Ena wede Orthodox seletemelesech men atefach mebtua eko new yayechewen yesemachewen new yetenagerechiw manem sew yemenebeten meyaz yechelal atewkesuat enantem atesadebu
Yenen baminew balamnew eyesus geta new degmo protestant ewunet new because dagm mewldn astemrawugnalna so yemaninm dgaf ayasfelgmmmmmmmmmmmm eyesus geta new
ሻሎም ሚዲያ ምን አደረገ የተፃፈውን ነዉ ያነበበው እናንተ እራሳችሁን መርምሩ የሰው ደጋፊ አትሁኑ
ስለመልካም ሀሳብህ/ሽ እናመሰግናለን ፣ ይህ ዘገባ የግል ምልከታችን አይደለም።
ቸርች የእዩ ጩፋ አይደለም
ቸርችየክርስቶስ ነው
KeEYESUS Wedet... EYESUS YMETAL
ዘማሪዋ እግዝአብሔር ይፈውስሽ
ወረኞች ሻሎም የሚል ቃል መጠቀም አቁሙ እኔ ስለ ኢዩ ጠበቃ ለመሆን ሳይሆን ብዙን ግዜ እከታተላችሁ ነበር ግን ከወሬ በዘለለ ፍሬ የላችሁም ''ሻሎም እያላችሁ አታጭበርብሩ'' ወንጌል ስበኩ እየደበራችሁን ነው
እየሱስ😢ይመጣልፍሬው😮ከገለባውይለያልል
እንዲ ያው እባካችሁ ተው እንዲ አገልጋይ አይሞትም ያለው ማነው ብዙም የምናደንቀው ነገር የለም በሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን!
አምስት ሺ በስንትእናብዛው ግልጽ ዘለፋ ማርያም መላእክት በካራቴ ሰው እየዘረፍ አልፈወሱም ጠያቂ አጡ እንጂ ወንጀል እየፈጸሙ ነው፡፡
Ebakachu be egziabhir sime
Atnegdu miknyatum
Sile enate kalu sileminager
""ፀልዩላት እንፅልይላት
እዩ ጩፋ የጌታ ፀጋ እና በረከት ሊነረው ይችላል ነገር ግን ኣገልግሎት ስያደርግ በ ዩቱዩብ ስከታተለው በ ካራቴ በተለየ ኣክሽን ሰዎችን ሲወድቁ ሲለፋለፉ፣ ከ እርኩስ መናፍስትም ነፃ ሲወጡ ኣያለው ግን ለተመልካች እንደእኔ ከሆነ ደስ ኣላለኝም ስብከት እና መፀለይ በትህትና ፣ በኣክብሮት ፣ በፊቱም ርህራሄ የሚመስል ኣገልግሎት ቢሆን እመርጣለው ተሳስቼ ከሆንኩም ገስፁኝ ።
ቤቴን የንግድ ቤት አደረጋችሁት ብሎ ክርስቶስ ከቤቴ መቅደስ አባሯቸዉ አሥወጥቶ ነበር!! ቅዱሣን ልብ እንበል ጌታ ለሁላችንም ልብ ይሥጠን መጠየቃችን አይቀርም ሱቅ በደረት ካሥፈለገ ለምን ጌታን እናሣዝናለን ልብ እንበል ጌታ ልፈርድ አለን ዋጋዉ በእጁ ነዉ ለፈርድ አለና !!!
ለሁሉም ኢየሱስ ይመጣል ምን ይውጣቸው ይሆን ገንዘብን መውደድየሐጢያት ስር ነው
ብርታ እናቴ
ማርያምን ሁላችሁም ልታልቁ ......ቀራችሁ
ሰው አይኖረርም :: በቃሉ ኢየሱስ አጂ:: ወድምህ ደከሞ ካየህ ጸለልይ❤🌍🌏🌎
getaa melkame new
እግ/ር የተመሰገነ ይሁን ገና ከዚህ በላይ ይበዛል ይሰፋል
ከርሶ ባላውቅ የ እግዚህአብሄርን ስመም እግ/ር ተብሎ ሲፃፍ ልክ ይሆን ? በፍፁም ልክ አይደሉም።
ካራቲስቱ እዩ ጩፋ !አይ ኢትዮዽያ የማንም ማላገጫ ትሆኝ?
ለመሆኑ ሴት በአደባባይ መስበክ እንደማትችል አታውቁምን?????
