ትልቅ አምላክ ፊት ትንሽ ነገር አትለምኑ። Kesis Ashenafi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 231

  • @agapezeortodox
    @agapezeortodox  4 роки тому +41

    ዳግማዊ ደርቤን ሰብስክራይብ አድርጉት
    ua-cam.com/channels/CbP2bRfEO9PkOUUWPSRdNQ.html

  • @abebamohammed9567
    @abebamohammed9567 4 роки тому

    አባታችን ትምህርቶትን በጉጉት ከሚከታተሉት ስዎች አንዷ ነኝ አንድ ነገር ላካፍሎት እፈልጋለሁ አብዛኞውን ጊዜ በውጤ የሚመላለሱ ሀሳቦችን ከትንሽ ቀናት በኅላ በእርሶ የወንጌል ትምህርት እያረጋገጠልኝ ህይወቴን ከምገልፅሎ በላይ መንገዴን እያቃናልኝ እገኞለሁ ይህንን እንደ አጋጣሚ ለማየት እቸገራለሁ በእርሶ በኩል ያስተማረኝ እግዚአብሔር ይመስገን እርሶም የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ

  • @mesi557
    @mesi557 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🤲የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን አሜን እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፤የቅርብ አምላክ (አባት)ነው ።ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @saronweba7354
    @saronweba7354 4 роки тому +11

    እውነት ነው እግዚአብሔር ሁሉን ያደርጋል የሚገርመው እኔ የመንፈስ ጭንቀት ነበረብኝ ልክ ሲነሳብኝ ወደፈጣርዪ ስጸልይ ወድያው ይተወኛል አንድ ግዜ ወደ ኢትዪጵያ ለእረፍት ኤጄ የመንፈስ ጭንቀቱ ተነሳብኝ እና እጅግ በጣም በሚያስፈራ ሁኔታ ነበር እየጀመረኝ የነበረው ቤተሰብ ሁሉም ሲያዪኝ በጣም ነበር የተደናገጡት እናም እኔ ምን አልኩ መድአኒትአለም አንተ አታደርገውም እኔ አላብድም በጭራሽ አይሆንም ነው ያልኩት ቤታችን ውስጥ ጸበል አይጠፍምና የመድሃኒአለምን ጸበል አፍሱልኝ ነበር ያልኳቸው በአንዲት ኩባያ ጸበል የኔ ፈጣሪ እስከ ዘለሃለም አዳነኝ የኔ አባት ፈወሰኝ ዛሬ በነጻነት እንቀሳቀሳለሁ ክብር ሁሉ ለሱ ይገባዋል ጠይቄ ያጣሁት ነገር የለም አባት እይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን!

  • @monaali9356
    @monaali9356 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ከምናስበው በላይ ታላቅ የለመኑትን የማይነሳ አምላክ ነው ተባረክ ቄስስ ።

  • @سارةالمصعبي-ل9و
    @سارةالمصعبي-ل9و 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይዉት ያሠማልን መ ምህራችን ለሠራዊት ንጉሥ የሚሣነዉ ነገር የለም ሥሙ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን

  • @ነገሚስጥርነውነገርሁሉለበ

    እውነት ደስ የሚል ትምህርት ቃለሂዎት ያሰማልን። ማነው እንደኔ ጌታውን ትልቅ ነገር ሚጠይቅ ፀሎቴም ምኞቴም በጣም ትልቅ ነው እኔ ዛሬ ምንም ነኝ ጌታየን ጠይቄአለሁ በእምነት ጊዜውን ጠብቃለሁ።ሰዎች ስለኔ በቁምሽ ትቃዣለሽ ይሉኛል በምድር በሰማይ ያለ ሁሉ የሱ ነው አባቴ መች ያልቅበትና።

    • @fikertefentahun9800
      @fikertefentahun9800 4 роки тому +2

      እኔም የማይቻል ሚመስል ከባድ ነገር ጠይቄው እየጠበኩት ነው እውነት አይመስልም ግን የእውነት ትልቅ አምላክ ስለሆነ በእምነት እጠብቀዋለሁ እንደሚችልም አውቃለሁ አምናለሁ

