ሶሿል ሚድያ ያመጣብኝ መዘዝ 🥹

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • #BrexHabeshawi#Brex#ብሬክስሀበሻዊ
    ብሬክስ ሁሌም አዲስ 🆓🆕
    ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣በጎነት
    Welcome to my channel I'm Brex from Ethiopia
    if you subscribe to my channel you get more benefit with tech news, Vlogging video around Ethiopia, Funny Videos, and also Challenges So check my channel and subscribe now🔽😊
    ⏩ / brexhabeshawi
    😊Please write a comment, share, and like the video. ENJOY!!!
    የ Brex Habeshawi ትክክለኛ የሶሻል ሚድያ አድራሻዎች
    👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇
    ዩትዩብ 🔴 / brexhabeshawi
    ፌስቡክ 🔵 brex.habeshawi.92
    ኢንስታግራም📷 brex_habeshawi22
    ትዊተር 🐦 Brexhabeshawi66?s=09
    ቲክቶክ 🌏 tiktok.com/@brex_habeshawi
    ቴለግራም📺 t.me/BrexHabes...
    ፌስቡክ ፔጅ ✔ BrexHabeshawi0/
    ‪@BrexHabeshawi‬

КОМЕНТАРІ • 346

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia Рік тому +61

    በእርግጥ የብሬክስ ችግር የአብዛኞቻችን ችግር ልሆን ስለምችል፣ያለጥንቃቄ ለረጅም ሰዓታት ሞባይል ወይም ላፕቶፕ እንድሁም ቴሌቭዥን የምታዩ ሰዎች ጥንቃቄ ብታደርጉ፣በተለይ ልጆቻችንን መቆጣጠር ያስፈልጋል፣ካልሆነ ጉዳቱ የከፋ ይሆናልና መጠንቀቅ ያስፈልጋል እንላለን።

    • @user-qx7sc4hu8b
      @user-qx7sc4hu8b Рік тому +1

      በቃ የናተን ይቶብ ማየት ላቆምነዉ ጫላየ ስለያችሁ በባ 😥😎😎✌👊😀

    • @bretukanfantew6369
      @bretukanfantew6369 Рік тому

      ሰላም ብሬክስና ጫለ መልካም ስራ ለራስ ነውና ዛሬ የደወለላችሁ ልጅ አይኑን እንድታደጉት በፈጣሪ ሰም እንጠይቃለን

    • @ብርቱካንዩቱብ
      @ብርቱካንዩቱብ Рік тому +1

      ሰላም ወንድም ዩቱቤን ሸር አድርግልኝ እመዳም ቤት ዩቱብ እየሰራሁ ተመልካች የለኝም እባክህ ሸር አድርግልኝ

    • @user-jg7mc3wx7z
      @user-jg7mc3wx7z Рік тому

      @@user-qx7sc4hu8b RRtRR rRNA Tutu tyy

    • @user-jg7mc3wx7z
      @user-jg7mc3wx7z Рік тому

      Rt

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Рік тому +70

    የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ የማያልቅ ደስታ ይስጣችሁ ፍትህ ለንፁሀን 💝💝

    • @kabetube
      @kabetube Рік тому

      አሚንአላሁመአሚን

  • @user-eo3ni9mk2i
    @user-eo3ni9mk2i Рік тому +48

    እኛ የማዳም ቅመሞች ሲመሽም ሲነጋም በስልካችን ነዉ የምንደሰተዉም የምንዝናናዉም ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @habibaali9517
    @habibaali9517 Рік тому +11

    አረ እኔም ታምሜ አለሁ ሀገሬ ልግባና እታያለሁ. እኔም እደናተ ነው ያመመኚ ዛሬ ወደ ሀገር እገባለሁ ዱአ አድርጉልኚ በሰላም እድገባ ያገሬ ልጆች

  • @Ekr348
    @Ekr348 Рік тому +30

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ፍትህህህህህ ለወለጋ ህዚብ 😭😭😭😭😭😭

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 Рік тому +47

    ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ለወለጋ ህዝብ😭😭😭

  • @winniesalam7626
    @winniesalam7626 Рік тому +153

    ፍትህ 4 አመት ሙሉ ያለማቆረጥ ለሚታረደው ለአማራ ህዝብ 💔💔😭😭😭😭

    • @kabetube
      @kabetube Рік тому

      በጣምያማል

    • @kabetube
      @kabetube Рік тому +1

      ወይኔብርየእኔምእያመመኝነው

    • @selam801
      @selam801 Рік тому +5

      ሁሉም ህዝብ እየታረደ ነው አታቃባጥሩ😥😒

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 Рік тому

      😂😂😂😂😂

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 Рік тому

      Winnie Salam lezi newa anget yekoretachihut kkkkkkk gena bedenb waga tikefiyalesh inkwan kenante mexa::

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j Рік тому +33

    ሰላም ኢትዮጵያዊያን ፍትህ ለወለጋ😢

  • @ጠበላYouTube-g5v
    @ጠበላYouTube-g5v Рік тому +10

    ስደት ያንገላታችሁ እንደኔ አላህ የርፍት እጀራ ይስጠን ርዚቃችን በሀገራችን ያርግልን ሀገራችንም ሰላም ያርግልን እረ ህዝባችን ሰላም ናፍቆታል ያረብ

  • @shiwotyoutube7006
    @shiwotyoutube7006 Рік тому +5

    በሀኪቤትም እግዛብሔር ቢኖርም ግን። ደሞ ፀበል ሂዱ ይችን ኮሜት እምታነቡ ሁሉ በሥደት ያላችሁ እግዛብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን👏👏👏👏👏👏

