የሚጸልዩ ሰዎች ማወቅ የሚገባቸው ትልልቅ ህጎች። Kesis Ashenafi G.mariam.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 121

  • @mesi557
    @mesi557 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይጻፍልን🤲🕊💓💓

  • @tsigeyirgaw2604
    @tsigeyirgaw2604 Рік тому +1

    መድሐኒአለም ዘመንህን ይባርክ ሁሌም በቅድስና ያኑርህ

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 Рік тому +3

    ቄሥሥዬ ዛሬ በዚ ትምህርት የተደረገልኝን መመስከር ፈልጌ ነው በሠው ሀገር ሆኜ 10 አመት ወረቀት የለኝም እኔም ልጆቼም ሁሌ ሥለምን በደፈናው አንተ ታውቃለክ የውሥጤን ነበር የምለው ከዛ ይሄን ትምህርት ልክ ሢለቀቅ እንደሠማሁ ከልቤ የምፈልገውን እንደአባት መጠየቅ ጀመርኩ ይሀው ሀሉችግር ተከፈተልኝ ተመሥገን አምላኬ 🙏🙏🙏 ቄሥሥዬ ኑርልን💞

  • @SinahMohamed
    @SinahMohamed 6 днів тому

    ቃለ ሄይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤😊

  • @belay5969
    @belay5969 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማለን መምህርቸን

  • @Woinshet27
    @Woinshet27 2 місяці тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @FhDg-jx9nk
    @FhDg-jx9nk Місяць тому

    አሜንቃለህወትያሰማልን

  • @freweinigebremedhn6160
    @freweinigebremedhn6160 6 місяців тому

    Amen Amen Amen

  • @blienguley3037
    @blienguley3037 Рік тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በፀሎትህ አስበኝ

  • @حياهمحمد-غ2ن
    @حياهمحمد-غ2ن Рік тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @danatfikirtmuzmile3823
    @danatfikirtmuzmile3823 Рік тому

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j Рік тому +3

    ❤የተዘጋውን ሲኪፍት አይቻለው ሰው አይሆንም አበቃለት ያለው ነግር ሂወት ዘረቶበት አይቻለው ጥቂት ለምኜ ብዙ አሮጎ ሰቶኝ አይቻለው የጠየኩትን ሁሉ የሚጠቅመኚን ብቻ ሰቶኝ አይቻለው ደቦ መስሎኚ ደንጋዬ ስለምን አሰተምር ይመልስልኛል የኔ ጌታ ባለጸጋ ነው አባቴ ቸር የሚራራ መስጠት ማያልቅበት ነው እግዚአብሔር 😢 ከሱ ጋር ሆኜ ሁሉ ሙሉ ነው ለኔ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን ስሙ ብሩክ ይሁን በኢየሱስ ስም አሜን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ቀሲስ ብዙ ጸጋ ይብዛልህ 🤗🙏🙏🙏🙏

  • @saragasa174
    @saragasa174 Рік тому +2

    AMN AMN AMN ❤️ ♥️

  • @Milko-qp1hm
    @Milko-qp1hm Рік тому +6

    ህይወቴን በ18 ደቂቃ አየሁት። ሲጀመር የጸሎት ሰው አይደለሁም። ከጸለይኩም ግን በሙሉ ልብ አደለም (የምፈልገውን ስለማላቅ)...ዛሬ ይህን ቃል ስሰማ ጌታ ሆይ አሰኘኝ...፤ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በተማርኩት እንድኖር ጌታ ይርዳኝ። አሜን።

  • @haimi_hawaz6825
    @haimi_hawaz6825 Рік тому

    ቃለህይወት ያሠማልኝ ቀሲስ በርቱልኝ ህይወትን የሚያድስ ት/ት ነው የአገልግሎት ዘመንዎን ቸሩ መድሀኒአለም ያርዝመው

  • @taziabraham7699
    @taziabraham7699 Рік тому

    Amen Amen Amen kalehiwet yasemaleg memehrachen!