    • @nuhiman8942
      @nuhiman8942 4 роки тому

      @@fikertefentahun9800 Zdzzzzzd$d********z,zz$"*$*s߆*†#$#####$$#########$###$##########$#$##**$*$#######$####**#$$#$###*######*##########*#$####$$$$$#$$

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን✝️✝️✝️🌹🌹🌹

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia6785 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አወ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ታላቅ ነው እኔ በትንሿ ህይወቴ እሱ ብቻ የሚያውቀውን ሰው ሊያስበው ያማይችለውን በእምነት ብቻ በፅናት ለለመኑት የሚሰጥ መሆኑን ላልተማረው ለአባቴ ከ10 ከ20 አመት በሗላ አንድ ሁለት ብሎ ሲከፍለው በአይኔ አይቻለሁ ምስክር ነኝ ምስክርነት እየሰጠሁ ነው እኔም የአባቴ ልጅ ሆኜአለሁ እግዚአብሔርን ይመስገን ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @semeneshfeleke9413
    @semeneshfeleke9413 4 роки тому +8

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ነወ ደሰ ያልኝ የኔ ጌታ አባቴ ደገ እኮ ነወ የጠየኩትን የሰጠኛል አድልኛ ነኝ አኔ እሰኪ የምወድህ አባቴ አሺዬ አተም መርቀኝ

  • @shuayishuayi628
    @shuayishuayi628 4 роки тому +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህይወት ያሰማልን፥ ት/ትህ ሱሴ ሆኗል። እረዥም እድሜ

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 3 роки тому

    የለመኑትን የማይርሳ እምላክ የተማፀንክት ይፈፅምልኝ ዘንድ ብርታት የሆነኝ ደግሞ ልብ የሚንካው ትምህርትህን ሳዳምጥ ነው 🙏🏾 በእውነት እግዚአብሔር ፍጥሩን እይረሳም የለመኑትንም ይፈፅማል ክብር ለእሱ ይሁን እሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን እድሜና ጤና ከነቤተስብህ እብዝቶ ይስጥህ 🙏🏾

  • @yeshiebre7300
    @yeshiebre7300 4 роки тому +1

    በዚህ አስፈሪና ፍቅር ቅዱስና ሀያል ምሳሌ የሌለው በፍቅሩ ብዛት የሠውልጅን ውርደት የሻረው ከእመቤታችን ድህረ አለም ለተወለደው ለክርስቶስ ኢየሱስ ክብርና ምስጋና አምለቀኮት ውዳሴና ስግደት ለዘላለም ለእሱ ይሁን ። ቃለሒወትን ያሠማል ።

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባተችን🙏

  • @zeweldiamanual4896
    @zeweldiamanual4896 4 роки тому +8

    በእዉነት እጅግ በጣም ብዋጋ የማይነመጠን ቃልሂወት ነዉ አባታችን መምህራችን የፍቅር አምላክ እግዚአብሄር በሂወት በጤና ያኑርልን አሜን እናመሰግናለን!!!

    • @ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ
      @ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ 3 роки тому

      አሜን3) ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን በእውነት እድሜን ጤና አብዝቶ ይስጢልን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክህ

  • @debreworkwoldearegay7151
    @debreworkwoldearegay7151 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማን። እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ ቤቴ ሆኜ ቃለ እግዚአብሔርን መማር ለኔ መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገ። ቀስስ ለኔ እንድትጸልዩልኝ እፈልጋለሁ በእርግጥ የሚያስፈልገኝ ብዙ ነገር ቢኖረኝም ዋንኛው ከውስጤ እንዲነቀል የምፈልገው ነው እኔም እግዚአብሔር ከውስጤ እንዲነቀል እጸልያለሁ እርሶም ጸልዩልኝ ይኸውም አምላኬን ይሔን ይሔን ከቻልክ ስጠኝ እላለሁ። ከቻልክ የሚለው ቃል ከውስጤ እንዲያወጣልኝ ጸልዩልኝ። እግዛብሔር ይስጥልኝ።

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe2156 4 роки тому +2

    ወንድሜ ቄሲስ አሼ አጠገቤ ሆነህ የምትመክረኝ ነው የሚመስለኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።

  • @belaymedia6684
    @belaymedia6684 4 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ነወ ደሰ ያልኝ የኔ ጌታ አባቴ

