Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ባንተ ኮርስ በጣም ነው የተለወጥኩት ቀጥልበት ወንድማችን
አመሰግናለሁ
Best video keep it up
Tankese with holding tax afeter VAt new weyese before VAT yemeneserawe ?
Credit sales sensera withholding enasegebaln
ሃኒ ለመማር ጥሩ አመራጭ ይዘህልን ስለመጣህ እናመሰግናለን ተመችቶናል ግን ኦዲትን እና ኢንተርሚዴት አካውንቲንንግ ብትሰራል
ok thank You
Thank you🙏
Keep it up bro.
Thank you
betam tiru new gin andand special gizi siyagatim bahilawi leqema gizi ,fiyel ,bere ena leloch ke arso ader singeza endet new yiminqortew?
ደረሰኝ ለማይገኝላቸው ግዥዎች በተመለከተ ከገቢዎች ፍቃድ በመውሰድ የምታሳትሙት Purchase voucher የሚባል ደረሰኝ አለ እሱን መጠቀም ይቻላል ።ሆኖም ግን ይህን ስትጠቀም ተያያዥ ወይንም ደጋፊ ሰነዶቹን አብሮ መያዝ ጠቃሚ ነው ለምሳሌ የበሬ ግዥ ከሆነ የገበሬውን መታወቂያ ኮፒ
Temretu Arif nw gn editing menshe bro
Hi hani arif nw gn video and audio terat yalewem enda bafiteh betastamer arif yemaselayal
Thank you ፍሬ በቀጣይ ቪድዬ ይስተካከላል።
የ2 0/0ዊዝ ሆልዲንግ ግልጽ አሠራር ብተሳዩኝ።
አዋጅና መመሪያዎች በቴሌግራም ሼር ብታረገን
Withhold 2% yedersegn aynetun betasyen mekgnatum bizu ayint dersegn silal
የግዢ ሲሆን ከገዢ ነው ወይስ ከሻጭ ነው የሚቆረጠው አጭር ማብራሪያ ብሰጠኝ
ሁልጊዜም ከፋይ(ገዢ) ነው ከተጠየቀው ዋጋ ላይ Withholding ቀንሶ የሚያስቀረው። ስለዚህ የሚቆረጠው ከሻጭ ነው። ሻጩ ራሱም መጀመሪያ እቃውን ሲገዛ Withholding ይቆርጣል። ስለዚህ በአመቱ መጨርሻ ላይ አመቱን ሙሉ ሲገዛ የቆረጠውን እና ሲሸጥ የተቆረጠበትን አወራርዶ እሱ ሲገዛ የቆረጠው ከበለጠ ልዩነቱን ለመንግስት ይከፍላል። ሲሸጥ የተቆረጠበት ከበለጠ ደግሞ ልዩነቱ ግብሩ ላይ ተቀናሽ ይሆንለታል። ጥያቄህ ተመልሷል ብዬ አምናለሁ።
ተንቀሳቃሽ ንብረት ለያዘ ትራፊክ የሚከፈል አበል ታክስ ይከፈልበታል? ውል ካለውስ የሚከፈል ከሆነ ምንያህል ፐርሰንት እንደሆነ ብታብራራልኝ
ጥያቄህ ግልጽ አልሆነልኝም ብታብራራው
is insurance contribution and excess payment withhold able?
yes if it is more than 3000 birr
ከመቶ ሺህ ብር በላይ የሆነ እቃ ገዝተን ነበር ነሃሴ ላይ ዊዝሆልድ አልቆረጥኩላቸውም ደረሰኙ ቆይቶ ነው የደረሰኝ መስከረም ላይ ማለት ነው እና ዊዝሆልድ ባለመቁረጤ ተጠያቂ ያረገኛል ?አሁን ቫት ሳሳውቅ ይጠይቁኛል እንዴ?ካሁን በኋላ መቁረጥ እችላለው?
