- 276
- 5 222 552
Hani Tube
United States
Приєднався 18 чер 2017
ምንም ነገር ቢሆን ያወኩትን አንድም ሳላስቀር ለናንተ አሳውቃለሁ። የኑፉግነት መጀመሪያ የሚያውቁትን ለሌች አለማሳወቅ ነው።
በዚህ ቻናል :-
1) የኢትዮጵያ ታክስ ህጎችን |Ethiopia System|
2) አካውንቲንግ (Accounting Courses )
3) Peachtree Accounting tutorial
If you've enjoyed my channel then feel free to buy me a drink to show your support ko-fi.com/hanitube
በዚህ ቻናል :-
1) የኢትዮጵያ ታክስ ህጎችን |Ethiopia System|
2) አካውንቲንግ (Accounting Courses )
3) Peachtree Accounting tutorial
If you've enjoyed my channel then feel free to buy me a drink to show your support ko-fi.com/hanitube
አረንጓዴ ታክስ |አዲስ የተሽከርካሪ ታክስ አዋጅ|
አንድ የተሽከርካሪ ባለንብረት ለመንግስት የመንገድ ፈንድ ፣ አመታዊ የገቢ ግብር ይከፍላል ።አሁን ግን ከዚህ በተጨማሪ ሌላ የታክስ አይነት ወደፊት እንዲከፍል ይገደዳል።የኢትዮጵያ መንግስት በተለያየ ገዜ የግብር አዋጆችን በማሻሻል ከዚህ ቀደም ያልነበሩ የታክስ/ግብር ህጎችን ወይንም አዋጆችን በማውጣት ላይ ይገኛል።በዚህ ቪዲዮ በቀጣይ ይወጣሉ ተብሎከሚጠበቁ የታክስ አዋጆች አንዱ ስለሆነው አረንጓዴ ታክስ (የተሽከርካሪ መዘዋውሪያ ታክስ ) በተመለከተ የሆናል።ከዚህ በፊት መንግስት ያሻሻላቸው እና አዲስ ካወጣቸው የግብር/ታክስ ህጎች ውስጥ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ማሻሻያ አዋጅ፣ ኤክሳይዝ ታክስ ማሻሻያ አዋጅ ፣ የንብረት ታክስ አዋጅ(Property Tax ) አና የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያ እና የግብርና ሥራ ገቢ ግብር አዋጅ ይጠቀሳሉ።
#ethiopia #taxlaw #ታክስ #መኪና #የቤትግብር #የሽከርካሪታክስ #አረንጓዴታክስ አረንጓዴ ታክስ, የተሽከርካሪ ታክስ, አዲስ ታክስ አዋጅ, ኢትዮጵያ ታክስ, የታክስ መረጃ,የአረንጓዴ ገንዘብ, የተሽከርካሪ ገንዘብ, የመንግስት ድርጅት,ኢትዮጵያ የታክስ አዋጅ
ገንዘብ አዋጅ
ይህን ቻናል ለማገዝ ውይም ለማበረታታት የምትፈልጉ Membership አባል በመሆን ከጎናችን መሆናቹን እንድታሳዩን በአክብሮት እየጠየቅን አባል ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መቀላቀል ትችላላቹ።
አባል በመሆን ተጨማሪ ጥቅም ያለው ሲሆን
1- በሚፈልጉት ርእስ ላይ ቪዲዮችን ለአባሉ ብቻ ይለቀቃል
2-ጥያቄዎችን በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ
3-እዚህ ሊሰሙ የማይችሉትን መረጃ ይነገሮታል
4-ሌላም ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ
Join this channel to get access to perks:
ua-cam.com/channels/1JGSZNFWo1VcVEYoIOovrw.htmljoin
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በአማርኛ የአካውንቲንግ ትምህርትና ስለ ኢትዮያ የታክስ አዋጆች ፣ ደንቦች ፣ መመሪያዎችና አሰራሮችን ላለፉት 3 አና ከዛ በላይ አለመታከት ስናስተመር ቆይተናል።
ድርጅታቹን ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ ግለሰቦች እንዲሁም ድርጅቶች በቴሌግራም ቻናላችን በኩል ያናግሩን።
UA-cam Channel- www.youtube.com/@hanitubeaccounting
Facebook- haniaccounting
Telegram channel- t.me/hanitube
website .................. hanitube.com
