የካፒቴን አልያስ 1ኛ ሚስት ጉዷ ወጣ ። ሚስጥሩን የድሮ ባሏ ዘረገፈው !!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @MuluEyayu
    @MuluEyayu 3 місяці тому +98

    በናትህ ልጁን ከእናቱ ጋር አገናኘው

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 3 місяці тому +84

    እባክህን ሚኪ ካፒቴንን ወደ እናቱ ውስደው እነዚህን መርዝ ሴቶች በጣም ይገርማሉ

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 3 місяці тому +56

    ይህቺ ሕሊና የተባለችው ሴት ምን አይነት ክፉ ሴት ናት በወንጀል መጠየቅ አለባት😭😭😭😭

  • @bushman3946
    @bushman3946 3 місяці тому +41

    በጣም አዝናለሁ ሰው ክፉ ሆኖዋል ያአላህ እዝንልን ማረን ያረሂም😢😢

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 3 місяці тому +157

    ሚኪ ሁለቱንም ሴቶች ተዋቸውና ከቤተሰቦቹ ጋር አገናኘው ካቢተኑን😢

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff 3 місяці тому +5

      እኔም፡ያምለው፡ከሁለቱም፡ሴቶች፡ይራቅ፡ያችም፡ሀብት፡ፍለጋ፡ነው፡እች፡እንኩዋን፡ብያስ፡ያለፈ፡ታራክ፡ነው፡ብያስ፡3፡አመት፡ሙሉ፡ያለሱ፡፡ልጆቹዋን፡ተቸግራ፡፡አሳዲጋለች፡በጭራሽ፡ግን፡ያች፡ለሀብት፡ብላ፡ነው፡ባፉዋ፡ተናግራለች፡፡😢😢😢ልጆቻቸውን፡ያሳዲጉ፡በልጂነት፡ያወለደቻት፡ልጂዋን፡ታሳክም፡😢😢ደሞ፡አፍዋ፡ለከት፡ያለውም፡ወይ፡ጉዲ😢😢😢

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 місяці тому +1

      ትክክል ብለሸል ደሚሩኝ እህቶቼ🎉

    • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
      @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 3 місяці тому

      @@AccAcc-qb9ff በጣም ውዴ፣የመጀመሪያው እንኳን ግፉ ለራሶ ነው በሽተኛ አድርጋ በመዳኒት ልጆን እሱ ሳያሳት መካዶ፣ግን ደግሞ ያለፈ ነው።

    • @GvuThj
      @GvuThj 2 місяці тому

      ,ትክክል

    • @AbaAba-f7l
      @AbaAba-f7l 2 місяці тому

      ​@@AccAcc-qb9ffI 17th July uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu88

  • @tesfathunasress5718
    @tesfathunasress5718 2 місяці тому +2

    ይህች ሴት ከሰይጣን አታንሰም። 😢😢😢😢ሚኪ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ።የከተልህ❤❤❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 3 місяці тому +53

    ❤❤❤❤❤ ሚኪዬ 🎉የልጆቹም እናት ሴሬኛ ከሆነች የካብቴኑን ቤተሰቦቹን አገናኘዉ ካብቴኑ መጀመሪያ ጤናዉ ይመለስ ቀጣይ አላቅላቸዉም

  • @ameleagedew2437
    @ameleagedew2437 3 місяці тому +75

    ሁለቱም ሴቶች አያስፈልጉትም ልጆቹን ከፈለገ ወስዶ ማሣደግ ይችላል

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 3 місяці тому +31

    😢😢😢😢😢😢ሰው ግን እንዴት ብሎ ነው የጨከነው ፈጣሪ በየትኛው ግብራችን ነው ፈጣሪ በምህረት እያኖረን ያለ

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 3 місяці тому +14

    ወይኔ የባሰ አታምጣ ያሁኑ ይባስ ደሀ ትላለች እንዴ አች የጭንቅላት ደሀ ነሽ ሰዉን ስሜታዊ ታደርጋለች

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 3 місяці тому +41

    ሰው እንዴት ልጁን ይክዳል እዝጎ 😢😢😢ልጁ ሲያሳዝን ጌታ ሆይ ህሊና ሰው አይደለችም ሰጥያን ኤልያስን አገላቱ እኮ ሴቶቹ በእግዚአብሔር 😢😢

