Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሚኪ ንብራቱንም አስ ማልሰ የምትሉት
እሄን ማልካም ልጂ 50k እንስጋብ የምትሉት 👍
ይህማንንም እከካም ከማሳዴግ ይሄን እናበርታታው
እሸ❤❤❤❤❤ ሁላችሁም እንበርታ
ራ@@Hawwa-e6j
የኢትዮጵያ@@sarakebede3234
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልጅቱ ለህግ ትቅረብ የተሰጠችዉን አደራ የሰዉ ህይወት አበላሻታለች የህዝብ የአገር ልጅ የሆነዉን እራሱን እንዲረሳ አድርጋ ለህግ ትቅረብ
❤❤❤❤❤😂😂
ደሚርኝማ ዉድ
ለህግ፡ትቅርብ፡😢😢😢😢፡ስጀመር፡ባለ፡ሀፒት፡ስለሆነ፡ነው፡አጋጣምሁን፡ተጠቅሜ፡ነው፡ብላለች፡፡ምክ፡በህግ፡ትያዚ፡፡ያሰው፡ህዎት፡አመሰቃቅላ፡ያገሩዋን፡አደራ፡ቀሪጥፋ፡ያብላች፡ ስቀጥል፡ምክ፡እሱዋ፡ሀክም፡ስለሆነች፡በመዳኒትአይምሮው፡እንዳያስተውልታደሪጋዋለች፡በውሀም፡በጥብጣ፡ታጠጣዉ፡ይሁናል፡፡😢😢😢ፀበል፡ፀበል፡ፀብል፡ፀብል፡ክትትልህ፡ይደርግለት፡በደብ፡በትክክል፡ወደ፡ራሱ፡ይመለሳል፡
ለብር፡ነው፡ያገባችዉ፡ሰዉዬው፡ትክክል፡አይደለም፡አስተሳሰብ፡፡😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💞💞💞💞💞🌻🌻🌻🌻🌻🌻👍👍👍👍💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿🙏🙏🙏🙏🙏
ለጋዜጤኛው ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ
ሚኪ በናትህ ከናቱ ጋረ ብቻ አገናኝ እነዚህ ልጆች ወይ እህትማማቾች ናቸዉ አልያ ይተዋወቃሉ በፊትም ስለዚህ እናቱ ታሳክመዉ ትከባከበዉ ፀበል ትዉሰደዉ
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤. እነዚህ ልጆች እህታማማች እንዳይሆኑ ብቻ. 😢😢😢😢. ልክ የአብራሃም ታርክ ጋር ይመሰሳላል 😢😢😢.
በጣም ። ነገሩ ወደ ድራማነት እያመራ ነው። ሴቱ ሁሉ ሀብት ብቻ አሳዳጆች ሆነ አለቁ 😂😂😂
@@Hundumak ኪኪኪኪኪ
ውዶች ደምሩኝ
ልክ ነው😢😢😢😢😢
Awo walhi enem frchalhu
ሚኪ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ 🙏 መቸም ዘንድሮ የማይሰማ የማይታይ ነገር የለም 🙏❤🇪🇷
ንብረቱን አስመልስለት ህክምና አድርግለት በጣም ያሳዝናል
Ichii wonjelegnaa natti
እሱን ከአጠገባችሁ እንዳትለዩት መድኃኒት አሰርታ ነዉ የመጣችዉ ወይ ትገለዋለች ወይንም እሷን ታሳብዳታለች ብቻ የሆነነገር ታደርጋለች ተጠንቀቁ አደራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ወድማችን ሚኪ አላህ ይጠብቅህ ወድሚ ይቺ ባለጊ የስራሽን ይስጥሽ
ሚኪየ በደንብ ውስጡን አጣራ እነዚህ ሴቶች እህትማማቾች እንዳይሆኑ
አዎ ሚስጥርማ አለ የሴቶች ተንኮል ጉድ እያስባለ ነው
😂😂😂👍👍
በለው. ያብራሀም ታሪክ ተደገመ አሁንም. ከናቱ ብቻ አገናኘው በናትህ ሚኪ😢😢
ሚኪ በረታውንደሚ❤️❤️❤️❤️❤️
ሚኪየ ጀግና በርታልን❤❤❤❤😢😢😢😢
ግን ዶክተርተሯን ማሳሰር አለባቹሁ ለገንዘብ ያልሞተ ሰው ሞቷል ብላ ያወጀችው
እውነት ነኝ
ነርሥጂ ዶክተር አይደለችም
@عثمان-ح9س ደሚርኝማ ዉድ
ሚስትየዋስ የት ትሁን ? ጀነት ትግባ?😊ምን ይላሉ እነኚህ !!!...