እኔ በበኩሌ ከዚህ ዩትዩበር ላይ ሰብስክራይቤን አንስቻለሁ
እኔም 😔
ታዲያ የቆየ ታሪክ ማውራት ምን ጥቅም አለው ለህዝቡ አታስቡም የዛሬ ሁለት አመቱን አሁን እንደተፈጠረ አርጎ መተረክ ስራ መፍታት ነው ይኼ ሜዲያ ወንጌል መስበከያ እንጂ የሰው ትረካ ሊወራበት አይገባም
👍👍
አመጻችሁ ሲነገራችሁ የስቆጣችኋል ጌታ ሊለይ ቀን አለው ለመረጃው ተባረኩ ሁሌ በጥየቄውስጥ ነው የምንኖረው
ብቆይም ባይቆይም ነገሩ ትክክል አይደለም
በጣም ያሳዝናል 🤔🤔 አንድኛ የእግዚአብሔር ቤት ንግድ ቤት አራጉት ሌላው ነገር ደግሞ ይሄን አይል ጋርድ ለምን አስፈለገ?
ምንም እኳን ዘግይቶ የተነገረ ቢሆንም ።ሰለሞን ያለው በሙሉ ትክክል ነው የመጀመሪያ ግዜ ሄጄ ያየሁት ጉድ የታዘብኩት አፀያፊ ነገር ነው። ወገኖች ኣዩ እና መሰሎችህ አሰተውሉ እግዚአብሔር በዚ አይከብርምና።
ኢዩ ጩፋ ወጣ ያለ ክክርስትና እምነት የማይጠበቅ ድርጊት እያየን ነው።እግዚአብሔር እውነቱን ያጋልጥ።
ማቀነባበር አይመቼኝም።
ትክክልኛው መልዕክት አስተላላፊ
😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
እረ ወገን እያስተዋልን የሌላው መሰናከያ እንዳይሆን ከንቱ ቅናታችን ቆም ብለን እናስብ ዝምታ ወርቅ ነው የዬቲዬብ ብር ያልቃል ወንድምን ማስናከል ዋጋ ያስከፍላል ጌታ አቅም የሌለው አስመስላችሁ አጉል ጠበቃ ሁሉን ያውቃል ሁሉን ይችላል ጨዋስለሆነ በትግስት በምህረቶ ይ ብቃል ጊዜው ሲመጣ ፅዋው ሲሞላ ይፈርዳል ስለዚህ ፀልይለት ለደከመ መንገዱ ለቸጣመመ የሚያደርገውን የማያውቅ የማያስተውልም ይኖራልና ፅልዬላቸው አታዋርዶቸው እስየፈለገውን ያድርግ የሱናቸውና እናንተ ማናችሁ በዚህ ዘመን አስተዋይ ዝም ይላል የሚለው ቃል መኖር ይሻለኛል እርኩሱም ይርከስ ፃድቁም ይፅደቅብሉዋል ዋጋው በርሱዘንድ ያለው ይመጣል እንደወደደ ይከፍለናል
ይህን ፕሮግራም ያቀረብሽው እህታችን ይህ ፕሮግራም ትክክል መሆኑን ተረድተናል ትክክልም ነው። የእነ እዩጩፋ ኮማንዶዎች በክርስቶስ ስም እየነገዱ እየዘረፉ ነዋሪውን እያማረሩ ነው ያሉት። አንዳንዴ ስራቸው ሁሉ ፊልም ይመስላል፡ እዛ የሚማሩት ጥሩ ይመሥል "አሜንንን" ይላሉ የደነዘዙ ቢሆኑ ነው እንጂ። ይህን ስናገር የፕሮቴስታንት ተከታዮች ለትነቅፉኝ ልትረግሙኝ ልትሰድቡኝ ትችላላችሁ፡ ነገር ግን ይህን ሁሉ ብትነቅፉኝ ብትሰድቡኝም የምታመልኩት ለእግዚአብሔር ሳይሆን እዩጩፋን መሆኑን ያሳያል። አምነሽ ተቀበይ/በል!!!!!!🙏🙏🙏 ስህተት ካለብኝ ግልፅ ተናገሩ!!!
"Shalom tube" ewunet meselgn wushetam nachiwu yalishiwu liji kesu bet yetebarere lij new
ምን አገባቹቹቹ
ለምን የወንጌል ጠላት ትሆናለህ? ጌታ ምህረት ያድርግልህ ስራ ኣትፍታ ኣትድከም
13 ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች ተብሎ ተጽፎአል፥ እናንተ ግን የወንበዶች ዋሻ አደረጋችኋት፡ አላቸው።
Maranatha Maranatha Maranatha 😢😢😢
ነበይት ቡርቴ መተች 😭😭😭 ቡርትይ አናተይ አውንት ነው
ነብስይማር
ሰለምን ላጲስ
ባለፈው የደረጀ ከበደን ምስል እያስተላለፋችሁ ድካሙን ስታወሩ ነበር ለወንድማችሁ ድካም ልትጸልዩለት ሲገባ ።እግዚ. የለም በተባለበት ዘመን በዝማሬው ብዙዎችን ዘደ ጌታ የመጣ የጌታ ባርያ ነው ጸልይለት ለደከመ የሚል ዝማሬ እንዳለው ትዝ ይለኛል በቃ ጸልዩለት ከአለማውያን ጋር አትቦጫጭቁት!!!
