Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማነዉ:እንደኔ:ሉላ:የሚወዳት❤❤❤👍👍👍
ሉላ እንደ ሁሌም ቀሽ ቃ ሽር ድምቅ ብላለች እንዲሁም የዛሬ የእንተዋወቃለን ታዳሚዎች 🙌ሰላማቹ ይብዛ መልካም እድል ለሁላችሁም👍👍👍
ሉላዬ"ሳብ ሳብ" የጸጉር አሰራር እኮ ልክ ናቸው። በአማርኛ የሚባለው እንደሱ ነው አብዛኛው ወንድ ጸጉር ሰሪ ካልሆነ በቀር "ፒያስትራ" ብሎ አይመልስም። ትንሽ ስህተት ቢመስልም ebs ማስተካከል አለበት። ነጥብ ሊሰጣቸው ይገባ ነበር።ሌላው ለመጀመሪያ ግዜ የሀገር ውስጥ የእግር ኩዋስ ቡድን አድናቂ እንግዶች! በጣም ነው ደስ ያለኝ። የራስን ሳያደንቁ የውጭው ላይ ትኩረት የሚሰጡ ብዙ ስለሆኑ። በርቺ ሉላዬ❤
ውድ የመዳም ቅመሞችየ እህቶቼ አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ስደት በቃችሁ ብሎ በሀገራችን የተምቻቸና ያማረ ሂወት ይወፍቀን አሚብ በሉ
አሚን ያረብብ❤
🎉አሚን
አሚንን ልጄ በጣም ናፈቀኝ አሚን ያሰብነው ይሳካልን
አሜን አሜን ይሁንልን
አሜን
ላይክ አድርጉኝ አምሮኝ ነው
አምሮ አምሮ ይተውሻል ያቺ ይሻላል ቀላል ነው እኔስ ያማረኘ ሌላ ነው😅👍
ክክክክ @@peacelove4778
እሽ
@@peacelove4778 ምነበረ ልተባበርሽ😂
@@مريم-ل6ك8ط 🥰🥰
አሁን እውነት እንናገር ከተባለ እዚህ ላይ ያሚቀርቡት በለትደሮች በሙሉ እንደሚናገሩት ሁሉም ይወዳዳሉ?
አጥንተዉ ነዉ የሚመጡት ።😂😂😂 ኢትዮጵያዊ ናቸዉ እኮ😂😂😂😂
ሶስተኛውን መልስ መልሰውት ነበር እንስሳ አንወድም ብለው ነበር ሉላ ነሽ ሳይወዱ እንስሳ እንዲጠሩና እንዲሳሳቱ ያደረግሽው ። ቪዲዮውን እንደገና ተመልከቺና ለወደፊቱ መጀመሪያ የጠየቁትን መልስ እንዲቀይሩ አታድርጊ በይ ኝ።
ኢቢኤስ ምርጥ ፕሮግራም
ሉላየ አምሮብሻል።አገባሻለሁ
በናት ስራ አትሰሩም በቃ ፡ ሮጣችው ኢቢኤስ ነው፡ እርግጠኛ ነኝ ከመዝናናቱ የበለጠ ሉላን ለማየት ነውሰላም ለአገራችን ❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ❤❤❤❤
እሱ አይከፈልበትም ላይክና ሰብ አረጉኝ😂😢
ሉላ ወንዶቹ የመለሱትን ጥያቄ ሴቶቹ ሜ መልሰውት ነበር ደግመሽ መጠየቅ አልነበረብሽም እንዲሳሳቱ አደረግሽ ፣፣ መጀመሪያ የመለሱት ነው መያዝ ያለበት እኛንም አስበላሺን
እንኳን ደህና መጣችሁ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ😍😍😍
ጫንጮ ሰለእሽነፉችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ብራቦ ጫንጮ
ጫንጮዬ ❤❤❤
እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ የኔ ውዶቼ❤ አመሠግናለሁ🙏😢
እንደማመር
ግርምሽ እና ቤቲ በጣም ጎበዞች እንኳን ደስ አላችሁ ግርምሽ ይገባሀል የሰው ልክ ነህ
ሀና የኋንስ የምትሉ?
Chancho ye fikir ketema🥰🥰🥰🥰
የሰፈሬ ልጅ ሜሪ( ሚጣ ) አዲስ ማሻአላህ ስታምሩ አሪፍ ተፎካካሪ ነበራቹ የዛሬዎቹ በደንብ ነው የሚተዋወቁት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
የምር ግን የሀገራችን ወንዶች የሚስቶቻቸውን ግንባር ስመው ይገባሉ??
