ቤት አለኝ? ሙሉ ፊልም Bet Alegn full Ethiopian movie 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 379

  • @samiSisay-rk8xp
    @samiSisay-rk8xp Рік тому +259

    ከ12 አመት በኃላ እናቴን ስላገኝሁ ደሰ ብሎኛል😢❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому +2

      ማሻአላህእንኳንደስአለሸ

    • @alemeyoutube2249
      @alemeyoutube2249 Рік тому +1

      egezaneher yemsgen enkane dase alshe

    • @MaryMary-wq9iy
      @MaryMary-wq9iy Рік тому +1

      😭😭😭😭🤲💔

    • @tamemaa4211
      @tamemaa4211 Рік тому +2

      እኳንም ደ ሥ አለሽ ዉዴ ሁሌም ደሥ ይበልሽ😢😢😢

    • @hyme7165
      @hyme7165 Рік тому

      እንኳን ደሥ አለሽ ማማየ❤

  • @bizenlesh446
    @bizenlesh446 Рік тому +35

    እንኳን ደስ አለሽ ከናትሽም ጋርም እንኳን አይንለአይን ለመታያየት እግዚአብሔር አምላክ አበቃችሁ እህት አለም 🙏🙏🙏♥️ እኔንም ለዚህ ቀን ያብቃኝ ልጄን አግኝቼ የምስምበትን ቀን እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ አን !!!

    • @samirakayre3296
      @samirakayre3296 Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💜💜🙄🙄🙄🥰

  • @Tube-vo7wx
    @Tube-vo7wx Рік тому +21

    በየቢቱ እዲህ ለሜሰቃዩ እህቶቻችን እግዛብሄር ይድረስላቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @jeuiei2531
      @jeuiei2531 Рік тому

      አየ አባትያ😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @mahii3558
    @mahii3558 Рік тому +13

    ወይኔ ይህ ሰዉየ የምሰራው ፊልም ሁሉ ነው የማስጠላኝ ጨካኝ ነው 😭😭😭

  • @hawa-ne
    @hawa-ne Рік тому +14

    ይሄን ሰውዬ ስጠላው ብዙ ፊልሞች ላይ ክፉ ሆኖ ነው የሚሰራው😢🥺🥺😭

    • @berukaberuka5722
      @berukaberuka5722 Рік тому +1

      በጣም 😿😿😿😭

    • @Mነኝየተዋህዶልጂ
      @Mነኝየተዋህዶልጂ Рік тому +2

      ክፉ ሁኖነዉ የሚሰራዉ እዉነተኛ ታሪኩም እደዚህ ይመስለኛል የምር

    • @kibitadese696
      @kibitadese696 Рік тому +1

      እኔም ማርያምን ደፋሪ ሆኖ ነው miserawu እዉነተኛ ማንነቱ ይመስላል asqayami

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 Рік тому

      አረ ተደጋገመ ሲያስጠላ

    • @meronfikir3385
      @meronfikir3385 Рік тому

      @@kibitadese696 😂😂😂😂😂😂😂

  • @edne-ditekla7237
    @edne-ditekla7237 Рік тому +18

    በጣም የሚያሳዝን ፊልም ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤት ጭካኔ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @geteababu5450
      @geteababu5450 Рік тому

      አባትሳይሆንእንጀራአባትነዉ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +9

    ኡዑፍፍ ሲያሳዝን እውነት አስለቀሳችሁን አቦ መጨረሻው በጣም ያናድዳል ልጅቱዋ መሞት አልነበረባትም በቁማ እንዳሰቃያት ሰውየውን ማሰቃየት ነበረባት 😭😭

  • @dagafadasata4256
    @dagafadasata4256 Рік тому +8

    አሁን ላይ ፍትህ እንደሌለ ግልፅ መልዕክት ነው ግን ፍትህ ከእግዚአብሔር ነው

  • @mominaahmed-xw4jk
    @mominaahmed-xw4jk Рік тому +9

    በተለያዬ ሀገር የደረሠች ልጅ ለአጎቴ ለአጎቷ ለአባቷ ጥላችሁ አትሰደዱ ከዚህ ፊልም ተማሩ ግዜው ከፍቷል

    • @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
      @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ Рік тому

