1 idea 2 shooting 3 production 4 presentation 5 editing everything too much pretty guys we should describe our love with share like 👍👍👍 I love you iydayee❤❤❤❤ keep it up with good job🙏🙏🙏🙏
I'm watch in form Denver I love my sister በጣም ነው መውድሽ የኔ ጀግና ደግ ሴት የተማርች ኢትዮጵያ love🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤i just want to say I love you beautiful women ❤❤❤❤❤❤❤❤ if god say one day I want to see you እቅፍ ❤አርጌ ማምስገን ሰወች ደሰ ሲላቸው ደሰ ይለኛል የኔ ልዬ ኢትዮጵያዊ ሴት blessings your all family ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Thank you for being authentic and willing to see beyond religion and race in order to connect with others. Your way of being portraits how to be a WHOLE human on earth, keep up the good work ❤
Your positive presence means a lot to us, especially with all the craziness in our country’s politics. Sometimes it feels like we’re losing our path, but you give us hope. You remind us of good times from our childhood, I can even small the location that you choose to shoot . Thank you for spreading good vibes and love. We appreciate you!
Aida, without your vision, we would have missed this opportunity to witness Ethiopia's incredible language of kindness and the beauty of its people. It is truly unforgettable, and I cannot thank you enough. You guys made my day.♥♥♥
ግን አንቺ ማን ነሽ ከየትስ መጣሽ እስካሁን የት ነበርሽ???? ግን ደግሞ ከብዙ ስኬታማ ሰዎች ጀርባ እንዳነበርሽ seifu show ላይ ነው ያየሁሽ, ዛሬ ደግሞ ሙሉ ቪድኦዎችሽን እያንዳንዱን እያየሁት ነው, በቃ ላንቺ ቃላት የለኝም, አንቺ ብቻሽን ራስሽ ሙሉ ኢትዮጵያ ነሽ, እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥሽ,በጣም ነው የወደድኩሽ ❤❤❤❤አንቺ ገና ትውልድን ትቀይራለሽ ብቻ እድሜ ይስጥሽ
የኔም ጥያቄ ነዉ
አይዳ አንቺ ትለያለሽ ሰዉ ደስ ሲለዉ እንደማየት ምን እርካታ አለ አብረዉሽ የሚሰረቱም ሊመሰገኑ ይገባል በርቺልን
ሰላም ኢትዮጲያዬ ምነው ጠፋሽብን? እባክሽን አታቋርጭው።እንወድሻለን።
አሁን ተመልሻለሁ
የምስኪን የእናቶቻችንን ወደር የሌለው ደስታ ሳይ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ። አይዳ እግዚአብሔር ይስጥሽ። አንበሳ ነሽ። ስፓንሰር ብታገኚ እና ይህንን እርዳታ ብትቀጥይበት ለብዙዎች ትደርሻለሽ።
አይዳ ዛሬ ገና ነው ያወቁሽ አከበርኩሽ ጀግና ኢትዮጵያዊት ነሽ ክብር ምስጋና አድናቆቴን አቀርባለሁ እሽ ።
አይዳዬ ተባረኪ🥰🤲 አሳዘንሽኝ አርፍጄ ነው የወለድኩት ስትይ እንኳን ወለድሽ አንቺን የመሰለች 🥰 ልጅ እግዚአብሔር ሺ ያድርግልሽ እሷን ተምራ ሀገሯን ምታስጠራ ትሁንልሽ በልጅ እሷንም ባርኮ ፍሬዋን ያሳይሽ
እዉነት አዎ ያርግለት❤❤❤❤
እጅ ነስቼ አሜን ብያለሁ 🙏
ደግነትሽ ልብ ይሞላል ልሑል እግዚአብሔር ሕይወትሽን ይባርክልሽ እድሜ ዘመንሽን በመሳቅ ኑሪ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ሁሌም ሙሉ ሁኚ የእናቶችን ደስታ እንዳሳየሻቸው አንቺም በልጅሽ ተደሰቺ🙏🙏🙏