መድሀኒት አብልታው ይሆናል😢😢😢እጅ
😢ሴትዮዋ በጣም አደዝዛዋለች ነርስ እደመሆኑዋ መዳኒት ሳታስወስደው አትቀርም ፀበልም ህክምና ም ብትወስዱት መልካም ነው
በትክክል እኔም ጠርጥራለዉ በሆና ነገር አደንዝዛ ነዉ ፈጠሪ ይቅር ይበለት
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
ለህግ ትቅረብ አረመኔ ናት
ጎሽ የበፊቱን ታሪክ ደግሜ እያየሁት ያክል እየተሰማኝ ነው። ፈጣሪ ከዚህ ሁሉ ነገሮች ነፃ ያውጣክ። ሚኪ አንተንም ፈጣሪ በሄድክበት ሁሉ እርሱ ይጠብቅክ ።
እረ ምንአይነት ድራማነውየሀገራችን አርቲስቶችምእዲህ አልተወኑም ዞሮ ዞሮ የአብርሀም ታሪክ ተደገመ በኢየሱስ ስም
✍️✍️✍️ ሚኪ ይህንን እንቆልሽ ከጫፍ እንዳደረስከዉ በማየታችን ጀግንነትክን በደምብ ማድነቅ የግድ ይለናል በእርግጥም ጀግና ነህ በምትራቸዉ ስራዎችህ ዉጤታማ ነህ አድለኛም እንደሆንክ እናምናለን ✍️✍️✍️✍️
ሚኪ እቺ ማርታ የምትባለው በጣም ከባድ ነች የሆነ ነገር አይጠፋም ከኋላዋ በደንብ መጣራት አለበት😢😢😢
ጋዜጠኛ እባክህ ሰውየውን ከዚህ ቤት ባስቸኩዋይ አስወጣው አንዳትገለው አደራ.
ፀበል ውሰዱት
እህተማማቾች እንዳይሆኑ በደንብ አጣራ ወንድማችን።በሴራ አጥምደውት እንዳይሆን
እኔ ሁሎተኛ ላይክማ አድርግኝ ፍልጌዉ ነወ😅
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም ትገርማለችችች ቆሻሻ ሴትነሽሽሽ😢😢😢😢
ጉድ ነው ዘድሮ ለብር ብሎ ሰው የምሸጥበት ጊዜ
betikiki
ይቺ ባለጌ እሰይ እልልልልልልልል ራሱን አወቀ እንኳን ራሱነ አወቀ ደስ ይላል
ጉድ በል ወሎ ሚስኪን ነፍር ልጁ ግን ሲያሳዝን ግን ሴቶችዬ ከሰዉ በላይ ገንዘብ አስበለጣችሁ ልቦና ይስጣችሁ 😢
ወድማችን ሚኪ እንኳን ደህና መጣህ በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነበር ያቺን መሰሪ ሴት ቅጣት መቀጣት አለባት ይቺ ዉሻ በርታ ወድማችን
ሚኪየ ከአሁን በሇላ እሷቤት መቆየት የለበትም አንድ ነገር ታረገዋለች ሳስበው እሱን ከልጆቹና ዋና ሚስቱጋር አብረው መኖር አለበት
አንቺ እማ እስር ቤት ትገቢ የለ ምኑን ታስጠነቂቅያለሽ ወራዳ
እቃ እኮ አይደለም ሰው ነው ተይልኝ የሚባል አይደለም ትዳር እፈሪ በላት ሁለተኛዋን
ነርስ ተብየዋ የተጣለባትን ሀላፊነት ተጠቅማ ህይወቱን መሰቃቅላለች ሆን ብላ በማወቅ አድርጋለች ያም የሡን ሀብት ለመቀማትና ከወንጀሏ ለመንፃት ነው።አላህ ወደ ተሟላ ጤንነትህ ይመልስልህ።
ሰላም ሰላም ሚኪዬ እ ይሄ ጉዳይ በጣም ትልቅ ነገር ነው ሴቶቹ እደሚተዋወቁ ያስታውቅ ነበር ባለ መስማማት ነው የጀመሩት ጉዳዩ ሁለቱም ለህግ መቅረብ አለባቹው ይበልጥ ሆስፒታሉም ሊጠየቅ ይገባል ለንደዚ አይነት ነገር መተባበር ቅጣት ማግኘት አለበት ብዙ ወንጀል የተሰራበት ሰው ነው ሚስትዮዋ ነቀዝ ናት ሁለቱም የእጃጀውን ማግኘት አለባቸው ቀጣይ ቶሎ ልቀቅልን
ክፉ ዘመን መጣ ሴቶች ሁሉ ከፍቅር ይልቅ ሀብትን ብቻ ማሳደድ ተያይዘውታል ። ያውም ሳይሠሩ በአቋራጭ ለመከበር። እግዚአብሔር ይጠብቀን 🎉🎉🎉
ምና ኣይነት ግዜ ነው የደረስነው እርው ባካችሁሴቶች ምንነክቶችሁ ነው እንደዝ ኣይነት ክፋኣትና ትንኮል ማደረግ ምን ኣይነት ነገር ነው
ሚኪ እንኳን ደህና መጣህ ግን የልጆቹ እናት ጋርም ችግር ያለ ይመስለኛል እና እባክህ ወላጅ እናቱን አገናኘው
አይ እኛ😢😢😢😢😢
ድሮም ቢሆን ለገንዘብነው የቀረብሁትነው ያለችው ቤት መኪና ሽጫለሁነው ያለችው ስለዚህ ወደህግ መቅረብ አለባት
🎉🎉🎉ምኪ ይችን እርኩስ አስወጣት