ፍቅራቸውን ሲገላለፁ እኔ አፍራለሁ🙈
እኔም😂😂😂😂😂
እኔም
ዋው ምርጥ ጥንዶች❤
ከተዋወቅን 6ወር ከተጋባን 4አመት አላለችም😂😂😂
እረ:ተይ:ሉላ:ገዙ:አድሎና:መገለል:ደስ:አይልም።መቼነዉ:ወንዶች:አጠገብ:ተቀምጠሽ:ጥያቄ:የምታቀርቢዉ?
የዛሬዎቹ ይተዋወቃሉ
ሉላ ቆንጆ ሰወደሽ💋💋
አዳሜ የት ነህ 😊 መች ነው አብረን እዚህ የምንቀርበው😢😂
በልዮ ሰገኝ ነዉ አሁን ማፉ😂😂😂😂😂
ንቃበይው😂😂😂
@@ኤዱ የኔ ውድ መቼም አይነቃ ከቻልሽ ቀስቅሽልኝ😂😂
😂😂😂
እየዋኘ ነው ጠብቂዉ😂😂😂
ላይክ አርጉኝ በማርያም❤❤❤❤❤❤
ሉላ ቆጆ
ሉላዬ ታይ ፍቅር ተገላለጡ ስትይ እኔም አብሬ መሽኮርመሜ😁
መንድነው ሉላ ከኢቢኤስ ተባረረች የሚሉት
Batashenifu yigermegn neber Girmiye Enkuwan des alachu❤❤❤❤❤
ውጤታቸውን ሲያሳዩ እንደበፊቱ ተራ በተራ እያነሱ ቢያሳዩ ለተመልካች ግንዛቤ ጥሩ ነው።
ሉልዬ አክባሪሽ ነኝ 😍🥰
ዋው የዛሬዎች ሲምሩ
ግን ይ ጉዋደኛሞች መች ነው ሚጀምረዉ 🥺🥺🥺
ሉላ ቆንጆ
መልሾቻቸዉን በአንድ የሚያሳዩት ነገር ጥሩ አይደለም አስተካክሉት Please አልያ ይሄን ፕሮግራም ላላይ እገደዳለሁ😐
ዋው የዛሬው😮😮😮
በግል እዲህ ከሆናቺሁ አሪፍ ነዉ
ባላሸንፍ እኳ ፍቅሬን ለመግለፅ ንቃ አትከቱ😂😂😂
አንድ የራሳቹ ፡ ፈጠራ ፡ የለም ፡ በ1970 አሜሪካን ፡ የሚታይ ሾሆ
እረ ጎበዝ ነችሁ😮😮😮😮❤😂❤🎉
ታዲለው ቆይማ ባሊን ግባሬን ሣትሥም እቤት አገባም ነው የምለው
ሉላ ግን ተንከሲስ ናት 😂😂 ይመቻት
እረ በፈጣሪ ማሬ ውዴ የቱርክ ፊልም እንጂ እንደው በሀገራችን እንደዚህ የሚሞካሽ ባል አለ ማሩ ቀርቶ በጣም የልቆመጠጠ ከተገኘ ተመስገነው የኛ ወንዶች ቂቢ ላይ ቢጨመሩ ይቆረፍዳሉ ሴትም አይጠፋም ወንድን አይክልም
ነጭለባሿ እሙናትብየነበር አዲሱእጮኛዋጋ እደኔ የመሰላችሁ ላይክ አርጉኝ
አታወዛጊያቸው
ሉላ ቆንጆ ምትመጥኝ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Enkan dena metachuG😍b
የሮሮሮሮሮሮሮ አለ አጎቴ
😂😂😂😂😂 gebex😅😅😅
ክፉ ነገር ቢመጣ ካንች በፊት አላላም አባቴ ሴት ልጅ እና ድመትን አትመን
ሁሉም ሴት አንድ አይደለም አንተ ፊቅር በሰጣሀት ልክ ትወድሀለች ታፈቅርሀለች፡አንተ፡ብቻ፡አትክፋባት፡እንጂ፡የትም፡አትሄድም
የሚአከብራት የሚሰማት ጊዜ የሚሰጣት ባል ስታገኝ አለሟ ሙሉ ነዉ መሸወዲ ችላ መበል መጀናጀን ካላ በምላስ እጂ ከልባችን ቦታ 000 ናችሁ
@saraaamarech5920 አንች እራሱ እብድ ነሽ ወንድ አስጠልቶሽ ብቻሽን ስታመነዝሪ የምታድሪ እርኩስ
You are right my friend
Ena melw ayferum eda lemtayete semtu alwdewm yehen zegejete
Kometii 🎉😂😂
ማርሲሉግንእኔአፈርኩአለደግንማሬፍቅሬጥሩነው
Weyi fkrachewn sigelaletsu des silu
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወዶችየ ሳብስክራይብ ኣርጉኘ😢
😂😂👍
Lula bizu gizie mels endisasatu tadergalech
#justiceforsalale
