የወንድማችንን ቤት ገርባ ላይ ሰራንለት\በቀላል ወጭ የሚሰራ ገራሚ ኮርኒስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • የወንድማችንን ቤት ገርባ ላይ ሰራንለት\በቀላል ወጭ የሚሰራ ገራሚ ኮርኒስ#ኮርኒስ#ቻክ#ውርጌሳ

КОМЕНТАРІ • 196

  • @MuhammadMuhammad-kz2gf
    @MuhammadMuhammad-kz2gf 7 днів тому +7

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን ወንድሜሜ ጀዛክ አላህ ኸይር በጣም ነው እማመሰግነው ከጠበኩት በላይ ነው ያስዋብከው በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ያስደስትህ እንደኔ በቀላል ተገላገሉ ቤት ሰሪወች ያልጀመራችሁም ጀምሩ ወንድማችንን እያናገራችሁ

    • @እቢ
      @እቢ 7 днів тому +4

      እረ እኔም በቀላል ትንሽየ ቤት ማሰራት ፈለግሁኝ ፍላጎቴን ቀንሼ ፍላጎት ነዉ አጨናንቆ ሊደፈኝ የሆነ በእያንዳንዱ ነገር ፍላጎትን ቀንሶ በጥቂቱ ማድረግ ተገቢ ነዉ ትክክል ነህ

    • @aminaadem3108
      @aminaadem3108 7 днів тому +2

      ማሻ አላህ በፍቅር ኑርበት ወንድም

    • @aminaadem3108
      @aminaadem3108 7 днів тому

      ስንት ቆርቆሮ ነው እኔም ይሄንን የሚያክል ኢንሻ አላህ

    • @MuhammadMuhammad-kz2gf
      @MuhammadMuhammad-kz2gf 6 днів тому

      @@aminaadem3108 100

    • @Meka-yc3fc
      @Meka-yc3fc 6 днів тому +1

      ማሻአላህ የአፍያ የርዚቅቤት ያድርግልህወድሜ

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 7 днів тому +10

    ወዶች ከጀማል ተማሩ ሴት ብቻ አደለም ወድም ይሰራለ መሽአሏህ የፍቅር የጤና ቤት ያድርግልህ

  • @ousmanmuhammed-fy5dz
    @ousmanmuhammed-fy5dz 7 днів тому +2

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ወንድማችን ጀማል መሀመድ በሰላም በጤና የምትኖርበት ያርግልህ የወንዶች አርያ ነህ አላህ ይጨምርልክ ባለሙያውም እጅህ ይባረክ

  • @jamila3850
    @jamila3850 7 днів тому +8

    የመጀመሬ ወድ👍😀😀😀

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 7 днів тому +7

    ጀግናነህ ጀማል. እግዚአብሔር የምትኖርባት ያድርግህ ውለድባት ክበድበት ጀግና. የሴት ጡረተኛ ወንዶች እነ ታህተል ሙከየፍ የት ናችሁ 😂😂
    እነ ሸቃሊትስ ቁጭ አድርጋችሁ ቀላቢ አላችሁ😂😂😂

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  7 днів тому +3

      @@ሰላምአድማሱበላይ ያንቺስ ከፋ ተው ወንዶች አታስደፍሩን ነቃ እንበል

    • @munaaa7319
      @munaaa7319 7 днів тому

      የምር ጎንደር ምትልክልኝ ከሆነ እፈልጋለሁ ኮርኒሱን ልዘዝህ በታማኝነት​@@-ahadutube

    • @munaaa7319
      @munaaa7319 7 днів тому +1

      ምን ያክል ይፈጅብኛል የጨርቅ ኮርኒስ ለማሰራት እስከ ባለሙያው መቶ ዚንጎ ነው ቤቴ መልስልኝ በፈጠረህ

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 6 днів тому +1

      እውነት ነው እነ ትህት ሙከይፎች እየሰማችሁ ነው አረ በሀገር ውስጥም ያሉት ስንት መሰልቱ ወንዶች አሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ImamHossen-bj2sj
      @ImamHossen-bj2sj 4 години тому