እኔ በጣም አደንቅሀለሁ መተቱ ከሳ ሲለይ እና ጠበል ሲጠመቅ ይድናልበመድሀኒትነው ያደነዘዘችው
አልሀምዱሊለህ ወንእመታል እስልምና ምን ጉድ ናው ሚናየው የሚንሰመው😢😢😢😢😢
ሚኪ፡እባክኸን፡ለምን፡ለሚሰትየዋ፡ማረጋገጪያ፡እንዲሆናት፡አናትየወ፡በሕይወት፡ከሉ፡ለምን፡አታገናቸውም፡እባከ፡የተቻለህ፡አግዛት
የኔ ጀግና ሜኪዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪ ኢሄን ሰው ከናቱ አገናኝው ከነዚ መርዞች እንዳይገሉት ሚኪ በርታ
በእየሱስም አባቶችን ከልጆቻቸው የምትለዩ ሴቶች ጌታ ፋሬ ይንሳቹ መአፀናቹ ይድረቅ
ከሁለቱም መለየት አለበት ወደቤተስቦቹ ይቀላቀል😢😢😢
ኢሳይ እግዚአብሔር ይመስገን የDAN ትክክል ስለሆነ ደስ ብሎኛል ኢች ሰጥያን የእጁዋን አገኘች የምትሉት
ሚኪ ልጅቱን ማ ልቃቅ አል ናበራም ምክንያቱም ንብራቱን ታ ማልታለቺ ስላዝ እርምጃ ዉሳድ 👍👍👍👍
Miku jegna tebarek❤❤❤
አኪሞ መያዘ አልባትህ😢😢😢😢 ፈጣሪ የህጃን ይስጣትህ ሜኩይ በርታ አንትህ
ወይ ዘመንን 😢😢😢😢
ጀግናችን እንኳን ደህና መጣህ
አትልቀቃት ሚኪ እንዳትጠፋ ለህግ በአስቸኳይ ደረቅ ናት ትቅረብ ፍጠን ።
ወይኔ በጉጉት ሰጠበቅዉ ንበረ ሚኪ ጀግናንህ በረታልን😢😢😢😢c
ወይያብርሀም ታሪክነው ጀግናችንአጣራቸው ከጀርባቸው የሆነነገር አለ🎉🎉🎉🎉
ሚኪ ለምድነው እናቱን የማጠራዉ እዲሁም ጎደኞቱን እችን ሚሰቱ ብቻ ከትቸላት ዘድሮ ሰዉ ሳይሆን ብር ዉ የነገሰው
❤🎉❤🎉❤🎉❤እረ ሚኪዬ በፈጠረው ካብቴኑን በአላህ በሀይማኖቱ ፀበል ሲቀጥል የምትሰጠዉን መዳኒት አሳይ ለሀኪም አደንዝዛዋለች ድረስለት በርግጥ ደርሰህለታል የኛ ጀግና❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ሌባ ሌባ ሌባ የማታፍር እግዛኣብሔር ይፍረድሽ ሰይጣን ❤ 🙏❤
ፀበልም ሐሒምም ውስጂው እናልጄችሽን እናእራስሽን ጠብቂ እሕቴ እናመሰግናለን ሚኪ እግዝብሔር ያበርታሕ ልጂቷን ለሕግ አቅርቦት😢😢😢
ሚኪ ልጅቱ ለህግ መቅረብ አለባት አለዚያ ታሪኩ ለሕዝብ ማስተማሪያ ሊሆን አይችልም ።ወንጀል ምን ያህል እያረቀቀ እየመጣ ነው ።በተለይ ሞያዋን ለተንኮል ለጥቅም መጠቀሟ በከባዱ ሊያስተምርና ልትቀጣበት ይገባል ። የግል ንብረተም ለልጆቹ እናት ለራሱም መልስ አለበት ተጎድተው ቆይተዋል ይህ ሁሉ የሆነው በነርስ ተብየዋ ነው ስለዚህ ከባድ ወንጅለኛ ነች ምንም ጥያቄ የለውም ።
ጀግናየመጣህአላህየጠብቅህ🎉🎉🎉
ወንድ በኢትዮጵያ ወርቅ ሆኖአል መለት ነው የልጆችን አባት አፈቅሬሃላሁ ትያላያሺ ወይ ክርስቲያን ከሆንሺ ሀጥያት ነው እኮ😢😢😢😢
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ስትቀር አሣሥበኸኝ ነበር እንኳን በሠላም መጣህ ሚኪ 👍👍💪💪💪💕💕
Obbooleesa keenya eliyas waqaayyoo sii yaa fayiisu 🙏 mikii obbooleesa keenya jabaadhu 🙏❤
ሙሉ ቪድዮ ስትሱሙ ሀሳብ አትስጡ ሁለቱም ተነጋግሮ ያደረጉት ነገር ነው የልጆቹ እናት አሳብዶ መግደል ነበር እንዴት ባልዋን እዲ ታደርጋለች
አይዞህ ወንድማችን ምን ማለት ነው
እነዚህም፣እህትማማቾች፣እንዳይ፣ሆኑ፣ሀብት፣ለመከፋፈል፣የሰውሂወት፣የሚያመሰቃቅሉ፣በህግ፣የማያዳግም፣እርምጃ፣መሠጠት፣አለባቸው፣
ሚኪ ጀግና የእነዚህን ሴቶች መጨረሻ አሳውቀን እነዚህ ሴቶች አለማሩኝም መጨረሻቸውን አሳውቀን
የልጆቹዋን አባት እዴት ጉድ አረ ጎበዝ ምን ጉድ ነው የምንሰማው😢😢
