በጥያቄ አፋጠጥኳቸው\ ነብያችን በስንት አመታቸው ሞቱ በትክክል ያልመለሰውን ሽንኩርት አስቆረጠምኩት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 42

  • @ወሎየነኝ-በ7ቐ
    @ወሎየነኝ-በ7ቐ Рік тому +6

    እኔ የታየኝ ቤቱ ነው እኔስ መችነው እምሰራው አጅብ

  • @rakmm4333
    @rakmm4333 Рік тому +3

    ደረሳዉ ደረሳ የተባለዉ ለስሙ ነው እንደ ቁርአን ስንት ምዕራፍ እንዳለዉ እንደት አያዉቅም ጉድ እኮ ነው 😂

    • @tube-ns7wv
      @tube-ns7wv Рік тому

      ጠፍቶት ሳይሆን በሽንኩርት ስለዘጋው ነው ሌላ ነገር አቶ ነውደ እሱ ግን

    • @Abdellah_tq4yt4cc4k
      @Abdellah_tq4yt4cc4k Рік тому

      በሽንኩርት ዘግቶኚ

    • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
      @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 5 місяців тому

      ያሣፈራልደርሣ ተብየው ደርሣ እንዳትሉት ሦራወቹን ያለወቀ ሥነብያቶች ታሪክ ቁርአን አያ ቢጠየቁ ላያቁት ነው

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    ጥያቄው ቀላል ነው አባወራ ከተባለ እማወራ ነው በሠላምህ ነው ደርሴ ይህን አለማወቅህ

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    ርሡላችን ከአቡዳሏህ እቢንአብዱልሙጠሊብእናከእናታቸውአሚናተወለዱ
    6አመታቸው እናታቸው ሞተች አባታቸውሣይወለዱ ነበር የሞቱት 25 አመታቸውከድጃንአገቡ
    40አመታቸው ዋህይ ወርዴላቸው
    63አመታቸው አርፉ .. ታሪኩ ርጂም ነው እንዳላበዛባችው ሠይድ ተብየው ድንህን ለምን ያልተማርከው ሣውድ አሁንም ተማር ሥንት ሦራወች አሉ ወይም ርሡላችን በሥንት አመት ሞቱ የሚለውን አለማወቅህ ያሣፈራል

  • @LailaLaila-oy4dx
    @LailaLaila-oy4dx 11 місяців тому

    Mashallh

  • @HayatSeidTube
    @HayatSeidTube Рік тому +1

    ማሻአላአሪፍጥያቄነበርበርቱየኔውዶች

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Рік тому +1

    😢ይሂ ሀሁሉቤት ባዶነዉ ሳህ አገር ሂደን እኑኑርበት ቤትያለን የምር😢

    • @ወሎየነኝ-በ7ቐ
      @ወሎየነኝ-በ7ቐ Рік тому

      እር ሂዱና ኑሮ ቤታችሁን ከሰረራችሁ ወላህ ለዚች አጭር ህይወት ሺ አመት አንኖር

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 5 місяців тому

    ሁሉም ጥያቄ ቀላል ነበር ግን አልመለሱትም

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    ደርሣው የጅብችኩል ቀንድ ይነክሣል ነው አባባል አይችልም ደርሣው ድናው ነው የሚያቀው ጀግና

  • @jmaljmal7190
    @jmaljmal7190 5 місяців тому

    መሸአላ

  • @sart820
    @sart820 Рік тому +1

    ሰደዲ ቦርጫሙ እዲኑ ላይ የለበትም ያስታዉቃል 😂😂

  • @Tube-hq1qp
    @Tube-hq1qp Рік тому

    ላኢላሀ ዴረሴ

    • @ማረኝ-ከ9ዀ
      @ማረኝ-ከ9ዀ Рік тому +1

      ጨርሽ ላኢላህ ጌታ የለም ነው ኢለሏህ የሚለውን ጨምረሽ ፃፊ

  • @gggogggo1033
    @gggogggo1033 Рік тому +1

    ኧረ ሰያው ቦሩጩን ቀንሰው

  • @Sofi-mameTube
    @Sofi-mameTube Рік тому

    Masheallah

  • @saedayasen7771
    @saedayasen7771 Рік тому

    መቶ አሠራ አራት ሡራወችአሉት ከሰላሳጁዝቁርሀን

  • @Jas-rr6pv
    @Jas-rr6pv 7 місяців тому

  • @alemasefa1643
    @alemasefa1643 5 місяців тому

    ባለ ሽርጡ እንደጓደኞችህ ሸቀጥ በል እሥፖርት ሥራ ማታ ማታ የግር ጉዞ አድርግ

  • @Rahma-ix2km
    @Rahma-ix2km Рік тому

    እማወራ

  • @sandflove
    @sandflove 5 місяців тому

    በሳቅ ሞትኩኝ ዝም ብሎ ይብላ ክክክክ

  • @aminamoh619
    @aminamoh619 Рік тому +1

    ደርሳ ተብየው ከፍርሳ ነውደ የመጣው😂😂

  • @ፍጡማቱዪብ
    @ፍጡማቱዪብ Рік тому

    አይደረሴ😅😅😅😅

  • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ተ8ፀ

    ወአሊኩምሠላም ወራህመቱላሂወበረካ ፕራክ እያላችሁ ከምሠሩ እደሡ ለናተምየሚጠቅም ለኛም የሚጠቅመን ሥሩ ቀጥሉበት እኔ አንድብቻነው ያላወኩት አጥብቀውያሠሩት የሚለው

  • @سعيدسعيد-ف5ز3ي
    @سعيدسعيد-ف5ز3ي Рік тому

    ወሀ ሥጡት እረ😂😂

  • @sart820
    @sart820 Рік тому

    ያገራቺን ሽኩርት ይጣፍጣል መሰል አጣጥሞ ዋጠዉ ደረሴ እኔም ልብላደ😂😂😂😂😂 ብቻየን የምጫወተዉነገርስ😂😂😂

  • @semeragtachw
    @semeragtachw Рік тому

    ግንእንዴትየቁርን ሱራወችንአያወቁም በሉቁራንቀሪ

  • @Tube-hq1qp
    @Tube-hq1qp Рік тому

    አይ ደረሰዋው ሚስኪንንንንንንንንንንን😂😂😂😂😂😂 ምሳህ አልበላህም እርቦሀንዴ አለ ቦርጫሙ ልጅ 😂😂😂😂

  • @regeff-s9i
    @regeff-s9i 5 місяців тому

    114 ሡራወች አሉት

  • @Tube-hq1qp
    @Tube-hq1qp Рік тому

    ቦርጫሙ ልጅማ ወሬ ብቻ ነው የሚችለው አረ ኑሮ አለኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ፍጡማቱዪብ
    @ፍጡማቱዪብ Рік тому

    ግመል አረጉትኮ በሽኩርት ሆዱን ሞሉት😂

  • @Sofi-mameTube
    @Sofi-mameTube Рік тому

    የነቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ቡሎኬት ነው

  • @hidayamohammed1973
    @hidayamohammed1973 Рік тому

    ኸረ ሰኢድ ሲያስቅ😂

  • @aghh4133
    @aghh4133 Рік тому

    😅😅😅

  • @ፍጡማቱዪብ
    @ፍጡማቱዪብ Рік тому

    አረ ደረሳው ዪጅብ ችኩልን መልስ አታቅም😂😂😂😂

  • @saedayasen7771
    @saedayasen7771 Рік тому

    😂😂😂😂😂