ሚስቱ ባለቤቷን ለ2 አመት ሽባ አድርጋ ቤት ዘግታ በር ሰብረን ገብተን ያየነውን ማመን አቃተን |werkezebo |Cherkose |ወርቀዘቦ ጨርቆሴ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 2 тис.

  • @yohannesdereibe9954
    @yohannesdereibe9954 6 місяців тому +234

    ዳኒ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው፡፡
    ዳኒ እቺ ሴት የኦእጇን ማግኘት አለባት፡
    አደራ ዳኒ፡፡

    • @muluwerkbeyene6037
      @muluwerkbeyene6037 6 місяців тому

      አፈርአባሸ ብዬ ሌባ ቆሻሻ ዳኔ መጨረሻውን አሳውቀን እባከህን

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 6 місяців тому

      እጅዋን እግርዋን ነበር መቁረጥ

    • @EleniMolla-yw2oi
      @EleniMolla-yw2oi 6 місяців тому +1

      ውሸት ነው ልጅቷ ልመጣ ስትል ተዘጋጂ የምትላት ልጅ አለች እናም በኛላይ ድራማ እየሰሩብን ነው😂😂😂😂

    • @TegestAsrat
      @TegestAsrat 6 місяців тому

      እኔም ሰማሁት እዉነት ድራማ እየሰሩብን ከሆነ ጉድ ነዉ​@@EleniMolla-yw2oi

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 6 місяців тому

      @@EleniMolla-yw2oi ውይ የምርሽ ነው

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ 6 місяців тому +52

    ብራስኮ መጀመሪያ እንኳን ለልጁ ደረሳችሁለት ጥቆማ አድራጊዋን በተመልካቾች ስም በጣም አመስግናት ።
    ሚስትዬዋን ግን እንዲህ የተንጣጣችበት ምላሷን ወደ ውስጥ እንድታስገባ አድርጓት በተረፈ ግን ልጁ የሚድነው በፀበልና በፀበል ብቻ ነው ።

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 6 місяців тому +80

    ዲኔየ ❤አቤልየ❤ ልጁን አግዙት ወደ ሀይማኖት ባታ ዉሰዱት አደራ እንዳጨክኑበት የኔ ወንድሞች💔💔💔💔😭😭😭💔💔😭😭😭💔💔💔😭😭😭

  • @eritrashikor6352
    @eritrashikor6352 6 місяців тому +15

    እባክ ስንት ጊዜ አየሁ ያዛዝናል ጌታሆይ እንካዕ ደረሰ ጎረቤት ጌታ ይባርካቹ ዘመናቹ ይባረክ

  • @nyctimes2728
    @nyctimes2728 6 місяців тому +27

    ታሪኬን ልጨርሰው ቢላችሁም ሰውየውን ማድመጥ አልቻልክም። መጨረሻ ላይ ልጅቷ በቃ ልንገርህ ስትልህ ስሜትህን ተቆጣጥረህ ማውጣጣት ሲገባህ በነገሮች እየተዋከብክ መረጃ ሳትወስድ ነገሩን ቋጨኸው። በሥራህ በርታ ግን ጥሩ ጠያቂና አድማጭ መሆን አለብህ። መልሰህ ብታደምጠው መረጃ እየተሰጠህ ጣልቃ እየገባህ ሳታውቀው ሐሳብ ታስቀይራለህ።ለወደፊቱ ከበድ ያለ case ላይ መረጃ እንዳይሰወርብህ ስሜትህን ተቆጣጥረህ አድምጥ። ሁላችሁም በርቱ።ጥሩ ሥራ ነው❤

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 6 місяців тому +57

    ኸረ ምን አይነት አውሬ ሰው አለ ያራቢ ያአሏህ አደራህን ምህረትህን አውርድልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ክፋት የበዛበት ዘመን ታይቶ የማይታወቅ

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah77734 6 місяців тому +162

    መጨረሻውን ማወቅ እንፈልጋለን ብራስኮ እባክህ ልጁ ያሳዝናል 😭

    • @HasenUmer-lf8wb
      @HasenUmer-lf8wb 6 місяців тому +1

      0

    • @BirtukanGeber-g3c
      @BirtukanGeber-g3c 6 місяців тому +1

      Baxame ebakehene

    • @EleniWondwossen
      @EleniWondwossen 4 місяці тому

      ዋናው ጉዳይ ምን እንደተደረገለት እና ምን እንደተደረገች ማሳየት ይኖርብሀል።

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt 6 місяців тому +86

    😢😢😢😢 ፈጣሪየ ሆይ እኔ ለራሴ አለቀስኩኝ በዜሁስጥ ወድሞቼን አስብኩኝ ምን አይነት ዘመላይ ደረስን😢😢

    • @TegestAsrat
      @TegestAsrat 6 місяців тому +1

      በጣም ያሳዝናል ምን ታገኝ ይሆን😢😢

  • @tekonlyathechosen-zh8jg
    @tekonlyathechosen-zh8jg 6 місяців тому +4

    ካሜራማን ተባረክ! ዳኒ እዚህ ላይ የነገረችህን ሴት ማንነት መናገር አልነበረብህም ለዚህች አርመኔ ሴት።

  • @AmoHanan-w9g
    @AmoHanan-w9g 6 місяців тому +6

    ዳኒ የዚህ ልጅ እስከመጨረሻው ተከታተለው እናመሰግናለን ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gizachewregassa1067
    @gizachewregassa1067 6 місяців тому +24

