When did Fullgosoel church start requiring their "pastors" and "preachers" to go to Bible school leave alone seminary? It is a very recent experience when it comes to Fullvospel church and its preachers knowing what they know the Book. But it was Mekane Yesus and Kal-Hiwot churches that trequired their teachers/preachers completing Bible School before they came to the pulpit.
Ebakih kchalki Ato Birhanu Belay gabizilien b geta nachew zenawongel ministry church Together dirigit director nachew kalunim sebaki nachew mituk aimro kalachew mekakel nachew aineswuer nachew
እናመሰግናለን ምኩራብ ሚድያ ፣ወሳኝ እና በተለይ አሁን ለተነሳዉ ትዉልድ ለቀደሙትም የሚያስተምር ቁም ነገር የሚያስጨብጥ ቀለ መጥይቅ ነዉ ።አጉዬ የተወደደ እና የተባረከ ሰዉ ኑርልን👋
ተናፍቀሃል ተሙ
ዘማሪ ተመስገን ማርቆስ እናመሰግናለን :: 🙏❤️🙏
ፖስተር ዘማሪ አገኘሁ በብዙ የተባረክንብህ ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ምኩራብ ሾው አዘጋጅ ሁላችሁም ተባረኩ
የሚገርም በቂ ዝግጅት ከጠያቂው ከአጉ ደግሞ የበሰለ እና በእግዚአብሔር ቃል የተሞላ ውይይት ነበር! ተባረኩ! ግን በኤልያስ ጉዳይ ላይ አጉ ያለው አልተስማማኝም ለሌሎች በእግዚአብሔር ቤት ላሉ ሙዚቀኞች አረንጓዴ መብራት የሚሰጥ ነው ይታረም!
አጉዬ የኔ ወንድም ጌታ ይባርክሀ እኔ ልጅ ሆኜ ጋሽ ሰለሞን እጅጉ ቤት ነው የማውቅህ አደግን አብረን ሳይህ ሁሌ ደስ ይለኛል ጌታ ክብሩን ይውሰድ ❤
ስለ ኤልያስ መልካ የተናገርከው ሁሉ የልቤን ነው ተባረክ አጉዬ!! እወድሀለሁ እህትህ!!
አገኘሁ ይደግ የእግዚአብሔር ባርያ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን
Wow ምን አይነት ድንቅ ውይይት ነው ወስጣችን ያለውን ቁስል ነው የነካችሁት ጆሮ ያለው ይስማ ተባረኩ።
Tebareku teyake wendem Agengehu yetefeterkibet sele gelekewu ye stage Kanter gar hindistelekgeta yirdahi
Great Interview . Very serious advise from Brother Agegnehu. God Bless
Thank you
በጣም የሚገርም ነገር ነው: ልጄ አማርኛ አይችልም: ግን አቤት የእግዚአብሔር አሰራሩ የሚለውን መዝሙር በጣም ይወደዋል: ሙዚቃውንም አዝማቹንም (እየተኮላተፈም ቢሆን) ደጋግሞ ይለዋል
ተባረክ
Aguye tbark hulgize mzemur h yetebark new❤❤❤
ሰላም ሰላም አገኘው
አጉ እኔ በዝማሬህ ነበር የምመሰጠው የምበረከው በትንታኔህ ድንቅ ነው ተባርኬለሁ
I so love his songs. Wow, what am an amezing soldier of Jesus Christ
Wondime Agegnew ewunet new betam tichilalachihu yawum bemaimwchi huneta
በጣም የምወድህ ወንድሜ አጉ ፣ ስለፖለቲካው ጉዳይ ባልከው ጉዳይ በተወሰነ መልኩ ያንተን ሃሳብ እጋራለሁ። በሌላ አቅጣጫ የተሳሳትከው ነገር ብዬ የማስበው ልዩነቱ እና ማግለሉ ፣ የሌለ ስም እስከማውጣት ድረስ የደረሰው ፣ የበታች አድርጎ የመመልከት ፣ መነሻ እና ምንጩ ከወደ ሰሜን በተለይ ከአማራው ማህበረሰብ መሆኑ መረሳት የለበትም ። የዛሬው የዘር ፖለቲካው መነሻው ስድቡ ፣ ጫናው ሲበዛበት አምጸው ነው ለዚህ የደረሰው ። መፍትሔው የሚመስለኝ እንጨፍለቅ ሳይሆን አክብሮ መቀባበል መንፈሳዊነት ነው ። ባለ መናናቅ ፣ በክርስቶስ ከነገድ ከቋንቋ እንደ ተጠራ ሕዝብ መቀባበል እንጂ አጉል የውሸት ታሪክ ተከትሎ መለየት ጥሩ አይሆንም ።
አንድን ሕዝብ በደለን ባላችሁት ምክኒያት ፈርጃችሁ ነው ሆድ ውስጥ ያለ ፅንስ ሁሉ ካልጠፋ እንቅልፍ አይወስደንም ያላችሁት ??