  • @asterasefa3076
    @asterasefa3076 Рік тому +1

    እርጋታክ ትምህርትክ ያፅናናኛል እውነት ፀጋውን ያብዛልክ አባቴ ትዳር ብማጣት ብዙ ደከምኩኝ እግዛብሔር ይረዳኛል አረሳኝም አምናለው በየቀኑም እጠይቀዋለሁ በሩን እመታለሁ ይከፍትልኛል አምናለው

  • @mscmsc8848
    @mscmsc8848 Рік тому +2

    አዎ እግዚአብሔር በምህረቱ በይቅርታው በስጦታው ባለፀጋ ነው ብቻ እኛ ከግንዱ እንጣበቅ እንጂ ሳናስበው ፀሎታችን ሁል ግዜ የምስጋና ብቻ የሚሆንበት ግዜ አለ ።
    ዛሬ ግን ተራ የሚመስሉን፥ አንችለውም እንዴትስ ይሆናል የምንለውና የተዘጋብንንን ጭምር እንደ ሃሳቡ ከሆነ የኛ ፍላጎት መሰረታዊ ነገር እንደሆነ ፡ ተርቦ ምግብ ካዘዘውና ፍጥነት ከመጣለት ሰው መማር ችያለሁ።
    ህጉ አይቀየርም ባለ መለመኔ ታሽገው የተቀመጡ ትናንሽ ይሁን ትልልቅ መንፈሳዊ ይሁን ምድራዊ ፡ ውድ ስጦታዎቼን በፍላጎትና በእምነት ይዤ እቀርባለሁ።
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv 2 місяці тому

    Amen amen 🙏 Keber Yehbaw Amlakachen tseloten Yesemagnal Ye Egziabher Lij Eyesus Kirestos. Tebarekilegn

  • @mesertttekelmariam5376
    @mesertttekelmariam5376 Рік тому

    መምህር የሚያስተምሩትን ትምሕርት በጣም ነው የምሰማው ብርታት ነው የሆኑኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ይሄ ትምህርት ደግሞ እኔን ነው የተናገሩኝ

  • @CellIbra
    @CellIbra 24 дні тому

    Amenkleywetyesmlen

  • @yashica5085
    @yashica5085 6 місяців тому

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @user-wf1yl9he1e
    @user-wf1yl9he1e Рік тому +1

    እኔ ውዳሴ ማርያም አነባለው ከዛ መጨረሻየ አሳምርልኝ ብየ ነው ምተኛሎ ምን ተብሎ እንደሚጠየቅ አላቅም እግዛብሄር የሚያስፈልገኝ አይቶ ይሰጠኛል እሱ ቸር ነው

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 Рік тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @aklilufikadu1436
    @aklilufikadu1436 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን በሞተ ነገራችን ላይ ህይወት ይቀጥልልን ይለውጠን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 10 місяців тому

    እረጀም እድሜ ጤና ይሰጥከ

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 Рік тому

    Amen amen kale hiwot yasemalehn

  • @xtrausa8972
    @xtrausa8972 2 місяці тому

    መምህራችንቃለሂወትንያሰማልኝ

  • @kalkidanyeshanew5332
    @kalkidanyeshanew5332 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @አብነቴሁኚኝእናበኢየሱስእ

    Ameen Ameen Ameen kali hiwot yasemalin egzihaber yimesgen

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የተዘጋን አበቃለት የተባለን የሚከፍት ሃያል ሰፊ የማያቅተዉ የማይደክመዉ የማይሰለቸዉ አምላካችን የተመሰገነ ይሁን አሜን ብዙ ተምሬያለሁ እኔ ብዙ ነገር ጠይቄዋለሁኝ የምጸልይበትን ነገር ሁሉ በእምነት እንዲሆንልኝ መንፈስቅዱስ አስተምረኝ እያልኩኝ ሲያመኝ እንኳን ዉሃ ላይ ጸልዬ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ብዬ እቀባባለሁኝ እጠጣለሁኝ በሚገርም ፍጥነት ይተወኛል በጣም ይገርመኛል ደስ ይለኛል እምነተ ጎዶሎ እንኳን ብሆን ስለ ስሙ የማያሳፍረኝ አባት አለኝ ጌታ ሆይ እምነት ጨምርለኝ እለዋለሁ ስንበረከክም በልምድ እንዳይሆንብኝ እላለሁ እግሮቹን እፈልጋለሁ እንደ ባለ ሽቶዋ ማርያም በነካሁት እላለሁ ይናፍቀኛል ይኼ ሁሉ በእምነት እንዲሆንልኝ ጌታ ይርዳኝ አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ጸጋዉን ያብዛልህ አሜን