    ከገሀነም እሣት ስላወጣኽው አመሠግንሀለሁ። ተባረክ

  • @KedrAwel-jh2lf
    @KedrAwel-jh2lf 6 місяців тому +59

    ያረቢ አላህ ያሽርህ 😢😢 መጨረሻዉን ድኖ ማየት እፈልጋለሁ😢😢😢

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  6 місяців тому +15

      ከፈጣሪ ጋር እንሞክራለን

    • @slop512
      @slop512 6 місяців тому +2

      እባክ ጸበል ዉሰዱት💔💔😭😭

    • @hodyeyilma6183
      @hodyeyilma6183 6 місяців тому

      ​@@werkezebo_Cherkose_showፀበል አስገቡት ወንድማችን ይህኮ በመተት ነው አሳስራ ያስቅመጥቺው

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 6 місяців тому +14

    ዳኔዬ ካሜራማንህ በጣም ጀግናነዉ አነጋገሩ እንኳንደህና መጣችሁ ፀበል ዉሰዱት በማረያም እባክህ😢😢😢😢 በእዉነት እግዚአብሄር ይስጥህ በጭንቀት ለተጨቆነዉ ወንድማችን ጠቋሚዋ ጀግናነሽ እዳችአይነቶቹን ያብዛልን

  • @eritrashikor6352
    @eritrashikor6352 6 місяців тому +4

    2 ክፍል የጠበቀኝ ነህ በጠም ያዛዝናል በጣም ነዉ የሚያመሰግናቹ ጌታ የባርካቹ ለሱ ወንድሜ ጌታ ይፈዉሶ ከfamily ይገኛኛል ተባረኩ ብሩካት አትፈታ ገንዘቡ ይመለስ ያዛዝ ታሪክ በጣም አለቀስኩ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 6 місяців тому +3

    በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢በህግ መጠየቅ አለባት ጠቁዋሚዋ እግዚአብሔር ይባርካት ዘመኑዋ ይባረክ ዳኒ እናንተም እግዚአብሔር ይስጣቹ አከብራቹዋለው

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel 6 місяців тому +59

    ጠላት ከሩቅ ኣይመጣም የሚባለው ለካ እውነት ነው💔😢 መተት ኣድርጋ ኣስራው ነው ከንደዚች ኣይነት ወዳጅ መሳይ ገዳይ የሆኑትን ፈጣሪ ይጠብቀን😥

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 6 місяців тому +41

    እግዚኦ ያልታየ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም ዳኒና ጓደኞቹ ዘራችሁ ብርክ ይበል በመንገዳችሁ ሁሉ መድሀኒያለም ይቅደም❤❤❤ግን ዳኒ ይቺ ሴት ተይዛ ካልሆነ መረጃ ለማጥፋት ሀኪም ቤት ልትገለው ትችላለች ሲቀጥል ጠቋሚው ማን እንደሆነ አትናገር ይቺ አውሬ ናት

  • @SarahKonjo
    @SarahKonjo 6 місяців тому +30

    ባርችዬ ፀበል ውስድውና ከዛ ሴትዮዋ መታስር አለባት ይች አውሬ ቤትስቦቹን አገናኙት 😭😭😭😭😭

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 6 місяців тому +30

    አረ ዳኔል የጋዜጠኝነት ስልጠና መውሰድ አለብህ።ግን ለምነው ሰውየው እያወራ የማታስጨርሰው? እንዲሁም ወሬውን ሳትሰማ ስለሌላ ነገር የምታወራው??ደግሞም አጠያየቅ አትችልም ከምን መጀመር እና እንዴት ማጠናቀቅ እንዳለብህ አታቅም።

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 6 місяців тому +2

      Betikikile minem aychelem 😢😢

    • @Idriss-q1q
      @Idriss-q1q 6 місяців тому

      25 santim yeleilew 50 santim yankashishal new mibalew. Yenante neger mejemeriya esun yaderegew adrgu mdre mkejna wshetamoch . Biyans andhiwet atrfewal ezi comment bila bila kezih malef atchilum dedeboch hula.

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 6 місяців тому +1

      ​@@Idriss-q1qለተቀማጭ ስማይ ቅረቡ ነው ቦታው ላይ የለለስውኮብዙ ነውየሚወራው እነሱ ስንት ነገር ተጋፍጠዋል ቢያስ ያስፈራል የሚያወሩት ሁሉ ሊጠፋይችላል ድንጋጤ አለ

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 6 місяців тому

      Seleminadedd newu yehh awareness yaqatlall yasentachn betesboch beawurewoch teftewal bedebtrawoch betam tegidtnal

    • @dawitmamo8892
      @dawitmamo8892 5 місяців тому

      @@abebamail3599 were atabzu Dani betam Yichilal Mirt Mermari newu

  • @raseem5813
    @raseem5813 4 місяці тому +1

    ውይይይ ዳኔ ጨጓራየን ላጥህው ምን አለ እሱን ብታዳምጠው ዝብለህ እምታቆርጠው እሷንስ ቢሁን በጥፊ ብለህ ብታናዝዝት ከነስር አይን ተማር አቃጠልህኝ