      ከከከከ ታህተል ሙከየፍ

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 7 днів тому +7

    ኪኪኪኪኪኪ መሮሃል ንገርልን ለወዶች ሰርተው ያኑሩን

  • @BasboaaBasbosa
    @BasboaaBasbosa 6 днів тому +3

    ማሻአላህ ወድማችን መጣህደ ጠፍተሀል ሰሞኑን

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 7 днів тому +2

    ማሻ አላ በርቱ እደህ የሜያረግ ወንድ አለ ግን ባሁኑ ሰአት ሴት የለፋይበትን የሜበትን ብቻ ይመስለኛ ነበር ግንኮ ለድህ ያለው ወንድ ጠካራ ሴት አይሰጠውም አይ ቀርቶ በገዘብ በምክር በሞራን ገደፊ እሜያረገኘ ባል ባገኘ እስካሁን እኔ ሸቃላ ሳልሆን መዳም እሆን ነበር ብቻ አልሀምደሊላህ አንድት ያይኔ ማረፊያ ልጅ አፍርቻለሁ

  • @ሀቢባ2580
    @ሀቢባ2580 7 днів тому +4

    ማሻ አሏህ እሲ ወንዱ ሁላ ንቁ😂አብደላ ለምሰጠን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን

  • @Kadija-Adem
    @Kadija-Adem День тому

    😂😂😂😂😂 የመጀመሪያ ጀግና ወድ እሪከርዱን ስበር ሺልማት ይገባዋል ወድ ተብየወቺ የኢቲወ ስወቺ ከጀማል ተማሩ አልሀምዱሊላህ እኔም ስርቸ ጨርሻለሁ ባላህ ፍቃድ በቅርቡ ሀገር እገባለሁ ዱአ አርጉልኝ ያርብ

  • @fathimaahmed8304
    @fathimaahmed8304 6 днів тому +1

    ማሻ አላህ ጀግና ❤❤❤ ወንዶች ጠንክሩ ሴት ቤት አትግቡ

  • @jemilahussen3016
    @jemilahussen3016 6 днів тому +2

    አልሀምዱሊላህ ዛሬ አንዳይነት ከለር አየሁ🎉

  • @አሊያ
    @አሊያ 5 днів тому

    ማሻ አላህ ጎበዝ

  • @FatmaFatma-tk8vb
    @FatmaFatma-tk8vb 3 дні тому

    ማሻአሏህ ያምራል

  • @user-mm4ie4rs4c
    @user-mm4ie4rs4c 7 днів тому +3

    አብደላ በርታልን ዘወትርተከታታይህነኚ ከወደወሎ የመስታወት ዋጋብትሰራልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ላይክአዲርጉ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  7 днів тому +3

      ኢንሻ አሏህ በቅርብ አመሰግናለሁ

    • @ZaherHasen
      @ZaherHasen 6 днів тому

      ​@@-ahadutubeአብደላ እኔም ኢሻአላህ ታሰራልኝአለህ

    • @Sahala-ph4gl
      @Sahala-ph4gl День тому

      ​@-ahadutubeአሰራልኝ ኮበልቻ

  • @jamila3850
    @jamila3850 7 днів тому +1

    ወድምጀማል መብሩክ ያምራወላህ በፍቅር በጤናኑርበት ሰላምለለላትሀገር ብዙወጪአያስፈልግም

  • @user-uo6ps9fg2u
    @user-uo6ps9fg2u 7 днів тому +1

    ማሽአላህ አፍያእርዝቅጤና የያዘይሁንፍቅርናደስታየያዘይሁን እንሻአላህ እኔም በቅርብቀን

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 4 дні тому

    ዋውዋው:ማርያምን:በጣምያምራል:በስደትስላለሁ:ስደተኛውጤታማ:ስሆንደስይለኛል:እኔምእደፈጣሪፍቃድ:ቀለምናመሥታወትቀረኝ:ያሳካልሺበለኝ:ወድሜ

  • @Maryam-dj9vw
    @Maryam-dj9vw 3 дні тому

    ማሻአላህ

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818
    @woinshetyemaryamligwoinshe6818 7 днів тому

