የሻማ ማምረት እና ኢፖክሲ ስራ ስልጠና| Epoxy and candle making business|SILE BUSINESS| Ethiopia Profitable
Вставка
- Опубліковано 20 кві 2024
- የሻማ ማምረት እና ኢፖክሲ ማምረት ስራ ስልጠና በመውሰድ የተለያዩ ውብ እና አስደሳች ስራዎችን ይስሩ። Training for Epoxy and candles production in Ethiopia. On this video we have presented training othe the production technique and Materials.ይህን Video በመመልከት የተለያዩ የፈጠራ ስራ የሆኑትን የኢፖክሲ(Epoxy ) ምርት ይጀምሩ👍
ዋውውው ግልፅ የሆነ ማብራርያ🙏👍
እናመሰግናለን እህታችን ስመጣ እሰለጥናለው ❤❤
Harbaa hager keni miniketela Gabten hagerachin wustii betinishi genzebi izen meserati inichilaleni👌👌👌👌
ብሩ በጣም ተመጣጣኝ ነው የምር ምን ልስራ ብዬ እያሰብኩኝ 150ሺ ብሬን አጥፍቼ ተመልሼ ስደት
Yemir des yilal, tiru information new, በርታ
እናመሠግናለን Alex!🙏🙏🙏
Tanks.bexam das yelal endezehu lelochenem Arif amaracochen aqerebelen.
እሺ እናቀርባለን 🙏🙏🙏
እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
enamesegnalen meten endinmezegeb yet new mizgebaw ?silk situn weym
ማሻአላህ
ክፍለ ሀገር ያለ እንዴት ስልጠናውን ማግኘት ይቻላል
Enamesegnalen
እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
online siltena mewsed yichalal?
be online memar bichal aref neber legna
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉልን 🙏
የት ናቹ
በተቀመጠው ስልክ ይደዉሉ 👍
Wwww Enem mamara ifaligalewu