  • @zeynebkemal3488
    @zeynebkemal3488 6 місяців тому +18

    ኡፊ ወላሂ በጣም ነው ያስለቀስኝ ካሜራማኑ በጣም ጎበዝነክ ።አላህ ይጠብቃቹ የታመመውንም አላህ አፊያያርገው

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 6 місяців тому +20

    ቋሚዋ እህታችንን አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 6 місяців тому +26

    መጨረሻዉን አሳዉቀን ወንድማችን አላህ ይጠበቃችሁ

  • @Momina1111-xi7jh
    @Momina1111-xi7jh 6 місяців тому +33

    ዳኒ የመጨረሻ አችልም ማወጣጣትም አችልም የተጎጄ የህይውት ታሪክንም አታስጨርሳቸውም ሲነግሩህ ከንተስ ካሜራ አማኑ 👍👍👍👍👍👍

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 6 місяців тому +1

      Betikikile mariyamine enedat enedanaddgn

    • @solomonhaile8848
      @solomonhaile8848 6 місяців тому

      በትክክል እንዴት ደሜን እንዳፈላው

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 5 місяців тому

      የምር አዎ እኔም ተረዳሁት

    • @fetaryitebikishyasenishiwu724
      @fetaryitebikishyasenishiwu724 5 місяців тому

      Esuko sayigebawu kerto ayidelemi yedebekechew misitir kawetach bilo neber esuwa derki nech

    • @MohammedShefa-vq9nl
      @MohammedShefa-vq9nl 5 місяців тому

      በትክክል

  • @frehiwotkifle2634
    @frehiwotkifle2634 6 місяців тому +4

    ይቺ ጭራቅ እስከ ዘመኗ መጨረሻ ብርሀን ማየት የለባትም ደጓ ኢትዮዽያዊት ዘመንሽ ይባረክ ግድ ብሎሽ በመጠቆምሽ ህይወቱን ታደግሽ

  • @Jenberu-c9g
    @Jenberu-c9g 6 місяців тому +22

    እጅግ በጣም ጥሩ ለነብሰ የሚሆን ሰራ ነው በርታ በብሩ እንዳታሰገድልህ ከእግዚአብሄር ጋር ጥንቃቄ አድርግ!!!ለነገረህ ሰው ጥንቃቄ ሲባል መረጃውን የሰጠህ ሰው ማንነት እንዳትናገር!!ማን እንደነገረህ ለዚች አይነት አጭበርባሪ ሰው የመናገር ግዴታም የለብህም!!!!

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 6 місяців тому

      ለነብሥ አይሆንም ለሥጋ እንጂ

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 6 місяців тому +92

    ዳኒ ማሰሪያ ያዙ ወጀለኞች ሱዘሉባችሁ ግጥም አርጋችሁ እሰሩ ካሜራ ዘወር አርጋችሁ ርገጣቸው ህግ የለም ፍትህ በናተok❤👌

    • @barehbaresh735
      @barehbaresh735 6 місяців тому +5

      Eshi bro

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  6 місяців тому +14

      እኛም እንዳንጠየቅ ተጠንቅቀን ቋ

    • @Idhidyshdjhd
      @Idhidyshdjhd 6 місяців тому +4

      ❤ያራዳ ልጅ አላህ ይጠብቃችሁ ስቱን ነፃ አወጣችሁት ጀግኖች❤❤❤ምን ብየ ላመስግን

    • @Idhidyshdjhd
      @Idhidyshdjhd 6 місяців тому

      @@werkezebo_Cherkose_show እውነት እናንተን በስስት ነው እማያችሁ ብዙ ናችሁ ብዝት በሉ እደናተ ያለ ይብዛልን ታስፈልጋላችሁ ጀግና አገር ቤት ያስፈራል እምናየም ጉድ ሰው ወደ አውሬ ተቀይሯል

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 6 місяців тому

      ትክክል ይበላቸው

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 6 місяців тому +19

    ታሪኩ ን ሲነግረህ ዝም ብለ ህ አድምጥ እንጂ አትረብሽ ዳኒ ጎረቤት የው ተባረኪ ዳኒ ጓደኞ ችህም ተባረኩ ግን ንግግር አስጨርስ ዳኒሻ ጀግና 😘😘

    • @የየየ-ኘ9ጰ
      @የየየ-ኘ9ጰ 6 місяців тому

      በትክክል በወጉ አዳምጥ የሌላቀን

    • @አዳማናዝሬትአዳማ
      @አዳማናዝሬትአዳማ 6 місяців тому +4

      አዎ በሌላ ቀን ሰው ታሪኩን ሲነግርህ የማዳመጥ ልምድ ይኑርህ ኦዴስም በጉጉት እኮ ነው የሚጠብቀው ለመስማት

  • @kirosabbay6523
    @kirosabbay6523 5 місяців тому +1

    " የሌባ አይነ ደረቅ ልብ አድርቅ"
    ይሉታል ይህ ነው:: በጣም በጣም ትልቅ ወንጀለኛ ነች:: ትንገርህ ጥሩ ማስረጃ ነው:: አድምጣት::

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 6 місяців тому +5

    አራድዬ ያየኸው አስደንግጦሃል! ቃለመጠይቅ ልክ አይደለም የጠቆመህን ሸፍነህ መናገር፣ የልጁን አድራሻ በአደባባይ መጠየቅ ፣ ይቺ ቃሪያ ማስተፋት ነበረብህ ሶሪ ለማንኛውም ለልጁ ደርሰሃል አድነው 😊 እባክህ