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 3 місяці тому +6

    2 ለቱም ሚሥቶቹ ተሄወቱ ይውጡለት ሚኪ እባክህ ልጁን ከቤተሠቦቹጋር አገናኘው የምትሉ

  • @AbduAbdu-qx8eb
    @AbduAbdu-qx8eb 3 місяці тому +11

    አቦ የሚሉ ሔንን ትንሽ ጀግና ምን ልበለዉ ብቻ አላህ ያግዝህ ሁልየ በሀቅ እምትጓዝ ያረግህ

  • @gideyzeray8169
    @gideyzeray8169 2 місяці тому +4

    ሚኪየ በፈጠረህ ሴቶቹን ተዋቸው ካቢቴኑ ከቤተሰቦቹ ጋር አገናኘው አደራ አደራ ❤❤❤❤❤❤

  • @seble.......160
    @seble.......160 3 місяці тому +106

    ምነው ሴቶቹ ሰይጣን ሆኑ እረ ይቺ ምድር ስንቱን ጉድ ነው የያዘችው

  • @redaehadish
    @redaehadish 3 місяці тому +4

    ወየዉ ሚኪየ ጀሮህ ስንቱን ቻለዉ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 3 місяці тому +13

    እረ ጉድ በል ጎደር ሚኪየ እኔ ላንተ ተጨነኩ ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥህ

  • @NooraH-k1p
    @NooraH-k1p 3 місяці тому +4

    አብሸር መንድም💔💔💔💔

  • @SaraFule-g2r
    @SaraFule-g2r 3 місяці тому +36

    ወይኔ አገሬ አልመስል አለኝ ምን ጉድ ነው የዱካ ሾህ ዘላለም ያልተረገ ነገር የለም ያልሰማነው እንጂ አለ ልክ ብለዋል

  • @TigiRy
    @TigiRy 3 місяці тому +5

    እውነት እውነት ነው ብንሸሸውም አይቆረጥም መጋፈጥ ግን ለሚቀጥለው መፍትሄ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EmebetEe
    @EmebetEe 3 місяці тому +33

    የሚገረመዉ ነገረ ፈጣሪ ለነዚህ ሁለት ሚስጊኖች ሲል ነዉ ይች አረመኔ ወደ ሚኪ የሂደችዉ ሁለቶቹም መሰሪ የሰይጣን ቁራጭ ናቸዉ ለሁለቶች ፍትህ ሁለቶች ለህግ ይቅረቡ ሚኪ 😢😢

  • @alemneshtilahun8887
    @alemneshtilahun8887 3 місяці тому +17

    ካፕቴን ኤልያ አደራ ስለ እግዚአብሔር ከነዝህ ሁለት መሰሪ ሰቶች እራስህን አርቀህ ከእናትህ ጋር ሆነህ ልጆችህን እያሰደግህ ለላ ህይወትና ትዳርህን ጀምር ሁለቱም ለጥቅም እና ለገንዜብህ ስሉ ነው ህይወትህን ጤናህንና ዕድሜህን የተጫወቱብህ።

  • @TsionTesfaiBrhane
    @TsionTesfaiBrhane 3 місяці тому +14

    ሜኬዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ ምንጉድ ነው

  • @eshetetegegnmr-df1ky
    @eshetetegegnmr-df1ky 3 місяці тому +18

    ሚኪ..ጀግናችን ! ፖይለቱን ከእናቱ ጋር አገናኘው..የሴቶች ነገር በጣም ይገርማል...ደግሞም የመጀመሪያ ሚስቱ..ደሃ ብላ መሳደብ..ይገርማል...!

