ፈተናዬ ሙሉ ፊልም Fetenaye full Ethiopian movie 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • ፈተናዬ ሙሉ ፊልም Fetenaye full Ethiopian movie 2023

КОМЕНТАРІ • 199

  • @emanuelbekele929
    @emanuelbekele929 Рік тому +195

    እንደ እኔ ስደት ለይ ያላችሁ ክፉ አይካችዉ መልካም በዓል ❤❤❤

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha Рік тому +18

    ሁሉም ነገር እደምናየው
    ፊልም ቢሆን እዴት አሪፍ ነበር

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +34

    ጆሲ ስወድህ የኔ ግራኝ ምርጥ ተዋናይ በርታ 🥰

  • @fatumaadem6027
    @fatumaadem6027 Рік тому +12

    ጆሲ በጣም ነዉ የምወድልህ በሁሉም ፊልሞችህ ሁሉ

  • @user-ww7iz1qr3d
    @user-ww7iz1qr3d Рік тому +7

    ዬሴፍ ስላለበት ደስስስ ይላል በርታ ዬሴ ትችላለህና ይመችህ።

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete Рік тому +64

    ተኝተክ ይዛክ እዳሰብሸሁ አደለም የምትሉት ነገር😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @molliyaputhahaseena1536
      @molliyaputhahaseena1536 Рік тому +9

      እኔ እደዛ ሲል በሳቅ ልሞት😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mesitigi1478
      @mesitigi1478 Рік тому

      😂😂😂

    • @bbt911
      @bbt911 Рік тому +1

      Ayegeremem enem eko eji jefenji yezagne endasebeshewu adelem alalikuwatm😂😂😂

    • @AaAa-ku5wb
      @AaAa-ku5wb Рік тому +2

      ኖርማል ነዉ😂😂😂😂😊

    • @Toyba-kg6mz
      @Toyba-kg6mz Рік тому +1

      😂😂😂 ተለመዴ እኮ

  • @Tube-vo7wx
    @Tube-vo7wx Рік тому +11

    አብሯት ተኝቶ አግኝታቅ እዳሰብሸው አደለም የሚሉት ነገር እኮ ነው የሚገርመኝ እና እዴት ነው ቆይ 😅😅😅😅

    • @laliestifanos1776
      @laliestifanos1776 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂 betam enji

    • @Zekerasusu
      @Zekerasusu Рік тому

      የኔም ጥያቄ ነዉ

    • @RahmiYube
      @RahmiYube Рік тому

      እስቲ ተውኝ የወንዶች ጉድ አያልቅም

    • @Keladanba
      @Keladanba 10 місяців тому

      አሀ እንደምታስቡት እኮ አይደለም የዜግነት ድርሻውን እየተወጣ ነው

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Рік тому +6

    ጆሲዬ ስወድክ 💝የኔ ምርጥ 💝

  • @ሀሉምYoUTube
    @ሀሉምYoUTube Рік тому +20

    የአማራ ህዝብ የእውነት በሚያለቅስበት ሰአት አንቺ ፊልም ላይ የውሸት ታለቅሻለሽ አይ ግዜ አላህ ሆይ አንተ የሰላም ባለቤት ነህና ለተገፋው ንፁሀን ህዝብ ሰላምን አውርድልን በግፍ እደ አውሬ ለሚታረደው ህዝብ ፈረጃን አውርድ

    • @zinet9540
      @zinet9540 Рік тому +2

      Ayzohn lehulum gze alew esh tebedlen ankerm😭

    • @ffcff8686
      @ffcff8686 Рік тому +1

      😢😢😢😢አሜን የኔዉድ

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 10 місяців тому

      ❤❤ትክክል የኔ ዉድ እህት አላህ ሠላሞን ይመልሥልን ሀገራችንን ያርብ🤲አማራ መሆን ወጀልየሆነበት ዘመን ላይ ደረሥን አላህ በቶሎ ይፍረደንእጅ

  • @user-lt7ib8wd4i
    @user-lt7ib8wd4i Рік тому +2

    እንዳሰብሹ አይደለም ደስ ይላል😂😂አይ ወንዶች ለየላቹ በቃ😅😅

  • @hellenhellen8823
    @hellenhellen8823 Рік тому +12

    ጥሩ ፊልም ነው ❤❤ግን የልጅቷ አለባበስ ያስጠላል 🙄🙄የነገ ትወልድ ምን ይመረሩ😮😮እራቁት መሄድ ለምን አስፈለጊ ሆነ?🙏😳😳😳ክብር ለገለችሁ ይኑራችሁ ሴቶችዬ🙄🙄