  • @zewditalemayehu8584
    @zewditalemayehu8584 6 місяців тому +28

    ጨርቆሴ እኔ አገሬ ሸዋሮቢት ነው የሱን ስም ግለፅልን በተጨማሪ የናቱንና የአባቱን ስም እንዲገልፅ አድርግልን ዘመዶቹን እንድናገኝለት የዘመድ እርዳታ ያስፈልገዋል ጠቋሚዋንና ጨርቆሴ ጓደኞችህንም በሙሉ እ/ር ይባርካችሁ ለህግ ትቅረብ ወንጀለኛ ነች

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 6 місяців тому

      ተነግሯል እኳ

    • @Kalidesmael
      @Kalidesmael 6 місяців тому +1

      ቀላል ነው ቤተሠቦቹን ማገኘት ይቻላል ሥልኩን ከሠጠችው ቤተሠቦቹ ይደውላሉ

    • @selammezgebu2003
      @selammezgebu2003 6 місяців тому

      Teketateluwachew gazetegnochu erasachew leboch sayehonu aykerum. Mechershawen ksetywa genzeb yebelu yemesilegnal

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 6 місяців тому +30

    ጎሮቤት ጠቆሙ አትበል ታስገድላት አለች😢😢😢

  • @የራያዋ-ከ2ጰ
    @የራያዋ-ከ2ጰ 6 місяців тому +36

    ግን ስት አይነት ሠዉ አለ ሰዉ ጤነኛ ነዉ ፈረጁ እኳን ደህናመጣህ ስወዲህ

  • @girumdemissie7957
    @girumdemissie7957 6 місяців тому +2

    እግዚአብሔር የሰራሽን ይሰጥሽ

  • @Mekonengetachaw
    @Mekonengetachaw 6 місяців тому +7

    በፈጣሪ ይሄንን ምስኪን እስከመጨረሻው እርዱት ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩት ፈጣሪ ከእናቸጋ ይሁን

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 6 місяців тому +27

    በአብዛኛዎቹ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የጭካኔ መንፈስ። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።

    • @mulumassa9214
      @mulumassa9214 5 місяців тому +1

      Ammen Ammen Ammen

    • @rednote105
      @rednote105 4 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 6 місяців тому +8

    ኤረ uuuu ዘንድሮስ በዛ ጭካኔ 😥😥🥺🥺 ዳኒዬ ተባረክ 🙏🙏ፋንዬ ቃጣይ እንጠብቃለን 🥰🥰

  • @tewabechtesema8790
    @tewabechtesema8790 6 місяців тому +5

    😭😭😭ልብ የምነካ ታሪክ ነው 😭
    እንዴት ነው ግን የሰው ልብ ኤሄን ያክል ይጨክናል 😭😭እግዚአብሔር ሆይ ለኢትዮጵያ ህዝብ ልቦና ስጣቸው 🙏🏻🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 6 місяців тому +5

    ዳኒ ባርዬ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል. ምርጡ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 6 місяців тому +6

    ምንም አልልሽም መድሀኒሐለም ሽባ ያርግሽ ጎረቤታ እግዚአብሔር ይስጥሽ አቦ ብራስኮ እራሱ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @زمزمأمخالدأمدحوم
    @زمزمأمخالدأمدحوم 6 місяців тому +5

    አየ ሴቱ እረ ወደየት እየሂድን ነው ወንድም የለሽም ወንድም ያለው ሰው እንደዚህ አያደርግም በፍፁም ምን አይነት ጨካኝ ነሽ በአላህ እረ አንተ ጀግና ቤተሰቦቹንም አግኝለት ሁኒታውን አሳውቀን የጠቆምሽውም ጎረቢቱ ቃል የለኝም እድሜ ልክሽን ይመችሽ ያረብ

  • @betslot9715
    @betslot9715 6 місяців тому +14

    ወይኔ ወንድሜ ይቺን ልጅ የነስር አይን የሚል ሚዲያ አለ እሱ ቢያገኛት ብዬ የተመኘሁ ጀግና ነዉ ዳጊም እርግጠኛ ነኝ ከእሱ ተማር እስከ መጨረሻዉ ኢድ ፈጣሪ ይርዳህ

    • @berknishberko1168
      @berknishberko1168 6 місяців тому

      Beteley ye besu fikani guday isu biyizewu noro biye temengewu ayimotim neber 😢😢😢😢😢

    • @selamawittegegne814
      @selamawittegegne814 6 місяців тому +1

      ትክክል የንስር አይን አንደኛ ስወደው

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 6 місяців тому +39

    ብሩን ባሪያው እባክህ አስመልስላት እሱም ህክምና ይደረግለት አውሬዋ ስውየው ፍትህ ማግኘት አለበት ይች ጨካኝ

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  6 місяців тому +6

      እየሞከርን ነው

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 6 місяців тому

      ​@werkez😢😢😢😢😢😢ebo_Cherkose_show

    • @AlamAlam-je1vj
      @AlamAlam-je1vj 6 місяців тому

      ሀቁ መመለስ አለበት

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 6 місяців тому +1

      ​@werkezebo_Cherkose_show ማርያምን በጣም እያነባሁ ነው የጨረስኩት😢😢😢ፀበል ውሰዱት ብራስኮ በማርያም ፀበል ውሰዱት ህክምና ያግኝ ብሩን አስመልሱለት በርቱ አይ ጊዜ😢😢