  • @hiwottesfaye2005
    @hiwottesfaye2005 Рік тому

    Amen Amen Egzihabihair deg amlak neaw yelemenikutin setognal yeegzihabihair beteseboch beeje endiyizew tseliyulign

  • @አብነቴሁኚኝእናበኢየሱስእ

    Egzihaber mastewalin yisxegn fikirun yabizalign bebereketu yibarikegn🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አብነቴሁኚኝእናበኢየሱስእ

    Ameen Ameen Ameen egzihaber eminetin yicemirilign mastewalin yisxegn

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 Рік тому +1

    አሜን! አምላኬ የሚያስፈልገኝን ነገር ሁሉ ይሰጠኛል።

  • @Geni2105
    @Geni2105 Рік тому

    Kale hiwet yasemaln aba 🙏🙏🙏

  • @ሰደተይልሂወትኮይንለይ

    ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን
    ቃል ሂወት ያሰማል አባታችን

  • @hannamellesse5771
    @hannamellesse5771 Рік тому

    Qale hiwot yasemalen Qesis ❤️ 🙏

  • @SblaMkonn-im3nr
    @SblaMkonn-im3nr Рік тому +1

    በጸሎቴ ላይ መለወጥ ማሻሻል የሚገብኝ ነገሮች እንዳሉኝ ተሞሬለሁ! እምነትን ጨምርልኝ ጌታዬ እየሱስ ክርሰቶስ ዠ! ፀጋ ይብዛልህ ቀሲስዬ❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን እቨ አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @T-xq2hp
    @T-xq2hp 7 місяців тому

    እኔ እሚያጋጥመኝ ብዙ ጊዜ 100 %አምኜ ይሆናል ያልኩት በተቃራኒው ያላሰብኩት ነገር ይፈጠር እና ተስፋ ስቆርጥ የሆነ ተዓምር ይሰራልኛል እና ማመኔን እፈራዋለሁ አንዳንዴ መምህር

  • @ShadrackKeter-p8z
    @ShadrackKeter-p8z Рік тому

    Ye betel Christian Samuel bitehalew tebarek metetina,be emnet metseleyin temireyalew

  • @liduhamsalu9090
    @liduhamsalu9090 Рік тому +1

    Eree temhrtochu betam teru melekt alachew kesis bezemenachen ende erso astemari seleseten egziyabher yemesegen 🙏🙏🙏

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 10 місяців тому

    እዉነት ነዉ

  • @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር

    አምላኬ ፀሎቴን በትክክል እንካን ማቅረብ ሳልችል፣ግን ምሻውን ጠይቄ ከሚያስፈልገኝ በላይ ስላረክልኝ አመሰግንሃለሁ፣ አሁንም አንተላኝ ያለኝን እምነቴን አጠንክርልኝ፣ የማይቻለውን አስችለህኝ አይቻለሁና፣ በህይወቴ ያረክልኝን መልካም ነገር ቃላት አይገልፁልኝም ክብርና ምስጋና ልብ አንተ ይሁልኝ፣ቀሲስ እግዝያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @birhanabatemulate4370
    @birhanabatemulate4370 Рік тому +2

    The four points I just learned from this video are: 1. There are lots of big things that I should ask and keep asking. 2. Prayer is the way I practice believing in God. 3. Even closed doors will be opened with a strong faith and persistence to God 4. I must have a keen interest and eagerness to receive.
    God Bless You Kesis.