  • @አፀደየድንግልልጅ
    @አፀደየድንግልልጅ 3 роки тому

    ቃለህወት ያሰማልን በጣም ደሰ የምል ትምህርት ነው አውነት ነው እግዚብሔር ታላቅ አባት ነዉ

  • @yeshyabate2102
    @yeshyabate2102 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቃል በጣም ሀረፈ ትምህርት ነው 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲

  • @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር

    አዎ እግዝያብሄር ይችላል የማይቻለውን ይችላል እኔ ከምረግጠው መሬት በላይ አምነዋለሁ ለሰው የማይቻለውን አድርጎልኛልና

  • @sarakidane1773
    @sarakidane1773 4 роки тому +1

    Amennnn3 Aba 🙏🙏🙏

    • @sarakidane1773
      @sarakidane1773 4 роки тому

      Ababa ebkwot yeslk kuter laklj felgshew neber Aba

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 4 роки тому +2

    መስጠት የማያልቅበት ጌታ ክብሩን ይውስድ አሜን(3)ቀሲስ ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)

  • @mesimesi5615
    @mesimesi5615 4 роки тому +2

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋና እድሜ ያብዛልህ አሜን መልካም ትምህርት አግቼበታለው ሁሌም የጠይኩትን ያለ መታከት የሚሠጥ አባት አለን ይክበር ይመስገን አሜን

  • @hananadanech581
    @hananadanech581 4 роки тому +1

    ቃለ፣ሕይወትን፣ያሰማልን፣በእነት፣ልብን፣የሚያበረታ፣ትምህርት፣ነው፣የሚሰጡን፣ፀጋውን፣ያብዛልን፣እኔም፣የምመኘው፣እንደአብረሀምና፣እንደ፣ሳራ፣ትዳሬ፣ተባርኮ፣ልጆቼ፣እንደ፣ይሳቅ፣ታዛዥና፣ቤቴ፣በበረከት፣የተሞላ፣እንግዳ፣ተቀባይ፣ቤቴ፣የእግዚአቤርን፣ትዛዝ፣የሚሰራበትን፣በረከትን፣እመኛለው፣ፍፁም፣ሰላም፣መተሳሰብ፣ፍቅር፣አንድነትና፣ማስተዋል፣ጥበብን፣የተሞላበት፣ምኞቴ፣ነው፣ይስመርልሽ፣በሉኝ

  • @zuriashbonger7108
    @zuriashbonger7108 4 роки тому +8

    መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ትምህርትህ በጣም ነው ልቤን የነካው
    በውስጤ ተራራ የሆነብኝ ጥያቄ አለኝ ዛሬ ግን ይሄ ተራራ ሜዳ እንደሚሆነ በማመን በሙሉ እምነት እግዚአብሔር ፊት አቀረብኩት
    ተራራው ሜዳ ይሆናል።
    አሜን

    • @eyoueyoumymy8950
      @eyoueyoumymy8950 4 роки тому +2

      አሜን እግዚአብሔር ግዝፎውን ነገር ሁሉ እውን ያርገዋል ብቻ በእውነት ከሱ ጋር እንቁም መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እረዥም እድሜ ይስጥክ ።

    • @kidistdemmelashalazare529
      @kidistdemmelashalazare529 4 роки тому

      Teru temehert new egzabhern telk neger teyekewalu yehonlglal yesetgnal amen amen amen sesetegn ezu progeram lay emesekeralu be comment

  • @naomiweldezghi5617
    @naomiweldezghi5617 4 роки тому

    ኣሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @hemalahaila2341
    @hemalahaila2341 4 роки тому +1

    ተስፉንና እምነትን የሚያለመልም ትምህርት ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 роки тому +6

    ስላም ቀሲስ አሽናፊ ቃለ ህይወትን ይስማልን እድሜ እረጅም ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

    • @fggg1571
      @fggg1571 4 роки тому +1

      ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን በእደመ እና ጤና ይስጥልን አሜን ፫

  • @genetkebede7867
    @genetkebede7867 4 роки тому +4

    አሜን!!እጅግ አመሰግናለሁ።የዛሬው ትምህርት ጠቅላላ እኔን የሚመለከት ነው። በመገረም ነው ያዳመጥኩት።

  • @zanerage212
    @zanerage212 4 роки тому +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ጤና እና እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነውየሚ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዝያብሔር ይመስገን

