የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 78 | የትኩረት ሁሉ ማዕከል | በጋሸ ንጉሴ ቡልቻ | Matthew Teaching 78 | By Gash Niguse Bulcha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • #እነሆ_ንጉሥሽ
    #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
    #የትኩረት_ሁሉ_ማዕከል
    📖 ማቴዎስ 17:1-13
    👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
    ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
    👑 0938859999
    👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
    👑 maps.app.goo.g...
    👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
    👑 / @equipmedia2577
    👑 t.me/Mamusha_F...
    👑 / equipmediamamushafenta

КОМЕНТАРІ • 18

  • @Amenyihun-ir6qr
    @Amenyihun-ir6qr 9 днів тому +5

    ጋሽ ንጉሴ አመሠግናለሁ አግዚአብሔር በብዙ ጤናና እድሜ ይባርኮት ዘወትር አስተምህሮቶን እንዲሁም አጫጭር ትምህርቶቾን ግጥሞቾን ሳነብም ሆነ ስሰማ ያልተባረኩበት ጌዜ የለም ዛሬም እንዲሁ ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔር እርሶን እና ያገለገሉንን ሁሉ አብዝቶ ይባርክልን አሜን

  • @rekikdegefu6254
    @rekikdegefu6254 9 днів тому

    Gash niguse geta yibarkih

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 9 днів тому

    Egziabiher yibarikot gash Niguse.

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 7 днів тому

    እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው !!❤❤🙌🙌
    የእውነት ሰያሰተምሩን የእግዚአብሔር ህያው ቃሉ በጣም ነው የሚጣፍጠው ሰለተሰጠዎት ትልቅ ስጦታና ፀጋ ጌታ እየሱስ ክብሩ ይውሰድ ለዘላለም
    ጋሼ ንጉሴ ጌታ ዘመነዎ በእጥፍ ይባረክ ።
    የሁላችሁም አሰተማሪዎቻችን ታላቅ ፀጋ ጌታዬ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ሰለ ምንወዳችሁ የነፍሳችን መጋቢዎች ዶክተር ማሙሻ , ዶክተር አብርሃም እግዚአብሔር ለዘላለም ይከበር !!
    😇😇😇😇😇❤️❤️❤️😇😇😇❤️❤️❤️❤️

  • @serguttilahun2443
    @serguttilahun2443 4 дні тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት የነፍስ ምግብ ለዛለች ነብስ ጉልበትን የሚስጥ ትምህርት ❤

  • @hanaephrem539
    @hanaephrem539 9 днів тому

    ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @eyerusalemmitiku1235
    @eyerusalemmitiku1235 8 днів тому

    ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሄር ይባርኮት!!!.

  • @marthakifle5060
    @marthakifle5060 8 днів тому

    ጊታ እየሱስ አብዝቶ ይባርኮት ድንቅ መልክት። ሁልጊዜ እባረካለሁ።

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 8 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ጋሽ ንጉስ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት,ጌታ ኢየሱስ❤❤❤❤🎉

  • @selamabrha9371
    @selamabrha9371 7 днів тому

    Amen hallelujah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahaiAzmar
    @MahaiAzmar 9 днів тому

    🎉

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 8 днів тому +1

    አሜን አምላካችን ሁልጊዜ አዲስ ነው አሁንም እለት እለት በአዲስነቱ ይገለጥልን በልባችን መታደሰ እየተለወጥን ጌታን በውበቱ ማየት ይሁንልን ንጽህናውን ቅድስናውን ውበቱን ይግለጥልን...መገለጥ ዕዳ ሳይሆን ዕድል ነው አሜን...ክርስቶስ ኢየሱስን ማወቅ ከሁሉ ይበልጣል...እርሱን የበለጠ ለማወቅ መጓጓት የጤንነት ምልክት ነው...ይሄ ጉጉትና ጥማት ህይወታችንን ይሙላው...
    ስለመውጣቱም...ለአለም ሁሉ የሚሞት ሞቶ የሚያድን የእግዚአብሔር በግ ...አብ ስለወልድ ተናገረ እርሱን ስሙት ...ሊሰማ የሚገባው ተወዳጅ ልጅ ታዛዥ ልጅ የአብን ፈቃድ የፈጸመ....አሜን ጌታ ሆይ አንተን መስማት መታዘዝ ፍለጋህን መከተል ይሁንልን...
    ኤልያሳዊ ተልኮ እርግማን ከልካይ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች የልጆችን ወደ አባቶች የሚመልስ ትውልድ ያድርገን ....
    ጌታ ኢየሱስ ይባርክዎ ውድ ወንድማችን ጋሽ ንጉሴ በጣም እንወዶታለን እናከብሮታለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን👏🏻👏🏻👏🏻🩵🩵🩵🩵 ቤተሰብዎንም ይባርክ ይጠብቅ ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩልን ከብዙ ፍቅር ጋር🩵🩵🩵🩵🩵👏🏻👏🏻

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 9 днів тому

    1 ዮሐንስ 1:2 NASV
    [2] ሕይወት ተገለጠ፤ እኛም አይተነዋል፤ እንመሰክርለታለንም። በአብ ዘንድ የነበረውን፣ ለእኛም የተገለጠልንን የዘላለም ሕይወት እንነግራችኋለን፤
    እግዚአብሔር ይባርኮት ጋሽ ንጉሴ ዛሬ እግዚአብሔር ክብሩን ለእኛ በቃሉ ስለ ሚገልጥልን እናመስግነዋለን ቃሉ ያለው ሕይወት አለውና አሜን አሜን 🙏🙌👏 🙏

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c 9 днів тому

    አሜን ውይ ጋሽ ንጉሴ እንዴት እንደሜጣፍጥ ስያስተምሩ❤ ጌታ ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን ጌታ ይባረክ ስለሁሉም ❤❤❤❤❤❤

  • @MudayWorku
    @MudayWorku 9 днів тому

    ጋሽ ኑግሴ በጣም ደስ ይለኛል በእርሶ የእግዛብሔርን ቃል ስሰማ በቃ በጣም ደስ ይላል ቃላቶቹ አማርኛዉ እደዉም ብዙ የማንጠቀማቸዉ ቃላቶች እዉነት አማርኛዎቹን እንዳንዴ እዳረሳቸዉ በጥንቃቄ ነዉ የየምሰማዉ እግዛብሔር አገልጋይ በመሆኖ ደስ ይለኛል እድሜ ከጤና ይስጦ እደዛ የምትወዷትን ልጆ ያሳድግሎ

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste 7 днів тому

    God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YonasTadele-k2z
    @YonasTadele-k2z 9 днів тому

    ሁላችሁም ተባረኩ

  • @DistillOcarina-j3j
    @DistillOcarina-j3j 6 днів тому

    Brown Sharon Taylor Steven Robinson Donna