ምን ያህል ብር በዩቲዩብ እንደሰራሁ ላሳያችሁ; 20 ሺ ብር ደግሞ አንስቼ እሸልማለሁ!
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- ምንናከብራቸው ተመልካቾቻችን እና ሰብስክራይበሮቻችን ስለ ድጋፋቸው እና አጋርነታቸው ለማመስገን ስንል እስካሁን በዩቲዩብ ካገኘነው ገቢ ላይ 20 ሺህ ብር በማንሳት እና የስም እጣ በማውጣት የማናውቀውን ሰው መንገድ ላይ ስናስስ ውለን በእነሱ ስም ሸልመናል:: ዩቲዩብ ስንጀምር እንዴት ስህተት እንደሰራን ; ከመጀመሪያ አንስቶ ምን ያህል ብር እንደሰራን;እንዲሁም ዩቲዩብ ላይ ምን ካደረጋችሁ ብር እንደማይሰራ ; ምን ቢደረግ ደግሞ ዩቲዩብ ላይ የተሻለ ብር እንደሚሰራ ካሳለፍነው ልምድ በዝርዝር እናሳያችዋለን::
ለምትሰጡኝ ፍቅር እና ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ:: በጣም ስራ ስለበዛብኝ ሁሉንም ኮሜንቶቻችሁን መመለስ አልቻልኩም; በተቻለኝ አቅም ግን እየሞከርኩ ነው:: ይሄ ቪዲዮ ትንሽ ፈርቼው ነበር ነገር ግን ስለወደዳችሁት ደስ ብሎኛል::በቅርቡ በአዳዲስ ቪዲዮች እመለሳለሁ:: በድጋሚ ስለ መልካም አስተያየታችሁ አመሰግናለሁ!
Please I want time with u I want A mentor like u ❤🎉
You have good idia but change your Jens pant stayl ethiopian we don't need that stayl you are amazing
❤❤❤❤❤❤
እስኪ አስተካኪልኛ ዩቱቢን
ለምን ግን አሪፍ ነገር ሁሌም አነስ ይላል.......እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው ! ሰላም ኢትዮጵያ ! 🤩
አይዳየ እረ ጠፋሽብን በቅርብ አውቄሽ ቪዲዮዎችሽን አይቼ ጨርሼ በቃ ስንቴ እየገባሁ ቼክ እንዳደረኩሽ እረ አትጥፊብኝ ስሞትልሽ በተለይ እኔ እማይሽ ምግብ አቅርቤ ስበላ ነው በጣም ደስ ብሎኝ ሙሉውን አይቼ ነው እምወጣው አይዳየ አንችን ሀገር ስገባ ማግኜት እፈልጋለሁ ሌላው ደግሞ ከቻልሽ በሳምንት አራት ቪዲዮ ወይም 3 ልቀቂልን እባክሽን እወድሻለሁ❤
"ተባረኪ መልካም ልብ ያለች ቀና ሴት ነሽ ፈጣሪ በመንገድሽ ሁሉ ይቅደምልሽ"
❤
It’s very sad ur video doesn’t hv millions of view! ምድረ ኮተታም ዝባዝንኬኣቸውን ሲለጥፉ የሚያያቸው ሰው ብዛቱ የኔ እናት please don’t let that discourage u! We love and appreciate u!
Betam it surprises me too
የ ሰላም እና የ ሰላማዊት ልዩነት
ሰላም ና ሰላማዊት
ሰላም :- የቃል ክፍሉ ስም ሲሆን የስም አይነቱ ደግሞ የወል ስም በመባል ይታወቃል ለመጠሪያነት እንዲሁም በ አረፍተነገር ውስጥ ደግሞ ባለቤት በመሆን ያገለግላል
ሰላማዊት :- የቃል ክፍሉ ቅጽል ሲሆን ቅጽሉም ከስም የተመሰረተ ነው።
ሰላም-አዊ-ኢት በዚህ ቃል ውስጥ ሁለት ቅጥያዎች ሲኖሩ
-ኣዊ ከስም ወደ ቅጽል የቀየረው ቅጥያ
-ኢት ደግሞ ጾታን ለማመልከት የገባው ቅጥያ ነው።
ከዚህ ተነስተን ሳለም አና ሰላማዊት ተልቅ ልዩነት እንዳላቸው መረዳት እንችላለን።
ከተረዳሁት ነው አመሰግናለሁ
Wow! thanks for the wonderful literature explanation.