      እደእናላባት ካልታመነለማንእንስጥ እፍፍፍግንአባትያእኳ እሽአይታመንም

  • @buruk9586
    @buruk9586 Рік тому +1

    ምንድነው አሁን የሚሠሩ ፊልሞች ክላሢካሉ ድምፅ አያሠማም በዛላይ መጨረሻቸው አይሠማም በሠላም ነው

  • @lubabamamo1793
    @lubabamamo1793 Рік тому +3

    እኳን ደስ አለሽ እኔም ዱአ አርጊልኝ እናቴጋር እዶገናኝ እናቴን በጣም ያማታል እፈራለሁ ሳላገኛት አጣት ይሆን እያልኩ

  • @kalkidanmengstu2516
    @kalkidanmengstu2516 Рік тому +3

    ውይይይይይይይ ያሳዝናል የምር እውነተኛ አባቴ ቢሆን የምር አልኖርም ሁሌ ክፉፉ ብዙ እንደዚህ የሚሠቃዩ እህቶቻችን ፈጣሪ ነፃ ያውጣቸው

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ Рік тому +13

    ይህን ህይወት ስንቱቤት ይደረጋል ብቻ ቤት ይቁጠረው😭😭😭

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +27

    ደግሞ ክላስኩ ከድምፃቸው በለጠ እኮ ስታናድዱ ምርጥ ፊልም ነበር

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ

    ይብላኝ ባላችሁን ጥላቹ ስደት ለምትሄዱ ሴቶች
    ይሄኔ እኮ የኔ ባል ሌላ ሴት መልስ ብሎ አያይም የምትዪ ትኖሪያለሽ ክክክክክ

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 Рік тому

      ሁሉም አንድ ናቸው እኔ ብችል ሰብስቢያቸው ቤንዚን አድርጌ ባቃጠልኮቸው

    • @zaharaza3316
      @zaharaza3316 Рік тому

      😂😂😂😂😂 ሞልተው

    • @mekiyayesuf7162
      @mekiyayesuf7162 Рік тому

      @@hanagosaye2992 😉😂😂😂😂😂😂😂ይመችሽ

  • @ሰናይትወለተሰንበት-በ2ዸ

    ሰላም ለናተ ይሁን ውድ ኢትዮጵያዊ ያን እህት ወንድሞቸ በፈጣሪ ይሁንባችሁ በየምነታችሁ በፀሎት አስቡኝ በጣም ነው የምጨናነቀው ግን እሚያስጨንቀኝ አላውቀውም እንቅልፍ አይዘኝም በጣም ነው ግራ የገባኝ😭😭😭😭💔💔💔

    • @NUrit242
      @NUrit242 Рік тому

      😭😭😭😭

    • @neoneo2987
      @neoneo2987 Рік тому

      አብሸሪ እሕት ሙሥሊም ከሖሸ ቁርአን ቅሪ ሐዲሰ አዳምጭ ዱአ አርጊ ክርሥቲያን ከሖሸም ፀልይ

  • @selamt9067
    @selamt9067 Рік тому +6

    ውጭለምንሰራው ልጆች አስተማር ነው የመዳም ቅመሞች ኑ አብረን እንይ

  • @fozeyajamal1807
    @fozeyajamal1807 Рік тому +6

    ይሄ ሰዉዬ ያለበት ወላሂ ሳስፈራ😢😢😢😢😢አስለቀሱኝ😢😢

  • @hewothewi9654
    @hewothewi9654 Рік тому +9

    ኧረ ስታበሳጩ ድምፃቸውን እንዴት እንስማ ክላክሲካውን አበዝታቹት?? ፊልሙ አሪፍ ነበር

  • @merem-t5f
    @merem-t5f Рік тому +1

    ያለንበትን ጊዜ የሚገልፅ በጣም ያሳዝናል እንደዛሬ አልቅሼ አላቅመም 😭😭😭😭😭😭ያረቢ

  • @mominaahmed-xw4jk
    @mominaahmed-xw4jk Рік тому +12

    ፊልሙ ሀሪፍ ሆኖ ሳለ ክላሲካሉ ን አስተካክሉ😊

  • @hyme7165
    @hyme7165 Рік тому +7

    በጣም ያሳዝናል ምናለ ባትሞት ነሮ ኡፉፉፉፉፉ ይሄን አረመኔ ሠዉየ ሥጠለዉ የእዉነት ህይወቱም እደዚህ መሥሎ ነዉ የሚታየኝ😥😥😥😥😥