@@beletetigist9830 ስለሆነው እና እየሆነ ስላለው ነገር በግሌ የማልቀበለው አልፎም ተቃዋሚ መሆኔን ይታወቅልኝ ። ይህ በእንዲህ እንዳለ ዛሬም በትዕቢት ተነፍቶ ከነሱ በስተቀር ሌላውን ዜጋ በገዛ በተፈጠረበት ምድር ላይ ሁለተኛ ዜጋ የማድረግ ፍላጎት አባዜ የተጠናወተው የህብረተሰብ አካል ባለበት ሀገር ላይ ፣ እኔ ነኝ የማውቅልህ ባይን ፣ አይሆንም ማለት ምን ላይ ነው ወንጀል የሆነው ? ካስፈለገ አጉል የበላይነት ስሜት መነሻ እና ምንጩን በጋራ እንዲርቅ ፣ የኔ ይበልጣልና እንተው ፣ በመከባበር ላይ የተመሰረተ የጋራ ሀገር ትኑረን፣ ማለት የት ጋር ነው ሀጥያትነቱ ? የኔ አማርኛ በስተቀርን ተው ነው ፣ ጉዳዩ ቛንቛ እኩል ነው ፣ የናንተን እንደ አወቅን እናንተም የሌላውን ተማሩ አክብሩ ፣ ሌላም ሌላም። ሌላው የእርጉዟ እናት በእንደዚያ አይነት ጭካኔ መሞት ጉዳይ ፣ ለዚህ ትልቅ የኦሮሞ ሕዝብ ዓላማ እና ተግባር አድርጎ መፈረጅ ለዓመታት ፕርፖጋንዳ መንዛት ለድብቅ አጀንዳችሁ እና የበላይነታችሁ ፍላጎት ማስፈፀሚያ ጥሩ ምክንያት ስለሆነ እንጂ ከዚያ በበለጠ ስንት እና ስንት እናቶች በየቀኑ ወንጀል እንደሚፈፀምባቸው ግልጽ ነው ። በጊዜው ሐቁ አማራነቷ ሳይሆን ትልቁ ሰበብ የሃይማኖት ጉዳይ ነበረ ፣ ክርስትናን ጥላቻ ነበር ምክንያታቸው ። ባይሆን ኖሮ በኦሮሚያ ምድር ላይ ቁጥር የሌለው ብሔረሰብ አለ ። ተዋልደው ተጋብተው ። ስለዚህ ወገኔ እውነትን ተቀብሎ በቅንነት መፍትሔ መፈለጉ ይበጃል ።
@@beletetigist9830ይሄ ለፖለቲካ አጀንዳችሁ ግብዓት አድርጋችሁ ተጠቅማችሁ እንጂ ስንት እና ስንት እናቶች እና ህፃናት በዚህች አገር ውስጥ ዋጋ እየከፈሉ መኖራቸው ግልጽ ነው ። የዚህች ምስኪን እናት ሕይወት ያለፈው በይበልጥ አማራነትዋ ሳይሆን የሃይማኖት ጉዳይ ነበረ ። ባይሆን ኖሮ ኦሮሞን የሚያክል ትልቅ ሕዝብን በአንድ ኮሮጆ ጨምሮ ዝም ብሎ ያለበቂ ተፈጥሮአዊ ማስረጃ አጠቃልሎ መፈረጅ ትልቅ ስህተት መሆን ማን ብነግራችሁ ታምናላችሁ ?
