Arada daily news:ኔታኒያሁ ከምድር በታች ገቡ F-35 ተቀባበለ!የሩሲያና አሜሪካ ኮማንዶ ጦር ሊፈሳፈስ ነው!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 14

  • @AbrarAhmedAdem
    @AbrarAhmedAdem 4 дні тому +1

    ዉነት ከሆነ አልሃምዱሊላህ

  • @mohammedshifa8482
    @mohammedshifa8482 4 дні тому +2

    የእስራኣል ሲሆን ቆስለዋል እና ወድቆዋል ብቻ ነው የምታውቀው👎

    • @munajed2707
      @munajed2707 4 дні тому

      መቼም.ከዝብ.ማር.አይጠበቅም.

    • @Be-a-human6070
      @Be-a-human6070 3 дні тому

      የወልደሰማያት ልጅ እኮ ከአይሁድ የተለየ አቋም የለውም በኢስላም ጉዳይ

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 4 дні тому

    ❤❤❤

  • @Babacha-q4d
    @Babacha-q4d 4 дні тому

    የያዘህ ችግር ይራዘም!!!

  • @Abu_camza
    @Abu_camza 4 дні тому +4

    ውድ የ ሀገሬ ልጆች እስኪ 1ሺ ለመግባት ሰንት እንደቀረኝ እዮ ❤❤❤

  • @SalhAritri
    @SalhAritri 3 дні тому

    የሚያሳዝነኝ ኢስራኤል በድጋፍ ኣመሪካ ዓብዳለች

  • @AbrarAhmedAdem
    @AbrarAhmedAdem 4 дні тому

    ካለሆነም አይቅርም

  • @Merwan114
    @Merwan114 4 дні тому

    እኔ ምለው ተራዘመ ታራዘመ የምትሉት ባይራዘምስ በነፃ ነው እንዴ የምሰጡት

  • @JuneydiMohammed-l7b
    @JuneydiMohammed-l7b 4 дні тому +2

    በፍልጤም 60 የእስራእል ወታደሮችን ስትገድል በቴል አቪቭ 14 ሰላማዊ ሰዎችን ገደለች በል እንጂ የተረጋገጠ ነው ብርሃኑ አልሰማህም እንዴ ሀገር ቤት ሄደህ ነው አረጋግጥ።

    • @AminatNuru
      @AminatNuru 4 дні тому +1

      ከከከከከከከ። ለምን። እደሚደብቁት። አይገባኝ

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 4 дні тому +1

    በየጊዜው መሬት ሥር እንደ አይጥ ይደበቃሉ

  • @saved1580
    @saved1580 4 дні тому

    ማቴዎስ 16
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያንም ቀርበው ሲፈትኑት ከሰማይ ምልክት እንዲያሳያቸው ለመኑት።
    ² እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አላቸው፦ በመሸ ጊዜ፦ ሰማዩ ቀልቶአልና ብራ ይሆናል ትላላችሁ፤
    ³ ማለዳም፦ ሰማዩ ደምኖ ቀልቶአልና ዛሬ ይዘንባል ትላላችሁ። የሰማዩን ፊትማ መለየት ታውቃላችሁ፥ የዘመኑንስ ምልክት መለየት አትችሉምን?
    ⁴ ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይሻል፥ ከነቢዩም ከዮናስ ምልክት በቀር ምልክት አይሰጠውም። ትቶአቸውም ሄደ።
    ⁵ ደቀ መዛሙርቱም ወደ ማዶ በመጡ ጊዜ እንጀራ መያዝን ረሱ።
    ⁶ ኢየሱስም፦ ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን እርሾ ተጠንቀቁና ተጠበቁ አላቸው።
    ⁷ እነርሱም፦ እንጀራ ባንይዝ ነው ብለው እርስ በርሳቸው ተነጋገሩ።
    ⁸ ኢየሱስም አውቆ እንዲህ አላቸው፦ እናንተ እምነት የጐደላችሁ፥ እንጀራ ስለ ሌላችሁ ስለ ምን እርስ በርሳችሁ ትነጋገራላችሁ? ገና አታስተውሉምን?
    ⁹ ለአምስቱ ሺህ አምስቱ እንጀራ፥ ስንት መሶብም እንዳነሣችሁ ትዝ አይላችሁምን?
    ¹⁰ ወይስ ለአራቱ ሺህ ሰባቱ እንጀራ፥ ስንት ቅርጫትም እንዳነሣችሁ ትዝ አይላችሁምን?
    ¹¹ ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን እርሾ እንድትጠበቁ ብዬ ስለ እንጀራ እንዳልተናገርኋችሁ እንዴት አታስተውሉምን?
    ¹² እነርሱም ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን ትምህርት እንጂ ከእንጀራ እርሾ እንዲጠበቁ እንዳላላቸው ያን ጊዜ አስተዋሉ።
    ¹³ ኢየሱስም ወደ ፊልጶስ ቂሣርያ አገር በደረሰ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን፦ ሰዎች የሰውን ልጅ ማን እንደ ሆነ ይሉታል? ብሎ ጠየቀ።
    ¹⁴ እነርሱም፦ አንዳንዱ መጥምቁ ዮሐንስ፥ ሌሎችም ኤልያስ፥ ሌሎችም ኤርምያስ ወይም ከነቢያት አንዱ ነው ይላሉ አሉት።
    ¹⁵ እርሱም፦ እናንተስ እኔን ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ? አላቸው።
    ¹⁶ ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ፦ አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ።
    ¹⁷ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ።
    ¹⁸ እኔም እልሃለሁ፥ አንተ ጴጥሮስ ነህ፥ በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፥ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።
    ¹⁹ የመንግሥተ ሰማያትንም መክፈቻዎች እሰጥሃለሁ፤ በምድር የምታስረው ሁሉ በሰማያት የታሰረ ይሆናል፥ በምድርም የምትፈታው ሁሉ በሰማያት የተፈታ ይሆናል።
    ²⁰ ያን ጊዜም እርሱ ክርስቶስ እንደ ሆነ ለማንም እንዳይነግሩ ደቀ መዛሙርቱን አዘዛቸው።