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ Рік тому +3

      እኔ ራሱ በጣም ነው የምጠላው😢😢😢😢😢

    • @hyme7165
      @hyme7165 Рік тому +4

      @@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ በጣም ይሄ ጨካኝ ምናለ አዳዴ እንኳን አዛኝ ሆኖ ቢሠራ😥😥😥😥

    • @surafelyitna6343
      @surafelyitna6343 Рік тому +3

      የማየት እድል አልገጠመሽ ይሆናል እንጂ መልካም ሰው ሆኖ ሰርቶ ያውቃል፣ደግሞ የተሰጠውን ገፀ-ባህሪ በደንብ መስሎ መስራቱ የተዋናይ ትልቅ ብቃቱ ነው ስለዚህ ከጥላቻ ይልቅ አድናቆታችንን ብንለግሰው የተሻለ ነው!!

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 Рік тому

      አባት ነው ወይስ እበት አረ ያስጠላል

  • @መሢአመተልደትየማሪያምልጂ

    እውነት በጣም ነው ያለቀሰሁት ፊልሙ በጣም ያስተምራል እኔንም እግዚአብሄሪ ከልጄጋ ከቤተሰቤጋ ባይነጋ ስጋ ያገናኘኝፍቅሪ እሰከመቃብሪ ደስይላል

  • @EyobeTafesse
    @EyobeTafesse Рік тому +1

    ምኑን እንስማው ምን የሚሉት ሙዚቃ ነው

  • @mahirusman-ou5vj
    @mahirusman-ou5vj Рік тому +11

    በጣም ደስ የምል ፊልም ነዉ ግን ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል

  • @leylutubeyoutube7738
    @leylutubeyoutube7738 Рік тому +10

    አይ የኔ ልጂ እንደት ሆነኸዉ ይሆን😥 ያረህማን በሰላም ከልጄ ጋር አገናኘኝ

    • @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
      @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ Рік тому +1

      አይዞሽየኔእህት ሁላችንምልጅጥለንነውየመጣነው

    • @leylutubeyoutube7738
      @leylutubeyoutube7738 Рік тому +2

      @@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ እሽ እህቴ ደግሞ የአቀስታ ልጂ ነሽ እንዴ እኔ የመካነ ሰላም ነኝ

    • @zooalbgoiii-fc1rz
      @zooalbgoiii-fc1rz Рік тому +2

      አዎ ወላሂ በሥደት ሆነን በኢትዮጵያ ያሉ ልጆቻችን ይጠብቅል የኔዋማ ሤት ናት ኢሄን።ሣየሰ ጨነቀኝ ምገባበት አጣሁ😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ashash9382
      @ashash9382 Рік тому

      ibkshei gebei wad Lejshei xuwrwu intei hunltei in inte baxmei ixltlwo batmei Sila Askyechenyo😭😭

    • @NUrit242
      @NUrit242 Рік тому

      ​@@zooalbgoiii-fc1rzአይዟችሁ ሁሉ አንድ አይደለም

  • @ኂሩተስላሴኃይለሚካኤል

    ፊልሙ አሪፍ ነበር ግን የሙዚቃ ማጀሞቢያው ድምፁ በዛን የፊልሙን ፅንሱን አሳብ መስማት አልቻልኩሙ

    • @Omosuger3838
      @Omosuger3838 Рік тому

      በጣም እኔ ራሱ መስማት አልቻልኩም 😡😡😡😡

  • @Tg-oh5nx
    @Tg-oh5nx Рік тому +3

    በንግግር መሀል ሙዚቃው ለምንድነው አብሮ የሚጮኸው? የሚነጋገሩትን መስማትኮ አልቻልንም:

  • @አርሰናልይቅደም
    @አርሰናልይቅደም Рік тому +1

    ይሄው ሰውየው ግን በፊልም ብቻው ሳይሆን በተግባሩም ክፉ የሚመስለኝ ለኔ ብቻው ነው ወይ😂😢

  • @tezuየእመብርሃንልጅ

    የሚገርም ጭካኔነዉ አገራችንን ስላም ያርግልን 😢😢😢😢😢😢

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 Рік тому +3

    እናትየዋ ግን በጣም ነዉ አንጀቴን የበላችኝ የኔ አሳዛኝ

  • @abudabiuae1903
    @abudabiuae1903 Рік тому +2

    ድራማ መሆኑን እያወኩ ዘገነነኝ በጌታ ስም ግን ያዉ ትምህርት ነዉ😭😭😭😭

  • @njatch7720
    @njatch7720 Рік тому +2

    ጊዜውን የሚገልፀ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @seaditube4579
    @seaditube4579 Рік тому +1

