Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
ያልታሰበ እንጀራ ከየት ይመጣል ? ጠንክሮ መስራት ነው እንጂ።
አሜን አሜን
Amen
አሚን አሚን
Amin
እስቲ እንደኔ ግዛቸው ተሾመን የምትወዱት እዚጋር ሰብሰብ በሉ በጣም የምወድክ ዘፋኝ ነክ በጣም ነው ማደቅክ
ከባድ ጊዜ ለምታሳልፉ ሰዎች መለያየት ይሁን በስራም በ ሂዎት ባጠቃላይ ትንሽ ጊዜ ነው እስኪያልፍ ጠንከር በሉ
I am from Egypt 🇪🇬 i love Ethiopian song I wish to visit Ethiopia one day😊
comeon
Okay dear ☺️
yibrabsh bro egna rasu mewcha atiten new enji😅
Thank you 💕
You have the chance to welcome Ethiopia one day!
በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ግዚዬ አንተ ትችላለህ በሀላዊ ሙዚቃ ብቻ ሳይሆን ሁሎንም አይነት ሙዚቃዎች መጫወት እንጀምትችል አስገርመህ አሳይተኸናል እረዥም እድሜና ጤና ላንተ 👍👍
ሙዚቃ ጥበበኛውን ስታገኝ ስሜቱ ጥልቅ ነው ረጋ ሰከን ያለ ምርጥ ስራ ነው 🔥🔥🔥
ግዛቸው ምርጥ ስራ ነው አሻራቸውን ያሳረፍ ባለሙያዎች ምስጋና ይገባቸዋል ትችላለህ ግዜ
በርግጥ አንተ/አንቺ ይሄን የምታነበዉ/ቢዉ እና እኔ አንተዋወቅም ፈጣሪ የዉስጥ ሰላም ይስጣችሁ።ሀገራችንን ደግሞ ሰላም ያድርግልን።ለሀገራችን ሰላም የእያንዳዳችን ድርሻ አለበት።ዘረኛ አትሁኑ።ሁላችንም የአዳም ልጆች ነን ።ካም እና ሴም ነን ብንልም ስናስበዉ እኮ እነርሱም ወንድማማች ናቸዉ። ምን ሆነን ነዉ ግን።አሜን በሉ።
😢አሜን ወንድሜ 🙏ተባረክክክ እንዳንተ የሚያስበውንንን ሰው ያብዛልን።❤" ሰው " መሆኑ ትርጉሙ ሲገባን እንዲህ...አስተሳሰብ እናስባነን🙏🙏🥰🙏
አሜን 🥰🥰🥰🙏
የዚህ ሰውዬ ድምፅ ግን 👏👏👏
በጣም የሚገርም ሙዚቃ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ግዜዜዜ
Gizachew Teshome what a beautiful voice you smashed it mate well done 👏 greeting from Eritrea.
አንተ ትለያለ ጌቾ ሁሌ ልብ ሚነካ ጎልድ የሆነ ድምጽ ነው ያለህ የልቤ ሰው ❤❤❤❤
Nice voice from eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💯💯💯💯 keep it up
I'm from Eritrea ena ; Lbia tesebrwal , aleksalew, mkniatu demo, kaalem mulu erhurhu enna degu, mskinu: ye Amara hzb yalew huniata sasbnaw selenegeru huniata 🙏😭 lgelsew alchlm gn fetari eyayenaw 😭. Esun Luulun ena hayalun Amlak, ye Amaran Hzb ytebk 🙏!!
Amne amne
Thank you 🙏🙏🙏🙏
Amen Wondem alem!
Thank U
😢😢😢😢😢
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ዜማውም ግጥሙም የሚገርም ነው በጣም ወድጄዋለው ግዜ ሁሌም በስራዎችክ እንዳስገረምከን ነው እናመሰግናለን
wow ግዝዬ እጅግ ምርጥ ስራ ነውi'm so happy congra congra
በበደሉ መሀል ይታየኛል ፍቅርሽ 😢ደስስስ ይላል❤💪ድምፅ perfecto
በህመም ውስጥ ፍቅር ማሰብ ማለት ይህ ነው በስማም ብያለሁ አቡዲ እና ታምሩ አማረ እጅ ነስቻለሁ❤
I love Ethiopia music 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ልብ ውስጥ የሚገባ ቆንጆ ሙዚቃ ❤️
1:17…1:23
@@estifanosayitegeb8366😂😂😂😂😂እረ በስምአም😂
አንደኛ ይህን ቢዲዬ የምታዩ ሁሉ ሰላማች ሁ ይብዛ የተለየ ነገር የምታዩ በት ቀን ይሁን
Amen amen amen lanchim
ግዝሽ ዘፈኖቹን ሁሉ አንተ ዘፈናቸው ጥበብ ያነገሰችህ ልዩ ሰው 🥰🥰
What an excellent piece of art , this stirr nostalgic emotions of the past.
