ባቲ ሜጀር እና ማይነር ቅኝትን እንዴት በቀላሉ እንቃኛለን??

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 31

  • @natinaelwolde781
    @natinaelwolde781 3 місяці тому +7

    kalehiwet yasemalin
    great job

  • @YordanosYordi-q5y
    @YordanosYordi-q5y 3 місяці тому +6

    ቃለ ሂወት የሰማልን ወንድሜ በጣም ጥሩ ትምህርት ቁጥር በራእሴ ማምጣት እንዴት ይቻላል

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  3 місяці тому

      @@YordanosYordi-q5y ይቅርታ ጥያቄሽ አልገባኝም እህቴ? የምን ቁጥር? በደንብ ግልጽ አድርጊው።

    • @BirrrFinancialContents
      @BirrrFinancialContents 2 місяці тому

      ጣትን በሚያለማምዱበት ጊዜ ክሮችን ከ 1 - 5 ቁጥር ሰጥተው ስለሆነ የሚመለማመዱት ያን ለማለት ፈልጋ ይመስለኛል ።

  • @eyobgegziabher3969
    @eyobgegziabher3969 2 місяці тому +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በርታልን❤

  • @AsferewuAshenafi
    @AsferewuAshenafi 3 місяці тому +7

    Are wondme 3 amate naw kajamarku alchalkum bamaryam 😭😭😭😭

  • @Gelawdewes
    @Gelawdewes 3 місяці тому +1

    እማምላክን ልዩ ነህ በቤቱ ያጽናህ !!!

  • @destawabate6435
    @destawabate6435 2 місяці тому +1

    Amin Amin Amin 🙏

  • @mesiilove-vj8sb
    @mesiilove-vj8sb 3 місяці тому +2

    ያለና የሚኖር አንተ ነህ እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @techawatch
    @techawatch 25 днів тому +1

    ሀሪፍ ነው ወንድማችን እናመሰግናለን።እስካሁን በዮቱብ ካየኋቸው መምህራን ይሄ ቻናል በደንብ ከእውቀት ጋራ የተሰራ ነው መማር የምትፈልጉ ተጠቀሙበት።

  • @henokshibabaw2675
    @henokshibabaw2675 2 місяці тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @zelalembirhanu499
    @zelalembirhanu499 3 місяці тому +2

    👏👏👏👏👏👏

  • @filmonyohannes1825
    @filmonyohannes1825 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤

  • @BeletMan-b1o
    @BeletMan-b1o Місяць тому +1

    ሠላም

  • @KirubelKebede-t8v
    @KirubelKebede-t8v 3 місяці тому +1

    Bati lidiyan በዚህ ነበር የማቀው የአንተ ተለየብኝ ይሔኛው ምንድነው ታዲያ ሞክረው እስኪ ወንድሜ
    C E F# G B ነበር

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  3 місяці тому +1

      ተመሳሳይ ነው ወንድሜ ሦስተኛው ድምጽ ብቻ ነው የግማሽ ድምጽ ልዩነቱ እስኪ አንተም ሁለቱንም በደንብ ስማቸው።
      ባቲ ሜጀር እና ባቲ ሊድያን ተመሳሳይ ናቸው
      ከባቲ ማይነር የሚለዩት በ ሦስት ድምፆች ሳይሆን በሁለት ድምፆች ብቻ ነው ሁለተኛ እና አምስተኛ ድምፆች በግማሽ ይጨምራሉ።
      ቼክ አድርግ እና ችግር ካለ እታረማለሁ ወንድሜ።

    • @KirubelKebede-t8v
      @KirubelKebede-t8v 3 місяці тому +1

      @girmabirhanukirarandbegena1339 ልክነህ ወንድሜ ግን ዜማ ለሚያቅ ሰው ጆሮ ላይ ያስታውቃል ልዩነቱ

  • @Betelt
    @Betelt 2 місяці тому

    የአስተምህሮ ስልትህ ላንተ እና ለተወሰኑ ተከታታዮችህ መልካም ሊሆን ይችላል ነገር ግን ከእኔ በላይ የተሻለ የአስተምህሮ መንገድ የለም ማለት ትንሽ አይከብድም?

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  2 місяці тому

      ​@@Beteltወንድሜ በመጀመሪያ ከኔ የተሻለ የአስተምህሮ መንገድ የለም የሚል ቃል አልወጣኝም አንድምታው እንደዚያ ለማለት ከመሰለህ ይቅርታ?
      ነገር ግን እኔ ለማለት የፈለኩትን ከታች በኮሜንት ለማስቀመጥ ሞክሪያለሁ።

    • @Betelt
      @Betelt 2 місяці тому

      @@girmabirhanukirarandbegena1339 እሺ

  • @Betelt
    @Betelt 2 місяці тому

    Fb is a white key on the piano.
    Another name for Fb is E, which has the same note pitch / sound, which means that the two note names are enharmonic to each other.
    It is called flat because it is 1 half-tone(s) / semitone(s) down from the white note after which is is named - note F.

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  2 місяці тому

      @@Betelt Alright, first, if there is an issue, let’s focus on the feedbacks regarding the scale rather than the significance of the opinions.

    • @girmabirhanukirarandbegena1339
      @girmabirhanukirarandbegena1339  2 місяці тому

      ወንድሜ ስለ Nota (ኖታ) ስያሜያቸው ሳይሆን ችግር ካለበት ስለ ቅኝቱ ሃሳብ ብትሰጠን የበለጠ እንማማርበት ነበር።

  • @loveisone4240
    @loveisone4240 Місяць тому +1

    ❤❤❤