  • @sarasara-yg1bs
    @sarasara-yg1bs 4 роки тому +3

    አሜን እውነት ነው በጣም ደስ የሚል ትምርት በውነት ሁሌም ደስ ይበልህ ወንድማችን ቀሲስ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 роки тому +15

    እውነት ነው እግዝአብሄር አምላካችን ታላቅ አባት ነው ስጠታውም እዲሁ ታላቅ ነው መምህር በእውነት እግዝአብሄር አምላካችን ጸጋውን ያብዛልህ መልካም ትምህርት ነው እምታስተምርን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @zinashteshome2764
    @zinashteshome2764 4 роки тому +1

    አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @Mimi-lm5ng
    @Mimi-lm5ng 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ጥበቡን ይግለጽልህ ቤተሰብህን ይባርክልህ ስብከትህ እንዴት ውስጤ እንደሚገባ ልገልጽልህ አልችም ቃላት የለኝም።

  • @helentewolde5460
    @helentewolde5460 4 роки тому +1

    ቃለ :ሂወት :ያሰማልን:ቀሲስ :እንዴት : በትምህርትህ:ዉስጤ:እንደሚታደስ:እግዛቤሄር :እድሜናጤና ይስጥልን::

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 роки тому +1

    እሺ አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @jackjiang1210
    @jackjiang1210 4 роки тому

    ምን ልበል መምህራችን ተባረክ

  • @yemariam
    @yemariam 4 роки тому

    በጣም ድንቅ የሆነ ደስ የሚል ትምህርት ነው 🌻🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @adanechtegegne8559
    @adanechtegegne8559 4 роки тому

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ዘርህን ይባርከው።

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 4 роки тому

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @A.A-ec2gu
    @A.A-ec2gu 4 роки тому +5

    God bless your heart ❤️ our father Kesise Ashenafi your videos changing people life and I like your hosty you don't scare to tell The truth 🙏

    • @godolias_godolias761
      @godolias_godolias761 4 роки тому +1

    • @sebene6517
      @sebene6517 4 роки тому

      Let’s criticize ourselves everyday when we do errors so the idea of repentance would be near to us.
      We don’t have to seek the material gains that Christ himself didn’t want to survive. Christ was a carpenter, he didn’t posses much, he was very modest and he was born in a barn and crucified on wood cross that was for criminals.
      Modesty and not seeking much is not weekness.
      As Saint Augustine of the Hippo puts it....
      “When I realize that I don't need anything from the World and there is nothing that makes me afraid, I feel I am sitting on the top of the world"
      The peace of Christ to fill once own body that is called a temple, that temple has to be cleansed for Holy Spirit dwells in the cleanest of all people.
      Such preachers are only motivational speakers, they never talk about humility...they don’t want to tell us of repentance. They only would like to tell us that we are redeemed in blood of Christ so we forgive ourselves in seat tight in sense of fulfillment giving the devil rest.
      They care more of pleasing the congregation in “positive” thoughts....and care for UA-cam money...most of all they clean the path for Protestant journey, the reason they are called Tehadiso Menafik.
      Let’s dress up our hearts to Christ, let’s look into the saints life so their ways shows us the meanings of his true teachings....
      Let us hear this guy preaching that he had a drunk father....and we all know what drunk fathers do....they deprive their family of their basic needs....when one is a product of such environment, he is forced to look for a father which fulfills the material needs that was not offered in childhood.
      It’s a fixation, a complex...he won’t heal because all his life he has been seeking a father which would fulfill the material needs.
      Let us go and see beyond our stomach....Let us all remember Israel taught Christ would fee them from Roman colonization for he was called king of kings....rather they saw him crossed, making them wait for the “true messiah” till this day....because their question was not gain of the soul, their question was the liberation of the flesh.
      Let us all wake up....and see why the church called this guy Tehadiso in the first place.

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 3 роки тому

      @@sebene6517 what exactly are you saying?You make no sense.