What is shaloom meaning
ትምጣም ትሂድ ብዙ አይደንቅም።ሳትረጋጋና ምድራዊ ዝናን ለማትረፍ ስትታትር ግዜው ከደረሰ እምነቷ ዋጋ ቢስ እንዳይሆን እሰጋለሁ።
Geta Yesus nebsaw be selem yasarif❤❤❤❤
ye yerasachin bigelexis sint yihun man feraji aderegachu?
Geta yibarek
የሴጣን ጠበቃዎች ሆይ ሴጣን ስላወጣ ተበሳጫችሁ እንጅ ኢዩ ሌላ ምን አደረገ??????????
ዝባዝኬ ሀሜታችሁን ተፀየፍኩት ሰለሞንን በድጋሚ ሂድና አጋንንቱ ይዉጣልሀህ ከዛ በኋላ እዉነተኛ ነገር ልታወራን ትችላለህ በሉልኝ !!!
እውቅእና ያገእኝአው ቅዶሳንአን እየሰደበአ ነአውእዮ ጮፍአ 666መንገአድ ጠራአጌ ነአው 😮😮😮
ለመላ የክርስትና ኃይማኖት ተጃጃዮች አሏህ ቀልብን ሂዳያ ይስጥልኝ።
ለምን ቤተክርስቲያን ለንግድቤት ሱቆች ሰርተዉ ያከራዩትን አትመክሩም !!
አሁን ሰሰ እዩ ጩፋ ያወራሽው ታሪክ ጥቅሙ ምንድን ነው? , ርዕሱን አጋነንሽው ደግሞ የቤትሽን ገበና ሸፍኚ።
አባቴ ከነሙሉ ጤንነቱ ሄደ ከሱ ቸርች ነው ፓራላይዝ ሆኖ የተመለሰው ይሄ በኛ ቤት ተፈፅሞኣል
ከሁለቱም ማባረር ነው
ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በላይ ባሕድ አምላኪ አለ?
ejig betam tasazinalachihu bewishet beka lebir bilachihu
እና ምን ይሁን ያላመነ ሰው በስጋው ያወራውን እናንተ ማስተጋባት ለምን የተፈወሱትን አታወሪም ?
ለመሆኑ ሰለሞን ማነው? ለአንደ ሰው መዳን ሆኖዋል አልሆነም ነብዩ እዩ ግን ለብዙ ሰው መዴን ሆነዋል እናተህ ግን ከወደየት ናቹሁ እፈሩ መናገር ስለቻላቹ የማንን ሐሳብ የገለጣቹ አንዳለ እወቁ እስቴ እናተህ አንድ ሰው አድናቹ አል (ወንጌልን ሰብካቹ ከጨለማ ወደ ብራሐን አምጥታቹሐል) አይ ስራቹ የሚሰራውን መንቀፍና መንገድን ማበላሸት ነው?
menhonachewu yemaybarek midia no subscib enaten
Geta Jesus betolo yeferedew
Ena wede Orthodox seletemelesech men atefach mebtua eko new yayechewen yesemachewen new yetenagerechiw manem sew yemenebeten meyaz yechelal atewkesuat enantem atesadebu
Wegenoche tewu enji weshet melkam ayedlm hatsiyat nw lemn lesew eneqefate tehonlachu
Ykr ybelachu yenante ybsal keselemon
ለምን አትቀርፀውም ነበር እውነት ከሆነ ማስረጃ ማቅረብ ነበረብህ አሁን የቆየ ታሪክ ማውራት አያስፈልግም ለምንናገረው ለእያንዳንዱ ነገር መልስ እንሰጥበታለን ፀጋን ማትረፊያ አድርገው ከሆነ ከፍርድ አያመልጥም
Yeleba MATERAKEMIYA neew
Bizenese begeta bete wegachehun tekebelalachehu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድም ሰለሞን ተኝቶ ነበር ሁለት አመት አሉሽ አሉሽ ወሬ
ማንም ሀሰተኛ ዉነቱን እናዉቀዋሰን ወበዴ 😂😂😂😂😂😂
Wede abatua new yehedechiw
😢😢😢🎉
Ere kenante yemaitebek yegelseb were ataweru yegetsn madanune aweru !!
