ሶስት ፈተናዎችን ካለፈ የሚመኘው ስራ ይሰጠዋል::

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 635

  • @AleshignMengistu
    @AleshignMengistu 9 місяців тому +133

    አይዳ የምትገርሚ ሰው እኮ ነሽ ሕይወትን የምትረጅበት እና መረዳትሽን ለሰዎች የምትገልጭበት አካሄድ ውብ ነው ፕሮግራሞችሽ የሀሳብ ድርቅ የለባቸውም፣ አይሰለቹም፣ ሀገርኛ እና የሰውነት ሽታ ያልተለያቸው ናቸው በሕይወት እያለሁ ለአምስት ደቂቃ ባገኛት ባወራት ሳቋን ብሰማ የምልሽ አይነት ሰው……በርቺልኝ እህቴ

    • @abdulazizabujabir5406
      @abdulazizabujabir5406 9 місяців тому +3

      ደስ የሚል የሚገርም ቋንቋዊ አገላለፅ

    • @natty2781
      @natty2781 9 місяців тому +1

      አይዞን ማን ያውቃል? አንድ ቀን ታገኛት እና የልብ የልባችሁን ታወሩ ይሆናል 👍

    • @IsmiEthiopiaአብቹአባመላ
      @IsmiEthiopiaአብቹአባመላ 9 місяців тому +2

      እንዲህ ልብን የሚያሞቅ ኮሜንት ካነበብኩ ቆይቼ ነበር ❤❤❤ አይድዬ ይገባሻልልልል

    • @rahelbekafa6912
      @rahelbekafa6912 9 місяців тому +1

      Wow beautifully put her endless kindness

    • @Smrena
      @Smrena 8 місяців тому

      How kucky i am to met

  • @ermiyasworku8273
    @ermiyasworku8273 7 місяців тому +1

    አይዳ መልካም ልብ ያለሽ ነሽ በርቺልን

  • @Tesemamesfin2127
    @Tesemamesfin2127 8 місяців тому +3

    አይዳ ኮመንቴን እንድታነቢልኝ በእግዚአብሔር ስም ጠይቅሻለው እኔ ምኖረው አሜሪካን ነው አንቺ ጥለሽው የሄድሽው ሀገር ግን ፕሮግራም የሰው ነትን ሚስጥር የሚገልጵ እራሳችን ጋር ችግሮች ቢኖሩም መፍትሄውም እንዳለ ያሳየሽን ድልድይ ሆነሽ አይቼሻለው በሁም ፕሮግራምሽ ብዙ ችግር ብታይም እራስሽን በሌላ ገጽታ እያየሽ ነው ብዬ አስባለው የፕሮግራምሽን ጭብጥ ለመረዳት ሁሉንም ፕሮግራም ማየት ያስፈልጋል ግን አዝናኝ አስተማሪ ነው ቀጥይበት እህቴ እግዚአብሔር ባለሽበት መንገድሽን ያቅናልሽ የልጅሽን ፍሬ ያሳይሽ በልጅሽ ተደሰቺ።

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 9 місяців тому +35

    ተባረኪ.መገድሽ..በቅቤ..ይታጠብ..ያየ..ይውደድሽ.የሰማ.ይቀበልሽ...

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 9 місяців тому +2

      ከይቅርታ ጋር ይሄ ምርቃት ለኔ እና ለአይዳዬ ይሁን ብያለሁ:: አሜን!

    • @samsonamsalu3335
      @samsonamsalu3335 9 місяців тому +4

      መንገድሽ በቅቤ ይታጠብ?😂 አልወድቅ አለች?

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 9 місяців тому

      @@samsonamsalu3335 ቅኔው መንገድሽ ሁሉ ምችትችት ያለ የደላ ይሁን ማለት ይመስለኛል::

  • @Saraሳራቲውብ
    @Saraሳራቲውብ 9 місяців тому +32

    ሁሌም የሚወደድ ፕሮግራም ነው የምትሰሩት የ ኢትዮጵያዬ ግሩፖች እናመሰግናለን አይዳ ተባረኪ 😊😊😊😊

  • @leyelamitiku9282
    @leyelamitiku9282 9 місяців тому +36

    አስደናቂዋ አይዳ ተወዳጅ ጣእም ያለዉ አምሮኝ የስራ ባልደረባዬ ኤርሚ ድንቅ ነበር❤

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 9 місяців тому +35

    እዚህ ውስጥ ሶስት አይነት ስው አይቻለው መልካም ስው አይዳ ደግና ንፁህ ልብ የሆቴሉ ባለቤት ብልህና የተረጋጋ በሳል ወጣት ልጁን ያስባችሁት መልካም ነገር ሁሉ ይሙላላችሁ ከመጥፎ ይጠብቃችሁ ፈጣሪ ❤❤❤❤