በበደሉ መሀል ይታየኛል ፍቅርሽ 😢አዎ ትክክል ነው
zare eyedegagemku semahut wow endet des yemil music new Tnx gezesh🥰
Yenekahuw sra hulu yitafitilhal❤
From Eritrea 🇪🇷.. no understand Amharic but I like this song ❤
Wow i can’t stop listening to this song I never been in relationships before but I feel pain ❤
I’m from Nigeria I love Amhara music
You’re Amhara
Your amhara like like💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
Yanten muzika sadamtew biwul ayselechegnm💕💥
Gizye kal yelegnim yanten music endet endemwedachew lemegilts ትለያለህ😍😍🫶
ወንድሜ በጣም ምርጥ ስራነው እንደ ሁልግዜው !!(ብራቮ😊)
Egizihabiher hagerachinin ethiopian selam yarigiln 🙏
❤❤❤❤❤ إثيوبيا الجمال
ዋው ግዜ የሚገርም ስራ ነው አቦ ይመችህ
ህይወት ለሁሉም ሰው እኩል አደለችም!!!
አውነት ነው
ግዛቸዉ ማያረጅ voise ነዉ ያለክ❤
❤❤so magical voice ….. getachew most underrated musician
Yabede new man🎉
የአስቴር እወቀ እና የግዛቸው ድምፅ አንደኛ
Legend Gizachew Teshome
Ye music grma moges 🎉🎉🎉🎉..Konjo sra new
የእውነተኛ ታሪክ ይመስላል 😘🤩😍🥰
ሁሉም የደረሰበት ነው የሚደርስም ነው። ጥሩ ተጫውቶታል።
ብራቮ ግዞ ድንቅ ስራ ነው!!
በጣም ቆንጆ ስራነው አናመሰግናለን😊😊
Can't stop listening ....
በርታ ምርጥ ስራ ነው ሰላም ለኢትዮጵያ ድል ለተገፋው ህዝብ💚💛❤💪💪💪
ግዜ ሁሌም እንዳስገረምከኝ ነው ምርጥ ስራ ነው❤❤❤
ደስ የሚል ዜማ በርታ
Konjo seri naw gezshi ❤❤❤ ለሀገራችንን ሰላም ያድረግልን
ሌላ ታሪክ 👏👏👏👏👏❤
ወይኔ ጉዴ ስኔት እንደሰማሁት አሳበደኝ የምር ምርጥ ስራ 😍😍😍😍
Your the best Gizachew Teshome
ዋው እንደወትሮው ገራሚ ነ ው
❤❤❤❤❤❤❤ግዜዜዜዜዜ የኢትዮጵያ ብርቅዬ 🥰 --_ባህሉን...🥰ዘመናዊውን....😍 ትችላለህህህ 🎉ኑርልንንንን
Thank you
Endawm and bucha yansal and amstm bihon edmem bitelq wedalew ekhkhkhkhkhkhkhwurre gin beqqqqqaaaaaaagn yalefewn sher eski teresannnn yitayegnal good job
የዘፋኞች መለኪያ "ጣሪያው" የዳይመንድ ሚዛኑ ራሱ ግዞ "ንጉሱ" ከባህርይ ጋር ከጥሩ ጭንቅላት ጋር። ሌላ ቃላት የለኝም።
❤❤ግዛቸውየጥንቱየጠዋቱተወዳጅነህኮ
Arif muzika
Gizo endehulew betam konjo sira 🎉
ምርጥ ስራ ግዝየ
የኔ ድብልብል
One of my favorite songs is ገሩ መጀን
ይለያል🥰🥰
Gize brother good job as always
ግዜ ግዜ ግዜ ! በጣም ምርጥ ስራ ነው ! ❤❤❤
ደጋግሜ አዳመጥኩት ....አልጠገብኩትም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉thank Gizsh
Director by henok Wow 🔥🔥
እጅግ በጣም ምርጥ ስራ ነው ግዜ
❣ሳቂታው ግዜ አሪፍ ለስለስ ያለ ሙዚቃ ነው💔
You have amazing voice
Nice melody but don't forget your own health. Exercise!