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 2 місяці тому +1

      Eiko ech balazga

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 3 місяці тому +18

    አህለን ሚኪ ❤❤❤❤❤❤ ሁለቱም ሴቶች ትዋቸው እነዚህ ተንኮሎች 😢😢😢😢 ካቢቴኑን ከቤተሰቦቹ አገናኛው በፈጠረህ 😢😢😢

  • @fatmamalasat7388
    @fatmamalasat7388 3 місяці тому +26

    ሁለቱንም ሴቶች ተካቢቴኑ ሂወት አስወጥተህ ከናቱ አገናኜዉ ካቢቴኑን እነዝህ ሴቶች ሰይጣን ናቸዉ የሰይጣን ቁራጭ ይድፋችሁ

  • @HeheudhdDbdbddbj
    @HeheudhdDbdbddbj 3 місяці тому +24

    እባክህ ምኬ ልጂቷን ህክምና እድትወስዳት ብር ይሰብሰብላትና ሃኬም ቤት ትህድ እባክህ

  • @לידור-ז9ב
    @לידור-ז9ב 3 місяці тому +5

    እውነት ልጁ ግን አሳዘን ይ የእኔ አባት

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 3 місяці тому +31

    ማርታ እንኳን ነጠቀች ኤልያስን ኢች ህሊና ምትባለው ሴት አራማኔ ናት 😭😭

    • @genethabdi2647
      @genethabdi2647 3 місяці тому +1

      በማደንዘዝ ሕሊናውን አግታ ለዕብደት የዳረገችው
      ትሻላለች ትያለሽ ?? ወይስ የሱዋ ሰው ነሽ ? ይቺኮ የልጆቹ እናት ነች::

    • @tamanechtafese2694
      @tamanechtafese2694 3 місяці тому +1

      @@genethabdi2647 ቢሆንም ስምተሻል እስከ መጨረሻ የራሱዋን ልጅ የእኔ ልጅ አይደለችም አለች እኮ ታማሚ ስለሆንች አይታ ባላበቱዋ ደሃ ስለሆነ ጭምር ያች ማደንዘዣ ስለሰጠች እንጂ እንኳን አረገች አልኩዋት በእውነት እግዚአብሔር የእውነት ደኛ ነው የእጁዋን ታገኛለች,😭

    • @HanaKetema-n5v
      @HanaKetema-n5v 2 місяці тому

      ሁለቱም አንድ አረመኔ ናቸው

  • @יצחקזלקהטמנו
    @יצחקזלקהטמנו 3 місяці тому +8

    ምአልባት ከማርታ ጋር ተመሳጥሮ እደይሆን ጉዳይን በጥቃቄ መርምሩት እስከዱኤንን መድረግ አለበት

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo 3 місяці тому +22

    ሚኪ ወደ እናቱ ቤተሰቡን መልሰው ።ሁለቱም ሴቶች አያስፈልጉትም አረመኔ ናቸው።

  • @senait2014
    @senait2014 3 місяці тому +12

    ኤልያስ እራስህን አረጋግተህ ልጆችህን አሳድግ ያ ከአንተ በፊት የነበረ ነዉ። ብልግናዋ ግን ልጁአን ጥላ መሄዱአ ነዉ። እናም እኔ ምለዉ ሶስት ልጆች ያለአባት ወይም ያለእናት ማደግ ከባድ ነዉ ልጆቹ ። ኤልያስ ከቻልክ ከሱአ ሳትለያይ ልጅቱንም ጨምረህ አሳድ ፣ አሳክማትም ከእግዚአብሄርም ታገኘዋለህ። ልጀችህንም ካለ እናት አታስቀራቸዉ። ሚኪም ይህን ጠንክረህ ስራበት። የማርያማዊ አባትም የራሱን ህይወት ይምራ ልጁን በሳምንት አንዴ ይጠይቃት

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br 2 місяці тому

      waw it is good aidia I agree with you

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 3 місяці тому +16

    ለምን አሁን የቀድሞ ባለበቴ ብሉ ጉዳዩ መስመር ስይዝ መጣ? ለምንስ ተነጋግረው እንፈቱ አላደረገም ነበር? ይህ የምያወራዉ ያለፈ ሕይወቷ ነው ባጭሩ ሚኪ አስማማቸዉ እባክን

  • @semiratofik3884
    @semiratofik3884 3 місяці тому +11

    ማነው ሚታመነው ሁሉም በየፊናው ጉድ አለበት ይገርማል የሰው ልጅ

  • @GgxJnnx
    @GgxJnnx 3 місяці тому +13

    የሃለኛዉ ልጅ ግን በንሮ ጉስቅል ብላል ሚኪየ ከቻልከ አግዘወ😢😢😢😢እፍፍፍፍ ማጣት ከፉ😢

  • @HanaDesalegn-r7p
    @HanaDesalegn-r7p 2 місяці тому +2

    Yene Abat Aferuwan Libila Abatinet Bante Kebadesa Ufffe😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @merryeuerusalem8891
    @merryeuerusalem8891 3 місяці тому +14