    ኢዙ ያለበት ፊልም ውስጤ ነው

  • @ሀዬነኝየወግዲዋ
    @ሀዬነኝየወግዲዋ Рік тому +2

    ሀሪፍነውግን ድምፅ በጣም ይረብሻል

  • @aklilutedela8122
    @aklilutedela8122 Рік тому +3

    ክላሲካል ነው ፊልም ነው የምንስማው

  • @ጓልአማራ
    @ጓልአማራ Рік тому +4

    ኤጭ ክላሲካሉ ሲያስጠላ የፊልሙን ጣዕም አጠፋው🥴🥴🥴

  • @sinduabebe2088
    @sinduabebe2088 Рік тому +1

    ሙዚቃ ነው?ወይስ ድራማ ሙዚቃ እንኳን መጥናችሁ መልቀቅ የማትችሉ

  • @Fcgcchb
    @Fcgcchb Рік тому

    የሀ ሰውየ ያለበት ፊልም በጣም ያሰፈራኛል ሁሌ ሞጥፎ ሁኖ ነው ምሰራው ባህረቱ ነው እዴ😢😢

  • @samier1360
    @samier1360 Рік тому +4

    በጠም ነዉ የለቀስኩት ፍልም ስየይ የኡነት ነዉ ምመስለኝ😭😭😭

  • @Wolloyewa597
    @Wolloyewa597 Рік тому +3

    እጭ ይሄ ሰውየ ደግሞ ከጨካኝነት ሌላ አያውቅምደ ደግሞ ሲያስፈራ 🤛

  • @boru-borye7737
    @boru-borye7737 Рік тому +1

    እንደዚህ አይነት አባት ሙሉ ከተማውን በመኩና ጎትቶ አደባባይ ሰቅሎ መግደል ነው

  • @brtukanfantahun3958
    @brtukanfantahun3958 Рік тому +7

    ይሄን ሰውየ አንዳንዴ የጥሩሰው ካራክተር እንዲሰራ አድርጉት

  • @hjhjrhjhjr9524
    @hjhjrhjhjr9524 Рік тому +2

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ሲያስፈራ እያለቀስኩኝ እያቀጠቀጠኝ ጨረስኩት 😭😭😭😭😭😭😭

  • @ferossalem4081
    @ferossalem4081 Рік тому +2

    አስተማሪ ነው ለኛ ስደተኛ

  • @kidimengs5134
    @kidimengs5134 Рік тому +3

    ኮመንት ሳላነብ አልወድም ማየት

  • @hellodubai-ct6ff
    @hellodubai-ct6ff Рік тому

    በትልቅ ሰው ምየምረው ጡሩ ትምርት ስሰጥ ናው

  • @elfnshebelte8984
    @elfnshebelte8984 Рік тому +3

    ምድነው ይሄ ሰውዬ እደዚህ አይነቴ ፊልም አበዛ እየተገበረው ነው እዴ 😢

  • @newfgy
    @newfgy 11 місяців тому

    ይሄልጅስወደዉ❤❤❤

  • @betebete4627
    @betebete4627 Рік тому +6

    ምንድነው ክላሲካው እንዴት እንስማ አረተውኡኡኡኡ

  • @FrehiwotKibrat-yb2ri
    @FrehiwotKibrat-yb2ri Рік тому +1

    ሙዚቃው ግን ከፊልሙ ድምፅ ይበልጣል

  • @davhabesa2615
    @davhabesa2615 Рік тому +9

    ይሄ ቤት ግን ኢትዮሊዮድ ነዉ እንዴ ፊልም ተደጋገመበት😂

    • @netsaneta9349
      @netsaneta9349 Рік тому

      Awo yena naw fakegalachaw naw 😂😂dava

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Рік тому

    በስደት ያለነው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @ahamedahmd3155
    @ahamedahmd3155 Рік тому +3