ልህግ ማቅርብ እለባት ምምክኒያቱም ይስው ህይወት እበላሺታለቺ የቺ ውርድ እርመኔ ጋዜጠኝ እግዛብሕር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤
2ቱም ላንተ አይጠቅሙሁም አነሱን ፍታቸው ሂይወትህን እንደአዲስ ምራ ልጆችህም ራስህን አሳድግ😢😢😢😢
ሚኪዬየኔልዩ አላህይጠብቅህሚኪዬበርታ😢😢አባትህደናናቸውሚኪ😊😊😊
ቶሎ ብይን ውድልጅቹ ይገባ ተመስገን
የሰማሁትን ማመን አቅቶኛል ይሀ ነገር ወደት እያመራ ነው ሆ ወይ የዘበኑ ሚስቶች
ሁለተኛ ሚስትተብየይቱ በህግመቅረብአለባት አይምሮውንምእድስት መተትነው ሲራነውበህግአስይዞትንብረቱንመልሱላት
ሁለቱም የሰሩት ስራ ነው መጨረሻው ስሙት ጉድዋን አወጣቹ የልጆቹ እናት መርዝ ናት
ለጋዜጠኛው ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ👌👌
Uuufffffffiiiii 😢😢😢😢😢😢😢😢Bodaasa sodadhee obollottaa Dumbarton kunMalumafuu waqayyoo dhugaa daimaa xixiqoo haa basuu Mikiye boruu dafii fidii kan ittii fufuu bro😢😢😢😢😢
እህትና እህት ናቸውእንዴ የማንሰማው ጉድየለም
ይች ልጅ በህግ ትያዝ
ወንድማችን ሰላም ይብዛ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ
ህሊና አደራሽን ያቺ የተረገመች መተ ት እንዳታረግብሽ😊
ኮሜቶቺ፣ሴቶቹ፣ይተዋውቃሉ፣ብለዋል፣ይገርማል
ሚኪየ ጀግና ነህ እድሜ ይሥጥህ በነገራችን ላይ በፓርት ዋን ላይ የልጆቹ እናት ድሮም አቅሻለሁ ትል ነበር በመሀል እና እንደሚተዋወቁ ገምቻለሁ በንደት በቁጣ ድሮም አቅሻለሁ ሥትል የሆነ የተደበቀ ሤራ እንዳለ ጌታን አውቄለሁ ሥለዚህ ወይ እህትማማች ናቸው ብቻ ሚኪየ ልጁን ከናቱ ጋር ከልጆቹ ጋር አገናኘው ከሁለቱ ውሥጥ አውጣው
እግዝኦ ተሠሃለኔ 😢😢 የአብሪሃም ታሪክ ልደገም ነው 😢😢 የማትፀልዪ ውንዶች በተለይ ባለሀብቶች ,ከፍ ያለ የት/ት ደረጃ የላችሁ ,ለ መልካም ሴት ,ለተባሬከ ትዳሪ እግዚአብሔርን ጠይቁ 😢😢 ሴትና ሰይጣን ለዪ
ይሄ ዘመን እግዚያብሔር ያሳልፈን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ
ሚኪዬ እግዝአብሔር እዉቀትህን አብዝቶ ይጨምርልህ የኔ ጎበዝ በርታ አንተ የሚትጋፈጣቸዉ ነገሮች ሁሉ ናላ የሚያዞሩ ናቸዉ እግዝአብሔር ይርዳህ፡ይጠብቅህ ምን ዓይነት ሥራ ነዉ በዝህች ምድር ላይ እየተከናወነ ያለዉ እግዝኦ መሀረነ ክርስቶስ አድነን ከመአትህ ጌታዬ ሆይ ምን ጉድ ነዉ ሰዉ ጥሩ ሥራ መስራት አቆሜ እንዴ! ሰይጣን ምን ይስራ? አምላክ በምህረቱ ይጎብኘን ወገኖቼ፡፡
እነህ ሴቶቸ እህት አማቾቸ እዳይሆኖ ልጁን ከዘምዶቹ ደበለቅወ
What’s going on did they know each other? “Load have Marcy”Journalist Safe this gentlemen life thank you 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ህክምና ፀበል ውሰዱ
ይገርማል ሌላ ነገር ይዛ ብቅ አለች እህትማማቾች ሳትሆኑ አይቀርም ፎ ሰው ምን ሆኗል ሚኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ከቤት ሰንት ጉድ አለ በየቤቱ እግዚአብሔር ልቦና ሰጠን
🎉🎉 ሚኪ በፈጠረህ መጨረሻውን አሳየን።።። ይህቺ ሐኪም ተንኮለኛ ነች።። ሚስቱንም በሴራው አለችበት ልትል ነው።።
ሚኪ የኛ ጀግና በርታ ከናቱጋ ሲገናኚ አሳየንንንንንን
ሚኪየ ትተኸው እዳትሄድ አደራኸን ከእናቱ ውሰደው አደራ አደራ