    ህይወትሺ ጌታ እግዚአብሔር ይበጥብጥ አንቺ ክፉ ህልና የሚን የአንቺ ስም ኤልዛቤል ነሺ 😢😢😢😢😢😢

  • @filoadam97
    @filoadam97 3 місяці тому +15

    እንዴ ምነው ድራማ ይመስላል የእውነት መሆኑ ምን ማስረጃ አለን ፍትሕ ለጆራችን ።😢😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 3 місяці тому +65

    ጭራሽ በሽተኛ ሆና ነዉ ጠላት የጠፋችዉ ይቺ ታዲያ ከዛች በምን ትለያለች

  • @CvCv-yv6fj
    @CvCv-yv6fj 3 місяці тому +4

    አረ ጉድ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 3 місяці тому +19

    ወይኔ ሚኪ ምን አይንት ጣጣንዉ የገባሀዉያረብ ጨካኔ😢😢😢😢😮😮

  • @anshakey7739
    @anshakey7739 3 місяці тому +4

    ጉድነውተንድሮ ይገርማል

  • @ዘጸአት-ግሬሰ
    @ዘጸአት-ግሬሰ 3 місяці тому +13

    አራ ሴቶች ምን ነካቹ በጌታ ሴት ልጂኮ ሩሩ ናት በልጂ ይሄን ያህል ጭካኔ ምንድነው
    አራ ጌታ ሆይ ማረን በጣም ያሳዚናል
    😢😢😢

  • @ZelekashGetachew-sv6jb
    @ZelekashGetachew-sv6jb 2 місяці тому +1

    በጣም ዘግናኝ ታሪኮችን እያወጣህ ነው አንተን ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @MeskiEniseno
    @MeskiEniseno 3 місяці тому +34

    ዓሣ ፈላጊ ዘንዶ ያወጣል የሠው ፈላጊ የራሡን ያጣል ሤቱ ምነው ለገንዘብ ራሡን ሰጠ ይቅር ይበለን

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 3 місяці тому +1

      እንደኛተሰደውቢሰሩምናለ

    • @abelgetachew4678
      @abelgetachew4678 3 місяці тому +1

      ሚኪ ልጅቷ የምትረዳበትን መንገድ መፈለግ አለበት በተለይምየአገር ዉስጥና የዉጭ በጎ አድራጎት እስፖንሴር ማፈለለግ አለባችሁ

    • @MeskiEniseno
      @MeskiEniseno 3 місяці тому

      @@Fafi-l6d ምን ሆነው ነው እሡ ድካም አለው እኮ ድካም የሌለውን ሥራ ገላቸውን ይቸርችሩ እንጂ እነዚህ እርኩሦች

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 3 місяці тому

      @@MeskiEniseno በትክክልውዴ

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 3 місяці тому

      Aameen

  • @hussainalkhamis7016
    @hussainalkhamis7016 3 місяці тому +9

    Yaa rabii baraa dhuma baraa Hati ilmoo kaaduu bayen gada baadi lama hojete namitn tuni😭😭😭

  • @Simpleartdrawingghhujfjhh
    @Simpleartdrawingghhujfjhh 3 місяці тому +11

    ሴቶችን ጠቀቅ ሌላ ምንም ማለት ይቻላል።❤❤❤

  • @Samsungdubai-p8u
    @Samsungdubai-p8u 3 місяці тому +4

    ትንሹ እካን ደህና መጣህ ሚኪዬ

  • @FantuuTarreessaa
    @FantuuTarreessaa 3 місяці тому +10

    Mikiyee bagaa nagan dhufittee ❤❤

  • @FygGuv
    @FygGuv 3 місяці тому +1

    በጌታ በኢየሱስም እኔ የሚገረመኝ 😢😢😢 የእ/ር ምህረት የወለደሻትን በቁሟ ገደለሸ ልጅ ሰጠሽ 😢😢😢 አስሪ ደሃ ትያለሸ ደሃ አንች ነሸ የአእምሮ ደሃ ሞቱ ራሱ የበልጠሻል!❤❤ አንች ቀፎ ሰይጣንንን እንዲ ያንች ባሰ ልጅሸን ?😢😢ማረንን እኛ ለልጆቻችን ነዉ በሰደት የምንሰቃዬ አፈርኮበሸ ደገሞ ምላሰሸ ማሰታመም አቃተኝ በትይ ትንሸ ይሁን ጭራሸ በዚህ ልክክ😢😢😢

  • @tezerugojie6768
    @tezerugojie6768 3 місяці тому +47

    እባክህ ሚኪ ወደ ትልቅ ተቁማት ዉሰደውና ከልጁ ጋር ይርዱት። ገንዘብም ይዋጣለት

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 3 місяці тому +11

    ሁለቱም ሴቶች መሰሪ ናቸው ካፒቴኑን እንዳይጠጉት አደራ አደራ።

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 3 місяці тому +10

    እነዚህ ሴቶች ሁለቱም መጥፎ ጥቅመኞች ናቸው ካፒቴኑን ከቤተሰቦቹ አገናኘው እነሱ የስራቸውን ይስጣቸው

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 3 місяці тому +23

    ሚኪዬ የአክስትህ ልጅ ፀበል ወሰድከው??ተሻለው??እንዴት ነው?