አሜን
ከረጅም ጊዜ በኃላ ዛሬ ነው ያየውሽ አይዳ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ነው የምወድሽ የእኔ መልካም ሰው
አመሰግናለሁ
አይዳዬ እኔ ጉራጌ ነኝ እና በስደትም በሀገርም ውስጥ ያለነው አመት የለፋንበትን ከጨው ጀምረን የሚያስፈልገው ነገር ገዝተን ተሸክመን ለመስቀል ሄደን አራግፈን ነው ወደ ስራችን የምንመለሰው ምርቃቱ ያደግንበት ስለሆነ በጣም ነው የሚያስደስተው እና አንቺ ለአንድ ቀን እንደዚህ ከተደሰችሽ እኛ ግን ሁሌም ደስተኛ ነን እግዚአብሔር ይመስገን ከቤተብቻች እና ሀገራችንን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያድርግልን።
ደስ የምትይ ስው ነሽ.❤....ሰውን ደስ እንዳሰኘሽ እግዚአብሔር ቤትሽን በደስታ ይሙላው..እንወድሻለን❤
እኔ ብዙ ተምሬበታለሁ ቃለ መጠይቅ ያደረክሻቸው እናት እና ሌሎቹ ጎረቤቶቻቸ ያላቸውን እሴት እንዴት እንዳሳዮ እና ሰው የአፉን በረከት ካለ ታይታ እንደሚያገኝ ያየሁበት ነው አንቺም የተደሰትሽበት እንደሆነ የገለፅሽው ሁሉም ሞልቶ የአፍ በረከት ሲጎድል ውስጥ እንዴት እንደሚጎድል ያየሽበት ስለሆነ ከነ እውቀትሽ ;ቅንነትሽ ;አስተዋይነትሽ ;ችሎታሽ እንዲሰናሰሉ ያደረክሽበት እንደሆነ ተሰምቶኛል እግዚአብሔር በረከቱን ይስጥሽ ስራሽንም ይባርከው !
አመሰግናለሁ! በሚገባ ተቀብያለሁ
አይዳዬ ስወድሽ ቅልጥፍ ያልሽ ንግግርሽ ማር ነው።
እማማ አስተዋይ ናችው ንግግራቸው ይገርማል እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
አሜን
እንዴት ደስ ይላል ባህላችን እስላም እና ክርስቲያን በየእምነታችን አንድ ጣራ ስር በየእምነታችን አምላክን አመስግነን እምንመገብበት🙏🏽
የኔ እናት የሰው ደስታ የሚያስደስትሽ
በጣም ነው እማከብርሽና እምወድሽ
❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አመሰግናለሁ
አይዳ እንደንቺ ያለ የፊልም ባለሙያ ሀገሬ ስላላት እኮራለሁ።አንድ ቀን እንደማገኝሽ እርግጠኛ ነኝ።
እኔም እርግጠኛ ነኝ
አቦ አንቺ ሴት ይመችሽ ሀሳብሽን ፈጣሪ ይሙላልሽ ልክ እኔ ያረኩላቸው ይመስል ተደሰትኩ አለቀስኩ
ትልቅ ሰው የትለቅ ሰው ዘር ተባረኪ እወድሻለሁ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
አቤት መታደል ምንአይነት እናት ናቸው ምን ይፈልጋሉ ቢባሉ እግዝአብሔርን ሜመስገንና ጥሩነገር ማብላት አሉ የእያንዳዳችን ጥያቄ ምን ይሆን? ተባረኪ በጣም ደስ የሚል ነገር አሳየሽን🙏🙏🙏
አይዳ አይዳ እንኳን ደህናመጣሽ ፕሮግራምሽ በጣም ጥሩነው አንቺ ሀገርሽንና ህዝብሽን የምትወጂ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ነሽ በርቺ እረጅም እድሜን ከጤናጋር ተመኘሁ ሽመልስ ከዶሀ ኳታር
ዋው የሚገርም ፕሮግራም ነው ደስ የሚል ኢትዮጵያዊነት የሚንፀባረቅበት ነው በርቱ🥰🥰🥰
አመሰግናለሁ
እይዳዬ ከሁሉ በላይ ሳቅሽና ፈገግታሽ ልዩ ነው 💕 የዛሬው ደግሞ ተግባርሽ ትልቅ በረከት ያስገኛል😢እድሜ ከጤና ጋር እብዝቶ ይስጥሽ የኛ ኢትዮጵዬዬ እንወድሻለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰💐💐💐
አራዳኮ በዳበሳ ይለያል። የሆነ የሚመች ነገር አላት።እኔ ፈታ ያለ ሰው ይመቸኛል።እንደ ሸገር ልጅ ማለት ነው ። ❤
😂
አቦ እኔም ፈታ ያለ ሰው ውስጤ ነው
1 idea
2 shooting
3 production
4 presentation
5 editing everything too much pretty guys we should describe our love with share like 👍👍👍
I love you iydayee❤❤❤❤
keep it up with good job🙏🙏🙏🙏
too kind. Thank you