አሥመሣይ የካሜራ ፈቅረኛ ሁላ
😅😅😅😅😂😂😂🎉🎉yelban new yenegerdhig
@Yeshefanasemawasaye ቀረሰለማቅ እዛ ያወራነው ከኔ እሥከጓደኛቸ ውሸት ነው
😂😂😂😂
እሽ😂😂😂
😂😂😂😂😂
❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ማነዉ:እንደኔ:ሉላ:የሚወዳት❤❤❤👍👍👍
ሉላ እንደ ሁሌም ቀሽ ቃ ሽር ድምቅ ብላለች እንዲሁም የዛሬ የእንተዋወቃለን ታዳሚዎች 🙌ሰላማቹ ይብዛ መልካም እድል ለሁላችሁም👍👍👍
ሉላዬ"ሳብ ሳብ" የጸጉር አሰራር እኮ ልክ ናቸው። በአማርኛ የሚባለው እንደሱ ነው አብዛኛው ወንድ ጸጉር ሰሪ ካልሆነ በቀር "ፒያስትራ" ብሎ አይመልስም። ትንሽ ስህተት ቢመስልም ebs ማስተካከል አለበት። ነጥብ ሊሰጣቸው ይገባ ነበር።
ሌላው ለመጀመሪያ ግዜ የሀገር ውስጥ የእግር ኩዋስ ቡድን አድናቂ እንግዶች! በጣም ነው ደስ ያለኝ። የራስን ሳያደንቁ የውጭው ላይ ትኩረት የሚሰጡ ብዙ ስለሆኑ። በርቺ ሉላዬ❤
ውድ የመዳም ቅመሞችየ እህቶቼ አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ስደት በቃችሁ ብሎ በሀገራችን የተምቻቸና ያማረ ሂወት ይወፍቀን አሚብ በሉ
አሚን ያረብብ❤
🎉አሚን
አሚንን ልጄ በጣም ናፈቀኝ አሚን ያሰብነው ይሳካልን
አሜን አሜን ይሁንልን
አሜን
ላይክ አድርጉኝ አምሮኝ ነው
አምሮ አምሮ ይተውሻል ያቺ ይሻላል ቀላል ነው እኔስ ያማረኘ ሌላ ነው😅👍
ክክክክ @@peacelove4778
እሽ
@@peacelove4778 ምነበረ ልተባበርሽ😂
@@مريم-ل6ك8ط 🥰🥰
አሁን እውነት እንናገር ከተባለ እዚህ ላይ ያሚቀርቡት በለትደሮች በሙሉ እንደሚናገሩት ሁሉም ይወዳዳሉ?
አጥንተዉ ነዉ የሚመጡት ።😂😂😂 ኢትዮጵያዊ ናቸዉ እኮ😂😂😂😂
ሶስተኛውን መልስ መልሰውት ነበር እንስሳ አንወድም ብለው ነበር ሉላ ነሽ ሳይወዱ እንስሳ እንዲጠሩና እንዲሳሳቱ ያደረግሽው ። ቪዲዮውን እንደገና ተመልከቺና ለወደፊቱ መጀመሪያ የጠየቁትን መልስ እንዲቀይሩ አታድርጊ በይ ኝ።
ኢቢኤስ ምርጥ ፕሮግራም
ሉላየ አምሮብሻል።አገባሻለሁ
በናት ስራ አትሰሩም በቃ ፡ ሮጣችው ኢቢኤስ ነው፡ እርግጠኛ ነኝ ከመዝናናቱ የበለጠ ሉላን ለማየት ነው
ሰላም ለአገራችን ❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ❤❤❤❤
እሱ አይከፈልበትም ላይክና ሰብ አረጉኝ😂😢
ሉላ ወንዶቹ የመለሱትን ጥያቄ ሴቶቹ ሜ መልሰውት ነበር ደግመሽ መጠየቅ አልነበረብሽም እንዲሳሳቱ አደረግሽ ፣፣ መጀመሪያ የመለሱት ነው መያዝ ያለበት እኛንም አስበላሺን
እንኳን ደህና መጣችሁ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ😍😍😍
ጫንጮ ሰለእሽነፉችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ብራቦ ጫንጮ
ጫንጮዬ ❤❤❤
እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ የኔ ውዶቼ❤ አመሠግናለሁ🙏😢
እንደማመር
ግርምሽ እና ቤቲ በጣም ጎበዞች እንኳን ደስ አላችሁ ግርምሽ ይገባሀል የሰው ልክ ነህ
ሀና የኋንስ የምትሉ?