    • @kediramanadem5122
      @kediramanadem5122 2 місяці тому +1

      በተለይ አክስትህን ጠይቃት የአየለ በህወት መኖርና ያለበትን ጨምሮ አክስቴ ብለህ ከመጣህ አንጀት የሚበላ አቀራረብ ነበራት ቅረባት።

    • @ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ
      @ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ 19 днів тому

      አወ ወላሂ አክስቱ ጥሩ ሴት ናት ወላሂ

  • @YelemsetTessema
    @YelemsetTessema 3 місяці тому +13

    ሚከ እናቱን እናቱን ፈልግለት እነዚህ የብር አባዚ የያዛቸው ናቸው እባከህ

  • @saidfanta2872
    @saidfanta2872 3 місяці тому +10

    በአብዛኛው ወንዶቺ ነበሩ ከሴቶቺ ላይ ጥለው የሚሄዱት የሚአለቅሱት ሴቶቺነበሩ

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 3 місяці тому +40

    የመጨረሻ ባለጌ ነሽ ውራጃም ደሀ ብላ ትሳደባለች እከካም። ይሄም ገንዘብ ባይኖረው ጥለሺው ትሄጂያለሽ የመጨረሻ ባለጌ።

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 3 місяці тому +1

    ሚኪየ አይዞህ በርታ እድራ አድራ እራሰህን ጠብቅ❤❤❤ሚኪ የአክሰትህ ልጅ አደትሆነ❤ ወይይይይይይይጎድሁለቱም መርዝ አረመኔየስይጣን ቁራጭ ነቸዉ ይድፋችሁ ሁለት ባለጌ

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 3 місяці тому +146

    አሁንስ ጀሮየ ጥሩ ነገር መስማት ናፈቀኝ😢እነዚህ መሰሪ ሴቶች ቅጣታቸውን እዲያገኙ

    • @SitiYassin
      @SitiYassin 3 місяці тому +9

      እውነትነው

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 3 місяці тому +7

      በጣም

    • @aduadu3685
      @aduadu3685 3 місяці тому +4

      አረ ምን ጉድ ነው በአሏህ ?!!!!