  • @sabak738
    @sabak738 4 місяці тому

    እግዚዮ መሓረነ ክርስቶስ ፣ እንዴት ሕይወት የምታሳልፈው እቺ አረመኔ ፣፣ይህንን ነገር እንዲጋለጥ የጠቆመችው እግዚአብሔር ይስጥሽ የተባረኽሽ 🙏🏾

  • @zinetaragie6261
    @zinetaragie6261 6 місяців тому +3

    ተኮለኛ ሠወች አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፍችሁ ያረብ እደዚህ አይነት ሠው እያለ አገራችን እደት ሠላም ይሆናን

  • @EmentMengsti
    @EmentMengsti 6 місяців тому +14

    እግዞኦ ማረነ ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢

  • @zewditumamecha2246
    @zewditumamecha2246 6 місяців тому +17

    ፀበል ውሰድት ይድናል ዳኒ በናትህ ❤❤❤❤❤❤እሳን የጆን አሰጣት

  • @MERETECHWOLDA
    @MERETECHWOLDA 6 місяців тому +13

    😢😢😢😢እዝጎ ማርና ክርስቶስ አይዞህ ሰው እንዲህ ይጫክና የምር በለጌ ናት የምር እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣች ቸሩ እግዚአብሔር መፈታተን ይለክልህ የኔ ወንድም😢😢😢😢😢😢😢

  • @Sofi24434
    @Sofi24434 6 місяців тому +3

    ዳኒ ብራስኮ አደራ የዚች ሸይጣን ልጅ መጨረሻ አሳየን እኔ አጠገቧ ብሆን አፍዋን እግሯን አስሬ ነበር ምለጠልጣት ትዕግሳታቹ 👌በጣም ያማል ባመኑት መከዳት 😢

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 6 місяців тому

    ለዚህ ለተጨቆነ ወንድም በመድረሳችሁ እግዚአብሄር ይሥጣችሁ ይህወንድማችን እናንተን ካገኘበት ደቂቃ ጀምሮ የመዳን ተሥፋዉ የለመለመ ይመሥለኛል አረንጓዴ በርቶለታል እባካችሁ የዚህ ልጅ ነገር ለብዙዎች አሥተማሪ ሥለሚሆን የሆነዉን ሁሉ እሥከመጨረሻዉ ያለዉን ነገር አሳዉቁን ( በርቱሉን )

  • @yerasew1
    @yerasew1 6 місяців тому +8

    ባርችዬ በናትህ ከይቅርታ ጋር ባለታሪኮችን ስትጠይቃቸው እና መልስ ሲሰጡህ በመሀል አትቸኩል ታሪካቸውን አስጨርሳቸው። አመሰግናለሁ። ሰውዬው እና ታሪኩ እጅግ በጣም ያሳዝናል።

    • @BirtukanGeber-g3c
      @BirtukanGeber-g3c 6 місяців тому

      Baxame satoche yebalexukale lala canaletto malate alabeke

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 6 місяців тому +7

    ባርችዬ በጣም ነው ምወድህ ማሪያምን ወንድሜ ሳየው የሚሰማኝን ስሜት ነው ሚሰማኝ ሳይህ የኔ ውድ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከጠማማ ሰወች ከእንደዚህ አይነት ቦታ ከሂድክ በሃላ አንተም ፀበል ተጠመቅ አባቴ ግዜው ከፍቷል😢😢 ልጁን ደግሞ በማሪያም ፀበል እንዲጠመቅ እርዳው ሁለተኛ video እንደምትስራልን ተስፍ አለን

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 6 місяців тому +6

    የኔ አባት የምር አሳዘነኝ 😢😢😢 ኡፍ አምላኬ ሆይ እደዚች አይነት ሴት እዳታ ደርገኝ 🙏😢😢 ፀበል ውሰዱት ዳኒየ ከፈጣሪ ታገኘው አለህ ከሰማሁት ካየሁት ሁሉ ማሪያምን በጣም ሰው መሆን ያስጠላኝ እፍፍፍ😢😢 😭😭 ዳኒየ ስሞትልህ እርዳው ፀበል እዲሄድ

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 6 місяців тому +6

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ የሰማይ የዘላለም ቤታችሁን ያዘጋጀው 😢😢 እግዚአብሔር አለ ቢዘገይም ማንም አይቀደመውም እግዞኦ ሰንሞት ቀለበት እንኳ አይከተለንም ለምን ግን

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 6 місяців тому +6

    ኣቤቱ እግዚአብሔር በምህረትህ ኣስበን መጨረሻችንን ኣሳምርልን ወይኔ ወንድሜ ምን ጉድ ነዉ😢😢😢ዳንየ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ከእግዚአብሔር በታች ራሳቹ ጠብቁ ጥዋትም ማታም ፆሎት ሳታደርጉ ወደ ስራ ኣትዉጡ😢😢😢❤❤❤ወደ ፀበል ዉሰዱት መተት ኣሰርታበት ይሆናል የኣልጋ ቁራኛ ያደረገችዉ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 6 місяців тому +7

