Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ለኔ የኢትዮጵያና የሩሲያ ጉዳይ በብዙ ይመሳሰላል ምክንያቱም የራሳቸውን ሀቅ በጉልበተኞች እንንጠቃችሁ የተባሉ የጀግኖችና ታሪካዊ ሀገሮች ናቸዉ።
ስሎቫኪያ ብልጥ አካሄድ ነው የሄደቹ ትራምፕ white house ገቡ ማለት ዩክሬን ብቻዋን ቀርታ ለድርድር ትቀመጣለች ያኔ አውሮፖውያን ሳይወዱ በግድ የሩሲያን ነዳጅ ለማግኘት ሲሉ ፊታቸውን መልሰው ይሰጧታል ያ ከመሆኑ በፊት ስሎቫኪያ ቀድማ ተገኝታለች
ደምሩኝ መስራት እፍልጋሎ ወንድሞቼ
በ Ai ፣ በ ኢንተርኔት ዘመን እንደዚህ ዓይነት ፕሮፖጋንዳ የሆነ ትንታኔ መኖሩ በጣም አስገራሚ ነው። አይ ፋና