  • @fionagebre6483
    @fionagebre6483 4 роки тому +1

    እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው እድሜ ና ጤና ይስጥልን እስከ ዛሬ ብዙ ተሰስቼ ነበር አሁንግንነበቻለሁ እድሜ ላንተ

  • @helenhelen5475
    @helenhelen5475 4 роки тому +1

    አሜን ተባረክ

  • @negstibogale6618
    @negstibogale6618 4 роки тому +2

    Egzer ytmsgen yhun amen 🙏🏻 le fetari menem aysanewm

  • @ጥሩነሽጥ
    @ጥሩነሽጥ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜንመምህርችን ቃላህይውትን ያስማልን

  • @mimiethio8030
    @mimiethio8030 4 роки тому

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምርት ነው እናመሰግናለን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰብህ

  • @negstibogale6618
    @negstibogale6618 4 роки тому +2

    Keberu ysfa le fetari menem aysanewm 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @cell8632
    @cell8632 4 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሳማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @emanuelemusarra1781
    @emanuelemusarra1781 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @mekedestaddese4315
    @mekedestaddese4315 3 роки тому

    በጣም ልብ የሚነካ ትምህርት ነው

  • @amerteurgessa5793
    @amerteurgessa5793 4 роки тому +1

    Amen amen 🙏 ቃለህይወት ያሰማልን። በውነት ጥሩ ትምህርት ነው ደስ የሚል። እድሜና ጤና ይስጥልኝ !

  • @liyab3730
    @liyab3730 4 роки тому

    ♥️♥️♥️Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachin yageligilot edmewotin yarizimilin betam des yemil tmrt nw yesemanewn belbonachen yaskerlen yenegercenen hulu endnfetsem fetari yrdan
    Ene mignote bzu nw ewket endisetegn hule mignote nw gn andande errr ayhonim elalew lelam ngr eteykina gn endet ehonalew ekalew gn Egziabher hulun chay nw alemamenen yrdaw getaye esu mn ysanewal ♥️♥️♥️

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 4 роки тому

    አሜን🙏🏼

  • @grtftyu8361
    @grtftyu8361 4 роки тому

    Amen amen kale hiwote yasmalen

  • @wondenegn5306
    @wondenegn5306 4 роки тому +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቀሲስ

  • @ጓልቅዱስጊዮርጊስ
    @ጓልቅዱስጊዮርጊስ 4 роки тому

    Amenn amenn amenn kale hiwet yasemaln I memehrachn fetari tena selam tsegan yabzulet

  • @meskilove5817
    @meskilove5817 4 роки тому

    Kalehwet yasmalen Amen Amen Amen

  • @absratgetachwe8502
    @absratgetachwe8502 4 роки тому

    Amen 🌾💒♥️Amen 🌾💒♥️Amen🌾 💒♥️

  • @selamawitkiros5246
    @selamawitkiros5246 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @masturate2006
    @masturate2006 4 роки тому

    Amen amane amane abtchni kalhwti yasmlni

  • @mulishteshale6649
    @mulishteshale6649 4 роки тому

    Amen amen amen kale heywot yasemalen leb yemyareseres sebket betam des yelgal

  • @negstibogale6618
    @negstibogale6618 4 роки тому

    Keber mesgana le fetari 🙏🏻🙏🏻🙏🏻le getachen menem aysanewmena 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @melkamkefilemelkammelkam5405
    @melkamkefilemelkammelkam5405 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ትልቅ ነው ቃልይወት ያሰማልን

  • @tigibelay7276
    @tigibelay7276 4 роки тому

    እውነት የርሶ ትምህርት ሂወቴን እየለወጥኩበት ነው ጌታ ይባርኮት ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @zahra...9789
    @zahra...9789 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሥገን ለመምህራችን ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን

  • @asiratimariyamtamesganiame5474
    @asiratimariyamtamesganiame5474 4 роки тому

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen kala yiwati yasamalin lamamirachin

  • @meseluatnafe6867
    @meseluatnafe6867 4 роки тому +4

    It is True, True, 100% True. Thank you so much.