    • @hayatsaed1279
      @hayatsaed1279 3 місяці тому +2

      አዉን እረ የሁላቸንምንዉ

    • @EmebetEe
      @EmebetEe 3 місяці тому +2

      ካፒቴን አሁንም እራስክን ጠብቅ እባክህ እረ ኡኡኡኡ

  • @Martejes
    @Martejes 3 місяці тому +12

    ከኤልያስ በፊት ነው ግንየምታናድ ደው ልጇን ስለካደች ነው

  • @tsehaymelese9126
    @tsehaymelese9126 3 місяці тому +5

    በጌታ በኢየሱስ ስም
    ምን አይነት ባለጌ ናት😢😢😢😢😢አፍር ብይ

  • @betyfikru19Abate21mom
    @betyfikru19Abate21mom 2 місяці тому

    የተመሰገን ይሁን ሙሉ ጠናህን ፈጣሪ የመልስልህ ልጅን መካድ ማለት ከባድ ነው ልጆችህን በውጭ አግዝ

  • @fekadumamo6950
    @fekadumamo6950 3 місяці тому +14

    ጋዜጠኛ ሆነህ ግን ሳያገግም እንዴት ይህንን ታሰየዋለህ። ሁሉም ነገር ግዜ አለው። ግን ይቀድማል።

  • @ababayetaye5842
    @ababayetaye5842 3 місяці тому +1

    ሚኪ የኔ ጀግና ከሁለቱ ሚስቶች አርቀው አያስፈልጉትም ልጁ ሰለ ጤናው ብቻ ማሰብ አለቤት ሁለቱም ጥቅም ፈላግዎች ናቼው በመሐል እንዳይጎዱት አደራ ለልጆቹ ተቆራጭ ያርግላቸው እና አርቃው መራቅ አለቤት እንዳይጎዱት በጭራሽ መገናኜት የለቤትም ከዛች መሴሪ እልና ተብዬዋም ንብሬቱን እያንዳዱን አስ መልስለት ከፈጣር ታገኛለ ስቀጥል ያች በሽተኛ የተባለች ልጅ ብትረዳ ቆጆ ነው የልጅቷዋ አባት ያሳዝናል በጌታ ሚኪ አሁንም እንዳይ ጎዳ ኤልያስ በጭራሽ መገናኜት የለቤትም ከሁለቱም ጋር አደራ ጥንቃቄ እደረግለት ማንንም ማመን የለቤትም በርታ ራስህን ጠብቅ አንቴም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 3 місяці тому +10

    ሚኪ ሕዝባችን የት ደርሷል ወንድ ነኝ ለቅሶዬን መቆጣጠር አልቻልኩም በካፒቴኑ ጉዳይ በደለኛ መስላኝ ነበር

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 3 місяці тому

    ጉድ ፈላ ኧረ ሤቶች ተው ፈጣሪያቹሁን ፍሩ ኤጭ መቶ አመት ላትኖሩ ኢሄ ሁሉ መሥገብገብ ሚኪሾ በርታ አባቱ 💪💪💪👍👍

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ 3 місяці тому +52

    ሚኪ የአክስትህ ልጅ እደት ሆነ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 3 місяці тому

      አረ ምን ጉድ ነው ወደ እስራኤል ይመለስ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 3 місяці тому +2

      በቃ ኢትዪጵያ እንዲህ አይነት ነው ያፈራችው😢

    • @reyuf2891
      @reyuf2891 2 місяці тому

      ወላሂ ልጠይቀው ስል ደምሪኝ

    • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
      @ዘሀራይመር-ዀ7አ 2 місяці тому

      @@reyuf2891 እቢ

    • @italyitaly2158
      @italyitaly2158 2 місяці тому

      እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላቹ ምን ጉድ ነው የምንሰማው

  • @ماري-ق8ف
    @ماري-ق8ف 2 місяці тому

    ወንድሜ አንት በጣም ጠካራ ሰው።ነህ በንደነዚህ ሰዎች ላይ መስሪትህ በርታ

  • @ethiopiaberhe592
    @ethiopiaberhe592 3 місяці тому +12

    ለህግ ትቅረብ መረጃ ንግግሯ ይሆናል ።ለፓይለቱም አደገኛ ነች ሚኪ እልባት ስጠው አትልቀቃት ።

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 3 місяці тому

    🎉🎉🎉ሚኪ የኤልያሥ ወደ ፍፁም ጤንነት ተመልሶ ማየታችን ከልብ ያሥደሥታል ፈጣሪ ያንተንም ድካም የኤልያሥንም መሰቃያት በቃብሎ ይህንን መልካም ነገር ማየት ቢያሥደሥትም ካፔኑ አሁንም ሰላሙን ጤናዉን የሚፈትን አዲሥ ችግር መግጠሙ ሌላፈተና መከሰቱ ያሳዝናል ሚኪ ያንተ ክትትልና እርዳታ እንዳይለየዉ 🎉

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 3 місяці тому +3

    ሴቱ ዘረፍጀምረዋል ወይኔ ስቱን ደነዝ ተሸክመሻል አገሬ ደቆሮች ን አይ 😢😢😢💔🙆

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 2 місяці тому

    ግን ደስ የሚለው ፈጣሪ እዚሁ እየከፈለ ነው ግን ወይኔ የህሊና የልጅዋ አባት በጣም ያሳዝናል የሚረዳበት መንገድ ቢገኝ እና ኤልያስን እባክህ ከቤተሰቦቹ አገናኘው