Chancho ye fikir ketema🥰🥰🥰🥰
የሰፈሬ ልጅ ሜሪ( ሚጣ ) አዲስ ማሻአላህ ስታምሩ አሪፍ ተፎካካሪ ነበራቹ የዛሬዎቹ በደንብ ነው የሚተዋወቁት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
የምር ግን የሀገራችን ወንዶች የሚስቶቻቸውን ግንባር ስመው ይገባሉ??
ፍቅራቸውን ሲገላለፁ እኔ አፍራለሁ🙈
እኔም😂😂😂😂😂
እኔም
ዋው ምርጥ ጥንዶች❤
ከተዋወቅን 6ወር ከተጋባን 4አመት አላለችም😂😂😂
እረ:ተይ:ሉላ:ገዙ:አድሎና:መገለል:ደስ:አይልም።መቼነዉ:ወንዶች:አጠገብ:ተቀምጠሽ:ጥያቄ:የምታቀርቢዉ?
የዛሬዎቹ ይተዋወቃሉ
ሉላ ቆንጆ ሰወደሽ💋💋
አዳሜ የት ነህ 😊 መች ነው አብረን እዚህ የምንቀርበው😢😂
በልዮ ሰገኝ ነዉ አሁን ማፉ😂😂😂😂😂
ንቃበይው😂😂😂
@@ኤዱ የኔ ውድ መቼም አይነቃ ከቻልሽ ቀስቅሽልኝ😂😂
😂😂😂
እየዋኘ ነው ጠብቂዉ😂😂😂
ላይክ አርጉኝ በማርያም❤❤❤❤❤❤
ሉላ ቆጆ
ሉላዬ ታይ ፍቅር ተገላለጡ ስትይ እኔም አብሬ መሽኮርመሜ😁
መንድነው ሉላ ከኢቢኤስ ተባረረች የሚሉት
Batashenifu yigermegn neber Girmiye Enkuwan des alachu❤❤❤❤❤
ውጤታቸውን ሲያሳዩ እንደበፊቱ ተራ በተራ እያነሱ ቢያሳዩ ለተመልካች ግንዛቤ ጥሩ ነው።
ሉልዬ አክባሪሽ ነኝ 😍🥰
ዋው የዛሬዎች ሲምሩ
ግን ይ ጉዋደኛሞች መች ነው ሚጀምረዉ 🥺🥺🥺
ሉላ ቆንጆ
መልሾቻቸዉን በአንድ የሚያሳዩት ነገር ጥሩ አይደለም አስተካክሉት Please አልያ ይሄን ፕሮግራም ላላይ እገደዳለሁ😐
ዋው የዛሬው😮😮😮
በግል እዲህ ከሆናቺሁ አሪፍ ነዉ
ባላሸንፍ እኳ ፍቅሬን ለመግለፅ ንቃ አትከቱ😂😂😂
አንድ የራሳቹ ፡ ፈጠራ ፡ የለም ፡ በ1970 አሜሪካን ፡ የሚታይ ሾሆ
እረ ጎበዝ ነችሁ😮😮😮😮❤😂❤🎉
ታዲለው ቆይማ ባሊን ግባሬን ሣትሥም እቤት አገባም ነው የምለው
ሉላ ግን ተንከሲስ ናት 😂😂 ይመቻት
እረ በፈጣሪ ማሬ ውዴ የቱርክ ፊልም እንጂ እንደው በሀገራችን እንደዚህ የሚሞካሽ ባል አለ ማሩ ቀርቶ በጣም የልቆመጠጠ ከተገኘ ተመስገነው የኛ ወንዶች ቂቢ ላይ ቢጨመሩ ይቆረፍዳሉ ሴትም አይጠፋም ወንድን አይክልም
ነጭለባሿ እሙናትብየነበር አዲሱእጮኛዋጋ እደኔ የመሰላችሁ ላይክ አርጉኝ
አታወዛጊያቸው
ሉላ ቆንጆ ምትመጥኝ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Enkan dena metachu
G😍b