ውይ አይድዬ አይገርምሽም ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይሽ ማርያምን ተባረኪልኝ አቦ ሰፈሬ ትንሻ ኢትዮጵያ ናት ኮልፍዬ የኔ ወርቅ ናፍቆቴ ❤❤
አይዳዬ የልጅ አይነት መንፈስ ነው ያለሽ! ያየሽ ይወድሻል። The way you listened to her and your attention to details is just incredible. I subscribed
እግዚአብሄር በብዙ ይባርክሽ አቦ ቅልጥፍ ንቅት ያልሽ
አይዳዬ አሁንም ኢትዮጵያ እንዳለች አየሁ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የአንቺ አይነትቱ ያብዛልን❤
አሜን
አቦ ያለው ሰው እሰኪ ባላችሁ መጠን እንዲህ የሰው ቤት ወጥ የሚሽተው ብዙ አለ እሰኪ አንዴ እንኳን ደሰታ ሰጣቸው❤
አይዳዬ ስወድሽ የኔ ማር እግዚያብሄር ይስጥሽ ዘመንሽ ይባረክ ❤
አሜንንንንን
በጣም የሚያምር ግዜ ተባረኪ ይጨምርልሽ ደግሞ በጣም ነዉ የምወድሽ❤
እኛ ጉራጌዎች ስራ አንመርጥም አሉ ትክክል : አንቺም እግዚአብሔር ያክብርሽ ❤❤❤
አደይ በጠም ደሰ ይላል እ/ር ዬበለጤ ይሰጥሸ ❤❤❤❤
አይዳየ ስወድሽ ጥያቄዎችሽ ሁሉ ደስ የሚሉ....
አመሰግናለሁ
የጌትዬ እናት እድሜ ከጤና ይሰጦት ❤❤❤ሰወዳቸው በአካል ሰለማውቃቸው እጃቸው ሰፊ የሆኑ እናት በጣም ደግ ናቸው
I'm watch in form Denver I love my sister በጣም ነው መውድሽ የኔ ጀግና ደግ ሴት የተማርች ኢትዮጵያ love🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤i just want to say I love you beautiful women ❤❤❤❤❤❤❤❤ if god say one day I want to see you እቅፍ ❤አርጌ ማምስገን ሰወች ደሰ ሲላቸው ደሰ ይለኛል የኔ ልዬ ኢትዮጵያዊ ሴት blessings your all family ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አይድሽ ቶሎ ቶሎ ስሪ👏👏
ቅልጥፍነሸ ሳቅሸ ሁለነገርሺ ያሰደሰታል😍👍🙏
ደስ ሲል ወደ ክልል ብትሄጅ ይበልጥ ያምራል ሐረር, ድሬ, ደሴ, መቀሌ.......
አንድ ቪድይዎ በአንድ ዓመት ነው የምትለቂው እንዴ ጠፍተሻል በጣም አረ መጣ መጣ በይ ብዙ ሰው ይወድሻል አትጥፊ ❤❤❤
አይዳዬ በጣም ነው የምወድሽ፡፡ ተባረኪ፡፡ አንድ ቀንም ቢሆን ስራሽ ላይ አብሬሽ ብውል በጣም ደስ ይለኛል፡፡
ተባረኪልን እድሜና ጤና ይስጥሽ ትልቅ ስራ ነው የምትሰሪው እንዳለቺ አይነት ደጋጋች ያብዛልን
አሜን አሜን
ወሎ ወረኢሉ ብትሄጅ እባክሸ ደሥ የሚሉ እናቶች አሉ
ፈጣሪ ስራሽን ሁሉ ይባርክልሽ።
እናመሰግናለን አይዳዬ።
አመሰግናለሁ
ገና ከጅማሪሽ በቃላት መግለፅ ያልቻልኩት አቅም ነዉ ያለሽ፣ ተባረኪ፣
አንችን ስብስክራይብ ያላደረገ ከአንገት በላይ ይመርመር ጤነኛ ለመሆኑ አቦ ዘርሽ ይባረክ የስወ ማኛ ስወድሽ ትለያለሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️
😂😂😂😂😂😂😂
እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ በቤትሽ በረከቱ ይብዛ ።ኑርልን ።ሰው ነሽ እውነተኛ ሰው
የኔ ወርቅ እጀና አፈር ተባረኪ ውዴ
ታድላ ለሰው ደስታ ከመስጠት በላይ ምን ደስ የሚል ነገር አለ❤😊
አይዳዬ ምርጥ ነሽ ኢትዮዽያ እንደ አንቺ አይነት ልጆቿን ያብዛላት
አይዳ አንቺ መልካም እና ጎበዝ የስራ ሰው ነሽ።እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና አንድ ቀን ባገኝሽ በጣም ደስ ይለኛል
ስወድሽ አግዚአብሔር ይባርክሽ ወ ይ nአዉነት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤🙏🙏
ኢትዮጵያውያን እንደዚህ ስንሆን ነው የሚያምርብን ተባረኪ እንወድሻለን!!!! ❤❤❤
ኢትዮጵያዬ እሚለውን በተግባር ስለምትኖሪው እናመሰግናለን❤
Here is where you find pure love, no politics and no hate!! Thank you Ayda. Keep doing the great job.