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 3 місяці тому +36

    በስመኣብ ሁሉም እርጉሞች፣ክፉዎች፣መተታሞች፣ጥቅመኞች ናቸው ቱ ይድፋችሁ

  • @felekche8544
    @felekche8544 3 місяці тому +1

    ሚኪ በጣም ጎበዝ በርታ ግን እራስህን ጠብቅ ሰው ጨምር እናያጠቁህ

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 3 місяці тому +3

    ይገርማል ታሪኩ

  • @RabeaMohammed-g9g
    @RabeaMohammed-g9g 3 місяці тому +1

    ሚኪወንድሜ እራስህን ጠብቅ በአላህ አላህ ካተጋርይሁን ወንድሜዋ❤❤❤

  • @HagereET7614
    @HagereET7614 3 місяці тому +14

    አይ ሰው ይዘገያል እንጅ የጁን ያገኛል ማለት ይኼ ነው። በስመ አብ ይች ሰይጣን ነች። ድሀ እከካም አላለችም ባለፈ ይኸው ተቸግሬ የቤት ኪራይ ምግብ ምናምንን ስትል እንዳልነበር ጉድ አአእኮ ነው። ያልተሰማ ያልታየ እንጅ ያልተደረገ የለም ይላል ዘሌ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 3 місяці тому

    ።።።። ካፒቴን ተባረክ ትክክል ብለሀል።።የመጀመርያ ባሏ ደሀ ስለሆነ ልጇንም ባሏንም ትታ ።። ወደአንተ የመጣችው።።ልጇን መካዷ በጣም ጨካኝ ጥቅመኛ ነች።።።ልጇን ህሙማን መርጃ አስገብታ የምትከታተል ከሆነች።።።ካፕቴን ንብረትህን እየተቆጣጠርክ።።ልጆቻችሁን ብታሳድጉ ምንም አይደል።።እናት ልጇን 9 ዓመት ያለየች ክፉ እራስሽን ወዳድ ጨካኝ ነሽ።።ዋጋሽን ከፈጣሪ ታገኛለሽ።።።

  • @FafiFafi-ol8tl
    @FafiFafi-ol8tl 3 місяці тому +10

    እሷን ብሎ ህሊና እቺ ህሊና ቢስ🥹🥹🥹

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op 2 місяці тому

    እቺ አዉሬ ድሃ ትላለችዴ ካሃዲ ፈጣሪ የእጅሽ ነዉ የሰጠሽ ፈጣሪ ይፍረድሽ እቺ ምስኪን ህፃን የካደች ከሐዲ ሚክየ ወደአንተ የመጣች ጉድዋ እዲወጣ ነዉ አዉሬ ጨካኝ ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢😢

  • @EmebetEe
    @EmebetEe 3 місяці тому +28

    ሚኪ ከነ ዚህ ሰላቢዎች እሱን ብቻ አድነዉ እባክህ እረ ግን ከጅማ ወይም ከክፍለሀገረ አዲስ አበባ የሚመጡና የሚወለዱ አዳንድ ሴቶች እዲሁም ወንዶች አሉ ግን ለምን በፈጣሪ ስም ሚኪ ደግሜ ደጋግሜ ከናቱ ጋረ ብቻ አገናኝተህ አገናኘዉ🎉🎉🎉

    • @MryiamMryiam
      @MryiamMryiam 3 місяці тому

      ወ# ራ#ዳ ከዛ ከቆም## ጨ ሀገርሽ ነው እንጂ ደሞ ጅማ ትያአለሽ እንዴ ከስንት አንድ ቢገኝ

    • @EmebetEe
      @EmebetEe 3 місяці тому

      @@MryiamMryiam እበት

  • @fevenmesele1495
    @fevenmesele1495 3 місяці тому

    ከነዚህ መሰሪ ሴቶች ፈጣሪ አምላክ ይጠበቅን።
    ፈጣሪ አምላክ ፍርዳቸውን ይሰጣቸው ።
    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር አለ ልጅንም ምህረቱ ይሰጥ ።

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 3 місяці тому +4

    ባትዋሽ ጥኑነበር😢😢😢

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 3 місяці тому +2

    የኔጀግናሚኪ አሁንም አትልቀቁዋቸው ውለቱምሤቶች ኤሌያሥእዴት እደጠመዱት ይናገራሉ ያቺሤትአምጣት ውለቱምሤትች😊😢😢😢😢ኤሌያላይያረጉትተምሣጵሮይሆናል😢

  • @Hundumak
    @Hundumak 3 місяці тому +16

    የመጀመሪያ ልጇ ከሕሊና ጋር የእናትነት DNA ይሠራ። 3ቱንም ልጆች ቀን ሥራ ሠርታ ታሳድግ።

    • @massaratmassarat6367
      @massaratmassarat6367 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @Qemarahmad
      @Qemarahmad 3 місяці тому +1