  • @bahranyetbarek3183
    @bahranyetbarek3183 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ......በአንተ አድሮ የተናገረኝ አምላክይ ክበር ይመስገን.....የጥያቄዬን መልስ አግኝቻለው።

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን የፀሎት ህግን አውቄ መፀለይ እንዳለብኝ ተምሬያለሁ አመሠግናለሁ ቀሲስ።

  • @muluberhangirma5841
    @muluberhangirma5841 Рік тому

    መምህር ፀጋና በረከት ይብዛልህ ሰለ ፀሎት በተለየ መልክ ግንዛቤ አግኝቻለሁ
    እኔ በፊት ስፀልይ እንደ ፈቃድህ ብቻ ስለምል የእኔን ምኞት ወይም ፍላጎት አላጎላም ነበር
    አሁን ግን የልቤን መሻት ለጌታዬ በፀሎት በነፃነት ማቀርብ እንዳለበ‍እኝ ተምሬአለሁ
    ከሰላምታ ጋር
    አመሰግናለሁ
    ኪዳነድንግል ነኝ

  • @user-kidi
    @user-kidi 9 місяців тому

    amesegnalew❤

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ይችላል የኔ እየሱስ ክርስቶስ አምነዋለው የለመኩት ሁሉ ይሰማኛል ስሙ ይባረክ አሜን ቀሲስዬ ዘር ይባረክ 🙏❤️❤️❤️❤️

  • @samryfisha8873
    @samryfisha8873 Рік тому

    ..ሰላም ላንተ መምህር ቀን በቀን ምማረው ብዙ ነገር ነው እንደው አንተንስ እንዴት እግዚአብሔር አብዝቶ ይወድሀል በሰው ፊት ሞገስ የተሰጠህ ሰው ነህ ምክንያቱም ትምህርትህ ልብ ውስጥ ዘልቆ ሚገባ ነው ተናፍቆ ተጓጉቶ ሚሰማ ትምህርት ዘመንህን ይባርከው ልጆችህ በበረከት በጥበብ ጠብቆ ያሳድግልህ

  • @saadaa6752
    @saadaa6752 Рік тому

    ኪዳነ ምህረት እናቴ
    ተክለ ሀይማኖት አባቴ
    ቸሩ መድሀኒያለም አባቴ
    መቸም ሆነ መቸም አይተዉኙም
    እኔ ሀጢያተኛ ነኝ

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 Рік тому

    Ameen Qalahiwot Yasamalin be Imnat ma tsaleyi indalebign Tamiralewu Tsagawun yabzalot edmena xena Yadililin 🙏 ♥️ 🙏🙏🙏✝️💒♥️

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Рік тому

    ፈጣሪ ይመስገን መምህር እጅግ በጣም ብዙ እውቀትና ትህትና በተሞላ አስተምሮ በጣም ተጠቅመናል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከመላው ቤተሰቦ ጋር🙏

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤️✝️❤️

  • @ሀናየክርስቶስባሪያ

    ድንቅ ስብከተ መምህር እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ❤🙏

  • @besratteferra4906
    @besratteferra4906 Рік тому

    እሜን አሜን አሜን🙏🏾

  • @meronlegesse-yj6wm
    @meronlegesse-yj6wm 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @genetamare9847
    @genetamare9847 Рік тому

    የእኔ አባት እኔ ምን ልበል ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @fikertefentahun9800
    @fikertefentahun9800 Рік тому +1

    በተዘጋው ደጅ ተስፋ ሳልቆርጥ አንኳኳለሁ ጌታ ሆይ ስማኝ እባክህ!

  • @elenikifle4315
    @elenikifle4315 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🏽

  • @yeneworkhailu7867
    @yeneworkhailu7867 Рік тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜ ዘመንኖን ይባርክልን ፡፡ ህይወት የሚያለመልም ትምህርት ነው፡፡ አባትችን በሰማይ ያለው የምንፈልገውን እንደሚያደርግልን ከእኛ የሚጠበቀው አምነን መለመን 'መጠየቅ ብቻ መሆኑን ነው የተማርኩት ይህንም ትምህርት ለህይወት እንዲሆንልን እግዚአብሔር ይርዳን፡፡

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 Рік тому

    Amen amen amen gethoye ankaklhu kefatlgn hulem lezelalm tesfa alkortm eytbkuh new abate getaye eyfelku yalhutn setgn yegodalgnn tawklh

