እግዚአብሔር መልስ እንዲሰጣችሁ ዝም በሉ። Kesis Ashenafi G.mariam.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 117

  • @Wondwosen-j7h
    @Wondwosen-j7h 3 місяці тому +1

    ቃለሐይወት ያሰማልን።

  • @Ymaryam21
    @Ymaryam21 Рік тому +10

    አባታችን ይቅር በሉኝ እኔ እስከዛሬ ትምርታችሁም መዝሙራችሁም አልሰማምነበር ግልጽ ያልሆነልኝነገር ትንሽ እጠራጠርነበር ሰሞኑ ቤተክርስቲያን ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል እኛ መንፈሳዊነገር ያልገባን መለየት የማንችለው እስካሁን ተጎድተናል አባታችን እውነተኛ ኦርቶዶክሳዊ አባት መሆኖት እንደኔ አይነት ከንቱ ወሬ ላሳሳታቸው እግዚአብሔር በፈቀደው ሰዓት እውነቱን እንድናውቅ ቤተክርስቲያን ውስጥ እንድናዮት ስለፈቀ እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ትምርትዎት ለማዳመጥ ፍቃደኛነኝ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይርዳኝ በጸሎት አስቡን ዛሬ አንድ የንስሐ ልጆት መምህር ተስፈዬ live ስለ እርሶ ስትመሰክር ሳዳምጥ የበለጠ የሚያስተምሩት ትምርት መዝሙር ልብን የሚመልስ ከዚም በላይ እንደሆነ ተረድቻለው እግዚአብሔር ይመስገን
    እውነትነው አባታችን እርካታ የሌለው ጸሎት እንጸልያለን ግን ከእግዚአብሔር ጋር አልተገናኘንም በእውነት መደመጥ እንጂ እንኳን እግዚአብሔር የምንለምነውን እንኳ አላዳምጥም ማስተዋል ይስጠኝ

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 Рік тому +9

    #ጌታዬ ሆይ, አንተ ስትናገረኝ #የማስተውልበት የሰማሁትን ቃልህን ደግሞ "እሽ ብየ" የምታዘዝበት ማስተዋልና ጥበብ ስጠኝ!🙏
    እናመሰግናለን ቀሲስ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
    @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb 2 місяці тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤ እግዚአብሔር ማስተዋል እና ጥበበቡን ይግለጽልኝ ትግስትን ይስጤ የሱን ቀን የምጠብቅበትን😢

  • @helin6219
    @helin6219 Рік тому +7

    ቀሲስ ይፍቱኝ አባታችን ትላንት ቀጥታ ላይቭ ላይ የገባች አንድህ እህታችን ምስክርነት የሰጠች በመምህር ተስፋዬ አበራ ላይ የተናገረችውን ሳዳምጥ እያለቀስኩ ነበር ገብተው ቢያዩት ደስ ባለኝ በረከትዎ ይድረሰን አሜን ፫ ልጅቷም የንስሃ ልጅዎት ናት

    • @T-xq2hp
      @T-xq2hp 7 місяців тому

      እኔ እምልህ ቀሲስ የት እንደሚያገለግሉ ታውቃለህ እንዴ አዲስ አበባ ከሆነ ብትነግረኝ

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts Рік тому +8

    እንደምን አመሹ ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏በመምህር ተስፋዬ አበራ ቱዩብ live ላይ ስለ እርስዎ ድንቅ ምስክርነት ስትሰጥ ነበር 🙏🙏🙏

    • @agapezeortodox
      @agapezeortodox  Рік тому +3

      ሊንኩን ይላኩልኝ

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Рік тому

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አመሰግናለሁ

    • @Abc-zl6ts
      @Abc-zl6ts Рік тому +4

      @@agapezeortodox ቀሲስዬ የእርሶ ስልክ ስለሌለኝ ሊንኩን በምን ልላከው ግን ትላንትና ማታ ነው live የነበረው መምህር ተስፋዬ አበራ ብለው live ላይ ገብቶው ያገኙታል ኣባቴ🙏🙏🙏 174ኛ live ነው

    • @munithabeshawit6331
      @munithabeshawit6331 Рік тому

      ua-cam.com/users/liveQaQmybcja6o?feature=share

    • @ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ
      @ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ Рік тому

      ትክክል እኔም ሠምቻለሁ

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 Рік тому +1

    Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn amen amen amen ❤️⛪🙏👏🤲

  • @freweyiniamare9111
    @freweyiniamare9111 Рік тому

    አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ቀሲስ ጸጋውን ያብዛሎት እኔ ነኝ ጨቀጨቁት በዝምታ እንደጠብቅ ይረዳኝ