    ዋውውው በጣም ያምራል ክምር

  • @TewaFikr
    @TewaFikr 6 днів тому

    Waw ❤️❤️

  • @user-cx9cz9nc6w
    @user-cx9cz9nc6w 7 днів тому +4

    ለምን ወድማችንን አታበረታቱትም እደሌሎቹ ፕራክ እያለ ካልዋሽ ካልሰራ ሀቀኛሰው አታበረታቱም ማለትነው

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl День тому

    ወዲ ቤት ቲያሰራ ሰምቸማላቅ ነበር ማሻአላህ

    • @semira-g2r
      @semira-g2r День тому

      አሉ መሸአላህ ምን የመሰለ ቤት የሰሩ አሉ

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 6 днів тому

    ሰብስክራይብ አደረኩህ በርታ❤❤

  • @hassenseid2229
    @hassenseid2229 7 днів тому +2

    አስቲ የብሎኬት ቤት የሚሰራ ጎበዝ መሀንድስ ካለ ቁጥር አስቀምጥልኝ መርሳ

  • @Rነኝስደትኛዋብንት

    ማሻአላህ በርታ ወድማችን አወ እንድህ እየሰራችሁ አስገቡን ክክክ ግን ገርባየት አካባቢነው

  • @SadaYesuf-c2s
    @SadaYesuf-c2s 7 днів тому

    ማሻ አላሕ

  • @thhhyh5996
    @thhhyh5996 6 днів тому

    😊

  • @user-eq1ju5kt3e
    @user-eq1ju5kt3e 6 днів тому

    ግርግዳዉ ማገሩ ይለያል በዴብ አልሞላም ኮርኒሱ ምርጥ ነወ

  • @tibah7091
    @tibah7091 6 днів тому

    ይገርማል እኔ ባለፈው ገርባ አሰራልኝ ብልህ አልችልም አልከኝ😢😢😢

  • @YTt-m7t
    @YTt-m7t 7 днів тому

    ኧይ ወላ መሻአላ አላህ ይጨምርለት

  • @Kadija-Adem
    @Kadija-Adem День тому

    ግድግዳው ጂብስም ነው ወይስ ጀሶ. ና ቀለም ማሻ አላህ በፍቅር በስላም ይኑርበት

  • @SadahSadah-b8r
    @SadahSadah-b8r 6 днів тому

    መሸአለህ ግን ስት ጨረሰልክ እኔ ለሰረ ፈልጌ ነበር

  • @monamona7139
    @monamona7139 7 днів тому

    መሻላህ

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 7 днів тому

    ማሻ አላህ ወዶችየ ወጥሩ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 7 днів тому

    ማሻአላህ፡

  • @aminasoso868
    @aminasoso868 6 днів тому

    ገርባችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @እሙቶፊቅየይቶብቻናል

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @ወርቅየ
    @ወርቅየ 7 днів тому +1

    ወንድም የመስታወት ዋጋ ስራልንሲ በጣም ፈልጌውነው ከቻልክ 🙏Please

  • @bintislam3081
    @bintislam3081 5 днів тому

    ያአብደሏህ አኝተ ባለምርጥ ሥም ወጣት ሆይ እባክህ ለ70 ቆርቆሮ ይህ የጨርቅ ኮርኒሥ ሥንት እንደሚበቃ ንገረኝ መሥራትም ተቻልክ ወሎ ቦረና መከነሠላም አማና ልጣልብህ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  5 днів тому

      0913720988 በዋትሳፕ አዋሩኝ

  • @Uae123-u4i
    @Uae123-u4i 7 днів тому

    ማሽ አላህ ብያለሁ

  • @SeYa13579
    @SeYa13579 6 днів тому +1

    የኔ ቤት አመት በለጠው አላልቅ ብሎኛል ቤት መጀመሩ እንጂ መጨረሱ ከባድ ነው።

  • @NEFlSAABDU
    @NEFlSAABDU 7 днів тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ይህ ጨርቅ ሌላ ከር ወይም ድዛይን አለው ወይስ ይህ ብቻ ነው ወንድም አብደሏህ ? ባረከሏሁ ፊክ