Chifa nebi aydelem
📌አይመጥናቹም ወሬ አትለቃቅሙ
እዩ ጩፋ ስድ አደግ ነው
😢😢😢😢
እኔምለው እግዝያብሄር ድሀና ሀብታም ይለያል??ሲጀመር እሱ በነፃ ያገኘውን ፀጋ ሚሸጠው ለምድነው??በጣም ሌባ ናቸው ማዝነው በፈጣሪ አምነው በነሱ እነፈወሳለን ብለው ጊዜያቸውን፡ብራቸውን እንዲሁም ውድ ህይወታቸውን ሚያባክኑት ናቸው።።
Yah tichit kenants ayitebekim tiki yibelachihu
ይሄ ተራ ሚዲያ መዘጋት አለበት መንደርተኛ
ጌታ በዙፋኑ ላይ ሁሉን ያያልና ወንድሜ አትታበይ
አሽቃባጭ እውነት ሲነገር ያምካል እሱ ቢሊየነር እነተግን በድህነት
Ahunis abezachihut bitichilu rasun gesitut weyinimseliyu
Tabada
መዝሙሯን ለመሸጥ ብላ ነው ከሸጠች በኋላ ወደ ኦርቶዶክስ ተመለሰች ግን ሰውን ለጊዜው ማታለል ችላለች ግን ፈጣሪን ብታስብ ጥሩ ነው እንዳይቀጣት።
Tekeme aelew hetiyet aetesewerem nege tegeletalech
Weregnoch men agebachehu sew yemyawatawen yawkal
Yenen baminew balamnew eyesus geta new degmo protestant ewunet new because dagm mewldn astemrawugnalna so yemaninm dgaf ayasfelgmmmmmmmmmmmm eyesus geta new
Midyachu astekaklu yetgegnewn atblu
ሻሎም ተረት ተረት ተረት ጀመራች አያምርባችሁም አሉባልታ አቁሙ አና እንደ መጀመሪያችሁ ወደ ቁም ነገር ተመለሱ ሌላው አይመጥናችሁም
Leboch kalemawi midia menem atileyum tera,sewoch yesenit..amet were.......wushetamoch
ማፈሪያ ናቹሁ ሻሎም ሚዲያ
ሻሎም ቲዩበሮች የምታወሩትን የምታስተላልፉትንም ሁሉ አለም ስለምትሰማው በጥንቃቄ እና በማስተዋል ብታስተላልፉ ጥሩ ነው እባካችሁ የእየሱስን ማዳን ስበኩ የቤተክርስትያንን ስህተት ከማውራት ጸልዩላቸው ምከሯቸው እናንተም አለማውያንሞ ቤተክርስትያንን ካንቋሸሻችሁ ማን እየሱስን ይስበከው?
ህዝበ ክርስትያኑን በአሉባልታ አታተራምሱ እየሱስ መምጫው ተቃርቧል የማዳኑን ክብር አውጁ
Bedatame
Shame on you Shalom media I just unsubscribe your channel.pure gossip
ሻሎም ሚዲያ ስማችሁ ቢቀየር ይመከራል ! ወደ ኇላ አትመልሱን ወደ ፊት ወደ ፊት ወደ ፊት አለቀ ! Unsubscribe
Balga
የዜና ትንታኔሽ ቅጥፈት የተሞላበት ነው ። ሲጀመር ኢዩ ጩፋ የተባለው ግለሰብ በወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ጋር ህብረት የለውም ። አዎ የለውም ። የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያን የራሷ የሆነ መተዳደሪያ ደንብ ያላትን መሪዎቿም የሚታወቁ ናቸው ። እና ይሄንን ነጋዴ ካድሬ ከየት አምጥተሽ ነው ያለ ቦታው የምትወትፊው ።ለምን እራሳችሁን ችላችሁ እዛው ውስልትናችሁን አትቀጥሉን ። ስም አላችሁ አደለ ቪዥነሪ ምናምን የምትሉት ። በቃ በዛው ስም ተጠቀሙ ። አታምታቱ ። እዛ ሰፈር የለመዳችሁትን ውንብድና ወንጌላውያን አብያተክርስቲያናት ላይ አምጥታችሁ አትለጥፉ ። እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ። ክፉ ስራችሁ ሲጋለጥ ወደ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ጠጋ ጠጋ አያዋጣም ። መጥፎ ስራችሁ የሚጋለጥበትና ፍርድ የምታገኙበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም
☝️👈👎👎👎👎
ለፍላፊ ውሽታም