    አቸራረሱ በጣም አስጠላኝ ለምን ሰውየው አልተገደለም አየ አማረኛ ፊልም መጨረሻው እያስጠላ

    • @AtesdeAssefe
      @AtesdeAssefe Рік тому

      ችግሩ የሰው ሁሉ መጨረሻ አምሮ አያውቅም

  • @SadaSada-px8yq
    @SadaSada-px8yq Рік тому +2

    ኮሜኒት ሰይ የምያሳዝን ነው የምል በዛ ከዛ ተውኩኝ።

  • @Hወሎየዋወግድ-m7e
    @Hወሎየዋወግድ-m7e Рік тому +1

    ድምፅ በጣም ይረብሻል ክላሲካል አታብዙ😢😢በተረፈ አሪፍነው

  • @tamemaa4211
    @tamemaa4211 Рік тому +14

    በ ጣም አሥተማሪ ፊልም ነዉ😭😥😥😥

  • @saraawal6469
    @saraawal6469 Рік тому

    እንዴት ልስማ ክለስክ ድምፁ በጠም ካፊ አለ ወይስ ለኔ ብቻ ህዝቡ ክልስክ ብሎ አልተነገረም ከአንድ ልጅ በስተቀር አይሰማም

  • @susutube3387
    @susutube3387 Рік тому

    በጣም አሪፍ ነው ግን ክላሲካሉ በጣም ድምፃቹን ደብቆታል ብቻ እደምንም ብይ ጨርሼዋለው

  • @ssamirh3584
    @ssamirh3584 Рік тому +4

    ይሄ ሰውዬ ደሞ ከጨካኝነት ሌላ መተወን አይችል ሲያስጠላ

  • @መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ
    @መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ 9 місяців тому