  • @tgests6740
    @tgests6740 9 місяців тому +46

    የኔ እናት ስወድሽ ደግ ልብ አለሽ ሁሉን ሰው በአንድ አይን ነው የምትይው ተባረኪ እዴሜሽ ይርዘም❤❤❤❤

  • @AdaanaaB
    @AdaanaaB 8 місяців тому +5

    HE is humble, his words are amazing. ጊዜ ይፈውሳል

  • @akemanu48
    @akemanu48 9 місяців тому +28

    እንዳንቺ ገንዘብን መጠቀመሚያ ያደረገ አላየሁም:: ብዙዎቻችን ብሩ እኛን ሲጠቀመብን ነው የማውቀው::
    ሽቶ ምትነሰነሱ ባለሀብቶች ሆይ
    ገንዘባችሁን ተጠቀሙበት::
    ተባረኪ እህታችን

  • @jaffermahdi4129
    @jaffermahdi4129 9 місяців тому +9

    ትልቅ ልብ ያለሽ ሴት በርቺልኝ እውድሻለሁ

  • @abenezerderiba9761
    @abenezerderiba9761 9 місяців тому +19

    10000ግዜ ሰብስክራይብ ማድረግ ቢቻል 😊ለ እንግዶችሽ እንዴት ደስ እንደሚለኝ😊 they are lucky

  • @hannahanna6885
    @hannahanna6885 9 місяців тому +25

    ተስፍን በትግስት ይዘህ ለምትራመደው ወንድሜ ምኞትህን እግዚአብሄር ያሳካልህ. Thank you አይዳ!
    One Love
    One People
    One Nation
    One Ethiopia 💚💛❤️

  • @evaedom
    @evaedom 9 місяців тому +8

    ታድለሽ በጌታ ተባረኪ ጀግና ነሽ ❤

  • @mahletbelayneh7960
    @mahletbelayneh7960 9 місяців тому +16

    እግዚአብሔር አሁንም ለገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅርና መተሳሰብ ይስጠን።

  • @Addise369
    @Addise369 9 місяців тому +6

    ምርጧ አይዳ❤❤

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 9 місяців тому +4

    U r amazing iydaye love u smart lady long live my Best

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 9 місяців тому +4

    ፍቅር እኮ ነሽ ሳቅሽ ሁሉ ደስ ይላል ጀግና ነሽ እኮ❤❤

  • @AbDe-c4e
    @AbDe-c4e 9 місяців тому +3

    አይዳ ዛሬ ነው ያወእኩሽ ሰይፉ ኢቢኤስ ላይ ነው ያየሁሽ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ወድጄሻለው

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 9 місяців тому +3

    ታድለሽ ደግና ልብና የስራ ሰው አይዳዬ እወድሻለው ተባረኪ!

  • @sosinatesfaye
    @sosinatesfaye 9 місяців тому +4

    ከዚህ በፊት ስለአንቺ አላውቅም፡፡ በጣም ነው ሳይሽ የተገረመኩት በአካል ባገኝሽ እጅግ በጣም ደስ ይለኛል

  • @yosefasfawe2227
    @yosefasfawe2227 9 місяців тому +7

    እግዚአብሔር አንድ ልጅችን ብዙዙዙዙዙዙዙዙ ያርግልሽ what a woman

  • @mitayezenilij6348
    @mitayezenilij6348 9 місяців тому +6

    አይዳዬ ስለ ድንግል ማርያም ልለምንሽ የፊልም ባለሙያ ስለሆንሽ የፊልም እስክርፒት አለኝ ባንቺ እርዳታ እንዲሰራልኝ እፈልጋለሁ እኔ የምኖረው ሳኡዲ አረቢያ ውስጥ ነው ህልም አለኝ ህልሜን ስደት አሳጣኝ እርጂኝ 😥😥😥

    • @Meditube-ur9nd
      @Meditube-ur9nd 8 місяців тому +1

      እኔም እንዳንቺ ግን አይዞሽ ብቻ ተስፋ እንዳትቆርጪ

  • @seblealemtshay481
    @seblealemtshay481 9 місяців тому +12

    ቁም ነጉር ያለው እና ሰዎች የሚረዱበት ቻናል ❤❤❤❤ በርቺልን አይዳ ❤

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 9 місяців тому +4

    አይዳዬ ደስ ትላላችሁ!