እቃ በብድር ካልሆነ በቀር ልክ ክፍያ ሲከፈል ደረሰኝ አብሮ በቀኑ መቅረብ መቻል አለበት እንደትክክለኛው አሰራር።ገንዘቡን ስትከፍል የዊዝሆልዲንግ መጠን ቀሪ በማድረግ ነሀሴ ላይ ከፍላሃቸዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ።አለዚያ ሁለት ጉዳት ልትጎዳ ነው አንደኛ ገንዘቡን ቀሪ አድርገህ ቀሪ ባላደረክበት ቀሪ እንዳረክ ተደርጎ እንድትከፍል መደረግህ እና ደረሰኙ ላይ የግዥ ቀን ነሀሴ የሚል ከሆነ ነሀሴ ላይ የተሰበሰበ Withholding tax ቀጥሎ ባለው ወር ማለትም መስከረም ሪፖርቱ መቅረብ ቢኖርበትም የዚህ ግዥ አብሮ ባለመቅረቡ በዘገየበት ትቀጣለህ።ይህ አጠቃላይ የህጉ አሰራር ነው ።አንተን ግን የምመክርህ ገቢዎች ኦዲት ሲያደርጉ በጠቅላላ የግዥ መጠን ከWHT ጋር በማነጻጸር በልዩነቱ ብቻ ስለሚጠይቁ አትጨናነቅ ።በዚህ ደረሰኙ ላይ ጥቅምት የተቆረጠ ከሌለ ቀኑን በመስከረም በማድረግ ቁረጥና በጥቅምት ሪፖርት ላይ አሳውቀው።ደረሰኙ ላይ የጥቅምት ተፅፎ ከሆነ ቀኑን ከምትዘበራርቀው በጥቅምት ቁረጥና በህዳር ላይ የጥቅምትን ስታሳውቅ ታሳውቃለህ።
ድምዕ በደንብ አይስማም ድምፅ ይጨመር
ከቨሩ አሰራር ይላል አንተ ወሬውን አወራኸው እንጂ አሰራር አላሳየህም። ወሬውና ማብራሪያው አለአሰራር ምን ያደርጋል??
❤❤
ሳይሰራ እዳ አለብህ የሜሉት ነገርስ
በሂሳብ መዝገብ ካልሆነ ግብርህን ምታሳውቀው ስራ ሰራህም አልሰራህም በግምት መሰረት ግብር ትጠየቃለህ
ድምፅ ይጨመር
Thank you Kbrom በቀጣይ ቪድዬ ይስተካከላል።
2% ሲቀነስ ከ10000 በላይ ሲሆን ቨትን ጨምሮ ነው
On service exam ple hotel
Befor VAT 3500 *2
ድምዕ በደንብ አይስማም
Thank you Nrbila በቀጣይ ቪድዬ ይስተካከላል።
setasera atften endeeeeeeeeeeeee
30% ምሳሌ ብሰጠን
ለምሳሌ አውራጅ እና ጫኞች እቃ ብታስወርድ እና ከ3000 በላይ ቢሆን
ምሳሌዎችን ብታስቀምጥ ጥሩ ነበር
ባንተ ኮርስ በጣም ነው የተለወጥኩት ቀጥልበት ወንድማችን
አመሰግናለሁ
Best video keep it up
Tankese with holding tax afeter VAt new weyese before VAT yemeneserawe ?
Credit sales sensera withholding enasegebaln
ሃኒ ለመማር ጥሩ አመራጭ ይዘህልን ስለመጣህ እናመሰግናለን ተመችቶናል ግን ኦዲትን እና ኢንተርሚዴት አካውንቲንንግ ብትሰራል
ok thank You
Thank you🙏
Keep it up bro.
Thank you
betam tiru new gin andand special gizi siyagatim bahilawi leqema gizi ,fiyel ,bere ena leloch ke arso ader singeza endet new yiminqortew?