ኢትዮጵያ ብዙ ግዜ ህዝብ ያስተማራቸውን ሰዎች በተማሩት እውቀት መልሰው ሰውን ይጎዱበታል በተለይ ዶተሮችና ነርሶች
ትክክል ዶዶክተሮች ብቻ ሳይሆኑ አብዛኛው ሙሁሮች በየስራው መስኩ የተስማሩ በእውቀታቸው በስልጣናቸው ይበድሉናል
ፀበል ውሰዱት ፀበል ንብረቱን ስላየች ነውለመንከባከብ ያደረገችው ለህግ ትቅረብ ፀበል ውሰዱት
ሚኪ ንብራቱንም አስ ማልሰ የምትሉት
እሄን ማልካም ልጂ 50k እንስጋብ የምትሉት 👍
ይህማንንም እከካም ከማሳዴግ ይሄን እናበርታታው
እሸ❤❤❤❤❤ ሁላችሁም እንበርታ
ራ@@Hawwa-e6j
የኢትዮጵያ@@sarakebede3234
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልጅቱ ለህግ ትቅረብ የተሰጠችዉን አደራ የሰዉ ህይወት አበላሻታለች የህዝብ የአገር ልጅ የሆነዉን እራሱን እንዲረሳ አድርጋ ለህግ ትቅረብ
❤❤❤❤❤😂😂
ደሚርኝማ ዉድ
ለህግ፡ትቅርብ፡😢😢😢😢፡ስጀመር፡ባለ፡ሀፒት፡ስለሆነ፡ነው፡አጋጣምሁን፡ተጠቅሜ፡ነው፡ብላለች፡፡ምክ፡በህግ፡ትያዚ፡፡ያሰው፡ህዎት፡አመሰቃቅላ፡ያገሩዋን፡አደራ፡ቀሪጥፋ፡ያብላች፡ ስቀጥል፡ምክ፡እሱዋ፡ሀክም፡ስለሆነች፡በመዳኒትአይምሮው፡እንዳያስተውልታደሪጋዋለች፡በውሀም፡በጥብጣ፡ታጠጣዉ፡ይሁናል፡፡😢😢😢ፀበል፡ፀበል፡ፀብል፡ፀብል፡ክትትልህ፡ይደርግለት፡በደብ፡በትክክል፡ወደ፡ራሱ፡ይመለሳል፡
ለብር፡ነው፡ያገባችዉ፡ሰዉዬው፡ትክክል፡አይደለም፡አስተሳሰብ፡፡😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💞💞💞💞💞🌻🌻🌻🌻🌻🌻👍👍👍👍💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿🙏🙏🙏🙏🙏
ለጋዜጤኛው ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ
ሚኪ በናትህ ከናቱ ጋረ ብቻ አገናኝ እነዚህ ልጆች ወይ እህትማማቾች ናቸዉ አልያ ይተዋወቃሉ በፊትም ስለዚህ እናቱ ታሳክመዉ ትከባከበዉ ፀበል ትዉሰደዉ
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤. እነዚህ ልጆች እህታማማች እንዳይሆኑ ብቻ. 😢😢😢😢. ልክ የአብራሃም ታርክ ጋር ይመሰሳላል 😢😢😢.
በጣም ። ነገሩ ወደ ድራማነት እያመራ ነው። ሴቱ ሁሉ ሀብት ብቻ አሳዳጆች ሆነ አለቁ 😂😂😂
@@Hundumak ኪኪኪኪኪ
ውዶች ደምሩኝ
ልክ ነው😢😢😢😢😢
Awo walhi enem frchalhu
ሚኪ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ 🙏 መቸም ዘንድሮ የማይሰማ የማይታይ ነገር የለም 🙏❤🇪🇷
ንብረቱን አስመልስለት ህክምና አድርግለት በጣም ያሳዝናል
Ichii wonjelegnaa natti
እሱን ከአጠገባችሁ እንዳትለዩት መድኃኒት አሰርታ ነዉ የመጣችዉ ወይ ትገለዋለች ወይንም እሷን ታሳብዳታለች ብቻ የሆነነገር ታደርጋለች ተጠንቀቁ አደራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ወድማችን ሚኪ አላህ ይጠብቅህ ወድሚ ይቺ ባለጊ የስራሽን ይስጥሽ
ሚኪየ በደንብ ውስጡን አጣራ እነዚህ ሴቶች እህትማማቾች እንዳይሆኑ
ደሚርኝማ ዉድ
አዎ ሚስጥርማ አለ የሴቶች ተንኮል ጉድ እያስባለ ነው
😂😂😂👍👍
በለው. ያብራሀም ታሪክ ተደገመ አሁንም. ከናቱ ብቻ አገናኘው በናትህ ሚኪ😢😢
ሚኪ በረታውንደሚ❤️❤️❤️❤️❤️
ሚኪየ ጀግና በርታልን❤❤❤❤😢😢😢😢
ግን ዶክተርተሯን ማሳሰር አለባቹሁ ለገንዘብ ያልሞተ ሰው ሞቷል ብላ ያወጀችው
ደሚርኝማ ዉድ
እውነት ነኝ
ነርሥጂ ዶክተር አይደለችም
@عثمان-ح9س ደሚርኝማ ዉድ
ሚስትየዋስ የት ትሁን ?