  • @miskaayano6791
    @miskaayano6791 Рік тому +6

    ጆስዬ የኔ ዉዴ ስውዳክ 😘

  • @ሩቅነውመንገዱ
    @ሩቅነውመንገዱ Рік тому +7

    ዮሴፍ ስወድህ የምር ወንዳወንድነትህ ይመቸኛል

  • @menberehabete1446
    @menberehabete1446 Рік тому +4

    ጆሲዬ ምርጥ ነህ❤

  • @yal1907
    @yal1907 Рік тому +1

    Love is ocean you can be like a fish staying in or outside the land so it’s good to be in this way don’t allow yourself to be a victim of false life Saleh

  • @kidistalemu-nr7rj
    @kidistalemu-nr7rj Рік тому +8

    Jossy ሁሉንም ፊልሞችህን በጣም ነው የምወዳቸው አንተ ያለህበት አንድም ፊልም አምልጦኝ አያውቅም በርታልኝ 😍😍😍😍😍😍jos

  • @fufakonjo915
    @fufakonjo915 Рік тому +1

    ተመችቶኛል

  • @emamyemahi9337
    @emamyemahi9337 Рік тому +1

    ይመቻቺሁ ምርጤ ነው❤

  • @user-li6bn3cu8j
    @user-li6bn3cu8j Рік тому +2

    ወንዶች ታምራላችሁ ሴቷ ቱ አለባበስሺ ኢትዮጵያዊ አደለሺ😮

  • @user-dg3gg6cq9d
    @user-dg3gg6cq9d Рік тому

    ምርጥ!!

  • @hibstmusekkk
    @hibstmusekkk Рік тому +1

    i lve it

  • @user-ds5bs1lz1h
    @user-ds5bs1lz1h 11 місяців тому

    ❤❤❤

  • @zenat6033
    @zenat6033 Рік тому

    bexam desilal ineko yosef yalebet film hulum desilegnan yemir siwedew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marqaatube4602
    @marqaatube4602 Рік тому +1

    Wow❤❤❤❤❤❤

  • @hanan9538
    @hanan9538 Рік тому +3

    😂😂😂😂😂እር እንዳሰብሺው አይደለም እኮ አንድ አልጋላይ ሴትጋር ተተኝቶ 😂😂

  • @selamtsega9652
    @selamtsega9652 Рік тому +2

    simpl ... konjo movie ... ❤

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Рік тому +4

    እውነት ህይወቴን አስተወስችኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tesfaneshimathiwos8698
    @tesfaneshimathiwos8698 Рік тому

    ቻርናት ነጋሽ በጣም ነው ምውዶው ትዎናሁን ጫዋ ሆኖ ሲላ ምታዉን ❤️

  • @MaryAfat-fm6jq
    @MaryAfat-fm6jq 11 місяців тому

    አሜን❤❤❤የኔው😂😂😂ፈጣሪለአገራችንያብቃንን❤❤❤❤❤

  • @user-od5sz7zn4k
    @user-od5sz7zn4k 11 місяців тому

    Lekisoshe betam yasikal

  • @zainabazainaba6717
    @zainabazainaba6717 Рік тому +10

    አለባበሷ ሲያስጠላ 😢😢

  • @prime7581
    @prime7581 Рік тому +1

    የባባ ምትክ የሳቄምንጭጭ ባባዬዬግንአንደኛነውነብስህንይማረውጌታእየሱስበየሱስም

  • @firsttube7926
    @firsttube7926 Рік тому +2

    konjo film nw ❤❤❤

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr 10 місяців тому +1

    እዳሠብሽዉ አደለም አላለም 😅😅 እዳየችዉሥ አልሆነም አይ የወዶች ጉድ ለዉሸታም አሥመሳይ ወዶች ጋብዙልኝ እርእሡን ንገሮቸዉ ይሹፉት መቸም የነሡ ጉድ ተነቦ አያልቅም