Blessed 🙏🙏🙏🙏
Agegnew betam gobezochi nachihu bkirib awukachihwalehu ante tiseh wotehal
Tebareku
ሃጉ ዘመን ያልሻረው ዘማሪ ነው! ጠጋ ሲሉት በጣም ትሁት በጣም የፍቅ ሰው ነው::
When did Fullgosoel church start requiring their "pastors" and "preachers" to go to Bible school leave alone seminary?
It is a very recent experience when it comes to Fullvospel church and its preachers knowing what they know the Book.
But it was Mekane Yesus and Kal-Hiwot churches that trequired their teachers/preachers completing Bible School before they came to the pulpit.
Ebakih kchalki Ato Birhanu Belay gabizilien b geta nachew zenawongel ministry church Together dirigit director nachew kalunim sebaki nachew mituk aimro kalachew mekakel nachew aineswuer nachew
Aguye Tebarek
አስቴር አበበ በCover አትታወቅም
❤❤❤❤❤❤
Wondim Agegnew askedimen subscribe like adregenal geta yibarkih
Agegnew libe birhan nachihu babzachaw
ታዲያ ምን ችግር ኣለውኣንድ መዝሙር ለህዝብ ቢዘመር
ኣስቀምጣችሁት ምን ልታረጉት ነው 🙏🙏
Laine sewuran manbeb eko tinikake yiteikal mikniatum bizwichu betam gobezochi nachew airesum tiru adimachi nachew
ፓስተር ሀሳብህን እገዘዋለሁ።
አጉየ አላውቅክም እንዴ ጆኒም እኮ በርካሽ አግኝቶ ከገበያ ገዝቶ ሐዋርያ እኮ ሆነ ፡
ያው ሐዋርያ ለሞሆን ኪስህ ነው ወሳኙ !
ሊላው ግን መጽሐፍህ ላይ ስለ ዲያቆናት ምንም አላልክም ?
ምንም ዋጋ የማይሰጠው አግልግሎ ነው ማለት በሰው ፌት ማለቴነው ፡
ፕሮግራሙ ጀምሮ እስኪጨርስ ቆሞው እያገለገሎ ፡ ለጢቂት ደቂቃ መድረክ ላይ ወጥተው ያገለገሉትን መዘምራንን ነው ጌታ ይባርካቹ የሚባሉት ፡ ዲያቆናትን ዘወር ብሎ የሚያይ የለም ።
Abzachaw amachi. Aito new yemikerbew babzachaw tinat bainorechim bizu gize mekreiachewalehu. Ainesewur lelawum akal gudatecha tiso keweta bizu guadecha alachew
ኤልያስ ወደዘፈን ገባው ያለው የመዝሙር ገቢ አነስተኛ ስለሆነ ነው ብሎሀል ለምሳሌ የአገኘውን አንድ መዝሙር አቀናብሬ የተከፈለኝ150ብር ብቻ ነው ብሎሀል
Ene eko aineswuranin b mikniat new yemadenikachew Alemawuianim christianochum silemianebu silemiadamitu nigigirachew yetekememe new
Teiakiwus ewunet ginizabe aleh le akal gudatechochi ?new Agegnewn bicha new mikniatum rasachewun yechalut bizu gwadecha alachew bie new
ዕንደው ኢትዮጵያን መቀመቅ ያወረደ ዘረኛ,ነፍሰ ገዳይ ሰው በመዝሙርህ አለቀሱ,ስትል ትንሽም አላፈርክም በጌታ ላይ መዘበት አትችልም
ዐሀ የአገራችን መሪ አለቀሱ?መዝሙር ሲዘመር አብይ አለቀሰ?መልካሙን ዘይት ቆሻሻ በመጨመር አበላሻችሁ,ያሳዝናል ይህን ሰው እስከአሁን መለየት አለመቻልህ ጠያቂው እጅግ ያሳዝናል