  • @ወለተማርያም-ኸ8ለ
    @ወለተማርያም-ኸ8ለ Рік тому +2

    ቃለህይለትን ያሰማልን እኔስየኩፉ ቀን መብራቴ ናቸው ቀሲስ በነሱ ትምህርት ስብከት ብዙ ጭለማን ወደብርሀን ተቀይሮልኝል እንደአባትም እደናትም የሚመክሩኝነ አባቴ ናቸው እርጅምእድሜ ይስጥልን ያገልግሎትዘመን ይባርክልት❤❤❤

  • @RahelAssefa-s2z
    @RahelAssefa-s2z Місяць тому

    Amen, kalehuywet yasemalen kesese , bewenet zare berso laye adero Egzabher tenagerenge benba chemer nw yademetekute ,betekekel Egziabher yetekoreten tesfa yalemelmale ersu senager ena zem lebel Amen 🙏

  • @rozamesfen290
    @rozamesfen290 Рік тому

    አሜን እኔንም ጌታ ተናግሮኛል እምነትሽ አድኖሻል ተብያለሁ ድኛለሁ ስሙ ይባረክ!!

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 Рік тому +16

    አሜን አቤቱ ቅዱስ ጌታዬ የኔ ደግ ቸር ሆይ ስትናገረኝ በማስተዋልና በእሺታ እንድቀበልህ በዝምታ እንድጠብቅ እንዳዳምጥህ ጸጋህ ይደግፈኝ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mimialemu1941
    @mimialemu1941 Рік тому

    ቃለሕወትን ገነት መንግስተሰማያትን ያዋረሰልን
    በጰሎት አሰቡኝ አሰካለማረያም ነገ እኔም እጰልያለው

  • @ኬርኦድተንምይርቅጓይታኢየ

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ይባርክ

  • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው

    🦚🍂የማለዳ ጣፋጭ የሕይወት ቃል🌱
    መዝሙር 30
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ አቤቱ፥ ተቀብለኸኛልና፥ ጠላቶቼንም ደስ አላሰኘህብኝምና ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ።
    ² አቤቱ አምላኬ፥ ወደ አንተ ጮኽሁ ምሕረትም አደረግህልኝ።
    ³ አቤቱ፥ ነፍሴን ከሲኦል አወጣሃት፥ ወደ ጕድጓድም እንዳልወርድ አዳንኸኝ።
    ⁴ ቅዱሳን ሆይ፥ ለእግዚአብሔር ዘምሩ፥ ለቅድስናውም መታሰቢያ አመስግኑ።
    የተባረከ እለት ይሁንልን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @yeworkliben
    @yeworkliben Рік тому

    አሜን አሜን አሜን
    የኔ ጌታ አንተን እሰማ ዘንድ ጆሮዬንም አይኔንም ልቤንም ክፈትልኝ የአርምሞንም ፀጋ ስጠኝ የሚገርም ቃል ነው ማታ ላይ ለቤተሰቤ ወደገዳም ለ3ቀን አርምሞ ያስፈልገኛል ከጌታዬ ጋር በዝምታ ልነጋገር ብያቸው ነበር መልእክቱ ለኔ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @KiyuKiyu-lk9yl
    @KiyuKiyu-lk9yl Рік тому +1

    ቀሲስስስስስስ የትላንት ምሽት የመምህር ተስፋዬን የlive ምሽት እባክዎ እባክዎ ያዳምጡት እባክዎ የእርስዎ ልጅ ናት እባክዎ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Рік тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @NigstFaransoFalta
    @NigstFaransoFalta Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀስስ አሽናፍ እድሜና ጤና ይስጠልን መድኃኔአለም ፀጋውን ያብዛሎት

  • @Fuu4y-cm3rp
    @Fuu4y-cm3rp Рік тому

    ሰላም መምህራች ቀሲሲ አሸነፊ ሌ እከትልካለው ግን ትላት መምህት ተስፋ ስላሴ አዲት ልጅ ስለሮሱ ስትመሰክር እጅግ ድቅነው የኔአባት በርሶ ይወቱሀ ተቀይሮ በትምህርቶት ስትነገር የኔጥያቄ ተመለሰ ሰወች ሚሎትን እውነቱን ስለመሰከረች እድሜ ይስጦት