:)
አይድዬ ጀግና ነሽ በርቺ እህቴ እነዚህን እናቶች አክብረሽ ስለጋበዝሻቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋራ 💚💛❤ 🙏✌️
አመሰግናለሁ
የኔ ቆንጆ ጣፋጭ ፍቅር ስወድሽኮ ካንች መልካምነት ትንሽ ቢሰጠኝ ደስ ይለኝ ነበር ባገኝሽ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ምድራችን እንድትባረክ እንዳቺ አይነት ሰው ያብዛልን❤❤❤
አሜን ❤️❤️
አይዳዬ በሞቴ የሰፈሬ ልጅ ናት ስላልኩኝ ቢጠይቁሽ እንዳታሳፍሪኝ ❤❤❤የሴት ጀግና ስወድ በስራ በእውቀት ማለቴ ነው የእኛ አገርን ጀግና ትርጉሙን ቀየርሽው ይመችሽ 👍💪
አይዳ በሲኒማ ሙያ ወሰጥ እንዳለሽ እንጂ ብዙም አይቼሽ።፣ሥራዎችሽን የማየት ዕድሉ የለኝም ግን አንቺ በቃ የተማርሽውን ሙያ እየኖርሽበት ነው። በዚያ ላይ ፍፁም ጨዋ፣ ኢትዮጵያዊ፣ አፍሪካዊ።Even beyond all these!!! God bless you!!!
ምርጥ እናት❤
ዋው የሴት ጀግና ነሽ የምታደርጊያቸው ነገሮች ሲያስደስቱኝ የእናቶችኝ ደስታ እንደ ማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ ፈጣሪ ይባርክሽ
አሜን
ደስ ይላል በርቺ በጣም ጎበዝ የምትደነቂ ሴት ነሽ አይዳዬ ካንች ብዙ ነገር እንጠብቃለን ፈገግታሽ ብቻ በቂ ነው ምግብም ባይበላ 🎉🎉❤❤❤❤
የእውነን ንፁህ እና ደግ ጀግና ነሽ አይዳዬ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ
The way you talking so friendly …please continue the next episode as soon as possible
trying hard. You'll have a new episode next week for sure!!
ዓደይዬ የኔ ጨዋ... እግዚአብሔር ይባርክሽ... እንዴት ደስ ይላል 🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ
Your positive energy and pure kindness is inspirational ❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉 WwwoOowwW የእኔ እናት ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ❤❤❤
Thank you for being authentic and willing to see beyond religion and race in order to connect with others. Your way of being portraits how to be a WHOLE human on earth, keep up the good work ❤
❤️❤️
አይዳዬ የመጬ እኮ ነው ፈታ ዘና ምችት የምታደርጊኝ፣ አቀራረብሽህ ዘና፣ አነጋገርሽ ፈታ 😄😄 የፕሮግራሞችሽ ይዘት ደግሞ በጣም ደስ የሚልና ለሌሎች ደስታ በመፍጠር ለሎቻችንን ለማስተማር የምታደርጊው እንግስቃሴ አሪፍ ነው። በተረፈ ኢትዮጵያዬ የሚለው የቻናልሽ ስያሜና የመግቢያና መውጫዋ ኢንትሮ የመጬ ከይፋኛለች። በርቺ! I'm happy to see you show, you deserve Subscription! 🥰🤗
Your positive presence means a lot to us, especially with all the craziness in our country’s politics. Sometimes it feels like we’re losing our path, but you give us hope. You remind us of good times from our childhood, I can even small the location that you choose to shoot . Thank you for spreading good vibes and love. We appreciate you!
Thank you for your very very kind words xoxo
ድንቅ ስራ ነው:: ይመችሽ:: ሀሳቡም : ኤዲቲንጉም ጥሩ ነው:: በርቺ::
የምርጦች ምርጥ ❤❤
ተባረኪ ምርቃታቸው ይድረስልሽ በአወጣሽው እግዚአብሔር ይሙላልሽ እናቶች እናንተም እረጅም እድሜ ጤናን ያድላችሁ
አሜን
Aida, without your vision, we would have missed this opportunity to witness Ethiopia's incredible language of kindness and the beauty of its people. It is truly unforgettable, and I cannot thank you enough. You guys made my day.♥♥♥
So so nice to hear. Thank you!