#ethiopia #taxlaw #ታክስ #መኪና #የቤትግብር #የሽከርካሪታክስ #አረንጓዴታክስ አረንጓዴ ታክስ, የተሽከርካሪ ታክስ, አዲስ ታክስ አዋጅ, ኢትዮጵያ ታክስ, የታክስ መረጃ,የአረንጓዴ ገንዘብ, የተሽከርካሪ ገንዘብ, የመንግስት ድርጅት,ኢትዮጵያ የታክስ አዋጅ
ገንዘብ አዋጅ
ይህን ቻናል ለማገዝ ውይም ለማበረታታት የምትፈልጉ Membership አባል በመሆን ከጎናችን መሆናቹን እንድታሳዩን በአክብሮት እየጠየቅን አባል ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መቀላቀል ትችላላቹ።
አባል በመሆን ተጨማሪ ጥቅም ያለው ሲሆን
1- በሚፈልጉት ርእስ ላይ ቪዲዮችን ለአባሉ ብቻ ይለቀቃል
2-ጥያቄዎችን በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ
3-እዚህ ሊሰሙ የማይችሉትን መረጃ ይነገሮታል
4-ሌላም ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ
Join this channel to get access to perks:
ua-cam.com/channels/1JGSZNFWo1VcVEYoIOovrw.htmljoin
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በአማርኛ የአካውንቲንግ ትምህርትና ስለ ኢትዮያ የታክስ አዋጆች ፣ ደንቦች ፣ መመሪያዎችና አሰራሮችን ላለፉት 3 አና ከዛ በላይ አለመታከት ስናስተመር ቆይተናል።
ድርጅታቹን ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ ግለሰቦች እንዲሁም ድርጅቶች በቴሌግራም ቻናላችን በኩል ያናግሩን።
UA-cam Channel- www.youtube.com/@hanitubeaccounting
Facebook- haniaccounting
Telegram channel- t.me/hanitube
website .................. hanitube.com
Переглядів: 1 959
Відео
የንብረት ታክስ አሰራር | Property Tax Calculation |
Переглядів 104 тис.14 годин тому
የንብረት ታክስ አዋጅ የጸደቀ ሲሆን የዚህ የንበረት ታክስ አሰራር በተመለከተ በዚህ ቪዲዮ ያገኙታል።በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ የቤት እና የቦታ ባለቤት የሆኑ ዜጎች ታክስ እንዲከፍሉ የሚያስገድዳቸው አዋጅ የጸደቀ ሲሆን ይህም አዋጅ የንብረት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1365/2017 በሚል ተደንግጎዋል። ስለ ንብረት ግብር አሰራር ( property tax calculation) በዚህ ቪዲዮ ተብራርቱዋል። #የንብረትታክሰአዋጅ #propertytax #የቤትግብር #ethiopia #tax New Property Tax Proclamation Ethiopia, Ethiopia Property Tax Update Ethiopian Tax Laws 2025, Prope...
የደሞዝ ማሻሻያ በ2017 አዲስ መረጃ| የደሞዝ ጭማሪ| የደሞዝ መረጃ
Переглядів 26 тис.16 годин тому
#የደሞዝግብርማሻሻያ #Salary #ethiopia የዶሞዝ ማሻሻያ በ2017 ሊያደርግ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስተር አስታወቀ፣ የደሞዝ ማስተካከያ እንዲደረግ በጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ ትዛዝ የተሰጣቸው መሆኑን ገልጸዋል። #salary #salaryincrease #የደሞዝማሻሻያ #ethiopia #tax #የደሞዝጭማሪዝርዝር Salary in Ethiopia, Average salary Ethiopia 2025, Ethiopian job market, Salary trends in Ethiopia Cost of living Ethiopia, Salary negotiation tips, Inflation impact on salaries, High-demand jobs ...