      ሁለቱ ልጆች ከኢሊያስ ይሁኔና ማራማውይትን ይዛ ቀስራ ሰርታ ታሳድግይችውሻ

    • @hjdhdhhjrjie259
      @hjdhdhhjrjie259 3 місяці тому

      😅😅😅​@@Qemarahmad

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 2 місяці тому

    ሚኪየ የኔ ጅግና ሁለቱንም ሴቶች ተዋችዉና ከቤተሰቦቹ ጋር አገናኘዉ ካብተኑን አረሜኖች ናቸዉ 😢😢😢

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 3 місяці тому +13

    ሁለቱ ሴቶች ግን እደት ነው ድራማውን ያቀነባበሩት ቱ የተረገሙ ካፒቴኑን ከቤተሰቡ ጋር አገናኘው ሚኪ እኒህ ሴቶች መርዝ ናቸው ደሞ ትሳደባለችደ

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 3 місяці тому

    ወይኔ ምን አይነት ካህድ ነች ልጁ በጣም ነው ያሳዘነይ ሚኪየ የሚረዱ ካሉ እንድረዳ አድርገው ወንድልጅ ልጅ እያሳደገ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 3 місяці тому +6

    እሄን ምስግን ልጁን 50k እንስ ጋባው

  • @YehualashetTekle-w7p
    @YehualashetTekle-w7p 3 місяці тому +2

    አቤት አምላኬ እባክህን ማረን እየሆነ ያለው ሁሉ በሃጢያታችን ምክንያት ነው። ምን አይነት ዘበን ላይ ነው ያለነው?

  • @alem5097
    @alem5097 3 місяці тому +11

    ትልቁ. ነገር. ሌላ. ባል. አግብቶ. ፈቶ. ሌላ. ማግባት አይደለም ልጇን. መካዷ. ለጥቅም. ብላ. ባሏን. ትታ. መሄዷ እና. የአሁኑ. ከካፔቴን. ጋ. ደሞ. አለ. የተባለው. ሌላ. ትያትር. ነው. ቆዳዋን. ሞኝ. አሰመሰላ. መቸም. ጉድ. እየተመዘዘ. የሚወጣበት. አገር. ሆኗል

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia 2 місяці тому

    echi mulu balege kaji dahbila tesadabalechi ende afarbi 😢😢😢😢😮😢😢liju betam yasazinali getan ❤❤❤❤❤

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 3 місяці тому +3

    በፈጣሪ እችባለጌ 💔😭😭😭😭😭

  • @bellatedros4839
    @bellatedros4839 2 місяці тому

    ሚኪ ለእግዚአብሔር ብለህ የሴት ልጅ አባት የሆነውን እባክህን በተቻለህ መጠን ልጁን እርዳው እባክህን በወንድ አቅም ብቻው በሽተኛ ልጅ ይዞ መኖር ይከብዳል አዝናለሁ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ አቦ

  • @mebabra4137
    @mebabra4137 3 місяці тому +3

    ስምዋ ለስዋ የማይገባ ነዉ ህሊና። የላትም

  • @absuhais3801
    @absuhais3801 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ሊጂህን ያደንልህ ወደ ፀበል ዉሰዳት ሁለተኛ ወንዲማችን ደሞ ፈጣር እንኳን ከነዚህ ሁለቱ ሰቶች ከመሆን ፈጣር ይርዳህ

  • @Hundumak
    @Hundumak 3 місяці тому +8

    ይህቺ ሕሊና የተተባለችው ሴት ምን አይነት ክፉ ሴት ናት ???😭😭😭 ይህቺ ሕሊና-ቢስ ፍጡር ናት። በወንጀል መጠየቅ አለባት። እግዚአብሔር ገና ይቀጣታል ።

  • @alemtshaygebra5555
    @alemtshaygebra5555 2 місяці тому

    እንዴት ነዉ የልጅ ታሪክ አልፏል የሚባለዉ ምን ድንጋይ እራስ ነች በጌታ

  • @emanueltemesgen1340
    @emanueltemesgen1340 3 місяці тому +2

    Uffffffffffff so painful ;;;; Geta eyesus feweshen aregllat🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @alemeneshtesfahun1557
    @alemeneshtesfahun1557 2 місяці тому

    ፈጣሪ ይመስገን እኔ ግን ህልም ህልም እየመሰለኝ ነው አንተ ግን የእውነት ፈጣሪ ይጠብቅህ መልካም ሰው ነህ