ጀነት ትግባ?😊
ምን ይላሉ እነኚህ !!!...
መድሀኒት አብልታው ይሆናል😢😢😢እጅ
😢ሴትዮዋ በጣም አደዝዛዋለች ነርስ እደመሆኑዋ መዳኒት ሳታስወስደው አትቀርም ፀበልም ህክምና ም ብትወስዱት መልካም ነው
በትክክል እኔም ጠርጥራለዉ በሆና ነገር አደንዝዛ ነዉ ፈጠሪ ይቅር ይበለት
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
ለህግ ትቅረብ አረመኔ ናት
ጎሽ የበፊቱን ታሪክ ደግሜ እያየሁት ያክል እየተሰማኝ ነው። ፈጣሪ ከዚህ ሁሉ ነገሮች ነፃ ያውጣክ። ሚኪ አንተንም ፈጣሪ በሄድክበት ሁሉ እርሱ ይጠብቅክ ።
እረ ምንአይነት ድራማነውየሀገራችን አርቲስቶችምእዲህ አልተወኑም ዞሮ ዞሮ የአብርሀም ታሪክ ተደገመ በኢየሱስ ስም
✍️✍️✍️ ሚኪ ይህንን እንቆልሽ ከጫፍ እንዳደረስከዉ በማየታችን ጀግንነትክን በደምብ ማድነቅ የግድ ይለናል በእርግጥም ጀግና ነህ በምትራቸዉ ስራዎችህ ዉጤታማ ነህ አድለኛም እንደሆንክ እናምናለን ✍️✍️✍️✍️
ሚኪ እቺ ማርታ የምትባለው በጣም ከባድ ነች የሆነ ነገር አይጠፋም ከኋላዋ በደንብ መጣራት አለበት😢😢😢
ጋዜጠኛ እባክህ ሰውየውን ከዚህ ቤት ባስቸኩዋይ አስወጣው አንዳትገለው አደራ.
ፀበል ውሰዱት
እህተማማቾች እንዳይሆኑ በደንብ አጣራ ወንድማችን።በሴራ አጥምደውት እንዳይሆን
እኔ ሁሎተኛ ላይክማ አድርግኝ ፍልጌዉ ነወ😅
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም ትገርማለችችች ቆሻሻ ሴትነሽሽሽ😢😢😢😢
ጉድ ነው ዘድሮ ለብር ብሎ ሰው የምሸጥበት ጊዜ
betikiki
ይቺ ባለጌ እሰይ እልልልልልልልል ራሱን አወቀ እንኳን ራሱነ አወቀ ደስ ይላል
ጉድ በል ወሎ ሚስኪን ነፍር ልጁ ግን ሲያሳዝን ግን ሴቶችዬ ከሰዉ በላይ ገንዘብ አስበለጣችሁ ልቦና ይስጣችሁ 😢
ወድማችን ሚኪ እንኳን ደህና መጣህ በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነበር ያቺን መሰሪ ሴት ቅጣት መቀጣት አለባት ይቺ ዉሻ በርታ ወድማችን
ሚኪየ ከአሁን በሇላ እሷቤት መቆየት የለበትም አንድ ነገር ታረገዋለች ሳስበው እሱን ከልጆቹና ዋና ሚስቱጋር አብረው መኖር አለበት
ደሚርኝማ ዉድ
አንቺ እማ እስር ቤት ትገቢ የለ ምኑን ታስጠነቂቅያለሽ ወራዳ
እቃ እኮ አይደለም ሰው ነው ተይልኝ የሚባል አይደለም ትዳር እፈሪ በላት ሁለተኛዋን
ነርስ ተብየዋ የተጣለባትን ሀላፊነት ተጠቅማ ህይወቱን መሰቃቅላለች ሆን ብላ በማወቅ አድርጋለች ያም የሡን ሀብት ለመቀማትና ከወንጀሏ ለመንፃት ነው።አላህ ወደ ተሟላ ጤንነትህ ይመልስልህ።
ደሚርኝማ ዉድ
ሰላም ሰላም ሚኪዬ እ ይሄ ጉዳይ በጣም ትልቅ ነገር ነው ሴቶቹ እደሚተዋወቁ ያስታውቅ ነበር ባለ መስማማት ነው የጀመሩት ጉዳዩ ሁለቱም ለህግ መቅረብ አለባቹው ይበልጥ ሆስፒታሉም ሊጠየቅ ይገባል ለንደዚ አይነት ነገር መተባበር ቅጣት ማግኘት አለበት ብዙ ወንጀል የተሰራበት ሰው ነው ሚስትዮዋ ነቀዝ ናት ሁለቱም የእጃጀውን ማግኘት አለባቸው ቀጣይ ቶሎ ልቀቅልን
ክፉ ዘመን መጣ ሴቶች ሁሉ ከፍቅር ይልቅ ሀብትን ብቻ ማሳደድ ተያይዘውታል ። ያውም ሳይሠሩ በአቋራጭ ለመከበር። እግዚአብሔር ይጠብቀን 🎉🎉🎉
ምና ኣይነት ግዜ ነው የደረስነው እርው ባካችሁሴቶች ምንነክቶችሁ ነው እንደዝ ኣይነት ክፋኣትና ትንኮል ማደረግ ምን ኣይነት ነገር ነው