ንብረት ታክስ አዋጅ ጸደቀ: የታክስ ሂደት እና አስተያየት| Property Tax in Ethiopia
Переглядів 14 тис.21 годину тому
#ንብረትታክስ #ኢትዮጵያ #የታክስሂደት #ታክስአዋጅ Property Tax in Ethiopia ይህን ቻናል ለማገዝ ውይም ለማበረታታት የምትፈልጉ Membership አባል በመሆን ከጎናችን መሆናቹን እንድታሳዩን በአክብሮት እየጠየቅን አባል ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መቀላቀል ትችላላቹ። አባል በመሆን ተጨማሪ ጥቅም ያለው ሲሆን 1- በሚፈልጉት ርእስ ላይ ቪዲዮችን ለአባሉ ብቻ ይለቀቃል 2-ጥያቄዎችን በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ 3-እዚህ ሊሰሙ የማይችሉትን መረጃ ይነገሮታል 4-ሌላም ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/1JGSZNFWo1VcVEY...
አዲሱ የማኑዋል ደረሰኝ ህትመት ለማሳተም ቅድመ ሁኔታ | በደረሰኝ ህትመት ላይ የሚነሱ 6 ጥያቄዎችና መልሱ
Переглядів 2,5 тис.Місяць тому
አዲሱ የደረሰኝ ህትመት ህግ በተመለከተ ከኢትዬጵያ የግብር ህጓች ፣ አዋጅ ፣ ደንብ ፣መመሪያ አንጻር ተብራርቱዋል።#ethiopia #ግብር #ታክስ #Hanitube #ethiopiatax ይህን ቻናል ለማገዝ ውይም ለማበረታታት የምትፈልጉ Membership አባል በመሆን ከጎናችን መሆናቹን እንድታሳዩን በአክብሮት እየጠየቅን አባል ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መቀላቀል ትችላላቹ። አባል በመሆን ተጨማሪ ጥቅም ያለው ሲሆን 1- በሚፈልጉት ርእስ ላይ ቪዲዮችን ለአባሉ ብቻ ይለቀቃል 2-ጥያቄዎችን በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ 3-እዚህ ሊሰሙ የማይችሉትን መረጃ ይነገሮታል 4-ሌላም ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ Join this channel to...
Ethiopia : ኦዲት የሚደረጉ ነጋዴዎች |ግብር ከፋይ ይህን ማወቅ አለበት|ሒሳብ መዝገብ
Переглядів 1,3 тис.2 місяці тому
መንግስት ግብር ለመሰብሰብ ከሚጠቅምብት መንገዶች አንዱ ግብር ከፋዮችን በደረጃችው በመደልደል እንደ ግብር ከፋይ ደረጃዎች ሁሉኑም ግብር ከፋይ ግብር ያስክፍላል።ደረጃ ሀ እና ለ ግብር ከፋዮች ሒሳብ መዝገብ እንዲያቀርቡ ይገደዳሉ በመሆኑም በግብር ከፋይ የቀረበን ሒሳብ መዝገብ ይርጋ ከመግባቱ በፊት ኦዲት ያደርጋል ነገር ግን አንዳንድ ግብር ከፋዮች በየአመቱ ኦዲት ይደረጋሉ ግን ለምን? በዚህ ቪዲዮ ተብራርቱዋል #ግብር #rentalincometax #news #ethiopia #ታክስ #የቤትግብር #የቤት በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በአማርኛ የአካውንቲንግ ትምህርትና ስለ ኢትዮያ የታክስ አዋጆች ፣ ደንቦች ፣ መመሪያዎችና አሰራሮችን ላለ...
የቤት ኪራይ ገቢ ግብር እና የቤት ኪራይ መጠን
Переглядів 5943 місяці тому
Join this channel to get access to perks: ua-cam.com/channels/1JGSZNFWo1VcVEYoIOovrw.htmljoin በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በአማርኛ የአካውንቲንግ ትምህርትና ስለ ኢትዮያ የታክስ አዋጆች ፣ ደንቦች ፣ መመሪያዎችና አሰራሮችን ላለፉት 3 አና ከዛ በላይ አለመታከት ስናስተመር ቆይተናል። ድርጅታቹን ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ ግለሰቦች እንዲሁም ድርጅቶች በቴሌግራም ቻናላችን በኩል ያናግሩን። Facebook- haniaccounting Telegram channel- t.me/hanitube
የዕቃዎችን ዋጋ ከቀነሰ...
