"ብሔር እና ሀይማኖት አይገቡኝም" አርቲስት ቢንያም ወርቁ | ማን ይጠየቅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 12

  • @Destavich
    @Destavich 4 дні тому +2

    "ብሔር እና ሀይማኖት አይገቡኝም" ሳይሆን "ሰዎች ብሔር እና ሀይማኖትን የሚረዱበት መንገድ አይገባኝም" ነው ያለው። And Bini is looking great day after day. Yimechih, MAN!

  • @SelamMelkamu-ze3cq
    @SelamMelkamu-ze3cq 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Entisar833
    @Entisar833 3 дні тому

    ቅድስትን ምን አደረካት የልጆችህን እናት

  • @MarshalomTech
    @MarshalomTech 5 днів тому +1

    111

  • @eeyohggsgh1234
    @eeyohggsgh1234 5 днів тому +1

    እና በር ከመንግስትና ከ አማራ ህዝብ የዘደረፈውን ሀብት በቺክ እየጨረሰ እንዴት ይብቃው

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 5 днів тому

    ከሌሎች ብሔሮች ተለይተህ ስትገደል እና ስትፈናቀል ያኔ ብሔርህ ይገባሃል!!

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 5 днів тому

      መንደርተኛ የመንደርህን እዛው በመንደርህ ሠገጤው!!

    • @Zemanah6474
      @Zemanah6474 2 дні тому

      ኢትዮጵያዊነቱ ከገባው በቂ ነው በዚህ ሰዓት የሚያስፈልገው እንደዚህ አይነት ሰው ነው።

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 2 дні тому

      @@Zemanah6474 ኢትዮጵያ እያልን ተመርጠን ታርድን ስለዚህ ብሄሬ ኢትዮጵያ ውነቴን አይቃረነውም ደግሞ ኢትዮጵያ እያልኩ አልታረድም!!!!

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 2 дні тому

      @@Tayebogale252 ማንነቴን መውደዴ ትልቅ ኢትዮጵያ ሀገሬን መካዴ አይደለም ኢትዮጵያ እያልን ተለይተን ተገድለናል እየተገደልንም ነው ስለዚህ ሁላቺንም የምንሞትባት የምንኖርላት ሀገርእንድትኖረን እመኛለው!!