ሚኪ እንኳን ደህና መጣህ ግን የልጆቹ እናት ጋርም ችግር ያለ ይመስለኛል እና እባክህ ወላጅ እናቱን አገናኘው
አይ እኛ😢😢😢😢😢
ድሮም ቢሆን ለገንዘብነው የቀረብሁትነው ያለችው ቤት መኪና ሽጫለሁነው ያለችው ስለዚህ ወደህግ መቅረብ አለባት
🎉🎉🎉ምኪ ይችን እርኩስ አስወጣት
እኔ በጣም አደንቅሀለሁ መተቱ ከሳ ሲለይ እና ጠበል ሲጠመቅ ይድናልበመድሀኒትነው ያደነዘዘችው
አልሀምዱሊለህ ወንእመታል እስልምና ምን ጉድ ናው ሚናየው የሚንሰመው😢😢😢😢😢
ሚኪ፡እባክኸን፡ለምን፡ለሚሰትየዋ፡ማረጋገጪያ፡እንዲሆናት፡አናትየወ፡በሕይወት፡ከሉ፡ለምን፡አታገናቸውም፡እባከ፡የተቻለህ፡አግዛት
የኔ ጀግና ሜኪዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪ ኢሄን ሰው ከናቱ አገናኝው ከነዚ መርዞች እንዳይገሉት ሚኪ በርታ
በእየሱስም አባቶችን ከልጆቻቸው የምትለዩ ሴቶች ጌታ ፋሬ ይንሳቹ መአፀናቹ ይድረቅ
ከሁለቱም መለየት አለበት ወደቤተስቦቹ ይቀላቀል😢😢😢
ኢሳይ እግዚአብሔር ይመስገን የDAN ትክክል ስለሆነ ደስ ብሎኛል ኢች ሰጥያን የእጁዋን አገኘች የምትሉት
ሚኪ ልጅቱን ማ ልቃቅ አል ናበራም ምክንያቱም ንብራቱን ታ ማልታለቺ ስላዝ እርምጃ ዉሳድ 👍👍👍👍
Miku jegna tebarek❤❤❤
አኪሞ መያዘ አልባትህ😢😢😢😢 ፈጣሪ የህጃን ይስጣትህ ሜኩይ በርታ አንትህ
ወይ ዘመንን 😢😢😢😢
ጀግናችን እንኳን ደህና መጣህ
አትልቀቃት ሚኪ እንዳትጠፋ ለህግ በአስቸኳይ ደረቅ ናት ትቅረብ ፍጠን ።
ወይኔ በጉጉት ሰጠበቅዉ ንበረ ሚኪ ጀግናንህ በረታልን😢😢😢😢c
ወይያብርሀም ታሪክነው ጀግናችንአጣራቸው ከጀርባቸው የሆነነገር አለ🎉🎉🎉🎉
ሚኪ ለምድነው እናቱን የማጠራዉ እዲሁም ጎደኞቱን እችን ሚሰቱ ብቻ ከትቸላት ዘድሮ ሰዉ ሳይሆን ብር ዉ የነገሰው
❤🎉❤🎉❤🎉❤እረ ሚኪዬ በፈጠረው ካብቴኑን በአላህ በሀይማኖቱ ፀበል ሲቀጥል የምትሰጠዉን መዳኒት አሳይ ለሀኪም አደንዝዛዋለች ድረስለት በርግጥ ደርሰህለታል የኛ ጀግና❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ሌባ ሌባ ሌባ የማታፍር እግዛኣብሔር ይፍረድሽ ሰይጣን ❤ 🙏❤
ፀበልም ሐሒምም ውስጂው እናልጄችሽን እናእራስሽን ጠብቂ እሕቴ እናመሰግናለን ሚኪ እግዝብሔር ያበርታሕ ልጂቷን ለሕግ አቅርቦት😢😢😢
ሚኪ ልጅቱ ለህግ መቅረብ አለባት አለዚያ ታሪኩ ለሕዝብ ማስተማሪያ ሊሆን አይችልም ።ወንጀል ምን ያህል እያረቀቀ እየመጣ ነው ።በተለይ ሞያዋን ለተንኮል ለጥቅም መጠቀሟ በከባዱ ሊያስተምርና ልትቀጣበት ይገባል ። የግል ንብረተም ለልጆቹ እናት ለራሱም መልስ አለበት ተጎድተው ቆይተዋል ይህ ሁሉ የሆነው በነርስ ተብየዋ ነው ስለዚህ ከባድ ወንጅለኛ ነች ምንም ጥያቄ የለውም ።
ጀግናየመጣህአላህየጠብቅህ🎉🎉🎉
ወንድ በኢትዮጵያ ወርቅ ሆኖአል መለት ነው የልጆችን አባት አፈቅሬሃላሁ ትያላያሺ ወይ ክርስቲያን ከሆንሺ ሀጥያት ነው እኮ😢😢😢😢
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ስትቀር አሣሥበኸኝ ነበር እንኳን በሠላም መጣህ ሚኪ 👍👍💪💪💪💕💕
Obbooleesa keenya eliyas waqaayyoo sii yaa fayiisu 🙏 mikii obbooleesa keenya jabaadhu 🙏❤
ሙሉ ቪድዮ ስትሱሙ ሀሳብ አትስጡ ሁለቱም ተነጋግሮ ያደረጉት ነገር ነው የልጆቹ እናት አሳብዶ መግደል ነበር እንዴት ባልዋን እዲ ታደርጋለች
አይዞህ ወንድማችን ምን ማለት ነው