  • @emamseid2419
    @emamseid2419 6 днів тому

    ማሻ አሏህ ወንድም አብደሏህ ባድሱ አመት ባለ 70 ቆርቆሮ በLሙሉ ወጩን ከቻልክ ብትሰራልን ባረከሏሁ ፊክ

  • @amhabesha589
    @amhabesha589 6 днів тому +1

    ወድሜ እኔ 90 ቆርቆሮ ሰርቻለሁ ፕላስቲክ ኮርኒስ ወይም እንደዚ አይነት ለማሠራት እስከ ስንት ይፈጃል በአላህ መልስልኝ

  • @aminat6259
    @aminat6259 7 днів тому

    ወድሜ ሰትመቸኝ ዘብየ ነዉ ምታተልህ ቪዶዉኴ ባይደርሰኝኴ ሰርች አርጌ ፈልጌ ነዉ ምከታተልህ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  7 днів тому

      አመሰግናለሁ እህቴ

  • @LubababintHassen
    @LubababintHassen 6 днів тому

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ያምራል የኮርኒሱ ጨርቁ የተለያየ ከለር አለው ??የፕላስቲክ ኮርኒስ ለማሰራት ስንት ይፈጃል 90 ቆርቆሮ ( 4 ክላስ ያለው እስከ ግድግዳ ቻክ ቀለም ስንት ይበቃኛል ???

  • @MekiyaMekiya-tf1pn
    @MekiyaMekiya-tf1pn 4 дні тому

    ❤❤👍👍👍👍👍👍100%

  • @sadhakonjo7971
    @sadhakonjo7971 4 дні тому

    ኧረ ማሻ አላህ ወንዶችም ቤት ማሰራት ጀመሩ እንደ

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl День тому

    የኔንም ቤት ስሩልኝ❤

  • @phiwayinkosi9981
    @phiwayinkosi9981 День тому

    plz ye ante silk asqamitelegn bro

  • @ሀቢባ2580
    @ሀቢባ2580 7 днів тому +1

    ኧረ አብደሏ ችግር የለውም አንተን ያኩርሁ እንጅ እኛ እንፈርበት😂

  • @SameeraS-zs7ee
    @SameeraS-zs7ee 7 днів тому

    ዉዶቼ አሰሩት በጣም አሪፍ ነዉ

  • @OmuMehemed
    @OmuMehemed 7 днів тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ክረምት ይዉጣና ለቤተሰብ ትሰራልኛለህ በውስጥ እመጣላሁ ቀለል ብሎ ዴስ የሚል እንድለቅልን

  • @hawahawa7248
    @hawahawa7248 3 дні тому

    ወድማችን።መልስልኝ።በአላህ።ለሃምሳ።ቆርቆሮባት።ስትቀለም።ወይምስትብር።ይፈጃል።መልስልን 3ክላስነው

  • @MekiyaMekiya-tf1pn
    @MekiyaMekiya-tf1pn 4 дні тому

    ቦረናከላላ ነኝ ትሰሩልኛላችሑ?

  • @Saada-f5l
    @Saada-f5l 7 днів тому

    😂😂😂😂😂😂እውነት ወንድ ነው የሰራው አቡ ሙአዜ ግን የሴት ቀሚስ ለብሶ እዳይሆን አማና ወንድ መሆንን ጠይቅና ደግመክ ንገረኝ ከሆነ ማሻአላህ

    • @Saada-f5l
      @Saada-f5l 7 днів тому

      ከሆነ አገባሀሁ ጀማል 😂😂😂😂ሚስት ከለለህ ሰምተሀል

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  7 днів тому

      እኔ የለሁበትም እዚህ ላይ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  7 днів тому

      ክክክ

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb 3 дні тому

    ስማማ በታማኝነት. ግዛልኝማ ገርባ

  • @Hulegebሚዲያሁለገብmedia

    ማሻአላህ በጣም ያምራል አላህ ጀዛህን ይክፈልህ የትነህ

  • @user-po8wu5cc7j
    @user-po8wu5cc7j 6 днів тому

    የኬሻ ኮርኒስ ሚንድነው አለዎኩቱም

  • @YouTbe-qr7ln
    @YouTbe-qr7ln 6 днів тому

    ሁለተኛ,ወዲ😂😅

  • @ToybaAragaw-jz8ss
    @ToybaAragaw-jz8ss 7 днів тому

    ዋሌይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ወድሜ አብደላ አገሬ ሂድሀልደ ገርባ እኔም እሻላህ ይለቅና መረጋው ትሂድልኛለህ

