ደመራ እና ኢትዮጵያ| ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል ያወጣቸው ንግስት አስደናቂ ታሪክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 60

  • @DerejeZewoyniyeMedia
    @DerejeZewoyniyeMedia  2 місяці тому +11

    ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ ጸሎታችሁ ይርዳኝ። አንዳንድ ቴክኒካል ችግሮችንም በዚህ ሳምንት እናርማለን። ባለሙያም እናስተካክላለን ። በጎ አሳባችሁ አይቋረጥ።

    • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
      @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ Місяць тому

      እሺ ደሬ ዘወይንዬ ድምፅ ልክ ነህ ያው አስተያየት ያልስጠሁት ብዙ ቦታ ስለፃፍ ነው ከበጎ ሀሳብህ ጋር ወደፊት

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ

    እንኳን ለብርሐነ መስቀሉ አደረሣችሁ!!! ሊቀ ትጉሃን መ/ር ደረጀ ዘወይንዬ ቃለ-ህይወትን ያሠማልን!!! ብዙ ነው የተማርነው። ያኑርልን!

  • @DerselignLegsse
    @DerselignLegsse Місяць тому

    መምህርቃለህይወትየሠማልን

  • @አፀደማሪያምዘድንግል
    @አፀደማሪያምዘድንግል 2 місяці тому +1

    መምህር ደረጀ እንኴን በሰላም መጣህልን ደስ ብሎኛል እንደውም ዘገየህ ብቻ ለሁለም ጊዜ አለው በርታልን መድኃኒዓለም ይርዳህ።እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብህ ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 2 місяці тому

    Please subscribe, like and share this channel!!!

  • @edenbaysa5742
    @edenbaysa5742 2 місяці тому

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @menbershibru
    @menbershibru 2 місяці тому +1

    ዘወይንዬ የምሰጠው ትምህርት ውዓ በጣም ጠምቶኝ ልክ ሰጤጣ እንደምረካ ሁሉ የመታሰተምረው ትምህር ከልብ በተመሰጦ ሰሰማው ለእምነቴ ለእያንዳዱ ትርጉም በደም ሥሬ እንደ መርፌ ሲንሸራሽር ይሰማኘል እምነቴን ከልብ በተመሰጦ ሳዳምጥ ድንቅ ሚሰጥር አላት ግርም ድንቅ ይለኘል የታሪክ ትውፈቷ ለኔ ይለይበኘል

  • @NunuMekonen
    @NunuMekonen Місяць тому

    Kale😂ህይወት ያሰማልን

  • @yewbkiro6898
    @yewbkiro6898 2 місяці тому +1

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ መምህር ግሩም የሆነ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @yeshiayele5150
    @yeshiayele5150 2 місяці тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @solomebelayneh5617
    @solomebelayneh5617 2 місяці тому

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ በጣም ደረሰ ብሎኛል 🎉🎉🎉

  • @behabtudemissi5828
    @behabtudemissi5828 2 місяці тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ ሚዲያውን በሁሉ ነገር ለምትሳተፉ።መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው እኛ እድለኞች ነን ከምንጩ ነው የምንጠጣው ።እረጅም እድሜ ከነ ሙሉ ጤናው ይስጥልን

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 місяці тому +1

    መምህር፡ ደረጀ፡ አትሰለችም፤ እኔ፡ ከሰማሁህ፡ ማንም፡ ይሰማሃል! እጅግ፡ ደስ፡ የሚል፡ የልዕልት፡ እሌኒና፡ ልጇን፡ ታሪክ፡ ተረክልን፡ እናመሰግናለን።

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን እንኳን አደረሳችሁ

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 2 місяці тому +1

    መምህር እንኳን አደረሰዎት። ይህን የዩትዩብ ገፅ ተወዳጁ፤ ለሌሎችም አጋሩ። 2017 ከዚህ ገፅ ብዙ ዕውቀት የምንሸምትበት ይሁንልን። ለመህር ተናጋሪ አንደበት ፤ ለእኛም የምናደምጥበት ጆሮ ይስጠን።

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 2 місяці тому

    መምህራችን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላምና በጤና አደረሰህ 🙏 አደረሰን 🙏🙏🙏