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 Рік тому

    Sel hulum neger sel mayinger setotaw hulum egziabher yetmesgen yihun 🙏👏🤲⛪❤️❤️❤️

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 Рік тому

    አሜን እግዚአብሔር ተመስገን አስተምረኸኛልና ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @nopo7998
    @nopo7998 Рік тому

    አሜን ይሁንልን ይደረግልን መምሕር በረከትወ ትድረሰን

  • @danatfikirtmuzmile3823
    @danatfikirtmuzmile3823 Рік тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @HabibaKabadi-yl2
    @HabibaKabadi-yl2 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @berhanuali4371
    @berhanuali4371 Рік тому

    Amen Amen Amen 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿

  • @micheletewelde8250
    @micheletewelde8250 Рік тому

    ፀጋውን ያብዛልን ቀሲስ በእውነት ቆም ብዬ እራሴን እንድጠይቅ ያደረገኝ ውስጤን የነካኝ ትምህርት ነው ።ቃለ ህይወት ያሰማልን ።እናመሰግናለን ቀሲስ

  • @Helu7797
    @Helu7797 Рік тому

    kesisye Egzabher be ersow west bezu geze yenagroghal betam bezu geze. andande endewem salasebew aleksalew😢

  • @HayatMulu-z5i
    @HayatMulu-z5i Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @yeshiyohannes
    @yeshiyohannes Рік тому

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @FhDg-jx9nk
    @FhDg-jx9nk Місяць тому

    አሜንቃለህወትንያሰማል

  • @እሴተገብርኤል
    @እሴተገብርኤል Рік тому +1

    ፀጋውን ያብዛልን አባታችን እውነት በእውነት መሰደደ ለበጎ ነው❤❤❤❤❤

  • @eteneshbelay9606
    @eteneshbelay9606 Рік тому

    Amen memihir betam yemifeligew alisaka bilogn amilaken akurfewaleh gira gebitognal tsliyulignn

  • @medhanitb9389
    @medhanitb9389 Рік тому

    Betewatu yemekeren yasitemaren Leul Egziabher yimesigen! Kalehiwot yasemalin!

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 Рік тому

    Ewunet new Egziabher Yimesgen

  • @T-xq2hp
    @T-xq2hp 7 місяців тому

    አሜን እንደሰማነው ይደረግልን

  • @mahletalem
    @mahletalem 3 дні тому

    Kale hiwot yasemalin!

  • @helinagetachew4089
    @helinagetachew4089 Рік тому

    Kale Hiwot yasemalen 🤲
    Endet Egizabeheren Betiegest Endemenetebekw yaseyemetenal ❤️🙏🤲

  • @TsegerdaKidane
    @TsegerdaKidane Рік тому

    ቃለ _ሒውት ያስማልን

  • @alesaalesa54
    @alesaalesa54 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ቸሩ አባቴ በተለያየ መንገድ ያስተምረኛል

  • @MicBir-qo3nu
    @MicBir-qo3nu Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @hanabelete27
    @hanabelete27 Рік тому

    ከቀሲስ እንደምን አሉ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በጣም ደና ኝ አባቴ
    በውስጥ መስመር እርሶን ማግኘት በጣም ፈልጌ ነበር የድንግል ማሪያም ልጅ ቅዱስ ፍቃድ ከሆነ 🙏🙏🙏

  • @webet2273
    @webet2273 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን የስማነዉ በልቦናችን ያሳድርብን ቀሲስ እግዚህአብሄር ይስጥልን ፀጋ በረከቱን ከዚህምበላይ ይስጥልን ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @azmeraeri1381
    @azmeraeri1381 Рік тому

    Amen amen amen abatie kalehiwot yasemalen

  • @edentelahun5482
    @edentelahun5482 Рік тому

    Amen Amen Amen egziabher tsgawun yabzalh abatachin

  • @tigistshelma3520
    @tigistshelma3520 Рік тому

    አሜን አባታች ቃልህይወት ያሰማልንእድሜናጤ ይስጥልኝ አምላኬ ሆይ ወደ አንተ መቅረብ እፈልጋለሁ ልቤን አስተካከልል ❤😢

  • @sofiagaberu7469
    @sofiagaberu7469 11 місяців тому

    Amen Amen Amen🙏

  • @yese7783
    @yese7783 Рік тому

    እባታችን፥ይፍቱኝ፡በእርሶ፡ስብከት፡አንዲትልጅ፡የሰጠችውምስክርነትበጣምልቤንነክቶታል፡በጣምነውደስያለኝ፡እግዚአብሄርይመስገን፡በረከትወይደርብን፡አባትነትወያስፈልገናል፡እንዴትእናግኝወት?? እባክዎን ይህንን ፅሁፍ ከተመለከቱት ይመልሱልኝ፡፡አፀደማርያም፡በፀሎትያስቡኝአባቴ😢😢 እግዚአብሔርይስጥልን 🎉🎉🎉