በጣም እናመሰግናለን ለገለፃው የበለጠ የቃላት የመረዳት አቅም ካሌዎት በyoutube ላይ video ቢሰሩ የበለጠ ለሀገር ያግዛሉ እመሰግናለን
አቦ ተባረክ❤❤🙏
አይዳዬ ሁሌም የሚገርመኝ ሀቀኝነትሽ ነፃነትሽ ስራዎችሽን ሪያልስቲክ ለማረክ የምቴጂበት ርቀት... ማርያምን ጀግና ነሽ❗️ ይገባኛል እስካሁን የሰራሻቸው ቪዲዮዎች ከ800 ዶላር በላይ እንዳወጣሽባቸው እንደሌሎቹ በጣም የማያፈጋ ሱቱዲዮ ውስጥ ሆነሽ ሲት ኤንድ ቶክ የሆነ ሾ እየሰራሽ ከዚ የተሻለ ገቢ ማግኘት ስትችይ ልብሽን ሰምተሽ ከባዱን መንገድ በመምረጥሽ የሚገባሽን ዋጋ ማግኘትሽ አይቀርም አደራ ከልፋትሽ ጋ የሚመጣጠን ገቢ (ገንዘብ ብቻ ሳይሆን ተመልካችም) አላገኘሁም ብለሽ ተስፋ እንዳቆርጪብን... አንቺን ሽቅብ ስመክር ለራሴ አሳቀኝ😂😂😂😂 እወድሻለሁ❤❤❤
በጣም የሚያበሳጨኝ እንደዚህ ለኛ ደክመሽ ሰርተሽ እያዝናናሽን ተመልካቹ Like የማያደርገው ነው።እስኪ ይህን ኮመንት ያነበባቹ ሰዎች like ሌላም ሰዎች ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ ጋብዙዋቸው
"I have never commented on any Ethiopian UA-camr before because most of the content didn't resonate with me, but your channel stands out as the best. Keep up the great work and ignore the rest who are creating rubbish content. You're doing an amazing job!"
Good job ayida
አይዳዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወይዬ በይኝ ስወድሽ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤
አይዳ የአንቺን ሥራዎች ለማየት መብቃት መታደል ነው።ግን ቶሎ ቶሎ ልናይሽ እንፈልጋለን።
አይዳ ምርጥ ሰው፣ ልብሽ ቅንነትሽና ፈገግታሽ ይገርመኛል ፣
እግዚአብሔር ኢትዬጵያያችንን ይጠብቅልን ፍቅርና ሰላምን ይስጠን።
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳይ በጣም ተመችቶኛል ይቀጥል😍😍😍😍😍😍😍
ጀግናዋና ብርቱዋ ኢትዮጵያዊ እህቴ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ሁልጊዜም አዳዲስ ፈጠራዎችሽን አዳዲስ ስራዎችሽን ስለምትመጪልን በጉጉት ነው የምጠብቀው በጣም ነው የምናመሰግነው በርችልኝ ከጎንሽ ነኝ ሁልግዜ❤
ያንቺን ሥራዎች ማየት አይሰለቸኝም so natural❤
አይዳዬ የኔ ደግ ሴት ልብሽ ደስ ሲል
አንደኛ አቀራረብ ነው ያለሽ:: በየትኛውም ትምህርት ቤት የማይገኝ🎉 አይዲያሽ ደግሞ ያበደ ነው❤❤❤
አይዳዬ የኔ ጣፍጭ ፍቅር የሆንሽ ሴት በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን!