Exactly 😅
Great work.......respect
ቆንጆ ዘፈን
betame new ymudachew
Gize mariyamn betam nw mwedih❤❤❤❤❤
ምን አይነት ሙዚቃ ነዉ😮❤❤
GizDone again Best
Heni mirt sera 👏 👏 👏 👏 👏 👏
Good luck
ምርጥ ስራ❤❤
Dimtsih besmeam ❤
My ወሎ❤
Best music song
የአንድ ሙዚቀኛ አቅም ከሚለኩበት መንገዶች አንዱ comfortable ከሆነበት የአዘያየም ስታይል ወጣ በማለት ቫራይቲ ወይም ወጥ ከሆነ አዘፋፈን ወጥቶ ሌሎች ከባድ ድምጽና አዚያዚያም ሲሞክር ነው። ግዛቸው የአቅም ችግር የሌለበት ቢሆንም እንዲህ ራሱን ሲገልጽ ማየት ያስደስታል። 100% ተሳክቶልሃል ግዜ ቀጥልበት።
Am in love wiz this music 😢
በጣምእወድለታለሁ☝
በጣም ቆንጆ ነው በርታ😊
ስርዓተ ቢስ አፍንጫዋ ላይ ያለው ጌጥ ምን ለማሳየት ነው???
My ❤sewdeh eko
❤❤But stalk on ገሩ መጀን😍😍
Gize👌
Wow merete sera 🎉
"በበደልሽ መሀል ይታየኛል ፍቅርሽ...." ይሄን አንብበህ ድጋሚ ስማው ዘፈኑን ካልገባህ ግን የዚህ ታዳሚ የሂልና ፇሎት ይይዝልሀል😊
My favorite singer ♥️
geramii sira new bigg upp🔥🔥🔥
Gizey andegna
Bebedel wust fikir Ohh ahun gebagn❤
New style i like it!
#1 for me
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
ያልታሰበ እንጀራ ከየት ይመጣል ? ጠንክሮ መስራት ነው እንጂ።
አሜን አሜን
Amen
አሚን አሚን
Amin
እስቲ እንደኔ ግዛቸው ተሾመን የምትወዱት እዚጋር ሰብሰብ በሉ በጣም የምወድክ ዘፋኝ ነክ በጣም ነው ማደቅክ
ከባድ ጊዜ ለምታሳልፉ ሰዎች መለያየት ይሁን በስራም በ ሂዎት ባጠቃላይ ትንሽ ጊዜ ነው እስኪያልፍ ጠንከር በሉ
I am from Egypt 🇪🇬 i love Ethiopian song I wish to visit Ethiopia one day😊
comeon
Okay dear ☺️
yibrabsh bro egna rasu mewcha atiten new enji😅
Thank you 💕
You have the chance to welcome Ethiopia one day!
በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ግዚዬ አንተ ትችላለህ በሀላዊ ሙዚቃ ብቻ ሳይሆን ሁሎንም አይነት ሙዚቃዎች መጫወት እንጀምትችል አስገርመህ አሳይተኸናል እረዥም እድሜና ጤና ላንተ 👍👍
ሙዚቃ ጥበበኛውን ስታገኝ ስሜቱ ጥልቅ ነው ረጋ ሰከን ያለ ምርጥ ስራ ነው 🔥🔥🔥
ግዛቸው ምርጥ ስራ ነው አሻራቸውን ያሳረፍ ባለሙያዎች ምስጋና ይገባቸዋል ትችላለህ ግዜ
በርግጥ አንተ/አንቺ ይሄን የምታነበዉ/ቢዉ እና እኔ አንተዋወቅም ፈጣሪ የዉስጥ ሰላም ይስጣችሁ።ሀገራችንን ደግሞ ሰላም ያድርግልን።ለሀገራችን ሰላም የእያንዳዳችን ድርሻ አለበት።ዘረኛ አትሁኑ።ሁላችንም የአዳም ልጆች ነን ።ካም እና ሴም ነን ብንልም ስናስበዉ እኮ እነርሱም ወንድማማች ናቸዉ። ምን ሆነን ነዉ ግን።አሜን በሉ።
😢አሜን ወንድሜ 🙏ተባረክክክ እንዳንተ የሚያስበውንንን ሰው ያብዛልን።
❤" ሰው " መሆኑ ትርጉሙ ሲገባን እንዲህ...አስተሳሰብ እናስባነን🙏🙏🥰🙏
አሜን 🥰🥰🥰🙏
የዚህ ሰውዬ ድምፅ ግን 👏👏👏
በጣም የሚገርም ሙዚቃ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ግዜዜዜ
Gizachew Teshome what a beautiful voice you smashed it mate well done 👏 greeting from Eritrea.