  • @Class-kr5up
    @Class-kr5up 10 місяців тому

    Hi

  • @peace3791
    @peace3791 Рік тому

    አይ ጰሀፊ !!! መጨረሻው ሲጀመር የሚታወቅ ኪኪኪኪ

  • @Uae-ec7uw
    @Uae-ec7uw Рік тому +1

    ❤❤❤👍👍👍

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 Рік тому +1

    ስምህን ባላውቀውም እንግዳው ልጅ ሁሌም እወደዋለሁ ምህረት በፊልሙ

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Рік тому +1

    አይ ወንዶች ሲገርሙ እንዳሰብሽዉ አይደለም በጣም ተመችታኛለች 😂😂😂

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 10 місяців тому

      😅😅😅😅 ግንምን አሥቦነዉ በአይኖ እያየችዉ ምን ለማለትፈልጓነዉ አሥመሳይ ዉሸታም ወዶች ይዉት እርእሡን ንገሮቸዉ

  • @halimamohammed7802
    @halimamohammed7802 Рік тому

    Wow❤ Nec❤

  • @assegeta3166
    @assegeta3166 Рік тому

    ጥሩ ነው ባያምርም አይከፋም። አለባበስ ጊዜው ነው ያሳዝናል። እኔ ነኝ ከቀብሪደሀር ከተማ

  • @FirdousFirdous-wl9yp
    @FirdousFirdous-wl9yp Рік тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉ay honi

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Рік тому

    cool information!
    💪

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Рік тому

    nice information!
    💪

  • @zulfamubarek448
    @zulfamubarek448 Рік тому +1

    Abate sewhu tesheret alalume yehune tesheret new meteketatelut yenanetese kefa

  • @gexinash363
    @gexinash363 Рік тому

    Wow😊

  • @helenalemu4273
    @helenalemu4273 Рік тому +2

    ፊልሙ ምንም አይልም ነበር የልጂቱ አለባበስ ያስጠላል

  • @HannaH-fz5lm
    @HannaH-fz5lm Рік тому

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @dinkeabebe6560
    @dinkeabebe6560 Рік тому

    💗

  • @rarecell4924
    @rarecell4924 Рік тому +1

    😁😅በመጀመሪያ ማን አስጋድዶት ነው ሁለት ይዞ ፍቅር ምን ይሻልሃል እንዱ ከልብ አንዱ ከአንጋት በላይ🏌🏌🏌

  • @SomliSomli-zx4qs
    @SomliSomli-zx4qs Рік тому +2

    ይህን ልጅስወደው በማሪያም😢😢😢😢😢😢

  • @user-lw1zs3tf6u
    @user-lw1zs3tf6u 9 місяців тому

    አበቲዬዉ በጠም ተመችቶኛል ምርጥ አበት

  • @ZenateTsigie-jw7dr
    @ZenateTsigie-jw7dr Рік тому +1

    😊

  • @hghuhh9796
    @hghuhh9796 Рік тому +3

    ዮሴፍ በጣም ከማድነቄ የተነሳ አፈቀሮኮት መሰለኝ

  • @user-lw1zs3tf6u
    @user-lw1zs3tf6u 9 місяців тому

    ሰለሞን አንተ ጥፈተኛ ብቶንም ትክክልነዉ የልከዉ ምረትን ለመሥቀነትነዉ የተጠቀመችበት

  • @lemigaultigray505
    @lemigaultigray505 Рік тому

    የኢትዮጵያ ፊልም ሁሉም ኣንድ ዓይነት ለምድነው ግን

  • @jurasati798
    @jurasati798 Рік тому +1

    ሠላም

    • @jurasati798
      @jurasati798 Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eshatuberhanusolomon
    @eshatuberhanusolomon Рік тому

    Yehona sawu selale lemoker

  • @kadijaabentuu3376
    @kadijaabentuu3376 Рік тому

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @salamam9532
    @salamam9532 Рік тому

    Yosi yimechegnal ❤❤❤❤

  • @HelenHelu-bx6ju
    @HelenHelu-bx6ju 6 місяців тому

    Josi 111111111❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadasweet7327
    @seadasweet7327 Рік тому

    አሜዚግነው

  • @user-mp8vk2gp5q
    @user-mp8vk2gp5q Рік тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @richeraheallove8509
    @richeraheallove8509 Рік тому