ደረሰኝ ለማይገኝላቸው ግዥዎች በተመለከተ ከገቢዎች ፍቃድ በመውሰድ የምታሳትሙት Purchase voucher የሚባል ደረሰኝ አለ እሱን መጠቀም ይቻላል ።ሆኖም ግን ይህን ስትጠቀም ተያያዥ ወይንም ደጋፊ ሰነዶቹን አብሮ መያዝ ጠቃሚ ነው ለምሳሌ የበሬ ግዥ ከሆነ የገበሬውን መታወቂያ ኮፒ
Temretu Arif nw gn editing menshe bro
Hi hani arif nw gn video and audio terat yalewem enda bafiteh betastamer arif yemaselayal
Thank you ፍሬ በቀጣይ ቪድዬ ይስተካከላል።
የ2 0/0ዊዝ ሆልዲንግ ግልጽ አሠራር ብተሳዩኝ።
አዋጅና መመሪያዎች በቴሌግራም ሼር ብታረገን
Withhold 2% yedersegn aynetun betasyen mekgnatum bizu ayint dersegn silal
የግዢ ሲሆን ከገዢ ነው ወይስ ከሻጭ ነው የሚቆረጠው አጭር ማብራሪያ ብሰጠኝ
ሁልጊዜም ከፋይ(ገዢ) ነው ከተጠየቀው ዋጋ ላይ Withholding ቀንሶ የሚያስቀረው። ስለዚህ የሚቆረጠው ከሻጭ ነው። ሻጩ ራሱም መጀመሪያ እቃውን ሲገዛ Withholding ይቆርጣል። ስለዚህ በአመቱ መጨርሻ ላይ አመቱን ሙሉ ሲገዛ የቆረጠውን እና ሲሸጥ የተቆረጠበትን አወራርዶ እሱ ሲገዛ የቆረጠው ከበለጠ ልዩነቱን ለመንግስት ይከፍላል። ሲሸጥ የተቆረጠበት ከበለጠ ደግሞ ልዩነቱ ግብሩ ላይ ተቀናሽ ይሆንለታል። ጥያቄህ ተመልሷል ብዬ አምናለሁ።
ተንቀሳቃሽ ንብረት ለያዘ ትራፊክ የሚከፈል አበል ታክስ ይከፈልበታል? ውል ካለውስ የሚከፈል ከሆነ ምንያህል ፐርሰንት እንደሆነ ብታብራራልኝ
ጥያቄህ ግልጽ አልሆነልኝም ብታብራራው
is insurance contribution and excess payment withhold able?
yes if it is more than 3000 birr
ከመቶ ሺህ ብር በላይ የሆነ እቃ ገዝተን ነበር ነሃሴ ላይ ዊዝሆልድ አልቆረጥኩላቸውም ደረሰኙ ቆይቶ ነው የደረሰኝ መስከረም ላይ ማለት ነው እና ዊዝሆልድ ባለመቁረጤ ተጠያቂ ያረገኛል ?አሁን ቫት ሳሳውቅ ይጠይቁኛል እንዴ?ካሁን በኋላ መቁረጥ እችላለው?
እቃ በብድር ካልሆነ በቀር ልክ ክፍያ ሲከፈል ደረሰኝ አብሮ በቀኑ መቅረብ መቻል አለበት እንደትክክለኛው አሰራር።
ገንዘቡን ስትከፍል የዊዝሆልዲንግ መጠን ቀሪ በማድረግ ነሀሴ ላይ ከፍላሃቸዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ።አለዚያ ሁለት ጉዳት ልትጎዳ ነው አንደኛ ገንዘቡን ቀሪ አድርገህ ቀሪ ባላደረክበት ቀሪ እንዳረክ ተደርጎ እንድትከፍል መደረግህ እና ደረሰኙ ላይ የግዥ ቀን ነሀሴ የሚል ከሆነ ነሀሴ ላይ የተሰበሰበ Withholding tax ቀጥሎ ባለው ወር ማለትም መስከረም ሪፖርቱ መቅረብ ቢኖርበትም የዚህ ግዥ አብሮ ባለመቅረቡ በዘገየበት ትቀጣለህ።
ይህ አጠቃላይ የህጉ አሰራር ነው ።አንተን ግን የምመክርህ ገቢዎች ኦዲት ሲያደርጉ በጠቅላላ የግዥ መጠን ከWHT ጋር በማነጻጸር በልዩነቱ ብቻ ስለሚጠይቁ አትጨናነቅ ።በዚህ ደረሰኙ ላይ ጥቅምት የተቆረጠ ከሌለ ቀኑን በመስከረም በማድረግ ቁረጥና በጥቅምት ሪፖርት ላይ አሳውቀው።ደረሰኙ ላይ የጥቅምት ተፅፎ ከሆነ ቀኑን ከምትዘበራርቀው በጥቅምት ቁረጥና በህዳር ላይ የጥቅምትን ስታሳውቅ ታሳውቃለህ።