  • @shawaakaba9491
    @shawaakaba9491 Рік тому

    Amen Amen Amen 🤲🙏❤️🙏❤️🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Рік тому

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @alemtsehaykibret9368
    @alemtsehaykibret9368 Рік тому

    አሜን አአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 Рік тому

    ቃለህይወት ያሰማልን በውነት ኣስተምህሮትህ በጣም ይልበረታኛል ፈጣሪ በድሜ በጤና ከነቤተሰብህ ያኑርህ

  • @BirhanGebreyesus
    @BirhanGebreyesus 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @webet2273
    @webet2273 Рік тому

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @እሙየክርስቶስባሪያ

    ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልን

  • @amanueldilbo6838
    @amanueldilbo6838 Рік тому

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን!

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham432 Рік тому

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @eskuyin9530YouTub
    @eskuyin9530YouTub Рік тому

    አሜን አሜን አሜን መምህር ❤❤❤

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Рік тому

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን መምሕር

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 Рік тому

    Amen amen amen egziabher yetmesgen yihun yethgnn barkilgn gete

  • @abtelove1700
    @abtelove1700 Рік тому

    Kalhiywat. Yasmalin. Mamhirachin ighg dink yehon. Thimrt naw Mamhirachin. Ene baewnt bxam tamrebtlw ene. Hule stalyalw nager. Gin yemfalgachawn nagroch ande way hulte naw yemnagraw lmsale tdar ifalgalw indamfalg inagrna twalw axbke yexaykut. Sisakalny lelaw aysakalnym ebat masrat. Falge tilk ebat sraw 10*10 yehon nagr gin tidarn maxayk kajamrku rajim amt honang yesaklh balung baewnt. Abatachin bazh. Zurya bxam tachagryaw.

  • @frehiwotabreham-kr5eo
    @frehiwotabreham-kr5eo Рік тому

    አሜን ይሁንልን ይደረግልን

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 Рік тому

    Amen amen amen egziabihir ymesgen ❤

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 Рік тому

    Kal hiwoten yasemalegn abetchn batelotuh asebugn 🤲🙏

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Рік тому +1

    አሜን አእኔንም አስቡኝ ትዳር አእፈልጋለሁ

  • @haregmekuwannit8652
    @haregmekuwannit8652 Рік тому

    እድሜ ይስጥልን

  • @fantubayu6476
    @fantubayu6476 Рік тому

    Qal hiywot yasemaln abatachin edme ena tena yestiln 🙏❤

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ

    የፀሎት ስርዓት አለ ግን ዋናዉ ንፁሕ ልብ ነዉ በንፅሕና የተፀለዬ የተለመነ በፅናት የተፀለዬ ፀሎት በተለይ ተሰሚነቱ ከፍ ያለ ነዉ የኛ የሀጢያተኞቹንንም ይለማል በቸርነቱ

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew6507 Рік тому

    ❤eyesus tebarek ewedhalew

  • @bzuneshzeleke103
    @bzuneshzeleke103 Рік тому +4

    ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክ መምህሬ ነዎት ግን ሰለድንግል ማሪያም ይዠዎታለሁ የሆነ ነገር በሉኝ በህይወቴ ሰው የለም ማንም የሴትም ሆነ የወንድ ጓደኛ የለኝም በቃ ብቻዬን ነው ያለሁት እሰራለሁ እተኛለሁ እነሳለሁ በቃ ህይወቴ ይከ ነው ግን በህይወቴ ሙሉ የምለምነው ፈጣሪን የሚፈራ ሰው ስጠኝ ብዬ ነው የምፀልየው ግን የለም