  • @AynadisKassaw
    @AynadisKassaw 3 дні тому

    ጨርቁ የት ነው እሚገኘው

  • @mulu5
    @mulu5 7 днів тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @eexx2236
    @eexx2236 6 днів тому

    😂❤😂😮🎉

  • @najahtn809
    @najahtn809 6 днів тому

    ❤❤❤❤ወንድሜ ስልክ ቁጥር አስቀምጥ

  • @HayathHyath
    @HayathHyath 5 днів тому

    ፕላስቲኩ ኮሪኒስ ስት ይፈጃል ባጠቃላይ ጂብሶኑጋ ንገረኝ

  • @سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض

    ገርባ የሚለውን ሳይ ብቅ አልኩ

  • @saadaboset7181
    @saadaboset7181 6 днів тому

    ጃማ መሂድ ትችላላችሁ ውዲም

  • @hawa-mo3ha4me9d
    @hawa-mo3ha4me9d 6 днів тому

    😂ሳሎኑ ሰው እየመሰለኝ እስቃለሁ

  • @tetr4232
    @tetr4232 6 днів тому

    ኮርኔሱ የት ነው የሚገኘው

  • @fatimaasn4912
    @fatimaasn4912 6 днів тому

    ተዉ አብደላ ወደኛም ወደ መቅደላ ህድና ስራልን በቀላሉ ልገላገል

  • @user-hw1hc2rb7m
    @user-hw1hc2rb7m 7 днів тому

    ወንድም ይሰራል እንደ 😅😅😅 መብሩክ❤

    • @bintmoha3172
      @bintmoha3172 7 днів тому

      😂😂😂😂

    • @amienyemam7327
      @amienyemam7327 6 днів тому

      ምነው ሴት ብቻ ነው እሚሰራው አላችሁ ወዶች። ብዙም ማውጣት አይወዱም

    • @user-hw1hc2rb7m
      @user-hw1hc2rb7m 6 днів тому

      @@amienyemam7327 አይደል እሱ ዱሮ ቀረ

  • @BenitEndris
    @BenitEndris 7 днів тому

    ወአለይኩምሰላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ አልሐምዱሊላሕ እንደትነሕ ወንድም ጥያቄካወክ መልስልኝ እጪቃልስን ቤትላይ እስቲከር መለጠፍ ይቻላል

  • @user-ns1lm5wi7x
    @user-ns1lm5wi7x 12 годин тому

    ማሰራት እፈልጋለሁ ስልክ ካለህ አስቀምጥ

  • @eigdic5352
    @eigdic5352 7 днів тому

    ለ120 ቆርቆሮ ጂብሠምነ ካርኒሥ ሥንት ይፈጃል ወንዲም ነገረኚ

  • @FatumaAli-cf2cg
    @FatumaAli-cf2cg 7 днів тому

    🥰🥰🥰🤣👍👍

  • @ekru7258
    @ekru7258 7 днів тому

    ኧረ ወንዶችም ቤት መስራት ጀመሩ ይህ እማ የሴትም እጂ አለበት 😂 ማሻአላህ ይውለድበት ይዳርበት

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  7 днів тому +1

      ነቅተናል አሁንስ

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 6 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @sadhakonjo7971
      @sadhakonjo7971 4 дні тому

      ክክክክክክ ሳይሆኖ አይቀርም ወንድማ ብቻዉ የማይሆን ነው

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 7 днів тому

    እግዚአብሔርን በጣም ነዉ እማደንቃቹሁ በሩቱ የኔም አንድ ቀን በእናንተ አሰራሎሁ ብየ ተስፋ አደሪጋሎሁ ራያ ኮረምና አላማጣ ትመጣላቹሁ ???