    አቤት ጭካኔ እኔማ በእምባ ነው የጨረስኩት😭😭😭😭

  • @EeEe-db5mo
    @EeEe-db5mo Рік тому

    መጨረሻውበጣምነውየሚስጠላው

  • @እረሂማ-ወ3ቸ
    @እረሂማ-ወ3ቸ Рік тому

    እድዚህ ፉልም ያሰለቀሰኝ የለም

  • @karimaahmed4358
    @karimaahmed4358 Рік тому +1

    Filmus Kongo nabera be classical abalashachut inji

  • @workneshworknesh2916
    @workneshworknesh2916 Рік тому

    ዊይ እሄ ሰዉየ ከጭካኔ ዉጭ አያቅም ሲያሰጠላ በዛለይ ከላሲካሉ ብቻነዉ እሚሰመዉ በጣም ይረብሻል

  • @የተዋህዶፍሬየድንግልልጅ

    ፆም ፀሎት ስግደት የራቀ ሰው መጨረሻዉ የሄ ነው የመናፍስት መጫወቻ ስለ ምንሆን መጨረሻችን ሞት ነው

  • @richeraheallove8509
    @richeraheallove8509 Рік тому +1

    ፊልሙ አጨራረሱ አያምርም በጣም ያስጠላል 😢😢😢😢😢

  • @LulumTube
    @LulumTube Рік тому +2

    ድምፁ፣ምንም፣አይሰማም፣ጥራት፣ዜሮ😮

  • @fvv1680
    @fvv1680 Рік тому +6

    ስታናድድ ልጅቷ ደግሞ እስር ግዜ አባ እባ ትላለች

    • @kibitadese696
      @kibitadese696 Рік тому +1

      😢😂😂እኮ እኔም አናደደቺኝ

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 Рік тому

      አባ ሳይሆን እባብ ብትለው ነበረ ፎ አረ ስንት ጉድ በየቤቱ አለ ፎ

  • @zaharhali4476
    @zaharhali4476 Рік тому +6

    ይሄን ሰዉየ ሥጠላዉ

    • @Ros7705
      @Ros7705 Рік тому +2

      ሁሌም ጨካኝ ሆኖ ነው ሚሠራው አልቀበልም ቢል ሰው የምር መሥሎት ይጠላዋል እሱ የተጫወተው የተሠጠው ካራክተር ነው

    • @hyme7165
      @hyme7165 Рік тому +2

      በጣም ነዉ እኔም የምጠለሁ ጨካኝ ነዉ ሁሌም ሲሰራ

  • @bereketbogale9696
    @bereketbogale9696 Рік тому +1

    በጣም የሚያስጠላ ድራማ ነው ደራሲው አጨራረስ አያውቅም ።

  • @hanaandualem7805
    @hanaandualem7805 Рік тому +3

    Sntu feth atwal

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Рік тому

    engaging information!
    💪

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 Рік тому +1

    ምንድነው የሙዚቃው ጩኸት ሲያስጠላ ቀንሱት ወይ ደሞ አትልቀቁት ይደብራል

  • @gzhdshee363
    @gzhdshee363 Рік тому +5

    😭😭 ጨካን ኣባት

  • @AaAa-rb7zj
    @AaAa-rb7zj Рік тому +1

    የልጁን ስም ሹክ በሉኝ የሡን ፊልሞች ማየት እፈልጋለሁ

  • @TofikTofa-nv6dq
    @TofikTofa-nv6dq Рік тому

    Ezuye lante biye ayehut hulum film lay ante btnor Des new milegn gobez neh 😘

  • @mobizone4136
    @mobizone4136 Рік тому +4

    አራ በእንባነው የጨርስኩት😭😭

  • @mehretuyosef9903
    @mehretuyosef9903 Рік тому

    ምን አለበት ሙዚቃውን ከመጠን በላይ ባያስጮሁት ።

  • @jossysquad8941
    @jossysquad8941 Рік тому +2

    በጣም አሪፍ ነው 😍😍

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 10 місяців тому

    ወይአምላካ😢

  • @hirutkassahun1406
    @hirutkassahun1406 Рік тому

    ሀሪፍ ቢሆንምከድምፁ ክላሲካሉ ይበልጣል

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Рік тому +3

    ምንድነው ሙዝቀው ድምጹን ሸፈነው

  • @ParsekhMarkarian-uj3xp
    @ParsekhMarkarian-uj3xp Рік тому +2

    Wooo

  • @Zqinqb
    @Zqinqb 11 місяців тому

  • @بنتالي-ح6ب
    @بنتالي-ح6ب Рік тому

    ኤድተሩ ካቲካላ ጠጥቶ ነበር ወይ ?????????????????????????????????????? ነው ጆሮ የለውም ???????????????????

  • @KavaniMan-on3ft
    @KavaniMan-on3ft Рік тому +3

    ግን ማንእደናት ❤❤❤

  • @eeee5472
    @eeee5472 Рік тому

    ምድነዉ አተዉትምደ ባድፊቱ ክላሥኩ ምነዉም አያሠማ

  • @azebmelkie7284
    @azebmelkie7284 Рік тому

    ምን ያደርጋል ማጀቢያ ሙዚቃው በዝቶ ምን እንደሚሉ አይሰማም

  • @EyerusEyeyu-qo4vt
    @EyerusEyeyu-qo4vt Рік тому

    ሰዉየዉ አንደ ነገር ሳይሆን ፊልሙ አለቀ መጨረሸዉ ሲያስጠላ

  • @enkuwerku3964
    @enkuwerku3964 Рік тому +4

    ውይ ክላሲካሉ ያስተላል

  • @የማራያምልጅነኝ

    ኡፍፍፍ ትላክሱን አቀንሱትም እንዴ✊✊ፊሊም ሊሰሩ ይሄን ሁሉ ትላክስ ምንይሉታን🙄✊✊

  • @abebugezaw42
    @abebugezaw42 Рік тому

    በጣምያሣዝናልአይይይይይወላሂአስለቀሰቺኚልጂቷቷ

  • @dubairak1164
    @dubairak1164 Рік тому +2

    ክላሢካሉን እንሥማ ወይሥ እነሡ የሚሉትን 🤔

  • @GadhhejaGadhheja
    @GadhhejaGadhheja 11 місяців тому

    1:04:53 1:04:55

  • @wosanewosaneengida6892
    @wosanewosaneengida6892 Рік тому

    ፊልሙ ሀሪፍ ነበር ድምፅ ጥራት 0 ነው

  • @solowoldemichael8778
    @solowoldemichael8778 Рік тому

    The story becomes an interesting . BECAUSE the music has been difficult to understand the point

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ

    ወይ ይህ ቤት ስንት ፊልም እና ድራማ ተስራበት 😁😁😁

  • @rahmetwolloyewa8190
    @rahmetwolloyewa8190 Рік тому

    ኧረ ይሄ ሠዉየ ሲያሥፈራ እዉነተኛ ሂዎቱ እራሡ እንደዚህ ይመሥላል ሌላ ካራክተር ቀይሩለት 😂😂😂😂😂

  • @kadimaku4362
    @kadimaku4362 Рік тому

    Arifff film neber mnm aysemam telaskeru yebelta