    ኤህ መድሐኒአለም ይፍረድባት እዴት ባላን አካላታን እደዚህ ትጫወትበት አለች 😢😢እኔምለው ዘመዶቹ የት ሄደ አይላቱም እዴ ለሳ ቅዱስ ገብርኤል ይፍረድባት መተት አስደርጋበትነው ፀበል ውሰዱት😢😢ፀበል ነው መዳኒቱ ያቺ የጠቆመቺውልጅ ተባረኪ

    • @hdjd8521
      @hdjd8521 6 місяців тому +1

      አዎ

  • @ወይኩንፈቃድከወይኩንፈቃድ
    @ወይኩንፈቃድከወይኩንፈቃድ 6 місяців тому +10

    ዳንየ በእግዚአብሔር በሁሉም ነገር ከጎኑ ሁኑ ፈጣሪ ይማረዉ እስዋን ፈጣሪ የእጅዋን ይስጣት 😢😢

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 місяців тому +3

    አቤት አምላኬሆይ ዳኒዬ እንኳንም በነፍሱ ደረሳችሁለት😢😢😢😢ሚስትዬዋ የጇን ማግኘት አለባት

  • @RAllhamdulilaalakulihal
    @RAllhamdulilaalakulihal 6 місяців тому +2

    😢ከሜራማኑ ግን ጀግና👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew4596 6 місяців тому +10

    ምን ቀዥቃዣ ናት ወጣቱ በተንኮልና በሸር የተካነች ናት እግዚያብሄር ይማረው ጸበል ይውሰዱት

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 6 місяців тому +9

    ጋዜጠኛው የማትረባ ነህ!አንድ ጥያቄ ጠይቀህ ዘለህ ወደሌላ !ምን እንደምትፈልግ እንኳን ለአድማጭ ግልጽ አይደለም!ግን ስራህ የተባረከ ነውና ተባረክ!

  • @naidalo5047
    @naidalo5047 6 місяців тому +14

    ይዘህና መጨረሻውን ወድሜ በጉጉት እንጠብቃለን በርታ በርታ በርተሰ😢😢

  • @ሚዛንነኝ
    @ሚዛንነኝ 6 місяців тому +3

    ወይኔ ወንድሜ እኔን ምን አይነት ጭራቅ ነች ዳኒ እንዳለቋን የስራዋን ማግኘት አለባት ቤተሰቡን አግኙለት ጨበል ያስፈልገዋል እባካቹን በጣም ነው ሚያሳዝነው አደራ ዳኒ መጨረሻውን አሳውቀን ተባረኩ

  • @sadaahmedahmedin6373
    @sadaahmedahmedin6373 6 місяців тому +2

    እቺ ምርጥ ሸርሙጣ ናት ግማታም ነሽ የስሙኒ ልጅ ነሽ ስርአት ክብር የሌለሽ ወራዳ ነሽ ዳኒ ብሩን አስመልስለት አደራ

  • @ቅድሰምካኤልአባቴ
    @ቅድሰምካኤልአባቴ 6 місяців тому +8

    አቤቱ ይቅር በለን የሰዉ ጭኮኔ😢😢😢😢 እባክ አምላከ ፈረድ ሰጤን

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ 6 місяців тому +9

    ፀበል ዉሰዱት በማሪያም😢 የኔ አባት እመ ብዙሀን ትጠብቅህ መተት አድርጋበት ነዉ አኪም አትዉሰዶ ፀበል ነዉ መዉሰድ😢

    • @hodyeyilma6183
      @hodyeyilma6183 6 місяців тому

      አዎ በትክክል እማ መተት ነው ያስረቺው እግዚአብሔር ይፈውስው ፀበል ወስዱት እባካችሁ ህክም አይደለም መወስድ

  • @MekeryMekrey
    @MekeryMekrey 6 місяців тому +6

    ዳንየ ወድማለም ሠላም ብያለዉ ላተም ለሥራባደረቦችህም እና በጣም አዝኛለዉ ከልቤ የዝችን ኩፎሴት እግፌት ሣታቀርባት እታትቀር ወድማቸም እሱንደግሞ ፅበል ነዉ የሚያድ ነዉ ምክንያቱም በመተት ነዉ ሽባ ያደረገችዉ ሥለዚ በቀላሉ እዳትለቃት የጠቆመችዉን ሴት ደግሞ ሣላመሠግን አላልፍም ይህንቅን ሎቦናሽን አምላክ ይጠብቅልሽ በልልኝ ወድማለም እና እራሣችዉን በጠበቅ እዳትረሱ ይየ የዘዎትር መልክቴነዉ💛💛💛💛💛💚💚💚💚❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙋🙋🙋🙋🙋

  • @FggGhhh-m8c
    @FggGhhh-m8c 6 місяців тому +3

    ወይኔ ሲያሳዝን ፈጣሪ ከሰው አውሬ ጠብቀኝ. አምላኬ ሆይ ምን ጉድ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ እየሆነ ያለው ነገር እጀግ ያስፈራል😢

  • @askalemergia
    @askalemergia 6 місяців тому +2

    በጣም እጅግ በጣም ያናደድከኝ ለምንድነው እንዲች አይነቷን ትታገሳለህ ቢያንስ እንኳን ካሜራውን ደብቀህ በካልቾ አትላትም በጣም አናደህኛል፡፡