  • @جانو-ل7ف
    @جانو-ل7ف 7 днів тому

    በጣም ያምራል ።ወድሜ በናትህ መልስልኝ የፕላስትኩ ኮርንስ 1ኛዉ ባሁን ሳኣት ስንት ደረስ

  • @user-lv6hu3cg9w
    @user-lv6hu3cg9w 7 днів тому

    ስትብርጨረሰ

  • @NEFlSAABDU
    @NEFlSAABDU 7 днів тому

    ከለር

  • @ethiopia8207
    @ethiopia8207 7 днів тому

    ኧረ ተው ሴቶች እኛ ወንዶች ጭራሽ የማንሰራ አደረጋችሁንሳ ኸይር ኢንሻአላህ ወንድም አብደላ ኢንሻአላህ የኔንም ከወር ቡሃላ ኮ/ቻ ኮርኒስ እንድሰሩልኝ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  7 днів тому

      ኢንሻ አሏህ

    • @ሀያትየአምባሰሏ
      @ሀያትየአምባሰሏ 5 днів тому

      ኧረ ወላሂ አሉ ወንድም እኔ የማውቃቸው ልጆች አሉ ወላሂ ሀይቅ ላይ ውብ ውብ ቤት የሰሩ ማሻአላህ

  • @ለማንብዬ-ኀ9ጀ
    @ለማንብዬ-ኀ9ጀ 5 днів тому

    ቁጥር ህ ስጠኝ

  • @-ahadutube
    @-ahadutube  7 днів тому +3

    ቤታችሁን ማስዋብ የምትፈልጉ በፍጥነት ጥራት ባለው መልኩ እንሰራለን
    0913996836
    0913720988

    • @fatumamohammed975
      @fatumamohammed975 7 днів тому

      ገደሮ ትሔዳላችሁ

    • @AhlamMuhame
      @AhlamMuhame 7 днів тому

      ሀይቅ ትሄዳላችሁ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  7 днів тому

      @@AhlamMuhame አዎ

    • @እቢ
      @እቢ 7 днів тому

      ቤት ለማስገረፍ በዉጭም በዉስጥም ስንት ይፈጃል bro?

  • @OneDay-gw4yf
    @OneDay-gw4yf 7 днів тому

    ❤❤❤

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 7 днів тому

    በርታ አብደላህ እኔ ግን ይሄን እሚሰራልኝ አጣሁ ምን ትለኛለህ ገዝተህ ብትልክልኝ ከደሴ እኔ ደቡብ ወሎ አቀስታ ለሚ ነኝ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  7 днів тому

      በውስጥ አዋሪኝ

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk 7 днів тому

      @@-ahadutube አውቼሃለሁ እሩቅ ነው አልከኝ

  • @ፈፋ
    @ፈፋ 7 днів тому

    ኧረ ወንዶች ልብ ገዝተዋል እኛ ሴቶችንም ባያህሉ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  7 днів тому

      እየተዛዘብን ነው ግን ተው

  • @user-tt7cw5me8i
    @user-tt7cw5me8i 6 днів тому

    እኔም በቅርቡ ገርባ ላይ ፊኒሺንግ ትሰራልኛለህ

  • @Uae123-u4i
    @Uae123-u4i 7 днів тому

    86 ቆርቆሮ ለመስራት ስንትብር ያስፈልጋል ወንድሜ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  7 днів тому

      ቤቱን ለማቆም ነው ለኮርኒሱ

  • @LubabaYImerMohammed
    @LubabaYImerMohammed 7 днів тому

    ቁጥር አሰቀምጥ ቤት እሚሰራ ታቃለህ ወይሰ ትሰራለህ ቁጥር አለህ

  • @user-cj7qt6cw8f
    @user-cj7qt6cw8f 7 днів тому

    ግን ቀለሞ የተቀባው የሁን ጨርት ጨርት አለው ያሰጠላል ልቅም ያለ አይደለም

  • @E.ወሎየዋ
    @E.ወሎየዋ 7 днів тому

    አሰላም ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወድም አብደላህ እባክህን መልስልኝ በር ላስገጥም ነበር የጨት ቤት ነው እናም ያዘዝኩት በኤምቴሽን ነው እናም መቃን አያስፈልግም አለኝ ያለመቃን ቢገጠም ውበት አይኖረውም አልኩት እሱግን መቃን አያስፈልግም እል አተስ ምን ትላለት መልስልኝ በኮሜት ወድም አብደላህ በቅንነት መልስህን እፈልጋለሁኝ ለማስገጠም