ተባረኪ መልካም ልብ ያለች ቀና ሴት ነሽ ፈጣሪ በመንገድሽ ሁሉ ይቅደምልሽ
እሱ ፀጋውን ያብዛልሽ
God is good💚💛❤
የፈጠራ ችሎታ መልካም ልብ አዝናኝ ውብ ኢትዯዽያዊት 🇪🇹 $ 8 ሚሊየን ያድርስልሽ 🇪🇹
አንዲ ጊዜ እሸቱ ስላቺ ሲያወራ ሰማው ላይሽ ተመኘው ተባረኪ ረዝም እድሜ ይጥሽ መልካም እናት ነሽ❤❤❤❤
የሰላም አለቃ ጌታ እሱስ ኢትዮጵያን ሰላም ያድሮጋት አሜን የምትሉ
ዋውውው ደስ ሲል እናመሰግናለን 🙏💚💛❤🙏 ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ ቪዲዮ ደሞ ግልፅ፣ መልካም ቡቡ ሁሉን አሞልቶ የሰጠሽ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏በጣም በጣም በጣም መልካም ሰው ነሽ ክበሪልኝ በፀሎት በዱአ አስቡኝ አሞኛል በስደት ልጄን ሳላይ እንዳልሞት😢😢😢😢ህክምናም ሄጃለሁ ውጤቴን መልካም ያርግልኝ ፈጣሪ የእውነት እህት ወንድሞቼ አቅቶኛል በፀሎት በዱአ አስቡኝ ከፍቶኛል😢😢😢😢
ሰላም እንዲህ በቀላሉ እንደማትገኝ ሰው ሊረዳበት የሚቺል ስራ ነው... ሰላም ስለተገኘች ደስ ብሎናል... ኑሪልኝ or ኑርልኝ እንዲሁ በቀላሉ የማይገኙ ናቸው እስኪ በዚህ የሚጠራ ሰው ካለ 🤟
የኔ እናት ጌታን እንዴት እንድ ምወደሽ❤️❤️❤️
ባህላችንን አትጣሺ እንጂ ሞክሪ በርቺ አይዳዬ እና መላው ክሩ 👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍🤜🤛
የምር እጅግ በጣም ጥሩ ልብ ያለሽ ሰው ነሽ
ደስ የሚል እብደት ነው
አንቺ ጀግና እና ደግ ሴት በርቺ ደግሞ ፍቅር ነሽ
አይዳዬ ስወድሽ! እንዴት እንደምትናፍቂኝ።
ሰላም ሁኝልኝ ከነ ሙሉ የስራ ባልደረቦችሽ፣ ቤተሰቦችሽ።
ዋዉ ሰላም እንኳን ደስ አለሽ አይዱ ከነ መላ ክሩ Love You Sooo Much😘😘😘😘
በጣም ጀጎና ሴት ነሽ የዋህ ደጎ አስተማሪ ነው❤በርቺ
We love you back አይዳዬ በርቼ አሪፍ ፕሮግራም ❤
በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ባአገኝሽ ሁሉ ደስስስስስ ነው የሚለኝ
አይድዬ ውዳችን በጣም ጠፋሽብን የምትሰሪያቸውን ቪዲዎች አይሰለቹም ምርጥ ሥራ ነው በርቺልን 👍❤️👏
አይዳዬ በመጀመሪያ እንደልፋትሽ youtube አልከፈለሽም፣ ከአገኘሽውም ላይ ደስ በሚል መልኩ ስላጋራሽው ለኔ ለተከታይሽ እንደሰጠሽኝ ነው የቆጠርኩት፣ እንደሁልጊዜው ሀሪፍ content ነው፣ I hope we see you soon
Only open minded person can do that!!! Fun, creative, and great personality!!Hope people learn something from you !!
እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ ❤❤❤
አይዳዬ ተባረኬ ቅድስ እግዚአብሔር የልብሽን መሻህ ይፉፆምልሽ❤️🙏🏽
አንቺ የዋህ እባክሽ አትጥፊ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤
እግዚአብሔር ጤናና ረዥም ዕድሜ ይስጥሽ አይዳዬ🙏
ውይ አይዳ እንዴት እንደማደንቅሽ በጣም በተለያየ አጋጣሚ ተገናኝተናል ግን ደፍሬ ሰላም አላልኩሽም አንድ ቀን እንደማወራሽ ተስፋ አደርጋለሁ Your work is commendable, but could you please consider posting more frequently on UA-cam? Each video thus far has conveyed a unique message and left an impressive impact in its own way. Much respect to you and your team!” 🙌🎥 I believe you have extensive connections with various people. Have you considered creating UA-cam videos to help small startups/to those who have business ideas to secure funding for their businesses? While I understand that this endeavor would require significant effort, it could be a valuable and impactful idea…….. ከጀመርሽ ግን እንዳትረሺኝ
አይዳ ❤አሸናፊ❤ ምርጥ ሰው❤ ምርጥ ሴት❤የፈጠራ ሰው❤
እኔም ዛሬ ተቀላቀልኩሽ ዮቱብሽን ደስስስ ትያለሽ❤🎉
አይዳየ አንቺ እራስሽሰላም ነሽ አንቺንሳይ ሰላም ይሰማኛል ከአረብ ሀገር የመዳምቅመምነኚ የዘወትርተከታታይሽ አትጥፊ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤
20 000 ለእኔ ጀግናዋ ኢትዮጵያዊት 💔💪💪💔💪💔💪💘💜💘💜💘💜💘💜💘💜💘💪💔💪💔💪💘💜💘💞💞❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሠላምሽ ይብዛ አድናቂሽ ነኝ ።
አይዳዬ ይመችሽ ቀጥይ በጣም አሪፍ ነው አትቆዪ ❤❤❤
አይዳዬ እምትገርሚ ደስ እምትይ ሴት ነሽ!!! እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!l Love from UK😍
አይዳ ካንቺ ብዙ ነገር እጠብቃለሁ በርቱ በጣም አሪፍ ነዉ ቀጥሉበት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤
በጣም በጣም የሚገርም ቪዲዮ ነው wow👍👍
በእውነት ላንች ትልቅ አድናቆት እና ክብር አለኝ እውቀትን ከጥሩ ስነምግባር ጋር የታደልሽ ሴት ነሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እግዝአብሔር ፈቅዶ አንድ ቀን ፊትለፊት ሳገኝሽ አድናቆቴን እገልፃለሁ።
አይዳ ነፃነትሽ እውቀትሽ ያበረታኛል አከብርሻለው❤
የ አራዳ ጥግ ይመችሽ👍👍👍
You are a bighearted woman with humor, genuine behavior and humility. Love what you do.