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Рік тому +1

      Ayizoshi Yene wud esu sifekid new

    • @bzuneshzeleke103
      @bzuneshzeleke103 Рік тому

      @@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ አመሰግናለሁ ውዴ

    • @Milko-qp1hm
      @Milko-qp1hm Рік тому +3

      የእኔም ህይወት እንዳንችው ነው የኔ እህት ግን ከአስተያየትሽ "...እሰራለሁ፣ እተኛለሁ ..." ይህ ነው የእኔም ያንቺም ችግር የምትፈልጊውን ለማግኘት ከጸሎት ጋር የራሳችን ጥረት ያስፈልገናል። ወጣ ማለት (ካፌ፣ ሞል፣ጉዞዎች...) ብቻ ሰው ልናገኝ የምንችልበትን አጋጣሚ መፍጠር እና open መሆን ያኔ ጸሎትሽን ታያለሽ። ጌታ መንፈስ ቅዱስ የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ።

    • @bzuneshzeleke103
      @bzuneshzeleke103 Рік тому +1

      @@Milko-qp1hm አመሰግናለሁ እፀልያለሁ ግን ፀሎቴ ልክ ስልላልሆነ መሰለኝ የማይሰማኝ መውጣት እንኳን አልችልም ግን በቃ ህይወት ትርጉም አቶብኛል ውዴ ግን ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን ጤነኛ ነኝ እና ፈጣሪዬ አመሰግናለሁ ስለመልካም ምክርሽ አመሰግናለሁ

    • @Milko-qp1hm
      @Milko-qp1hm Рік тому +2

      @@bzuneshzeleke103 @i2think ቴሌግራም ላይ ልታወሪኝ ትችያለሽ። አንድ ጓደኛ አገኘሽ እኔም አገኘሁ ማለት ነው።

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 Рік тому

    🙏🙏🙏

  • @askalemaryamkebede4566
    @askalemaryamkebede4566 Рік тому

    አምላኬ፡ፊት፡ስቀርብ፡የምጠይቀዉን፡ማወቅ፡እንዳለብኝ፤እንደሚደረግልኝም፡ማመን፡እንዳለብኝ፡ተምሬያለሁ፡፡ ቃለ፡ሕይወት፡ያስማልኝ፡መምሕር፡፡

  • @kelemuaabebe9893
    @kelemuaabebe9893 Рік тому

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏❣️

  • @tsigereda5932
    @tsigereda5932 Рік тому

    Fetari le ehte Ena guadegnaye tidar endisetlgn selyulgn. Hulem eyelemenkutnew😢

  • @meeryymaem166
    @meeryymaem166 Рік тому

    እኔ ግን ፈልጌ ፀልየ አልሰጠኝ ግን እኔም ተስፋ አልቆርጥም ወይ ግዜው ግና ይሆናል ብየ እግዚአብሔር ያውቃል

  • @Truth-ob7eh
    @Truth-ob7eh Рік тому

    የሚያስፈልገንን እሱ አውቆ ስለሚሰጠን በፀሎት ጊዜ ምንም ባንጠይቅስ? ፀሎታችን ምስጋና ብቻ ቢሆንስ? ቃለ ህይወትን ያሰማዎት ቀሲስ

    • @Milko-qp1hm
      @Milko-qp1hm Рік тому

      ጠይቁ ታገኛላችሁ አይለንም ነበራ። ማመስገን እንዳለ የምንሻውን መጠየቅም ግን ተገቢ ነው

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ

    እረ መምህር እኔ ክፉ ሀሳብና ክፉ ምኞት በጣም ከሀቅሜ በላይ ሆኖብኛል ፈጣሪየን ከህሊናየ አስወግድልኝ እያልኩ የሁልግዜ ፅሎቴ ነበር ግን ፈጣሪም እረሳኝ መሰል ምን ላድርግ በጣም ሰውነቴም ተጎዳ

  • @netsanetgebregiorgis1752
    @netsanetgebregiorgis1752 Рік тому

    Ye tslot akime

  • @debreworkgebremariam6791
    @debreworkgebremariam6791 Рік тому

    Amen amen amen

  • @Nani-dz5dz
    @Nani-dz5dz Рік тому

    አሜን አሜን 🙏🙏

  • @እሙየክርስቶስልጅ
    @እሙየክርስቶስልጅ 7 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @alganshas7300
    @alganshas7300 Рік тому

    Amen Amen Amen kale hewt yasmaleni

  • @shewithidru8226
    @shewithidru8226 Рік тому

    Amen Amen Amen 🙏