    • @ketselagebretsadik2469
      @ketselagebretsadik2469 Рік тому

      please send the link

    • @yese7783
      @yese7783 Рік тому

      @@ketselagebretsadik2469 ሰላም ይቅርታአልገባኝም፡የማንንሊንክ፡ከቻልክ፡አማርኛብታረገውየበለጠእረዳለሁ

  • @getachewerko5038
    @getachewerko5038 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ተማርኩበት❤❤❤❤

  • @genetbeyene808
    @genetbeyene808 Рік тому

    Amen Egzyabhir yestlgn

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Рік тому

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 የተማርነውን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @SelamSelam-k3c
    @SelamSelam-k3c Місяць тому

    Amen amen 😊😊😊

  • @HabibaKabadi-yl2
    @HabibaKabadi-yl2 Рік тому

    እግዚአቢሄር ይመስገን እደበደላችን
    ታሆን እደቸርነትህ ማረን የምና ደገዉን
    አናዉቅምና ቸሩ መድሀኒ አለም አባት ሆይ ማረን ይቅር በለን ታተ ሌላ ይቅር
    ባዪና ማሀሪ አምላክ የለንም የሰራዊት
    ጌታ ማረን የኛ ጌታ ማራታና እባክህ ቶሎና ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ቃለ ሂዉት ያሰማልን መምህር አችን

  • @blienguley3037
    @blienguley3037 Рік тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @webalemtiret6041
    @webalemtiret6041 Рік тому

    Amen Amen kaleywete ysmaleny

  • @tube5986
    @tube5986 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን አባታችን🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @BurhanTy-k7z
    @BurhanTy-k7z Рік тому

    መኖርይእያስጠላኚነውምን እንደማርግ አላቅም

  • @angianggi2266
    @angianggi2266 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @negstibogale6618
    @negstibogale6618 Рік тому

    መምህሬ ተመስገን የጠዋት ቁርስ ነው ትምህርትዎ ልብ ውስጥ ሰርስሮ የሚገባ ተመስገን

  • @Geni2105
    @Geni2105 Рік тому

    Kale hiwet yasemaln 🙏

  • @henokhailu3095
    @henokhailu3095 Рік тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

    • @yashica5085
      @yashica5085 10 місяців тому

      ቃለህዉትያሰማልን

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ

    ቀሲስ በጣም ጣም የበፊቶቹ ሁሎችንም መዝሙሮች እዎዳቸዋለሁ አቤት ድምፅዎት ወይኔ በእውነት የእርስዎ መሆኑን አላውቅም ነበር በፊት አዳምጣቸው ነበር

  • @etm2906
    @etm2906 Рік тому

    Excellent. God bless you. Amen

  • @elsayeefru4237
    @elsayeefru4237 Рік тому

    እናመሰግናለን መምህር በአሁን ሰዓት የሚያስፈልገኝን መልስ አገኘው ድንቅ ነው

  • @BurhanTy-k7z
    @BurhanTy-k7z Рік тому

    መምህራችን በጦለት ያስቡኚሰውመሆኔ እያስጠላኚነው

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 Рік тому

    Amen AMEN AMEN EGZIABHER ymesgen Kalehiwot yasemaln AMEN ❤❤❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 Рік тому

    ቀሲሰዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ እስከቤተሰቦችህ

  • @fiyoriseyoum7630
    @fiyoriseyoum7630 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 Рік тому

    Kale Hiwot yasemalen ❤

  • @kalkidanyeshanew5332
    @kalkidanyeshanew5332 Рік тому

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን !

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Рік тому

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 2 місяці тому

    AMEN

  • @መቅድመቅድ-ከ4ዀ
    @መቅድመቅድ-ከ4ዀ Рік тому

    አሜን አሜን አሜን🕊🕊♥♥

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 Рік тому

    አሜን!