  • @barok8920
    @barok8920 9 місяців тому +6

    ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት፡መልካም ሰዎች ያብዛልን።

  • @tibebu100
    @tibebu100 7 місяців тому

    አይዳዬ እንኳንም አገኘሽው ድንቅ ልጅ ነው። ነገሮችን የሚያይበት አንግል ጌታ የባረከው ሰው። አንቺንም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @yetmworkberhanu9489
    @yetmworkberhanu9489 8 місяців тому +1

    I am so humbled by this young man’s thoughts. God bless you and wish you the best. I am quite sure you will be very successful.

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 9 місяців тому +9

    አይዳይዬ መጣሽልኝ የኔ ቅን ሴት ዘመንሽ ይባሩክ አሜን በይ አይዳዬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እወድሻለሁ በእውነት ተባረኩልኝ ❤

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 9 місяців тому +5

    ትለያለሽ አይዳ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ ምንም መግለጫ የለኝም አከብርሻለሁ በስራዋችሽ❤

  • @kerstenabemnet6015
    @kerstenabemnet6015 9 місяців тому +4

    ኡይዳዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጨምሮጩምሮ ይስጥሽ❤

  • @EthLoveHD
    @EthLoveHD 9 місяців тому +1

    I am so proud of you the way you treat atheres , kindness

  • @kamakusa6707
    @kamakusa6707 9 місяців тому +2

    እመኝኝ በዚህ መንገድ ኢትዮጲያዬሽ በቅርብ ቀን ዓለሜን ላይ ይደርሰልሻ ጀግና በረቺ።

  • @emumamo2724
    @emumamo2724 9 місяців тому +7

    ጎበዝ ወጣት ነህ አይዳዬ የኔ ጣፋጭ

  • @borntowin01
    @borntowin01 9 місяців тому +11

    አስተዋይ ወጣት ነው።

  • @zinashdamtew6574
    @zinashdamtew6574 9 місяців тому +2

    አይዳዬ የትኛውንም ያህል ስኬታማ ቢኮን በህይወታችን ፈጣሪን ካላስገባን ሁሉም ነገር በ 0 ነው ሚባዛው ....በርቺ❤❤❤❤

  • @tibebumetaferia8598
    @tibebumetaferia8598 9 місяців тому +4

    Amazing !!!
    This is not just a show, it’s a lot more than that… life changing. Very creative ! I admire your talent & appreciate your KINDNESS !!!!!

  • @selam1599
    @selam1599 9 місяців тому +6

    ኢትዮጲያዬ የኔ ጀግና እንዴት ደስ እንደምትይኝ ❤

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw 9 місяців тому +14

    የኔ ጀግና አይዳ ነች።ፊልምን ፊልም ያረገች ጥበበኛ።አከብርሻለው

  • @hanaewnetu3279
    @hanaewnetu3279 9 місяців тому +5

    የኔ ውድ በጣም እኮ ነው የምወድሽ እራስሽን ችለሽ እኮ ጥበብ ነሽ ግን ሰአት እና ቀን ቢጨመር

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 9 місяців тому +6

    አይዳ በጠም ነው የምወድሽ የማከብርሽ የደግነት ጥግ ሁሌ አይብሻለሁ ተባረኪ በመንገድሽ ሁሉ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አመስግናለሁ

  • @mamushmamush9355
    @mamushmamush9355 9 місяців тому +14

    አይዳዬ የስው ምርጥ ህድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልኝ ነፍ ዓመት ኑሪልን

  • @dawitaraya9213
    @dawitaraya9213 9 місяців тому +27

    ከ30 ደቂቃ ለማይበልጥ ቪድዮ የምትለፊውን ሳይ እገረማለሁ። ለስራሽ ባለሽ ፍቅር እና ትጋት እቀናበታለሁ። አብሬሽ ብሰራ ምኞቴ ነው

  • @kukugirma2033
    @kukugirma2033 9 місяців тому +5

    የኔ እመቤት ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክሽ 🙏❤😍🍀🌼🌺

  • @betelhem4500
    @betelhem4500 9 місяців тому +9

    አይዳዬ በጣም ነው የምወድሽ አንድ ቀን ባገኝሽ ምኞቴ ነው❤❤❤

  • @markospapi4493
    @markospapi4493 9 місяців тому +2

    አይዳዬ እድሜና ጤና እምኝልሻለው የኔ ጀግና

  • @weynshettesfaye7588
    @weynshettesfaye7588 9 місяців тому +2

    Ayda You are so kind, creative, wise, humble... Generally You have all positive behavior. God bless you and your family

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 9 місяців тому +5

    ወንደም ኣለም አግዛቢር ያሰብከውን ያሳካለህ❤❤❤❤❤

  • @honeygetahun2241
    @honeygetahun2241 9 місяців тому +6

    Wow what incredible work. Aydi love u so much….