Переглядів 7815 місяців тому
አዲስ አሰራር ገንዘብ ሚኒስተር ፋቀደ።ዶላር ያለው ሰው ባንክ ሳያስፈቅድ በፍራንኮ ቫሉታ ዕቃዎችን ማስመጣት ይችላል። Import and Export #ethiopia #የምንዛሬ ይህን ቻናል ለማገዝ ውይም ለማበረታታት የምትፈልጉ Membership አባል በመሆን ከጎናችን መሆናቹን እንድታሳዩን በአክብሮት እየጠየቅን አባል ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መቀላቀል ትችላላቹ። አባል በመሆን ተጨማሪ ጥቅም ያለው ሲሆን 1- በሚፈልጉት ርእስ ላይ ቪዲዮችን ለአባሉ ብቻ ይለቀቃል 2-ጥያቄዎችን በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ 3-እዚህ ሊሰሙ የማይችሉትን መረጃ ይነገሮታል 4-ሌላም ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ Join this channel to get a...
የቤት ኪራይ ግብር ጭማሪ እንድትከፍሉ የሚያደርገው አዋጅ,Rental Income Tax,
Переглядів 4,4 тис.5 місяців тому
የቤት ኪራይ ግብር አሰራር ላይ የቤት ኪራይ ከተከራየበት በላይ የቤት ኪራይ አከራይታቹዋል በሚል የኪራይ ገቢ ግብር ጭማሪ እንዲመጣ የሚያደርገው አዋጅ,Rental Income Tax #የቤት #rentalincometax #ethiopia
የምንዛሬ ተመን,የጉምሩክ ቀረጥ ትመና በዕለታዊ ዶላር ዋጋ ወይስ በቀድሞ የዶላር ምንዛሬ,የጉምሩክ የዋጋ,የውጭ ሀገር ገንዘብ ምንዛሬ,ጥቁር ገበያ
Переглядів 1 тис.5 місяців тому
የውጭ ምንዛሬ ተመን,የውጭ ምንዛሬ ዋጋ,የጉምሩክ የምንዛሬ ዋጋ,የምንዛሬ መረጃ፣,የምንዛሬ መረጃ,ብሔራዊ ባንክ,ዶላር,የዶላር ዋጋ,ኢትዮጵያ,የኢትዮጵያ መንግስት ውሳኔ,ethiopia,Ethiopia,Ethiopia update,seyfu on ebs,የዕለቱ የምንዛሬ ዋጋ,hani tube,hani tube accounting,custome,Ethiopia custome Authority፣የውጭ ሀገር ገንዘብ ምንዛሬ በዶላር ዋጋ አጠቃቀም ላይ የተሰጠ ማብራሪያ ||ጉምሩክ ውሳኔውን አሳወቀ|| ብሔራዊ ባንክ ዶላር ($) ለባንኮች በጨረታ ሊያከፋፍል ነውነገ ከ 9 ሰአት በውኃላ ለውጦች ይኖራሉ!!እንዴት ? #ጥቁርገበያ #የምንዛሬ #ዶላር #የቤት #ha...
የውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ለውጥ ለነጋዴ ያለው ፋይዳ እና ከግብር አንጻር ለውጡ
Переглядів 1,1 тис.5 місяців тому
አዲሱ ገበያ ላይ የተመሰረተ የውጭ ምንዛሬ አሰራር የተደረገ ሲሆን ከዚህ በሓላ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የዶላር ዋጋ ተመን የማያስቀምጥ ሲሆን የውጭ ምንዛሬ ተመን ዋጋ የሚወሰነው ገበያን መሰረት ያደረገ ይሆናል።በመሆኑም ይህ ለውጥ ለነጋዴው ማህበረሰብ ያለውን ፋይዳ ከግብር አንጻር እና ጥንቃቄ ሊደረግባቸው የሚገቡ ጉዳዮች በዚህ ቪዲዮ ይዳሰሳል። What is Floating Exchange Rate? ብሔራዊ ባንክ,#የውጭምንዛሬ #ethiopia #ዶላር የውጭ ምንዛሬ ለውጥ፣,የውጭ ምንዛሬ አስተዳደር፣,በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጭ ምንዛሬ፣,የዶላር ምንዛሬ፣,አዲሱ የውጭ ምንዛሬ፣,floating exchange rate ethiopia ...