    ወይኔ የዘመኑ ወዶች ጉድ😅😅😅😅😅😅

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Рік тому

    joYa mirt sew

  • @ABDITUBEh2w
    @ABDITUBEh2w Рік тому +1

    Lamen abetunoow asqeyameshi hushenoow

  • @user-lw1zs3tf6u
    @user-lw1zs3tf6u 9 місяців тому

    እኔ የገረመኝ ነገር ብኖር እቺ ልጅ አፍቅረዉነዉ ወይ ለበቀል የተጠቀመችበትነዉ ከመጀመሪየዉ ፊቅረኛወ የሰለፈችበት ቦተ እንግደዉን ልጅ እዘዉ ምትዞረዉ

  • @Amharawit787
    @Amharawit787 Рік тому

    ዮሲዬዬዬ

  • @alemhmeskel5838
    @alemhmeskel5838 Рік тому +1

    ሰእል አድኖውን ግን ሽንትቤት ጋር መለጠፍ መልካም ነው

  • @brtukanburtukanethiopia9283
    @brtukanburtukanethiopia9283 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘🤭

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Рік тому +1

    ጆሲማ ይችላል 😊

  • @user-fl5kt3ll4o
    @user-fl5kt3ll4o Рік тому +3

    አለባበስሽ የሴት ልጅ አይደለም አራዳ ለመሁን አትሞክሬ 😏😏😏😏 ታምሬ ነበር አለባበስሽ ደበረኝ

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Рік тому +1

    " One For One "

  • @godolyas-rr2jw
    @godolyas-rr2jw Рік тому +3

    አለባበስ ዘጋኝ ስላችሁ

  • @ageanbessa6071
    @ageanbessa6071 Рік тому

    Alkasha

  • @user-jj6rg7os2l
    @user-jj6rg7os2l Рік тому +1

    ኡፍ ሲያስጠላ አሰልቺ ነው ደሞ አሪፍ ነገር አያለው ብዬ እስከ መጨረሻው ማየቴ

    • @kelemsyum9466
      @kelemsyum9466 Рік тому

      በቃ ተውኩት ልጀምረው ነበር 😂😂😢😢

  • @user-il2bb6vs4q
    @user-il2bb6vs4q Рік тому

    ቱ አለባበስ😭😭😭😭

  • @adiyanaadu4628
    @adiyanaadu4628 11 місяців тому

    ድሮ ድሮ ፊልም የማየው መጀመሪያ ኮመንት አይቼ ነበር 🙄 ዛሬ ዛሬ ደሞ ሰው ብሶቱን እንጅ ሰለፊልሙ ማንም ምንም አይልም 😅😂😂😂😂 እስኪ ልየው ምን ማረግ ይቻላል