  • @meki6120
    @meki6120 9 місяців тому +2

    Just wowww!! I love this በእውነት

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 9 місяців тому +3

    የኔ ውዴ እህት ሰወድሸ ደግ ልብ አለሸ ሁሉን ሰው በአንድ አይን ነው የምትይው ተባረኪ ረጀሜ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣሸ🙏❤❤❤

  • @abisinia2771
    @abisinia2771 9 місяців тому +7

    እኔ በስዴት ሀገር ሰርቼ ሀገር ገብቼ የዶሮ እርባታ ጀምረ ሁሉም ሞቱብኝና ተመልሼ ተሰደድኩኝ😢😢ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤ ጤናዬ አለ❤❤

  • @Fitsum-p4h
    @Fitsum-p4h 9 місяців тому +2

    Ermi,such an amazing person. You deserve this and more bro.

  • @tigistashenafi276
    @tigistashenafi276 9 місяців тому +4

    ገራሚ ድንቅ ሴት👏👏👏🙏🙏🙏

  • @marthameshesha8922
    @marthameshesha8922 9 місяців тому +5

    አይዳዬ የምትሰሪው ሁሉ ደስ ይለኛል ምን እንደሆነ ታውቂያለሽ የነገሮችን አተያይሽ የምታይበት ጎን ብስል ያለ ፕሮግራም ማለቁ እራሱ እያናደደኝ ነው በቃ እራስሽን ሆነሽ የምትሰሪው አቦ ተባረኪ ግን ከቻልሽ አትጥፊ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ብዙ ብዙ እንጥብቃለን።

  • @Enat363
    @Enat363 9 місяців тому +4

    አዳዬ ሁሉም የሚገርመኝ ነገር የምትቀመጡት ነገር ይለያል😊😊❤❤ተባረኪ በርችልን ልዩ ነበር

  • @tritiism
    @tritiism 9 місяців тому +9

    Love your programs so much! ከትርምሱ እና ከምስቅቅሉ ጅርባ ያለችውን ኢትዮጵያ ፈልቅቀሽ እያሳይሽን ነው። ቀጥይበት!

  • @KidusTinsu-hy9ck
    @KidusTinsu-hy9ck 8 місяців тому +1

    ተበወጅ ነሽ ካንቺ ጋር መጨዋወት አብሮሽ መስራት ሁሉ መታደል ነው በሆነ አጋጣሚ እግዜሩ ቢያገናኘኝ ድንቅ ፈገግታ የተሞላ ለዛ ያለው ጨዋታሽን ለ 5 min ብቻ እንኳ ምን ያህል እደሰታለው መሰለሽ ብዙ ነገር ነው የሚታየኝ ሳይሽ ቅንነት ለጋስነት በጥቂቱ አንቺ ማ እንደሆንሽ ለማወቅ ጥቂት ጨዋታሽን ማየት በቂ ነው ግልፅ ነሽ ጥበበኛ ነሽ ሰዎችን ስታግዢ በስውር ነው ልጁን ያገዝሽበት መንገድ wow አጃኢብ ነው መቼም ሰው ማባዣ ማሽን ቢሮር አንቺን ሚልየን ግዜ በዝተሽ ማየት ፈልግ ነበረ ተባረኪ እጅግ በጣም እወድሻለው አይዳዬ ነፍ አመት ኑሪልኝ ❤️🥰😘🙏

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 9 місяців тому

    የኔ እናት ደስ ስትል የዋህ❤️🙏🏾

  • @SH-nm9ls
    @SH-nm9ls 9 місяців тому +5

    Aidiye hulem yesakalesh yemulalesh.❤

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 9 місяців тому +5

    ጌታ ምስከር እንዴት እንድ ምውደሽ ኮ ❤️❤️❤️❤️❤️ ilove you so much ❤

  • @efulavibe
    @efulavibe 8 місяців тому

    አይዳ ከልቤ ነዉ social media እና reality አንድ ቢሆን አሪፍ ነዉ ከካሜራ ጀርባ ያለዉ ይመስለኛል የሰዉ እዉነተኛ ማንነት የምናዉቀዉ real life ላይ ለሰዉ ይህንን respect ብሰጪ የበለጠ አሪፍ ነዉ በተረ በርቺ