አይዳዬ ስወድሽ እኮ አንቺ እራስሽ ምንም ሳይጨመርብሽ አርት እኮ ነሽ ባገኝሽ ብነካሽ እንዴት ደስ ባለኝ እድሜ ከጤና ያድልልኝ ሺ ዓመት ኑሪልኝ♥
ትልቅ ነገር አደረግሽ እህታችን ተባረኪ
አሜን
ደስ የሚል አሪፍ ስራ ነው.. በርቺ ኢትዬጵያዬ...
አቦ ተባረኪ አይዳዬ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ልጅሽን ፈጣሪ ሺ ያድርጋት ❤❤❤❤❤❤❤
ameseginalew
አይዳዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ።በጣም ነው የምወድሽ።ሁሉንም ነገርሽን በጣም እወድልሻለሁ ።ጌታ ይጠብቅሽ።እባክሽ አይዳዬ ቪድዮ ቶሎ ቶሎ ስሪ ።በጣም ነው የምናፍቅሽ።
እግዚአብሔር ይባርክሽ እናቴ እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንሽ
😂😂❤️
አንቼ መልካም ሴት ዘርሺ ይባረክ መመረጥ ነው ስንቱ ገንዘብ በየባንክ ተትረፈርፎ ለመሰጠት ይሳሳል ከወሰጥሽ ያለዉ ደሰታ ለተመልካች ይተረፉ ል
አይዳዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🏾
አሜን
አይዳዬ በዚህ መልኩ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል፤ አንቺ ልዩ ሰው ነሽ ሁሌም ከሰው ቀድመሽ ነው የምትራመጂው
አይዳየ ስወድሽ ደግ ቸር ነሽ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ ሰላምሽ ይብዛ
አሜን
ወይኔ በእግዚአብሔር በጣም ቀናሁ ቡሁሉ ነገርሽ ምን አለበት እግዚአብሔር እንዳቺ አይነት ማነት ቢኖረኝ በጣም ወደድኩሽ❤❤❤
ጉራጌዎች ደስ ሲሉ , ከልጅነቴ ወይ ከጉራጌ ቤተሰብ ብፈጠር ኖሮ እል ነበር ወይ ጉራጌ አላገባሁ 😢😢
የኔ እናት እረጅም እድሜ ተባረኪ አይዳዬ😍😘
ሁፍ ደስ ሲሉ አይዳዬ ጨምሮ ይስጥሽ❤
አመሰግናለሁ
ኢትዮጵያዊ መሆን እናታችን እድሜ ይስጥዎት
You are one in a million. You are very kind and very thoughtful.We love you so much! ❤❤❤❤
Thank you
😂😂😂 እማማ እንዳትነካኝ ነው በጥፊ 😂😂😂😂 አይዳዬ ሁሌም እግዚአብሔር ይባርክሽ እጅሽን ይሙላው በጣም በጣም ነው ምወድሽ❤️❤️❤️❤️
በጣም ደስ ይላል አይዳዬ። ኬር ይሁን ኑሮሽ።
አመሰግናለሁ
ተባረኪ አይዲዬ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ማለት አንቺ ነሽ።
Spreading the love Aidiye! May God bless you abundantly ❤❤❤
Hammeyeeeeeeeeeeee
አይዳ ይህ የተቀደሰና በእውነት መልእክቱ ትልቅ የሆነ ዶክመንተሪ ቪድዮ ነው። ተባረኪ።
አንድ አስተያየት: እየነዳሽ ስልክ የምታወሪያትን ነገር ሌለሰ ጊዜ ተቆርጣ ብትወጣ። ያው አንዳንድ ሰው የሚመለከትበት ሁኔታ ታውቂዋለሽ።
ተባረኪ ። ተቀደሺ።
አመሰግናለሁ
ምኞቴን ቀድመሽኝ ስላሳየሽኝ ተባረኪ የኔ ደግ እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤
አሜን
ከልብ ጥሩ ስው ነሽ ስዎን ከማስደስት በላይ ምን ደስ የሚል ነገር አለ :: Keep it up a good work !!!
አመሰግናለሁ
I love Ethiopiaye እግዚአብሔር ይባርኮችሁ
ጤና እና እድሜ ይስጥሽ ፍልቅልቋ አይዳ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ጀግና እኮ ነሽ አይዱ በርች
አመሰግናለሁ