  • @tenuasrat8814
    @tenuasrat8814 Рік тому

    አሜን

  • @tewedajtensay1659
    @tewedajtensay1659 Рік тому

    Kale hiywot yasmalin❤❤

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 Рік тому

    Amen amen amen kale hiwot yasemalehn

  • @salmabeyene5768
    @salmabeyene5768 7 місяців тому

    Amen

  • @አብነቴሁኚኝእናበኢየሱስእ

    Ameen Ameen Ameen kali hiwot yasemalin abbatachin egzihaber matewalin abizito yisxegn🙏🙏🙏

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Рік тому

    እኔ ግን ዝም ማለት አልቻልኩም ለሶስት ቀን ፀሎት ላቁም እና ልየው ብዬ አልቻልኩም የሆነ ቅር እሚለኝ ነገር አለ ፀሎተኛ ሆኜ አይደለም አልፆም አልሰግድ ግን ለሰአታት በስራ ላይም ሆኜ በመንፈስ እምፀልየው ነው ።ዝም ማለት አቃተኝ እስቲ ከቻልኩ ልሞክር እደገና መምህር ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @bezaisrael15
    @bezaisrael15 Рік тому

    Amen❤

  • @KingAandfriends
    @KingAandfriends Рік тому

    Thank you ❤❤❤

  • @abebamulugeta5421
    @abebamulugeta5421 Рік тому

    Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn
    Kale Heyewete yasemalen

  • @BurhanTy-k7z
    @BurhanTy-k7z Рік тому

    ቅቃለህይውት ያስማልን

  • @Hannamariyamye
    @Hannamariyamye Рік тому

    ❤❤🙏🙏

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Рік тому

    ❤❤

  • @Desgs
    @Desgs 3 місяці тому

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @kebedechkahsay5950
    @kebedechkahsay5950 Рік тому

    Geta yibarkot ken betesebo ,kAl hiwet yiasemalin

  • @helin6219
    @helin6219 Рік тому

    የላይቭ ቁጥሩ 174ነው

  • @SoliyanaEnate
    @SoliyanaEnate Рік тому +1

    Memeher anede negere qere selemilegne lemasetawese new selameta sexetew sijemeru yemebetem sem xeretew keber bisexu dese yelale.........

  • @AT-mr1od
    @AT-mr1od Рік тому

    1 እንዲህም ሆነ፤ የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ ከሞተ በኋላ እግዚአብሔር የሙሴን አገልጋይ የነዌን ልጅ ኢያሱን እንዲህ ብሎ ተናገረው።
    2 ባሪያዬ ሙሴ ሞቶአል፤ አሁንም አንተና ይህ ሕዝብ ሁሉ ተነሥታችሁ ለእስራኤል ልጆች ወደምሰጣቸው ምድር ይህን ዮርዳኖስ ተሻገሩ።
    3 ለሙሴ እንደ ነገርሁት የእግራችሁ ጫማ የሚረግጠውን ቦታ ሁሉ ለእናንተ ሰጥቼአለሁ።
    4 ከምድረ በዳው ከዚህም ከሊባኖስ ጀምሮ እስከ ታላቁ ወንዝ እስከ ኤፍራጥስ ድረስ የኬጥያውያን ምድር ሁሉ እስከ ፀሐይ መግቢያ እስከ ታላቁ ባሕር ድረስ ዳርቻችሁ ይሆናል።
    5 በሕይወትህ ዕድሜ ሁሉ ማንም አይቋቋምህም፤ ከሙሴ ጋር እንደ ሆንሁ እንዲሁ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤ አልጥልህም፥ አልተውህም።
    6 ለአባቶቻቸው፡- እሰጣችኋለሁ ብዬ የማልሁላቸውን ምድር ለዚህ ሕዝብ ታወርሳለህና ጽና፥ አይዞህ።
    7 ነገር ግን ጽና፥ እጅግ በርታ፤ ባሪያዬ ሙሴ ያዘዘህን ሕግ ሁሉ ጠብቅ፥ አድርገውም፤ በምትሄድበትም ሁሉ እንዲከናወንልህ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል።
    8 የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።
    9 በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ፤ አትፍራ፥ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን?
    'መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 1:1-2-3-4-5-6-7-8-9'
    Amen
    Amen
    Amen
    Tabark
    My brother
    God please you

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 Рік тому

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @angianggi2266
    @angianggi2266 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @beba5182
    @beba5182 Рік тому

    አሜን 🙏

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @blenfiseha7293
    @blenfiseha7293 Рік тому

    ❤❤🙏🏾

  • @kalkidanmolla196
    @kalkidanmolla196 Рік тому

    😊❤