እኛም እንደ ሀገር ሰላምን ለማግኘት እንደዚህ የተቸገርን ይመስለኛል:: I hope we will get lucky very soon. Keep up the good work Ayda, much love ❤
ዋው አይዳ የምትገርሚ ሴት ነሽ። ያንቺ ቪዲዮዎች እጅግ ልዩ የሆኑ ናቸው። ለሰው ቸርነትን አድርገሽ ከዚያ ሰው ደስታ በላይ ሰጥተሽ ደስ የሚልሽ ሰው ነሽ። አንድ ቀን የበጎ ሰው ሽልማት እንደምታሸንፊ ተስፋ አደርጋለሁ። በሶሻል ሚድያ ስንት ክፋቶችን በምናይበት እና በምንሰማበት እንዳንቺ ያሉ ቅን ልቦች ሊመሰገኑ ይገባል። shalom 🙏
በጣም አመሰግናለሁ በእውነት
i wish እንደ አጋጣሚ አግኝቼሽ photography,editing and graphics design ብማር ስለሁሉም ምንም አላውቅም ግን ፍላጎቱ አለኝ and በጣም ደስ የሚል ኮንቴንት ያለው video ነው i love it❤❤❤❤
ደስ የምትዪ ሰው ነሽ ቀጣይ ስንገናኝ 50k ትንሽ ቢሆንም ገብተሽ እንገናኛለን ተስፋ አለኝ🥰🥰🥰🥰
እንኳን ደስ አለሽ አይዳዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ❤
ግርም ያለኝ ነገር አንቺን ድሮ በስም ብቻ በማውቅሽ ሰኣት ላይሽ እጓጓ ነበር እና የምስልሽ ብርቱ ጠንካራ ሀገሯን ወዳድ ነሽም ደሞ እድሜ ለዩቱብ አየሁሽ ባካል ያገኘሁሽ ያህል ይሰማኛል
❤
ልጄ "ሰላም" ነው ስሟ ባጋጣሚ ደሞ እና ሰላምና ሰላማዊት የተለያየ መሆኑንም ተገንዝብያለሁ በዚህ አጋጣሚ❤🙏
ሰላም በእውን ቀርቶ በስም እየጠፉች ነው። ስላምን የሚመስሉ ብዙ አገኝሽ ግን ሰላም ሰላም አልነበሩም። ሰላምን ለማግኝት ግን ብዙ ትጓዝሽ። ወንድሜም ቡጢ ቀመሰ። በምጨረሻ በብዙ ትእግስት ሰላም ተገኝች። እውነተኛውን ሰላም እንዴት እንፈልጋት?
ደስ ትያለሽ ሰላምና ጤና ላንቺም ይሁን ጌታእየሱስ ይባርክሽ !
