እነሆ ለጥያቄያቹ መልስ | ክራር ላይ ድራቦሽ የሚባለው ምንድነው? ባለ 3፣ባለ 4፣ባለ 5 ድራቦሾች | eregnaye

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 59

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 2 роки тому +5

    ፍቄ ዝግጅቶችህ ልክ እንደ ቡና ጥዑም ልክ እንደ ምግብ አጥጋቢ ልክ እንደ ጸሎት መንፈሥን የሚያድሱ ናቸው፤ እግዚአብሔር ይስጥልን ወዳጄ ፤

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  2 роки тому +1

      አሜን ወንድሜ በጣም አመሠግናለሁ። እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 2 роки тому +1

      @@fikekirartube-8569
      አሜን ወንድማለም አብሮ ያክብርልኝ

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian Рік тому

    እግዚአብሔር ይስጥንልን ወንድምአለም ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤
    ጥሩ ትምህርት ነው በርታልን❤❤

  • @senayttube5749
    @senayttube5749 2 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ቀጥልበት የኔ ጥያቄ ነው ያቀረብክልን

  • @adduman8850
    @adduman8850 2 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ፣ የአንተን እና የናሆም ትምህርት በጉጉት ነው ምጠብቀው ምከታተለው እድሜህን ያርዝምልኝ

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  2 роки тому

      አሜን🙏🙏🙏እኔም በጣም አመሠግናለሁ

  • @dnmelesebaykedagn3027
    @dnmelesebaykedagn3027 Рік тому

    Enamesegnalen be ewnet kalehiwet yasemslin ❤❤❤

  • @mulugetamersha7617
    @mulugetamersha7617 6 місяців тому

    እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ስላምክ ይድረስን አሜን። እንኳንስላምመጣክ

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  2 роки тому +1

      አመሠግናለሁ እንኳን ደህና ቆየሽኝ እህቴ

  • @yeabesirayitagesu2605
    @yeabesirayitagesu2605 Рік тому

    Ewenet fetari tegewen yabezaleh

  • @natnaeltube3035
    @natnaeltube3035 2 роки тому +1

    በርታ ወንድሜ

  • @dawitdawit3682
    @dawitdawit3682 10 місяців тому

    በስልካችን ለምንቃኝ G3 G4 የሚል አለው እንዴት ነው መንቃኘው

  • @mhiretabimhiretabi8178
    @mhiretabimhiretabi8178 2 роки тому

    Enamesegnalen 4 tate aschegeregi mn ladrgew

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  2 роки тому

      እዚህ ቻናል ላይ የጣት ማፍታቻ ዘዴዎች የሚል ቪዲዮ አለ እሱን በደምብ እየው

  • @samentube5743
    @samentube5743 2 роки тому

    Egziabher yibarkh wondme

  • @degagotube
    @degagotube 2 роки тому +1

    የክራር ማጣፈጫ ወይም ውበት የሚሆኑትን ቀስ እያደረግህ አሳየን

  • @Msesow
    @Msesow 4 місяці тому

    የመጨረሻው ድርብ እስቲ በቁጥር ንገረኝ

  • @HelenHelen-y3c
    @HelenHelen-y3c 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @E_Y_O_R_S_A_L_E_M
    @E_Y_O_R_S_A_L_E_M 2 роки тому