አንተ ትለያለ ጌቾ ሁሌ ልብ ሚነካ ጎልድ የሆነ ድምጽ ነው ያለህ የልቤ ሰው ❤❤❤❤
Nice voice from eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💯💯💯💯 keep it up
I'm from Eritrea ena ; Lbia tesebrwal , aleksalew, mkniatu demo, kaalem mulu erhurhu enna degu, mskinu: ye Amara hzb yalew huniata sasbnaw selenegeru huniata 🙏😭 lgelsew alchlm gn fetari eyayenaw 😭. Esun Luulun ena hayalun Amlak, ye Amaran Hzb ytebk 🙏!!
Amne amne
Thank you 🙏🙏🙏🙏
Amen Wondem alem!
Thank U
😢😢😢😢😢
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ዜማውም ግጥሙም የሚገርም ነው በጣም ወድጄዋለው ግዜ ሁሌም በስራዎችክ እንዳስገረምከን ነው እናመሰግናለን
wow ግዝዬ እጅግ ምርጥ ስራ ነው
i'm so happy congra congra
በበደሉ መሀል ይታየኛል ፍቅርሽ 😢
ደስስስ ይላል❤💪ድምፅ perfecto
በህመም ውስጥ ፍቅር ማሰብ ማለት ይህ ነው በስማም ብያለሁ አቡዲ እና ታምሩ አማረ እጅ ነስቻለሁ❤
I love Ethiopia music 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ልብ ውስጥ የሚገባ ቆንጆ ሙዚቃ ❤️
1:17…1:23
@@estifanosayitegeb8366😂😂😂😂😂እረ በስምአም😂
አንደኛ ይህን ቢዲዬ የምታዩ ሁሉ ሰላማች ሁ ይብዛ የተለየ ነገር የምታዩ በት ቀን ይሁን
Amen amen amen lanchim
ግዝሽ ዘፈኖቹን ሁሉ አንተ ዘፈናቸው ጥበብ ያነገሰችህ ልዩ ሰው 🥰🥰
What an excellent piece of art , this stirr nostalgic emotions of the past.
በበደሉ መሀል ይታየኛል ፍቅርሽ 😢አዎ ትክክል ነው
zare eyedegagemku semahut wow endet des yemil music new Tnx gezesh🥰
Yenekahuw sra hulu yitafitilhal❤
From Eritrea 🇪🇷.. no understand Amharic but I like this song ❤
Wow i can’t stop listening to this song I never been in relationships before but I feel pain ❤
I’m from Nigeria I love Amhara music
You’re Amhara
Your amhara like like
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
Yanten muzika sadamtew biwul ayselechegnm💕💥
Gizye kal yelegnim yanten music endet endemwedachew lemegilts ትለያለህ😍😍🫶
ወንድሜ በጣም ምርጥ ስራነው እንደ ሁልግዜው !!(ብራቮ😊)
Egizihabiher hagerachinin ethiopian selam yarigiln 🙏
❤❤❤❤❤ إثيوبيا الجمال
ዋው ግዜ የሚገርም ስራ ነው አቦ ይመችህ
ህይወት ለሁሉም ሰው እኩል አደለችም!!!