  • @ethiopiannewendeavor8867
    @ethiopiannewendeavor8867 Рік тому

    ምነው ግን አጨራረሱ...... ከዚህ በተሻለ ነበር

  • @user-in8gk4qg3e
    @user-in8gk4qg3e Рік тому

    Josi,berta wendme

  • @slam5037
    @slam5037 Рік тому

    ስራ ከፈታሁ ቆየሁ ኡሩዱኝ ጋይስ

  • @mesertgashaw6403
    @mesertgashaw6403 Рік тому +1

    አለባበሷ ይዘጋል ጡት እና ቂጥ ካልተከፈተ ሴቶቹ የዘነጥን አይመስላቸዉም ዘመናዊነት ራቁትን መሄድ ይመስላቸዋል ልቦና ይስጣቹሁ

  • @neworientalwayinternatioan7817

    ARA TAWU YAHYA LAKABALYA YAMESRA FILEM MASERATE AKUMU BANATACHUE MENE YEZATE ALAWE AHUEN YEHYA FILEM

  • @zajnabzainab8098
    @zajnabzainab8098 Рік тому +1

    አቃጥሎሊደፋት😂😂😂ነው

  • @fatinayoutupia5706
    @fatinayoutupia5706 Рік тому

    ውው

  • @user-gs1us7kz6d
    @user-gs1us7kz6d Рік тому

    Filmu eskameyalk bagugut lemot

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta Рік тому +5

    ገና አንድ ደቃቂ ሳላይ ነው የኮመትኩት😹😹 ከመግቢያው ነው የዘጋኝ🤦‍♂️

    • @Elsaakoo-ru1ub
      @Elsaakoo-ru1ub Рік тому

      Inen damo yanten comment sanab new ye zegany😅

    • @MihratuYegeta
      @MihratuYegeta Рік тому

      @@Elsaakoo-ru1ubየፊልሙ ርዕስ ሁላ አልገባኝም😹😹

    • @iloveyoumam2263
      @iloveyoumam2263 Рік тому +1

      ምናለ አይቶ ማለፍ ቢለምድብን 😂😂😂😂😂😊😊

    • @samarr1112
      @samarr1112 Рік тому

      ​@@iloveyoumam2263 ስቱን አይተን እንለፍ 🤗

    • @MihratuYegeta
      @MihratuYegeta Рік тому

      @@iloveyoumam2263 ስንቱን? ሰልችቶኝኮ ነው🥺

  • @user-mj5eo8hr6p
    @user-mj5eo8hr6p 10 місяців тому

    ማነው ዮሴፍ ቆይ

  • @menberktawu3372
    @menberktawu3372 Рік тому +1

    Josi slale ayehut ljitu gn alebabeso zegag tu😏😏

  • @tsigeb126.
    @tsigeb126. Рік тому

    Konjo niw mekega sew kemabertatat yelk mesadb yemewd sew ale commentuni tetachehu enante bertu

  • @kiyayelove5534
    @kiyayelove5534 10 місяців тому

    😂😂😂😂bexame desi mile neber gin albebesa alwodedkum

  • @betiaddis5717
    @betiaddis5717 Рік тому +1

    Yezendro film demo be 24 hours wust nw teserto milekekew 😅😅😅

  • @user-gv3zh8kn9d
    @user-gv3zh8kn9d Рік тому

    ልጅትዋ ስትደብር ግን ውይ 😮😂

  • @user-jo6df2nl4m
    @user-jo6df2nl4m Рік тому

    😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤😊

  • @tejiibalageruuyoutube
    @tejiibalageruuyoutube Рік тому +2

    Kkkkkkkkk 🤣🤣 arefeshe teqemaci temchenya asejegerechishe

  • @ስጠብቅህልኑርየኔፍቅር

    😂😂😂😍🥰

  • @bettyrabah2006
    @bettyrabah2006 Рік тому

    😊😊😊😂😂

  • @umumuhtartube1
    @umumuhtartube1 Рік тому +1

    አሁን ይሄም ፊልም ሊባልነው የኢቶዮጲያ የፊልም እንዱስትሪ በዚህ ልክ መዝቀጡ ያሳዝናል ለነገሩ ካለው ወቅታውይ ሁኔታ ምንም አይገርምም

    • @bllnewcell1858
      @bllnewcell1858 Рік тому +1

      ቅስም መስበር እንጂ ማበረታታት አይወድልንም አይደል እኛ እኮ ባህሪያችን እጅግ በጣም ጎበዝ ነን ሲሰሩም መከራ ሲቀመጡም መከራ ሲተውትም መከራ 😂😂😂😂ማበረታታት ልምዳችን ይሁን የተሻለ ይሰራሉ

    • @getnetadamu7707
      @getnetadamu7707 Рік тому +1

      እሙ እንዲህ አይባልም ማበረታታት ልምዳችን እንዲሆን ነው መጣር ያለብን
      ልናከብራቸው እና ልናበረታታቸው ይገባል ❤❤❤

    • @umumuhtartube1
      @umumuhtartube1 Рік тому

      @@getnetadamu7707 እሽ ይቅርታ ያው ከሀገሪቱም ያለችበት ሁኔታ ደሞ እንደዚህ ቅዝቅዝ ያለ ነገር ሲታይ ተስፍ ያስቆርጣል

    • @getnetadamu7707
      @getnetadamu7707 Рік тому +1

      @@umumuhtartube1 ልክ ነሽ ውጤታማ ሰዎች ለመሆን ብዙ ዋጋ ያስከፍላል መሞከር መውደቅ ያለ ነው አንድ ቀን ከሚገባን በላይ እንሆናለን እነዚህ ተዋናዮች ነገ ደግሞ ከዚ የተሻለ ፊልም ይሰራሉ ብለን ነው aprishet ማድረግ ያለብን ካጠፋሁ ይቅርታ እሽ እማ

  • @rarecell4924
    @rarecell4924 Рік тому +2

    ምን እንዴሣብሽ አይደለም
    ምን ፈልጎነው 🛌😂😂😂😅

  • @user-up3rc4ke5v
    @user-up3rc4ke5v Рік тому

    ጋሼ ማለት ግን ምን ማለት ነው ?