    በጣም ደስ ይላል ወንድሜ እግዚአብሔር እንዳግዘኝ ዘንድ በፀሎትህ ሃስበኝ እኔም ልሞክር ነኝ።

  • @andargemetekiya1997
    @andargemetekiya1997 2 роки тому +1

    Aréf nawu berta

  • @kade3265
    @kade3265 2 роки тому +3

    እንኳን ለእመቤታችን ለአለም መዳን ምክናት ለሆነች ለፈጣሪአችን ለእየሱስ ክርስቶስ እናት ለነሐሴ 21 ቀን ወርሀዊ በዓል በሰለም አደረሰህ🙏🙏🙏።
    ሰላም ወንድማችን ፍቄ ክራር አምላካችንን የምናመሰግንበትን የመዝሙር መሳሪያ ተምረን አውቀን እንደ ልቤ ያገኘሁት ብሎ ፈጣሪያችን አንደበቱን የባረከለት መዝሙረኛው ዳዊት እንደሚደረድርለት እኛም እንደየችሎታችን ለአምላክ ምስጋና እንድናቀርብ በእጅጉ እያገዝከን ነውና መድሐኒአለም ከጤንነት ጋራ ረጅም አገልግሎት ይስጥህ🙏🙏🙏
    የኔ ጥያቄ ክራር በፒያኖ ወይም በሌላ አጋዥ app ች ሲቀኝ ቁጥሮች አብረው ይመጣሉ ይታያሉ ለምሳሌ A,1,2,3,4_5 በየትኛው ነው መቃኘት ያለበት?
    ለምሳሌ ትዝታን ስንቃኝ ፦
    G A B D E G
    1 1 1 1 1 1
    2 2 2 2 2 2
    3 3 3 3 3 3
    4 4 4 4 4 4
    5 5 5 5 5 5
    እንደዚህ ይቀጥለል
    አመሰግናለሁ

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  2 роки тому

      እሺ ወንድሜ/እህቴ አመሠግናለሁ🙏ጥያቄው የሁሉም ስለሆነ በቪዲዮ ይዤ ቀርባለሁ

  • @BaharuKebede-bk7pk
    @BaharuKebede-bk7pk 7 місяців тому

    Fike timirt jemiralew Fike end agizenyi feligalew

  • @Dawitfri
    @Dawitfri Рік тому

    Barnoni ke nati tolee ebifamii

  • @starsematube3504
    @starsematube3504 2 роки тому

    በርታልን

  • @dawittasisa7336
    @dawittasisa7336 2 роки тому +1

    Fike👌

  • @EsubalewMelkamu
    @EsubalewMelkamu 5 місяців тому

    ኧረ ስልክህን

  • @meronterefe2363
    @meronterefe2363 2 роки тому +1

    ግልብጥ እየቃኘው ስሄድ ክር እንዳይወጠርብኝ ምን ላርግ ተቸገርኩ በጣም

  • @YonasBesaren
    @YonasBesaren 6 місяців тому

    ሀይ ለአልግሎት የትኛው የኦክታቭ አይነት ይሻላል

  • @yeabsramogos9474
    @yeabsramogos9474 Рік тому

    ባዛኚቷእዳታልፈኚ ክራርየትነውየሚገዛው

  • @adisyoutubenewyoutube5860
    @adisyoutubenewyoutube5860 5 місяців тому

    ስልክህን ፃፍልኝ

  • @user-vi5ec
    @user-vi5ec Рік тому +1

    ውንድሜ በዙም ታስተምራልህ?

  • @Redietbatire
    @Redietbatire 7 місяців тому

    fik ስልከ ቁጡሩን ላኪ

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Місяць тому

    ወንድሜ የኔ ክራር ድምፁ ተቀይሮብኛል ቅኝት ይረግፋል ወይስ አይረግፍም😥

  • @sagaleekirar6883
    @sagaleekirar6883 2 роки тому +1

    Indet new mini dedrew

    • @degagotube
      @degagotube 2 роки тому

      ስልክህን ላክልኝ

  • @michaeltademu3066
    @michaeltademu3066 2 роки тому

    Be zoom atastemrm?

  • @sagaleekirar6883
    @sagaleekirar6883 2 роки тому +1

    Dirdaroo sa ???

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  2 роки тому +1

      ማለት ወንድሜ አልገባኝም ትንሽ አብራራልኝ።

    • @degagotube
      @degagotube 2 роки тому

      ድርቡ

  • @sswsit
    @sswsit Рік тому

    ወንድሜ ፍቄ ስልክ ቁጥርህ እባክህ

  • @Hailethebegenatube3823
    @Hailethebegenatube3823 2 роки тому

    በአካል አግኚቸህ ብታስተምረኝ ምን ያህል ደስተኛ ነበርኩ