  • @emanuelkaklkean1285
    @emanuelkaklkean1285 9 місяців тому +2

    ቅንነት ማጋባት ስትችይበት የኔ ድንቅ

  • @mert7585
    @mert7585 9 місяців тому +2

    Ayduyee you are a blessing what a beautiful heart you have

  • @bekitech
    @bekitech 9 місяців тому +1

    Ethiopiaye one of my favorite UA-cam Channel

  • @SameraRose
    @SameraRose 9 місяців тому +4

    ፈግታሽ እራሱ ይበቃል መልካምነት መልሶ ይከፍላል ፓወርሽን በጣም ነው ምወደሁ 💪💪💪 በርቺ ትቺአለሽ። 🫶🫶🫶🫶🥰🥰🥰👍👍👍👍

  • @minetube322
    @minetube322 9 місяців тому +3

    በርቱልን አይዳዬ አስተማሪ ቪዲዮ ነው

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 9 місяців тому +3

    ጀግና ነሽ በርቺ ሁሌም የምትሰሪው ይነቸኛል❤❤🙏🙏

  • @debelawondimu3267
    @debelawondimu3267 9 місяців тому +7

    በናታቹ ሰብስክራይብ ይደረግላት ሼር በማረግ ለሌሎች በመናገር እናሳድገው ቻናሉን ወገን አንተ ጀግና ትግረዋይ እግዚአብሔር ለምን እንዳቆየህ ገብቶሀል ኢትዮጲያ ስመጣ አንተ ሬስቶራንት መመገብ ፈልጋለው
    አምሮኝ ተባረኩ፡፡

    • @Ethiopiaye2023
      @Ethiopiaye2023  9 місяців тому +1

      You are so kind. Thank you for your support. Where are you? What country

  • @worldwide8668
    @worldwide8668 9 місяців тому +5

    Always best story sto🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ1ረ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ1ረ 9 місяців тому +4

    አይዳ በጣም ነው ምወድሽ ዱባይ ነው ምኖረው በጣም ነው የማደንቅሽ በርቺ ምርጥ ኢትዬጵያዊ የአራዳ ልጅ እረጅም እድሜ ና ጤና ከነ ቤተሰብሽ

  • @Mekedesmesele
    @Mekedesmesele 8 місяців тому +1

    እስከዛሬ እንዴት አላየሁሽም ነበር በውነት ምርጥ ነው እኔ እራሱ ሃገሬ ስገባ ቡዙ እንዳስብ አድርጎኛል❤

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 9 місяців тому +4

    እይዳዬ ኢንተርቢው ስታረጊ ሁሌም እዳምጠሽ እስተዛዝነሽ የስውን ስሜት ወዳሳቅና ወደደስታ የምትለውጪ ጀግና ሴት ነሽ ተባረኪልኝ ስወድሽ

  • @hemien15
    @hemien15 9 місяців тому +1

    ይህችን ልበ ደግ እና ባለምጡቅ አእምሮ ኢትዮጵያዊ አለማድንቅ ንፉግነት ነው፡፡ አይዳየ ፈገግታሽ እራሱ ይጋባል፡፡ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ🥰🥰🥰

  • @lulaghebrihiwet5605
    @lulaghebrihiwet5605 9 місяців тому +2

    You are amazing Aidaya keeping going on

  • @ZebnayeMahiteme
    @ZebnayeMahiteme 8 місяців тому +1

    አይድዬ እግዚያብሔር ምስክሬ ነዉ እንዴት እንደምወድሽ በጌታ አንድ ቀን አብሬሽ አዉርቼሽ ወይም አይችሽ ብሞት አይድዬ

  • @selamawitwondu9975
    @selamawitwondu9975 9 місяців тому +1

    አይዳዬ እረጅም እድሜ ይስጥሽ❤

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
    @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 9 місяців тому +4