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  7 днів тому +1

      የኤምቴሽን በሮች የራሱ መቃን አለው ብረት ስለዚህ ትክክል ነው ውበትም አለው አብሽር

    • @sofia________bintislam8509
      @sofia________bintislam8509 7 днів тому

      ኧረ መቃን ያስፈልገዋል የኔ ሰሞኑን እስተ መቃኑ 150 ሽ አሰሩልኝ

  • @lubaba355
    @lubaba355 6 днів тому

    ቁጥርህ የታለ ወንድሜ

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 7 днів тому

    ሀይቅ ህደህሲ ኮርኒስና ቀለም ስራልኝባአላህ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  7 днів тому +1

      ይቻላል

    • @AhlamMuhame
      @AhlamMuhame 7 днів тому +1

      ኢማን ሀይቅ ከሆንሽ ለመንጣቱም በአንድ እድሆንለት መቸ አስበሽ ነው ማማዬ እኔም ኮርኒስና ጂብሰም እድሰራልኝ ፈልጌ ነበር😊

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 7 днів тому

      @@AhlamMuhame ሀይቅ ነኝውዴ. የጎበያልጅነኝ ያውቤቴሀይቅነው እናእድሰራልኝፈልጌነው. አችስ የትነሽ ውዴ. ወደሀይቅከሆሽበዛው ይሰራልናል ያውአሁንሊሾእያስደረኩነው. ባሁኔወር አቅጃለሁውዴ

  • @munaaa7319
    @munaaa7319 7 днів тому

    ጎንደር ለምን አትመጡም ግን😊

    • @amienyemam7327
      @amienyemam7327 6 днів тому

      በፋኖ ልታስገድይው ነውደ😂

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 6 днів тому

      ​@@amienyemam7327የፋኖን ጦስ ጥንብስ ይዘክ ምን ግባ ልበልክ ድፍረትክ

  • @አላህከሪም-ኈ8ቘ
    @አላህከሪም-ኈ8ቘ 7 днів тому

    ወአለይኩም ሰላም ወድም አብደሏህ ያልገባኚ ነገር የግርግዳ ጅብሰምና የግርግዳ ቻክ ልዩ ነቱ ምድነው እና አዳድ ቤቶች ጅብሰም ተሰርተው ጭዳቸው እሚታይበት ምክኒያት ምድነው እና ካላቸገርኩህ በኮሜት ብመልስልኚ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  7 днів тому

      ቻክ በወፍራሙ ተቦክቶ በፈረከስ እየታሸ ነው የሚሰራው እንደግርፍ ያ ማለት ለዚህ ቤት እስከ ሁለት መቶ ኪስ ጅፕሰም ይፈጃል ይህ የተመለከታችሁት በቀጭኑ ነው የሚቀባው ብዙ ጅፕሰም አይፈጅም

    • @አላህከሪም-ኈ8ቘ
      @አላህከሪም-ኈ8ቘ 7 днів тому

      ጀዛክ አላህ ኸይር ወድም

  • @user-pb1bt1it9e
    @user-pb1bt1it9e 7 днів тому

    ከሚሴህ ድና ስራልኝ ወረፋ በለለህ ስአት በዝህ ዲዛይን በተመቸህ ስአት ደውልልኝ ከመለስከልኝ ቁጥሬን እልክልሀለሁ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  7 днів тому

      0913720988 አናግሩኝ

  • @የኔመንገድ-ቐ1ሐ
    @የኔመንገድ-ቐ1ሐ 7 днів тому +1

    የህ ኮርኒስ ምንድነው ስሙ ወንድሜ

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 7 днів тому +1

      የጨርቅኮርኒስነው

    • @bintmoha3172
      @bintmoha3172 7 днів тому

      ​@eimaneiman8850 አቡጀዲ ነው እዴ

  • @bintislam3081
    @bintislam3081 5 днів тому

    ሲቆሽሽ እንደት ይፀዳል ጨርቁ