  • @keanuvecade7490
    @keanuvecade7490 2 місяці тому

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ፈጣሪ አገራችን ሰላሞን መልስልን

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መምህራችን እንኳን ደኅና መጡልን ኑ የተዋህዶ ልጆች የእግዚአብሔርን ቃል እናዳምጥ እንማር በህይወት እንድንኖር የቅድስት እለኒ በረከት ጥንካሬ ብርታትን ታማኝነት ለእኛም ያድለን በእውነት እናቶቻችን እህቶቻችን ሆይ ለትዳራቹሁ እንደ ቅድስት እሊኒ ታማኞች በሀይማኖት የጸናን እንሁን

  • @EphremGudeta
    @EphremGudeta Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @tnunu6086
    @tnunu6086 2 місяці тому

    መምህራችን እንኳን አደረሰህ!!!!! ሁሌም ለህብረተሰቡ መጨነቅ ይደንቀኛል!!! ቀጥልበት እናመሰግናለን

  • @ባልቻ-በ7ኀ
    @ባልቻ-በ7ኀ 2 місяці тому

    🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏።

  • @welansaali674
    @welansaali674 2 місяці тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መምህራችን እንኳን ደህናመጡልን 🙏🙏🙏

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 2 місяці тому

    The Almighty God bless you all!!!

  • @ليلى-ظ4ق
    @ليلى-ظ4ق 2 місяці тому

    እንኳን አብሮአደርሰን ቃለህይወትያሰማልን በድሜበጠናይጠብቅልን

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 2 місяці тому

    Egziabher yimesgen enqun lebeale meskelu beselam aderesachu ❤❤❤

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 2 місяці тому

    ድምፁን አስትካክሉት በርቱል ወንድማችን you are waking Wikipedia .

  • @mekdesurge438
    @mekdesurge438 2 місяці тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ።በርቱ እግዚአብሄር ይርዳችሁ ።

  • @abugida794
    @abugida794 2 місяці тому

    እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ መስቀሉ

  • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
    @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 2 місяці тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን
    ደሬ እንኳን በራስህ UA-cam መጣህ
    አብረን የዛሬ 16 17 ዓመት አብሬህ በወይንዬ ጉዞ አብረን ገዳማት ሄደናል

  • @MekdiMelaku-2122
    @MekdiMelaku-2122 2 місяці тому

    Memeher derej z weyeny berata 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tameratne
    @tameratne 2 місяці тому

    እንኳን ለብረሀነ መሰቀሉ አደረሰህ አደረሰን።በዚህ ኘሮግራም መምጣትህ በግሌ በጣም ደሰብሎኛል።ብዙ ሰው ትልቅ ትምህርት እንደሚገበይ እርግጠኛ ነኝ።እግዚአብሔር ጅማሬህንም ፍፃሜው ንም ያሳምርልህ።በርታልን መምህር ደረጄ ነጋሸ ዘወይንዬ እግዚአብሔር ያበርታልን።

  • @ermiyasdinberu5013
    @ermiyasdinberu5013 2 місяці тому

    እንኳን በደህና መጣህል ናፍቀንሃል!

  • @YirgalemMekonon
    @YirgalemMekonon 2 місяці тому

    ፈጣሪ ይመስገን እልልልልልልልል

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ZewdiAlemu
    @ZewdiAlemu 2 місяці тому

    Good job memhir Dereje and tg

  • @Liyahabisatradstionalcloth
    @Liyahabisatradstionalcloth 2 місяці тому +3

    መምህር ደረጄ ዘወይንዬ በጥሩ ሰአት ለትውልድ ደረስክለት አዲሱን አመት ትክክለኛው የታሪክ ትምህርት እናገኛልን ብዬ አምናለሁኝ
    እስካሁን በተጋበዝክበት ቤት እየተከተልኩኝ አዳምጥህ ነበር በየገዳሙ እየሄድክ ያስተማርከውም በጣም ደስ ይላል :: next video ላይ sound system አስተካክሉት, ትግስት ነጠላሽን መስቀለኛ አጣፊው ያው የመስቀል program አይደል ::ደግሞ next year አምላክ በሰላም ያድርሰን የ፩ኛ አመት program ስታዘጋጅ ተጋባዥ እንግዳ እንደምታረጉኝ አልጠራጠርም 😊ሊያ ሀበሻ ከሽሮ ሜዳ 😊

    • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
      @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 2 місяці тому +2

      እህታችን የዩቱዩብ ቪዲዮዎችሽን ለማየት ሞከርኩኝ። ስራዎቻችሁ ደስ ያላሉ፣ ጥበቦቹም ያምራሉ። ከሀገር ውጪ ብኖርም ሀገር ቤት ስንመጣ የሀገር ባህል ልብስ ወደፊት እናዛለን ደንበኛም እንሆናለን። በርቺ!

    • @Liyahabisatradstionalcloth
      @Liyahabisatradstionalcloth 2 місяці тому +3

      @@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ አመሰግናለሁኝ ክበሩሉኝ ::

    • @DerejeNegash-n2e
      @DerejeNegash-n2e 2 місяці тому +1

      እግዚአብሔር ያክብርኝ። በቸርነቱ ያድርሰን ። ደግሞም መጥተን እንጎበኝሻለን።

  • @almelenai6593
    @almelenai6593 2 місяці тому

    ድምጽ

  • @betibeti7881
    @betibeti7881 2 місяці тому

    Ayአይሰማም

  • @tenagne884
    @tenagne884 2 місяці тому

    the weynyeee

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 Місяць тому

    ሊቀትጉሃን ቃለህይወት ያሰማልን። አረጋዊው አባት ''ኪራኮስ'' ነው ወይስ ''ኪርያኮስ" ነው...?

  • @Eden-b4b
    @Eden-b4b 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 2 місяці тому

    💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @FirehiwotHeiyis
    @FirehiwotHeiyis 2 місяці тому +1

    ድምፅ አይሰማም

  • @MarthashiferawAshine
    @MarthashiferawAshine 2 місяці тому

    ነጠላዉ ይስተካከል ጥሩ አልተለበሠም

  • @HiwtoyMesges
    @HiwtoyMesges 2 місяці тому

    ነኑ አዳምጡ።

  • @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
    @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 місяці тому

    ኑ አዳምጡ

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 2 місяці тому

    ድምፅ! ድምፅ! ድምፅ! መምህር ደረጀ እዚህ ላይማ አትሳሳቱ!! አንዱ ትልቅ ሚዲያ እያሰብክ ከጅምሩ ድምፅፅእንደዚህ ሲሆን ድምፃቹ ብርቀት ነው ያለው!!! እንዲህ ያለ ጥፋት አልጠብቅም!! ወንድሜ ደረጀ!! ይተካከል ይታርፍ ሰፍ ብዬ ስመጣ ወሽመጤ ነው የተቆረጠው!!! ድምፁ እንደ ዝግጅትህ መርሐ ግብር ግዜ ጥርት ማለት ነበረበት

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 місяці тому

    አሁን፡ ጥያቄ? 100%፡ እውነት፡ የሆነ፡ ነው። ኦርቶዶክስ፡ ለመስቀሉ፡ ያላት፡ ፍቅር፡ ይህ፡ ከሆነ፤ ለምን፡ የኢየሱስና፡ የሐዋርያት፡ ት/ት፡ ተምረው፡ በተግባር፡ የሚያውሉትን፡ ታሳድዳለች? ከጥንት፡ ጀምሮ፤ እኔ፡ ያየሁት፡ በጃንሆይ፡ ዘመን፡ ጀምሮ! ሳዖል፡ ለእምነቱ፡ ቀናተኛ፡ ሁኖ፡ ክርስትያኖችን፡ እንዳሳደደ፡ ማለት፡ ነው!

  • @redeityilma6635
    @redeityilma6635 2 місяці тому

    🙏🙏🙏

  • @fikirmamo1300
    @fikirmamo1300 Місяць тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @babou74renaux12
    @babou74renaux12 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @lishangind0530
    @lishangind0530 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @babou74renaux12
    @babou74renaux12 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @babou74renaux12
    @babou74renaux12 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