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 6 місяців тому +28

    😭😭😭😭😭ወይ አገሬ ስንቱን ተሸክመሻል ምን አይነት አረመኔ ናት አላህ እንደዉ የስራሽን ይስጥሽ እንደነዚህ ያሉ አረመኔወች ስራ ነዉ አገራችንን እያመሰ ያለዉ እነዚህ ሙጅሪሞች ፣በላወች

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 6 місяців тому +7

    እናንተ ልጆች ጥሩ ስራ እየሰራችሁና ተባረኩ። ይሄንን የመሳሰሉ ስራዎች በብዛት ስላሉ ተአማኒነት እንዲኖራችሁ ልብወለድ ነገር እንዳትቀላቅሉ። በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ መንግሥት መስራት ያልቻለውን ሥራ እየሰራችሁ ነውና ብርክ ብርክርክ ያደርጋችሁ።

  • @cakocakocako4432
    @cakocakocako4432 6 місяців тому +6

    😢ዬኔ ወንድም ሲያሳዝን እፍፍፍ ደርሱልህ ዳኒዬዬዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እርድት

  • @BateAytenfsu
    @BateAytenfsu 6 місяців тому +4

    ዳኒ እባክህ መልዕክተኛው የጠየቃት ልጅ በወንዶች ተደጋጋሚ ጥቃት እየደረሰባት ያለችውን ልጅ ታጀጓት የድብቅ ካሜራ ክትትል አድርጋችሁ እነዛን ሰይጣኖች ዋጋቸውን ይሰጣቸው👈👈👈👈👆👆👆👆👆👆👆 እባክህ የዚችን ህፃን እንባ አብሱ በፈጠራችሁ እያስፈራሩዋት አባትሺን እንገለዋለን እያሉኝ ነው ትላለች👈👆👆👆👆 ስለ መድሀኒያለም ድረሱላት

  • @haimigirma8010
    @haimigirma8010 6 місяців тому +4

    ሆረር ፊልም አያስፈፈልግም ይሄው እውነተኛ አስፈሪ ምነው ምነው ሰዉ ምን ተጠናወተው ወንድሜ አንተ ግን እግዚአብሄር ሃይሉን ይስጥህ❤

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 6 місяців тому +7

    ይቺምን. ጤነኛናት ጤናቢኖራት. ያካሏንክፋይ. እደዚህባላደረገች. ነበር አላህ የሱንህመም. ይስጣት

  • @eldanayedingillij
    @eldanayedingillij 6 місяців тому +7

    ሸዋሮቢት ያገሬ ሰው ነው እግዚአብሔር ይርዳህ😢😢😢

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 6 місяців тому +15

    እረ ወደፀበል ውሰዱት ወይኔ ወንድሜን ፈጣሪ ይድረስለት

  • @kibneshabegaz2131
    @kibneshabegaz2131 6 місяців тому +3

    ጨርቆሴ ከንስር ዓይን ጋር ቁጭ ብለህ ብትማር ላንተ አሪፍ ነገር ነው ታሞ ታሪኩን እየነገረህ ለመስማት ጨነቀህ እኮ ለታማሚው መዳንያዓለም ይድረስለት

  • @Teddy-v2d
    @Teddy-v2d 6 місяців тому +2

    ፍራ እግዚአብሔረ ያላት ጎረቤት ነች ፍጣሪ ይባረካት አመሰግኑልኝ

  • @TegestAsrat
    @TegestAsrat 6 місяців тому +4

    ፀበል መዉሰድ ነዉ ይቺ አዉሬ ናት ሰዉ አይደለችም እግዚያብሄር የስራሽን ይስጥሽ አደራዉን

  • @halimawallokamise7825
    @halimawallokamise7825 6 місяців тому +29

    እኛ ስደተኞች ይሄን ጉድ እያየን እዴት ብለን ነው ሀገር አለን ብለን እምንገባው ይሄን ጉድ እያየሁ በኔም ላይ ይደርስ ይሆን እያልኩ እየፈራዉ ነው 😢

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 6 місяців тому +6

    ባርቹየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ. እኔ በጣም ክአንተ ጋ ይሚገረመኝ ነገር ክአንተ ሰውነት ቀይ ልብስ ያለመጥፈቱ ነው ክልብስህ እንኳን ባይሆን ልጫማህ አይጠፍም ክጫማህ ባይሆን ክኩፍያህ አይጠፍም ባሮቹ እውነቱ ነው ዘላለም ዘገየ ያልተየ እንጂ ያልተደርግ ነገር የለም አለ ዘላለም❤❤❤ ዘገየ የዘመንች ምርጥ ወጣቶች እግዚአብሔር ክእንተ ጋር ይሁን በስመም

  • @TegestAsrat
    @TegestAsrat 6 місяців тому +4

    እስከዛሬ ካየነዉ ሁሉ የከፋ ነዉ በእዉነት እኔ እንደዚህ አይነት ክፋት የት ልትደርስ ይሆን ለብር ብላ አትሞትም ማለት ነዉ ቀድማ ልትሞት ትችላለች ኡፍፍፍ አቤቱ ጌታ ሆይ እግዚያብሄር ፍርዱን ይስጥሽ

  • @hewete8
    @hewete8 6 місяців тому +1

    አቤት የሰው ልጅ ጭካኔ በእንደዝህ አይነት 😭😭😭😭😭😭😭

  • @mmkksara434
    @mmkksara434 6 місяців тому +6

    አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነት አሥበን እግዚኦ እደው ሀገሬ የጉድ ሀገር ሁና የለ😢😢😢😢😢