የቤት ኪራይ ገቢ ግብር አሰራር ,Rental Income Tax Calculation,የቤት ግብር|Property Tax|
Переглядів 50 тис.5 місяців тому
በዚህ ቪዲዮ የቤት ኪራይ ገቢ ግብር ምንነት ፣ የቤት ኪራይ ግብር አሰራር ፣ የቤት ኪራይ ግብር የክፍያ ግዜ እና የተለያዩ በቤት ግብር ላይ የሚነሱ ጥያቄዎችን ከዚህ ቀጥሎ ባለው ደቂቃዎች ውስጥ መመልከት ትችላላቹ 0:19 መግቢያ 1:28 የቤት ኪራይ ገቢ ግብር ማለት ምን ማለት ነው? 2:44 የቤት ኪራይ ገቢ ግብር ተከራይ እንዲከፍል ገቢ መስሪያ ቤቱ ሊያስገድደው ይችላል? 4:35 የቤት ኪራይ ገቢ ግብር መች ይከፈላል? 6:07 የቤት ኪራይ ገቢ ግብር አሰራር|Rental Income Tax Calculation| 13:20 የቤት ኪራይ ገቢ ግብር የሚከፍል የቤት ግብር መክፈል ይገደዳል? #ethiopia #የቤት #rentalincom...
የቤት ኪራይ ግብር |Rental Income Tax |የደረጃ ሐ ግብር ከፋዮች የግብር ጭማሪ ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ || አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ ||
Переглядів 21 тис.5 місяців тому
የቤት ኪራይ ግብር |Rental Income Tax |የደረጃ ሐ ግብር ከፋዮች የግብር ጭማሪ ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ || አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ ||
አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ማብራሪያ- ክፍል 1
Переглядів 14 тис.6 місяців тому
አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ማብራሪያ- ክፍል 1
መንግስት የግብር ህጎችን መተግበር ጀመረ |ይህን ካላወቃቹ ግብሩ ከፍተኛ ነው|Ethiopia Tax|
Переглядів 4 тис.6 місяців тому
መንግስት የግብር ህጎችን መተግበር ጀመረ |ይህን ካላወቃቹ ግብሩ ከፍተኛ ነው|Ethiopia Tax|
አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ ረቂቅ አዋጅ በ Online ላይ የሚፈጸሙ ግብይቶችን ታክሱ ...
Переглядів 1,6 тис.8 місяців тому
አዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ ረቂቅ አዋጅ በ Online ላይ የሚፈጸሙ ግብይቶችን ታክሱ ...
አዲሱ የቤት ግብር ቅሬታ ያላቸው ግብር ከፋዮች ፊርማ አሰባሰቡ||የጣራና ግድግዳ ግብር||አዲሱ የከራይ ግብር
Переглядів 2 тис.9 місяців тому
አዲሱ የቤት ግብር ቅሬታ ያላቸው ግብር ከፋዮች ፊርማ አሰባሰቡ||የጣራና ግድግዳ ግብር||አዲሱ የከራይ ግብር
የቤት ግብር አሰራር|የአከራይ ተከራይ ህግ |Addis Ababa House Information
Переглядів 4,8 тис.9 місяців тому
የቤት ግብር አሰራር|የአከራይ ተከራይ ህግ |Addis Ababa House Information
የቤት ሽያጭ የስም ዝውውር ክፍያ ዝርዝር አሰራር ማብራሪያ |property tax Addis Ababa house information|የአሹራ ክፍያ|አዲስ መመሪያ
Переглядів 85 тис.9 місяців тому
የቤት ሽያጭ የስም ዝውውር ክፍያ ዝርዝር አሰራር ማብራሪያ |property tax Addis Ababa house information|የአሹራ ክፍያ|አዲስ መመሪያ
ሌባ ነጋዴዎች ሊታደኑ ነው |ብሔራዊ መረብ ደህንነት መስሪያቤት ከገቢዎች ምኒስትር |Ethiopia trade |ethiopia tax system
Переглядів 9199 місяців тому
ሌባ ነጋዴዎች ሊታደኑ ነው |ብሔራዊ መረብ ደህንነት መስሪያቤት ከገቢዎች ምኒስትር |Ethiopia trade |ethiopia tax system
