Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እውነቱንና መንጋውን በዘመኑና በትውልዱ ላይ ሊነግሥ አስቦ በስውር እየሰራ ከነበረው የጨለማው ኃይል ለመጠበቅና ለመታደግ አንተን አስነስቶ በአንተ በኩል መሥራት የጀመረ የአንዱ ስሉስ አምላክ ሥም ለዘላለም ይባረክ። የእውነትን ፍቅር ለመዳን፣ ለክብርና ለሰላምም ለሚሰማ ጥርት ብሎ ቀርቦልናል። ከዚህ በኋላ ሌላ ሌላን ነገር ለሚል ጌታ ኢየሱስ ራሱ እኔ የነገርኳችሁ ቃል ይፈርድባችኋል እዳለው እንዲሁ ይህ የሰማነው እውነት እደሚፈርድበት ይረዳው! ጌታ የተላከው ሰውን ለማዳን እንጂ በሰው ላይ ለመፍረድ እዳለመሆኑ ሁሉ፤ በወንድማችን ጳውሎስ በኩል የሰማነው እውነት ሁሉ በዘመኑ ላይ ሊነግሥ ከሚሰራ ስውር መንፈሳዊ አሰራር ሊታደገንና ሊጠብቀን እንጂ ለፍርድ አይደለም። ይህን እውነት ሰምተን ለሰማነው እውነት ራሳችንን ካላስገዛን በሚዲያም በመጽሐፍትም በመልዕክትና ልዩ በሆነ የሐሰት መንፈሳዊ አሰራር መወሰዳችን የማይቀር ነውና ይህ ቢሆን ጥፋቱ የራሳችን መሆኑን እንረዳው ዘንድ ያስፈልጋል።ወንድም ጳውሎስ የዘመኑ ሕዝቅኤል (የምዕራፍ 3ቱና 33ቱ) ብልህ እንደ ስህተት የሚቆጠርብኝ አይመስለኝም! ከወንድም ጳውሎስ ጋር በመተባበር ይህን መልዕክት እንድንሰማ ያደረጋችሁትንም ጌታ ይባርካችሁ። በርቱ።
እናመሰግናለን ፥ ወንጌል ለፍጥረት ሁሉ 👐
ተባረክ መረዳት ትልቅ ነገር ነው
ከገዳም የወጡ ተንታኞች ኢየሱስን እየደመሰሱት እንጂ እየገለጡትአይደለም፣የኢየሱስን ማንነት ሳንረዳ ገና ጡረታ እንወጣለን፣ብዙዎችም ያለመገለጥ ጡረታ እየወጡ ናቸውና
ስለክርስቶሰ ማነነት ልዩ መገለጥ ሆኖ የተጻፈውም መጽሐፍ ሊገልጥልን አልቻለም፣የማንም ትረካ አብን፣
ወንድምጳውሎስ ስለክርስቶስ ማንነት ኮተታም ቲዎሎጂሊያሳየን አልቻለምና፣ ከንዲህ አይነት የአይሁድ ትረካ ቶሎ ካልወጣህ ሚደነዝዝ ሕዝብ ይበዛል።አሁንም በዝቷልና
ዉይ ... ገሴ ምን ሆነህ ነው?? በሰላም...??
ከመቃወምና ከመተቻት እርሱን አግኝተህ ብትጠይቅ በደንብ ያስረዳል
የገዳማዊያንን መንፈሰ ወደ ገዳም መልሱት፣ኢየሱስ አቶ ወልዴና ተወልዴ አይደለም፣ስለኢየሱስ የተጻፈው ሁሉ "በሕግ አምላክ" የሚያስብል ነው፣በሕግ አምላክ "ብለናል እኛም ወንጌል ሳይሆን ወንጀል እየሰማን ነው
amenn trbarek🎉🎉🎉🎉❤
God bless
ኢየሱስን "ተወለደ" የሚል ሃይማኖት እጅግ መርዛም መረዳት ነው፣የማርያምን ጡት ሲጠባ አይታችሁታል?መገለጡ ስላጠራችሁ፣ "ከሰማይ ወረደ" ሚለውንበቄሳር ሳንታ መንፈስ ተነድታችሁ ነወለኢየሱስ በየታህሳስ ገና፣የልደት ካርድ ምትመዙለት ፣አሳፋሪ ትንታኔ ነው፣ንቁቁቁቁቁቁቁቁ
እውነቱንና መንጋውን በዘመኑና በትውልዱ ላይ ሊነግሥ አስቦ በስውር እየሰራ ከነበረው የጨለማው ኃይል ለመጠበቅና ለመታደግ አንተን አስነስቶ በአንተ በኩል መሥራት የጀመረ የአንዱ ስሉስ አምላክ ሥም ለዘላለም ይባረክ። የእውነትን ፍቅር ለመዳን፣ ለክብርና ለሰላምም ለሚሰማ ጥርት ብሎ ቀርቦልናል። ከዚህ በኋላ ሌላ ሌላን ነገር ለሚል ጌታ ኢየሱስ ራሱ እኔ የነገርኳችሁ ቃል ይፈርድባችኋል እዳለው እንዲሁ ይህ የሰማነው እውነት እደሚፈርድበት ይረዳው!
ጌታ የተላከው ሰውን ለማዳን እንጂ በሰው ላይ ለመፍረድ እዳለመሆኑ ሁሉ፤ በወንድማችን ጳውሎስ በኩል የሰማነው እውነት ሁሉ በዘመኑ ላይ ሊነግሥ ከሚሰራ ስውር መንፈሳዊ አሰራር ሊታደገንና ሊጠብቀን እንጂ ለፍርድ አይደለም። ይህን እውነት ሰምተን ለሰማነው እውነት ራሳችንን ካላስገዛን በሚዲያም በመጽሐፍትም በመልዕክትና ልዩ በሆነ የሐሰት መንፈሳዊ አሰራር መወሰዳችን የማይቀር ነውና ይህ ቢሆን ጥፋቱ የራሳችን መሆኑን እንረዳው ዘንድ ያስፈልጋል።
ወንድም ጳውሎስ የዘመኑ ሕዝቅኤል (የምዕራፍ 3ቱና 33ቱ) ብልህ እንደ ስህተት የሚቆጠርብኝ አይመስለኝም!
ከወንድም ጳውሎስ ጋር በመተባበር ይህን መልዕክት እንድንሰማ ያደረጋችሁትንም ጌታ ይባርካችሁ። በርቱ።
እናመሰግናለን ፥ ወንጌል ለፍጥረት ሁሉ 👐
ተባረክ መረዳት ትልቅ ነገር ነው
ከገዳም የወጡ ተንታኞች ኢየሱስን እየደመሰሱት እንጂ እየገለጡትአይደለም፣የኢየሱስን ማንነት ሳንረዳ ገና ጡረታ እንወጣለን፣ብዙዎችም ያለመገለጥ ጡረታ እየወጡ ናቸውና
ስለክርስቶሰ ማነነት ልዩ መገለጥ ሆኖ የተጻፈውም መጽሐፍ ሊገልጥልን አልቻለም፣የማንም ትረካ አብን፣
ወንድምጳውሎስ ስለክርስቶስ ማንነት ኮተታም ቲዎሎጂሊያሳየን አልቻለምና፣ ከንዲህ አይነት የአይሁድ ትረካ ቶሎ ካልወጣህ ሚደነዝዝ ሕዝብ ይበዛል።አሁንም በዝቷልና
ዉይ ... ገሴ ምን ሆነህ ነው??
በሰላም...??