  • @fasikagmeskel8437
    @fasikagmeskel8437 6 місяців тому +18

    ምንፈልጋነው ልብስ ለብሳ ሰው መስላ ከማህበረሰብ ሰብ ጋር ተቀላቅላ ትመሳሰላለች የሰው አውሬ

  • @hayattube8643
    @hayattube8643 6 місяців тому +6

    ኡፍፍፍፍፍየኔአባት አሏህ ያሽረህ ያረብ

  • @EtagoNawey
    @EtagoNawey 6 місяців тому +4

    ምን አይነት ዘመን ደረስን መጨካከን ሆነ የመጥፎ መጨረሻ ጨካኝ ሴት ናት የስራዋን እግዜአብሔር የስራዋን ይሰጣታል ፀበል ውዱት ሐኪምቤት አይደለም።

  • @Abera-v7n
    @Abera-v7n 6 місяців тому +3

    ከ 3 አመት ወዲህ መሐል አዲስ አበባ እስጢፋኖስ ቤ/ክ ላይ እሬቻ ዋቄ ፈታ ምናምን ሰይጣን መመለክ ከተጀመረ ጀምሮ የጭካኔ መንፈስ ሰው ላይ ሠፍኗል እግዚአብሔር ይገስፀው

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 6 місяців тому

      ስላምየሆነች ኢትዩጵያውስጥ ስንትአድስነገርአምጠተውበላአመጡብን

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 6 місяців тому +7

    በስመአም ኢትዮጵያ ውስጥ ከሰው በላይ ገዘብ የሚያመልክ መፈስ ገብቶባቸዎል ጌታ እዴት ተሸክሞናል ሐጥያታችን በዛ

  • @maryamsaeed8970
    @maryamsaeed8970 6 місяців тому +7

    ገንዘቡን አስመልሱለት በአላህ እሱንም አላህ አፍያ ያረገው ያረብ💔💔💔

  • @محمدحسين-ظ9و1ف
    @محمدحسين-ظ9و1ف 6 місяців тому +13

    ዳንየ በናትህ ይህ ሰውየ እርዳው በእግዚአብሄር ታገኛው አለህ

    • @hikmatube1330
      @hikmatube1330 6 місяців тому

      ይሄ ውሸት ነው ብዙ ዩቱበሮች ጋር በውሸት የሚሰራ ልጅ ነው

  • @TikdemTikdem-zg7hd
    @TikdemTikdem-zg7hd 6 місяців тому +2

    አረ በኢየሱስም እባካቹ ወደ ፀሎት ቤት ወሰዱት ወይኔ ወንድሜ😢😢እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት የጠቆመችው እግዚአብሔር ይስጣት ልጅቷ ለህግ ትቅረብ

  • @LouLou-cj9hb
    @LouLou-cj9hb 21 день тому

    አባካችሁ እናንተ ጀግና ወጣቶች ዳኒ አባክህ መጨረሻውንንን አሳውቀንን

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s 6 місяців тому +69

    አምላኬ ሆይ ሀገር መግባት ፈራሁ😭😭😭😭

    • @barehbaresh735
      @barehbaresh735 6 місяців тому

      Sorry

    • @dhhduruhduduf9202
      @dhhduruhduduf9202 6 місяців тому +2

      በጣም 😢

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  6 місяців тому +21

      እረ አትፍሪ ጥሩዎቹ ይበዛሉ ክፉዎቹ ጎልተው ስለሚወጡ ነው

    • @KedrAwel-jh2lf
      @KedrAwel-jh2lf 6 місяців тому +7

      @@werkezebo_Cherkose_show ኧረ ኢትዮ 100%ክፉዎች ናቸዉ እኛ እንኳን በሰዉ ሀገር ሆነን እደዚህ ስቃይ አናይም ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @burite-l3f
      @burite-l3f 6 місяців тому

      በጠም

  • @ሀኒቾ-ዠ7ጨ
    @ሀኒቾ-ዠ7ጨ 6 місяців тому +7

    አህሌን ዳኒ በቅርቡነው የተከታተልኩህ ስወድህ🥰

  • @melkhamzar8948
    @melkhamzar8948 6 місяців тому +8

    በጌታ ስም አይዞህ ያኔ ወንድም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AdmasuAlemu-o5g
    @AdmasuAlemu-o5g Місяць тому

    ጥሩ መረጃ ይዘህ ቃለመጠይቅ እንደት ማድረግ እንዳለብህ ይቀረሀል ብሮ ሴትየዋ ትዘከዝክልህ ነበር ደንግጣለች ያደረገችዉን ሁሉ ታወራህ ነበር ችኩል እና ስሜታዊ ነህ መታገስ እና ጥበብ ይቀርሃል የህግ ትምህርት እና የጋዘጠኝነት ትምህርት ወይንም አማተርዝም ዕቀት ይጠይቃል ይህ ስራ ።

  • @yebiyewondi843
    @yebiyewondi843 6 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይፈረድልህ ምሰኪን💔

  • @MERETECHWOLDA
    @MERETECHWOLDA 6 місяців тому +8

    Please 😢😢ፀበል ውሰድት መተት ነው ያሰረችበት እንድተሰር አፈር ትብላ 😢😢😢😢😢