አውነት ነው
ግዛቸዉ ማያረጅ voise ነዉ ያለክ❤
❤❤so magical voice ….. getachew most underrated musician
Yabede new man🎉
የአስቴር እወቀ እና የግዛቸው ድምፅ አንደኛ
Legend Gizachew Teshome
Ye music grma moges 🎉🎉🎉🎉..
Konjo sra new
የእውነተኛ ታሪክ ይመስላል 😘🤩😍🥰
ሁሉም የደረሰበት ነው የሚደርስም ነው። ጥሩ ተጫውቶታል።
ብራቮ ግዞ ድንቅ ስራ ነው!!
በጣም ቆንጆ ስራነው አናመሰግናለን😊😊
Can't stop listening ....
በርታ ምርጥ ስራ ነው ሰላም ለኢትዮጵያ ድል ለተገፋው ህዝብ💚💛❤💪💪💪
ግዜ ሁሌም እንዳስገረምከኝ ነው ምርጥ ስራ ነው❤❤❤
ደስ የሚል ዜማ በርታ
Konjo seri naw gezshi ❤❤❤
ለሀገራችንን ሰላም ያድረግልን
ሌላ ታሪክ 👏👏👏👏👏❤
ወይኔ ጉዴ ስኔት እንደሰማሁት አሳበደኝ የምር ምርጥ ስራ 😍😍😍😍
Your the best Gizachew Teshome
ዋው እንደወትሮው ገራሚ ነ ው
❤❤❤❤❤❤❤ግዜዜዜዜዜ የኢትዮጵያ ብርቅዬ 🥰 --_ባህሉን...🥰ዘመናዊውን....😍 ትችላለህህህ 🎉ኑርልንንንን
Thank you
Endawm and bucha yansal and amstm bihon edmem bitelq wedalew ekhkhkhkhkhkhkhwurre gin beqqqqqaaaaaaagn yalefewn sher eski teresannnn yitayegnal good job
የዘፋኞች መለኪያ "ጣሪያው" የዳይመንድ ሚዛኑ ራሱ ግዞ "ንጉሱ" ከባህርይ ጋር ከጥሩ ጭንቅላት ጋር። ሌላ ቃላት የለኝም።
❤❤ግዛቸውየጥንቱየጠዋቱተወዳጅነህኮ
Arif muzika
Gizo endehulew betam konjo sira 🎉
ምርጥ ስራ ግዝየ
የኔ ድብልብል
One of my favorite songs is ገሩ መጀን
ይለያል🥰🥰
Gize brother good job as always
ግዜ ግዜ ግዜ ! በጣም ምርጥ ስራ ነው ! ❤❤❤
ደጋግሜ አዳመጥኩት ....አልጠገብኩትም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉thank Gizsh
Director by henok Wow 🔥🔥
እጅግ በጣም ምርጥ ስራ ነው ግዜ
❣ሳቂታው ግዜ አሪፍ ለስለስ ያለ ሙዚቃ ነው💔
You have amazing voice
Nice melody but don't forget your own health. Exercise!
Exactly 😅
Great work.......respect
ቆንጆ ዘፈን
betame new ymudachew
Gize mariyamn betam nw mwedih❤❤❤❤❤
ምን አይነት ሙዚቃ ነዉ😮❤❤
Giz
Done again Best
Heni mirt sera 👏 👏 👏 👏 👏 👏
Good luck
ምርጥ ስራ❤❤
Dimtsih besmeam ❤
My ወሎ❤
Best music song
የአንድ ሙዚቀኛ አቅም ከሚለኩበት መንገዶች አንዱ comfortable ከሆነበት የአዘያየም ስታይል ወጣ በማለት ቫራይቲ ወይም ወጥ ከሆነ አዘፋፈን ወጥቶ ሌሎች ከባድ ድምጽና አዚያዚያም ሲሞክር ነው። ግዛቸው የአቅም ችግር የሌለበት ቢሆንም እንዲህ ራሱን ሲገልጽ ማየት ያስደስታል። 100% ተሳክቶልሃል ግዜ ቀጥልበት።
Am in love wiz this music 😢
በጣምእወድለታለሁ☝
በጣም ቆንጆ ነው በርታ😊
ስርዓተ ቢስ አፍንጫዋ ላይ ያለው ጌጥ ምን ለማሳየት ነው???
My ❤sewdeh eko
❤❤
But stalk on ገሩ መጀን😍😍