አዲስ ውሳኔ ተወሰነ ቤቱን አስረክቡ ተባለ |የቤት ግብር property tax|
Переглядів 74 тис.9 місяців тому
አዲስ ውሳኔ ተወሰነ ቤቱን አስረክቡ ተባለ |የቤት ግብር property tax|
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሃሳባቹ በቀጣይ በፖሊሲ ተደግፎ ይተገበራል|የኮንዶምንየም ግንባታው ለመንግስት ሰራተኛ ፣ ዝቅተኛ ገቢ ላለውና ለስደተኖች ነው
Переглядів 1 тис.9 місяців тому
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሃሳባቹ በቀጣይ በፖሊሲ ተደግፎ ይተገበራል|የኮንዶምንየም ግንባታው ለመንግስት ሰራተኛ ፣ ዝቅተኛ ገቢ ላለውና ለስደተኖች ነው
ባንክ አካውንት የሌላቹ ተጠንቀቁ |Ethiopia Bank |Ethiopia Tax
Переглядів 1,1 тис.10 місяців тому
ባንክ አካውንት የሌላቹ ተጠንቀቁ |Ethiopia Bank |Ethiopia Tax
ከአገር ለሚወጣና ወደ ሀገር ውስጥ ለሚገባ ዕቃዎች በተመለከተ መምሪያው ምን ይላል ?
Переглядів 1,1 тис.Рік тому
ከአገር ለሚወጣና ወደ ሀገር ውስጥ ለሚገባ ዕቃዎች በተመለከተ መምሪያው ምን ይላል ?
የዕቃ ዋጋ አሰራር,Cost Build Up,Import Cost Calculation,Cost Sheet,Import Business
Переглядів 35 тис.Рік тому
የዕቃ ዋጋ አሰራር,Cost Build Up,Import Cost Calculation,Cost Sheet,Import Business
የኪራይ ገቢ ግብር |Rental Income Tax | Addis Ababa House Information
Переглядів 82 тис.Рік тому
የኪራይ ገቢ ግብር |Rental Income Tax | Addis Ababa House Information
የቤት ሽያጭ ላይ የሚከፈል ግብር | Capita gain tax in Ethiopia |capital gains tax |የካፒታል ሀብቶችን በማስተላለፍ የሚከፈል ግብር
Переглядів 18 тис.Рік тому
የቤት ሽያጭ ላይ የሚከፈል ግብር | Capita gain tax in Ethiopia |capital gains tax |የካፒታል ሀብቶችን በማስተላለፍ የሚከፈል ግብር
ተጠንቀቁ ገቢዎች እነዚህን ሰነዶች አልቀበልም እያለ ነው ፣ ለጠበቆች መልካም ዜና |Ethiopia Addis Ababa | Ethiopia taxation
Переглядів 2,7 тис.Рік тому
ተጠንቀቁ ገቢዎች እነዚህን ሰነዶች አልቀበልም እያለ ነው ፣ ለጠበቆች መልካም ዜና |Ethiopia Addis Ababa | Ethiopia taxation
የቤት ግብር ፣ የባንክ አካውንት ውዝግብ ፣ ዶላር በብላክ መመንዘር አደጋው እና ለራይድ እና ፈረስ ታክሲ አዲስ መረጃ Ethiopia Addis Ababa
Переглядів 21 тис.Рік тому
የቤት ግብር ፣ የባንክ አካውንት ውዝግብ ፣ ዶላር በብላክ መመንዘር አደጋው እና ለራይድ እና ፈረስ ታክሲ አዲስ መረጃ Ethiopia Addis Ababa
አብይ አህመድ ሀገር ማስተዳደር አልቻለም። ስለዚህ የብልግና መንግስት እንዲወርድ ሁላችንም ግፊት እናድርግ።
መሬት የመንግስት ንብረት ስለሆነ ማንም ሰው መሬት ግብር መክፈል የለበትም። ለዚህ ነው መሬት የግል ንብረት መሆን አለበት የምንለው።
እቁብ የደረሰን መሆኑን ለማስረዳትም እቁብም ሰብሳቢዉም ህጋዊ እቁብ የመሠብሰብ የንግድ ፈቃድ ያለው መሆን አለበት።
thanks
YIKETL
2017 ከሐምሌ ወይ ስ አሁን ከየካቲት ነው
ህዝቡን የወከሉት ተከራክረዋል ሌሎቹ የመንግስት ደጋፊዎች ግን ህዝቡ ይዘረፍ ብሎ ወስነውብናል።
እባክህ ስልክህን እንዴት ማግኘት እችላለሁ ብዙ ጥያቄ ስላለኝ ነው
አማራ ክልል ቦጅቧጃና አድር ባይ ስለሚበዛው ጌቶቹን ለማስደሰት የኦሮሞ መንግስት ከተመነው እጥፍ ጨመሬ አስከፍላለሁ ብቻ አንተ የጦር መሳሪያ ሽፋን ስጠኝ እንደሚል አልጠራጠርም
የምዘዋወር ነገር የለም ሌቦች ክፎዎች ለማን
😢
ከአራተኛው አመት በኋላስ?