ምን አለ ስሜን ሰላም በሆነ ያላለ የለም በዚ ሽልማት ❤good job iydaya
❤❤❤❤❤❤መልካም ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤አይዳዬ
ይህ ቪዲዬ ልብን በሀሴት የሚመላ አዝናኝ ዝግጅት ነዉ ። በጣም ነዉ የወደድኩት እንዲህ ያለዉ የፈጠራዝግጅት ከአይዳ በማየቴ ደስ ብሎኛል ። ይህ ቻናል ሚሊየኖች እና ከዚያ በላይ እንዲሆን ምኞቴ ነዉ እፁብ ድንቅ ዝግጅት ።
እንኳን ደህና መጣሽ አይዳዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊት
ግን ሠላም ለሁለቱም ይሆናል
ግን ሠላም፣ሠላሙ፣ሠላማዊት፣ሠሎሜ ትርጉሙ አንድ ነዉ
እናመሰግናለን ኢትዮጵየያዬ
የናንተን ዝግጅት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን።
እድዬ ስወድሽ ቅን ሰው ተባረኪልኝ 🙏🏾❤️❤️❤️
የእውነት ሰው በቃ በጣም እወድሻለሁ ሁለት ግዜ ነው አይሽና ደሞ ለሌላ ስው እከፍትና አብሬ አይሻለሁ ትመችኛለሽ ❤❤
አይዳዬ በጣም ነው የምወድሽ በርቺ ውድድ ነው የማደርግሽ እህቴ በሆንሽ ሀገሬ ስመጣ ሳላገኝሽ አልመለስም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🏆🏆🏆🏆
አረ አይዲ የምር ትለያለሽ ❤ ሞራልሽ አንደኛ🥰 ካንቺ ጋር መስራት ሩሱ መታደል ነው🥰😘😘
ምንም ውስጧ የሌለ የዋህ ሰው ናት በወጣ ይተካ አይዳዬ ሰብስክራይብ በማረግ ተባበሯት ምርጦችዬ🙏🏽🥰
የተስጠውን ያካፈለ ይበዛለታል ::አይዳዬ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል : ግን ምነው የዛሬው ቪድዬ ቅምሻ መስለ ??? በርቺ በወጣ ይተካ ::
በጣም ደስ የሚል እስከዛሬ ያላየሁት አቀራረብ ነዉ
አይዳ የድንግል ማርያም ልጄ አብዝቶ ይባረክሸ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
አረ አይዳዬ ጠፋሽብን እኮ.... Much love❤️❤️
አይዱዬዬ እኔ. ልንከራተት ልሽ. የኔ ጀግና. ምርጥ ኢትዮጵያ ዊት 💚💛❤. 💚💛❤ 💚💛❤ 👍🙏
የኔ ቆጆ እወድሻለሁ
አይዳችን 👍
WOW ምርጧ ኢትዮጵያዊት እንወድሻለን። ደስ የሚሉ ዩትዩቦች ነው የምትሰሪው።
አይዳ የኔ ውድ እኔ እኮ ስንቴ ደግሜ እንደማየው አትጥፉ ውይ ስታወር እራሱ ስወድሽ ❤❤❤❤❤
አንቺ ልበ መልካም ሰው ተባረኪ
አይዳየ አንቺ የሰው ምርጥ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ስሪን እንጂ ፕሮግራሞችሽ በጣም ነው ደስ የሚሉት
ተባረኪ.እድሜ ከጤና ጋር
welcome back!!! ur content is best to watch every day
እግዚአብሔር ፀጋውን፣ሞገሱን፣ፍቅሩን፣ሰላሙን ይስጥሽ ተባረኪ❤❤❤
አይዳዬ በጣም ነበር የናፈኩሽ❤❤❤እንኳን ደህና መጣሽ🎉🎉🎉🎉
አይዳችን እጅግ በጣም በጣም የሚያምር ፕሮግራም ነው ቀላል በሆነ እርዕሰ ሐሳብ ትልቅ የሆነ የማህበረሰብን አስተሳሰብ ወደበጐ የሚያመጣ አሰራር ነው በዛላይ የተሸለመችው እህት ስለስሟ ብቻ ስለገጠማት ሽልማት ለሰዎች ቀና መሆን እንዲኖርባት በጐ ተፅህኖ ማሳደር ይችላል። አይዳችን keep going pcs...
ትክክለኛ ኢትዮፒያዊ ጀግና ሴት በርቺ❤
አይዳችን በርቺልን
❤❤❤For your kindness ,GOD Blessed our sister ❤❤❤ from Bishoftu-Debrezeit Ethiopia
እረ አይዳ ጠፋችሁ ቶሎ ቶሎ ፕሮግራም ለምን አሰሩም ተመልካች እየጠበቃችሁ ነው ቻናልሽ በጣም ተወዳጅ ዘና ፈታ የሚያደርግ ነው ልዩ ነገር ነው ይዘሽ የምቀርቢው❤
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
ጀግና ነሽ አይዳ
Yeaaaaaaaa finally big queens back 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በርቺ ልፋትሽን እግዚአብሔር ይቁጠርልሽ
አይዳዬ የሰራሽው ይባረክ
ምርጥ ሠውነሽ እናመሠግናለን