  • @መታገስመልካምነው
    @መታገስመልካምነው 4 роки тому

    ሰላም አደራቸሁ የክርስቶስ ልጆች አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምርጥ መምህራት

  • @konjokonjo8565
    @konjokonjo8565 4 роки тому

    መምህራችን ረጅም ዕድመ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልነ ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @AaAa-wg1of
    @AaAa-wg1of 4 роки тому +1

    Kale hiwet yasemaln, kalat atahulk

  • @tjmahalsinshaw3739
    @tjmahalsinshaw3739 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ggchris8460
    @ggchris8460 4 роки тому

    አሜን አሜን ታላቅ አባት ስላለኝ ክቡሩ የተመሰገነ ዪሁን

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe2156 4 роки тому

    አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetgebeyuo7300
    @genetgebeyuo7300 4 роки тому

    Kal hewet yasemalen yagelegelot zemenoten yebarkelen

  • @markeetm2939
    @markeetm2939 4 роки тому

    ቃለ ህይወት
    ያሰማልን እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ. ይሁን

  • @dahabdahhab6856
    @dahabdahhab6856 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ውድ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን በቤቱ ያፅናልን ጥሩ ምክር ትምህርት ነው እስቲ አንድ ነገር ልለምነው እኔም እግዚአብሔርን በጣም ትልክ እና ከባድ ነው ይቻለዋል እና ይሳካልኛል ብየ እምነት አለኝ

  • @ከኘረሠነረ
    @ከኘረሠነረ 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @selamawitmulugeta5686
    @selamawitmulugeta5686 4 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @almaztesma5433
    @almaztesma5433 4 роки тому

    Amen memhrachen betam naw emtarkaw huf fetary edmna tena yesteh amen

  • @melkyeabel5899
    @melkyeabel5899 4 роки тому

    እግዚአብሔር ለኔ ያላደረገው ምን አለ በቸርነቱ

  • @marthayohannes645
    @marthayohannes645 4 роки тому

    ቀሲስ ብሩክ ሁን ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩህ….. ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @tenagoshu1422
    @tenagoshu1422 4 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 4 роки тому +1

    Hulu Ewnet New Kesses ! Amlakachn Yetamen New ! Semu Yekber Yemsgen
    +++🙏🏾🙏🏾🙏🏾+++

  • @እመንእንጂአትፍራ-ዀ8ኸ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏

  • @onelove9961
    @onelove9961 4 роки тому

    ቃል ሕይወት ያሰማልን። ልጆችህ ይባረኩ♥♥♥

  • @sababerhane3111
    @sababerhane3111 3 роки тому

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻kale Hiwot yasemalin

  • @rahelgh5427
    @rahelgh5427 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen kale hewet yasemalna antenm Egziabhar abzto ybarkh kena batesebocha I really I don't have enough words to explain I just love the way you teach us thanks for sharing your experience God bless you and your family.

  • @anguachwubet8335
    @anguachwubet8335 4 роки тому

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን

  • @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524
    @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524 4 роки тому +6

    Amen amen amen🙏🙏wedem desss yemil temhert now"

  • @webebeheyle7851
    @webebeheyle7851 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @በደስታ
    @በደስታ 4 роки тому

    AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏 Kale Hiwot Yasmalen Memhrachen.

  • @malitmalit7493
    @malitmalit7493 4 роки тому

    Amen amen amen qelehiwet yasemaln edme na tena ystln yetemrnwn betslaat lbachn ytsafln amen

  • @topyell7711
    @topyell7711 4 роки тому

    መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን እኔም እግዚአብሔር ከሚባል በላይ ብዚ ታአምር አርጎልኛል አድን ቀን እመሰክራለሁ አሁን እሰው አገሬ ነው ያለሁተ ለኔ ያደረገልኝ ሁሉ ለናተም ያርግላቹሁ እግዚአብሔር አምላካችን እሚሳነው ነገር የለም እና አሜን አሜን አሜን

  • @hiwihiwi7576
    @hiwihiwi7576 4 роки тому

    Kalehiwet yasemalen aman aman aman

  • @TG19948
    @TG19948 4 роки тому

    Egziabehair yakibireh wendeme. Melkam timihirt new.

  • @tsedalniguse4079
    @tsedalniguse4079 4 роки тому

    Amen egzabhr ymesgn enamesgnal keses
    Selyn kaltsaka letenachn mhunn kawekn
    Bemnm anteraterm medrm almm yersu natna