የአንድ ሐገር መሪ እንዴት አድርጌ የሐገር ውስጥ የግብርና ምርቴን አሣድጋለው? የዜጎቼን የኑሮ ሑኔታ አሻሽላለው ብሎ ያቅዳል እንጂ!!....እንዴት አድርጌ ሕዝቤን ከአቅሙ በላይ ታክስ በማሥከፈል አማርሬ ሐገሩን እንዲጠላ እና እንዲሠደድ አደርገዋለው ብሎ ያቅዳል?...
አራተኛ አመት ያልከው ድምር ነው? ወይስ በአራተኛው አመት ብቻ የሚከፈል ማለትህ ነው?
ቆይ ቅኝ ግዛት ላይ ነው እንዴ ያለነው ?
Ena tadeya ethiopia wi aydelenem malet newe wey yet heden enenur
እንደ ብልጽግና ዉሸታም አላየሁም የ ዱሮ መንግስት ያሉትን ይፈፀማሉ
Be amete newe yehe hisab?
ግማታም ጋላ
what about after four years?
ርዕሱን ብቅ ታደርግና ዉስጡ እንቶፈንቶና ባዶ.....
ከፍተኛውን ክፍያ (1%) ለመክፈል ከአራት አመት ማለፍ የለበትም ማለት ነው ?
ቀባጣሪ ነህ
እኔ የሚገርመኝ 3 ሊትር ዘይት የማገዛ ብር ጨምረው በየሚድያው እየወጡ የሚያጋንኑት።
የግብር አሰባስቡ ሃብታም እና ድሃን ልዩነት የሚያጠብ መሆን ይኖርበታል።ይህ ማለት የሚሰበሰበው ገንዘብ የስራ እድል ማስፋፊያ እና ቤት ፣ጡዋሪ ለሌላቸው የሚውል መሆን ይገባዋል።አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች፣ፕሮጀክቶች ፣ትረስት ፈንዶች ወይም ተዘዋዋሪ ብድር ገንዘብ መኖር ይኖርበታል።
ይህ የንብረት ታክስ ስሌት ትንሹ 0.1% ትልቁ 1% ሲሆን በ4 ዓመት ውስጥ 1% መሙላት ግዴታ መሆን አለበት? አንድ ቋሚ ንብረት እድሜው እየጨመረ በሄደ ቁጥር እያረጀ ስለሄድ የቋሚ ንብረቱ ዋጋ እየቀነሰ ነው የሚሄደው የንብረት ዋጋው እየቀነሰ ሲሄድ በተቃራኒው ታክሱ 1% እስኪሞላ ይጨምራል የሚለው ትክክል አይደለም፡፡ የንብረት የዋጋ ክለሳ ተሰርቶለት የንብረቱ ዋጋ እስካልጨመረ ድረስ ዋጋው እየቀነሰ ነው የሚሄደው፡፡ Assume Asset Value = 20,000,000 Useful Life =20 Years Method straight Line Depreciation per Year =2000, 000/20 =1000, 000 At year 4 asset value =20,000,000-(4*1000, 000) = 16,000,000
ከአራተኛ አመት በኋላስ ምንድ ነው የሚመጣው?? ቤቱን መንግስት ሊወርስው ነው??