    ግሩም አቀራረብ❤❤❤

  • @MiliyonMamo-bc9fo
    @MiliyonMamo-bc9fo 9 місяців тому +2

    ሀይዳ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ ነገሮችን ደሞ ቅልል ታረጊአለሽ❤

  • @amisweet5064
    @amisweet5064 9 місяців тому +3

    ❤❤❤❤የኔ ውድ ተባረኪ ለምታደርጊያቸው ነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ከፊት ይቅደምልሽ ሁሌም ነው ምከታተልሽ🫶🙏

  • @leola369
    @leola369 9 місяців тому +1

    አይዱ እኔ ስራሽም ዝናሽም አይደንቀኝም የሚገርመኝ ስብእናሽ ነው ❤ሰው ነሽ❤ሰው መሆን ደሞ ከባዱ የሂወት ፈተና ነው❤በጣም ነው ምወድሽ

  • @jedi1872
    @jedi1872 9 місяців тому

    በጣም ወድጄሻለሁ። hope to meet you one day.

  • @yeshimebetdemeke1699
    @yeshimebetdemeke1699 9 місяців тому +6

    ድንቅ ሴት አይዳ ግሩም ሥራ! 😘

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd 9 місяців тому +2

    Love, love, love your shows.

  • @BeraswissAmen1621
    @BeraswissAmen1621 9 місяців тому +2

    አይዲ የኔ ደግ የነካሽው ሁሉ ያምራል ውብ ነው

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 9 місяців тому +3

    በጣም የሚመች ፕሮግራም ነው በጉጉት እጠብቅሻለው

  • @yetnaythiruy1594
    @yetnaythiruy1594 9 місяців тому +3

    አይዳ ስወድሽ የኔ ጀግና ሁልግዜ አንቺን ማየት ማዳመጥ ያስደስተኛል ስላንቺ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል። ❤🙏

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 9 місяців тому

    ድንቅ ሴት ዘመንሽ ይባረክ

  • @eteyatube3201
    @eteyatube3201 8 місяців тому

    ኢትዮጵያዬ

  • @Hiwww2323
    @Hiwww2323 9 місяців тому +3

    በሥመአበ ወወልድ ወመንፈሥ ቅዱስ በድንግል ማርያም ሥም ክፉ መንፈስ የተመታ ይሁኝ አሜን

  • @kidyalemu7414
    @kidyalemu7414 9 місяців тому +4

    You are doing great work ,Thanks🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rituyegedy9889
    @rituyegedy9889 9 місяців тому +2

    አነቺን በአካል መገናኘት አንዱ እቅዴ ነው። you are one of akind! God bless you more!

  • @YitbarekYitba
    @YitbarekYitba 9 місяців тому +1

    ቶሎ ቶሎ ነይልን አይዳ🎉❤

  • @ermiaszewdie7413
    @ermiaszewdie7413 9 місяців тому

    አይዳ ሰላምታዋ በጣም ደስ ሲል

  • @aminjamil9240
    @aminjamil9240 9 місяців тому

    አይዳዬ እውነት ትለያለሽ ሺ አመት እንዲህ ፍልቅልቅ እያልሽ ኑሪልን

  • @Adesaba
    @Adesaba 7 місяців тому

    አይዳ በጣም ምርጥ ሰው

  • @yareddessie271
    @yareddessie271 9 місяців тому +3

    አይገርምም እስካሁን አላቅሽም ነበር ይገርማል እዳንቺ አይነት ብዙዎች አሉ
    አስፈላጊ ከሆነ መጠቆም እንችላለን

  • @bisrateyohannis2490
    @bisrateyohannis2490 9 місяців тому

    አይዳዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ተባረኪ

  • @Turboo-iy3ul
    @Turboo-iy3ul 9 місяців тому

    በጣም የሚገርም አቅም ነው ያለሽ እና አቅምሽን ሳትሰስቺ ስለምትጠቀሚ ሁሌም ስኬታማ ነሽ በፍፁም እዳታቆሚ እኔ እራሴ ባገኝሽ ደስ ይለኝ ነበር ትልቅ ብርታት ትሰጪኝ ነበር

  • @sintayehugetachew3425
    @sintayehugetachew3425 9 місяців тому

    It's truly inspiring to see someone with such a big heart and vision for their homeland. Her outgoing nature shines through as she offers a young man an incredible opportunity to earn seed money through her challenges. As a viewer, not only do I get to witness her kindness, but I also gain valuable insights into the chicken food value chain, which is crucial for many economies. I want to extend my deepest gratitude to her for sharing love and good works with her fellow countrymen. Her actions are a beacon of hope and a testament to the power of giving back.