እነዚህም፣እህትማማቾች፣እንዳይ፣ሆኑ፣ሀብት፣ለመከፋፈል፣የሰውሂወት፣የሚያመሰቃቅሉ፣በህግ፣የማያዳግም፣እርምጃ፣መሠጠት፣አለባቸው፣
ሚኪ ጀግና የእነዚህን ሴቶች መጨረሻ አሳውቀን እነዚህ ሴቶች አለማሩኝም መጨረሻቸውን አሳውቀን
የልጆቹዋን አባት እዴት ጉድ አረ ጎበዝ ምን ጉድ ነው የምንሰማው😢😢
ልህግ ማቅርብ እለባት ምምክኒያቱም ይስው ህይወት እበላሺታለቺ የቺ ውርድ እርመኔ ጋዜጠኝ እግዛብሕር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤
2ቱም ላንተ አይጠቅሙሁም አነሱን ፍታቸው ሂይወትህን እንደአዲስ ምራ ልጆችህም ራስህን አሳድግ😢😢😢😢
ሚኪዬየኔልዩ አላህይጠብቅህሚኪዬበርታ😢😢አባትህደናናቸውሚኪ😊😊😊
ቶሎ ብይን ውድልጅቹ ይገባ ተመስገን
የሰማሁትን ማመን አቅቶኛል ይሀ ነገር ወደት እያመራ ነው ሆ ወይ የዘበኑ ሚስቶች
ሁለተኛ ሚስትተብየይቱ በህግመቅረብአለባት አይምሮውንምእድስት መተትነው ሲራነውበህግአስይዞትንብረቱንመልሱላት
ሁለቱም የሰሩት ስራ ነው መጨረሻው ስሙት ጉድዋን አወጣቹ የልጆቹ እናት መርዝ ናት
ደሚርኝማ ዉድ
ለጋዜጠኛው ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ👌👌
Uuufffffffiiiii 😢😢😢😢😢😢😢😢
Bodaasa sodadhee obollottaa Dumbarton kun
Malumafuu waqayyoo dhugaa daimaa xixiqoo haa basuu Mikiye boruu dafii fidii kan ittii fufuu bro😢😢😢😢😢
እህትና እህት ናቸውእንዴ የማንሰማው ጉድየለም
ይች ልጅ በህግ ትያዝ
ወንድማችን ሰላም ይብዛ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ
ህሊና አደራሽን ያቺ የተረገመች መተ ት እንዳታረግብሽ😊
ኮሜቶቺ፣ሴቶቹ፣ይተዋውቃሉ፣ብለዋል፣ይገርማል
ሚኪየ ጀግና ነህ እድሜ ይሥጥህ በነገራችን ላይ በፓርት ዋን ላይ የልጆቹ እናት ድሮም አቅሻለሁ ትል ነበር በመሀል እና እንደሚተዋወቁ ገምቻለሁ በንደት በቁጣ ድሮም አቅሻለሁ ሥትል የሆነ የተደበቀ ሤራ እንዳለ ጌታን አውቄለሁ ሥለዚህ ወይ እህትማማች ናቸው ብቻ ሚኪየ ልጁን ከናቱ ጋር ከልጆቹ ጋር አገናኘው ከሁለቱ ውሥጥ አውጣው
እግዝኦ ተሠሃለኔ 😢😢 የአብሪሃም ታሪክ ልደገም ነው 😢😢 የማትፀልዪ ውንዶች በተለይ ባለሀብቶች ,ከፍ ያለ የት/ት ደረጃ የላችሁ ,ለ መልካም ሴት ,ለተባሬከ ትዳሪ እግዚአብሔርን ጠይቁ 😢😢 ሴትና ሰይጣን ለዪ
ይሄ ዘመን እግዚያብሔር ያሳልፈን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ
ሚኪዬ እግዝአብሔር እዉቀትህን አብዝቶ ይጨምርልህ የኔ ጎበዝ በርታ አንተ የሚትጋፈጣቸዉ ነገሮች ሁሉ ናላ የሚያዞሩ ናቸዉ እግዝአብሔር ይርዳህ፡ይጠብቅህ ምን ዓይነት ሥራ ነዉ በዝህች ምድር ላይ እየተከናወነ ያለዉ እግዝኦ መሀረነ ክርስቶስ አድነን ከመአትህ ጌታዬ ሆይ ምን ጉድ ነዉ ሰዉ ጥሩ ሥራ መስራት አቆሜ እንዴ! ሰይጣን ምን ይስራ? አምላክ በምህረቱ ይጎብኘን ወገኖቼ፡፡
እነህ ሴቶቸ እህት አማቾቸ እዳይሆኖ ልጁን ከዘምዶቹ ደበለቅወ
What’s going on did they know each other? “Load have Marcy”
Journalist
Safe this gentlemen life thank you 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