ትግራይ ውስጥ አይሰራም ምክንያቱም Federation ውስጥ የለችም::
ምን መንግስት እል እና ነው ስእል ታክስ የሚያውራው ብልፅግና ባልትረኛው ዝራፊው መንግስት ብህዝብ ግንዝብ እና ንብረት ዝርፊያ ላይ ይትስማራ ብልግና የውንብዴ ስብስብ ዝራፊዎች ምጫውቻ ሆንህ ችግራችን ታላቓዋ ኢትዮጵያ ሕዝባችን ብእሌባ ስብስብ እይትምራች ነው እዝናልሁ ልውግኖቼ ክእትላቱ ውያኔ እባቱ ይብልጥ ዝራፊ እግዛዝ ዝራፊዎችን ያስማራባት ሃግራችን ይትኛው ፅጥታ ነው ? ይትኛው ስላም ነው? ድሆችን የሚጥላ ጭካኝ ስል ሕዝብ ረሃብ ይማይጭንቅው የማይጭንቀው ብቃ ኢትዮጵያ ብታሪካዋ እይታ ስምታም ይማታውቅ ጭካኝ ምሪ ነው ይትጫንባት እግዚአብሔር ይንቀልልን እሜን !!! 😢
የአከራይ ተከራይ ኮዬ እና ቱሉ ዲምቱ የምንከፍለው ከአዲስ አበባ ጋር ሲተያይ ከ 3 እጥፍ በላይ ነው እና ዘረፋው ይቁምልን።
ይህየንብረት ግብር ትግራይን አይመለከትም።ትግራይ የተውካዮች ምክርቤት ውክልና ስለሌላት አላጸደቀችም።
እስከ አራት ዓመት መከፈል ያለበት በጠቅላላው የቤቱን ግምት 1% ነው ማለት ነው ወይስ ከአራት ዓመት በኋላም በየዓመቱ 1% እየከፈለ ይኖራል ማለት ነው?
ይህ ህዝብ ገና መንግስት ካካውን ያስበላዋል አይናገር አይጋገር አይቃወም 😂😂😂
,,ከሀበሻ ቀደምት ነገስታት አንዱ ለወንድ ብልት ግብር ያስከፍል ነበር ይባላል ። ህዝባዊ ተቃውሞ ሲነሳበት የጭስ ግብር በሚል እንደቀየረም ይነገራል ። ወደዚያ ስርዓት ልንመለስ ባልሆነ ።
ከአራተኛ አመት በሃላ ክፊያው ስንት ይሆናል??
ቅድሚያ ለሰላም ስሩ ሰውን የመኖርመብቱን ሳታስከብሩ ግብር ግብርግብር ሰውበስቱነው እሚገብረው
Utterly senseless! Perhaps this will lead to popular uprising toppling rapacious oromo led fascist government
Keep it up...clear explanation....
አይተገበርም ለሙስና የተጋለጠ ይሆናል
4ተኛ ዓመት ላይ ለምን ተለየ?
ግብር መክፈል ዜግነታዊ ስነምነግባር ቢሆንም የምንመራው ህዝብ ገቢው እንዴት ነው።
ከአራት አመት በኋላስ የንብረት ታክስ ክፍያዉ በዚሁ መልኩ ይቀጥላል ወይስ እንደገና ተሻሽሎ በአዋጅ ተደግፎ ይወጣል!?
ከባንክ በብድር የተገዛን ቤት ይመለከታል?
መነሻው 0.3% ሆኖ መልሶ 2ኛ ዓመት 0.1 ወይም 0.2 ሆኖ ሊወሰን ይችላል ?
Tnx bro for your explanation keep going ❤❤❤❤
Stupid people stupid leaders
Paying taxes is not a problem. The problem was and is that there are illegal property owners. Legal property owners have nothing to worry about. Illegal proprty owners should lose property they acquired illegally.
ይሄ ግብር ከጣራ እና ግድግዳ ግብር የተለየ ነው?
ከአራት አመት በኋላሰ ?