  • @kwnew2582
    @kwnew2582 Рік тому +13

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወለጋ ንጹሀን ኢትዮጵያውያን💚💛❤😭😭😭😭😭

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Рік тому +50

    ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን

  • @user-dn9vn6lu4p
    @user-dn9vn6lu4p Рік тому +49

    ፍትህህህ በግፍ ለሚገደሉ ለኑፁሀን ዝህቦች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-hk5mo8sh5x
    @user-hk5mo8sh5x Рік тому +5

    አተስ በስራ ነው እኔ ያገርን ቁምነገርእኳሳላይ ነው አይኔ የታመመ አይይይይይይይ ቅሌት እያመመኝ እራሱ አልተው

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Рік тому +1

      🤣🤣🤣😂🥰👍

    • @user-qx7sc4hu8b
      @user-qx7sc4hu8b Рік тому

      እኮ እሱኳ ለዶራል ነዉ የኔና ያች ሚስኪን በባቦ መታመማችን✌😎

  • @Sariy177
    @Sariy177 Рік тому +27

    ሰዉ በሰወ ሀገር እንደፈለገ እየተቀሳቀሰ በወለጋ ወገኖቻችን አለቁብን 😭😭😭😭😭

    • @user-ut1ci5jx2x
      @user-ut1ci5jx2x Рік тому +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @user-wf2sc9in7l
    @user-wf2sc9in7l Рік тому +5

    ወንድማችን ጤንነትህ ይብዛ የዘለአለም አምላክ ይጠብቃችሁ ሰላም ለኢትዮጲያ ምድር እፀልያለሁ በጣም ያማል የምንሰማው የሰው ማለቅ አረ በቃ ይበል🙏😢😢😢😢😢😭

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn Рік тому +9

    ተመልካቾች የኛስ አይን😭😭😭

    • @kabetube
      @kabetube Рік тому

      ቀእውነትእኔያመኛል እነሱስእየሰሩነውእኔዝብየአይኔንገደልኩት😪😪😪😪😥😥😥😥😥

  • @Raya-Rayuma
    @Raya-Rayuma Рік тому

    እዉነት ነዉ ብሬክስ ያንተ ቀላል ነዉ የኔ ይከብዳል ምንም ጥቅም የሌለዉ አይኔን አፉዞታል ጌታን😭😭

  • @goldenhand1521
    @goldenhand1521 Рік тому

    ብረክስ መልካም ስው እግዚአሔር ይጠብቅህ

  • @tiritareview
    @tiritareview Рік тому +3

    በያላቹበት ሰላማችሁ ይብዛ የሀገሬ ልጆች

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Рік тому +6

    እግዚአብሔር አምላክ ይማራችሁ
    ፍትህ ፍትህ ለወለጋ ህዝብ

  • @merimtube5408
    @merimtube5408 Рік тому +9

    ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችን በግፍ ለሚገደሉ ወገኖቸን

  • @astertube8785
    @astertube8785 Рік тому +3

    ሠላም ሠላም ብሪክስ እንኳን በሰላም መጣችሁ በሩቱ በጣም አሪፍ ነው ወንድማችን

  • @maryamhusain4106
    @maryamhusain4106 Рік тому

    ሆ ጨምድዶ ይይዘኛል ያስለቅሰኛል ስራ ጨርሸ ምን ልስራ ጎደኛየም ሁሉ ነገሬ ነው ሞባይሉ አላህ ይስቱር

  • @user-bn9cx1vv3e
    @user-bn9cx1vv3e Рік тому +7

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በወለጋ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Рік тому +2

    ፀበል እጂ መነፀር ዋጋ የለውም ላይንህ ያይን አምላክ እግዚያብሔር ነው ♥️♥️♥️💒♥️♥️♥️

  • @fatum164
    @fatum164 Рік тому +2

    ብሬክስየ ለወለጋ ህዝብ ድምፅ ሁን😢😥😥😥

  • @dhfg336
    @dhfg336 Рік тому

    በተረፈ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ መሢን ሰላም በልልን

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 Рік тому

    ሳሬስ አቦ ያይን ፀበል አለ ሔደክ አይንክን አስናካ ብሬክርስ

  • @mesy6975
    @mesy6975 Рік тому +3

    ያረብ አገራችን ሰላም አርግልን
    ደሀ ወቶ የሚገባባት አገር አርግልን
    ☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Рік тому

    እይዞክ ለበጎ ነዉ እመብርሃን ትርዳክ

  • @berekettube3135
    @berekettube3135 Рік тому

    ይህንን ከሜንት የምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ሁሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ #skynet_tube ነኝ

  • @sadawloiwa718
    @sadawloiwa718 Рік тому

    ድምፅ ብሎ ዝም ነው ብርየ

  • @kibakiba7483
    @kibakiba7483 Рік тому +3

    ፍትሕ ፍትፍሕ ፍትሕ በወለጋ እያለቁላሉ ወገነቻችን💔💔💔😭😭😭👆👆

  • @tube-nf7dp
    @tube-nf7dp Рік тому +1

    ፋትህ መርጠው ባልተወለዲት ብሄር ለሚገደሉት ንፁሀን ዜጎች

  • @asmaraethiopia4138
    @asmaraethiopia4138 Рік тому

    እህት ወንድሞች በመጀመሪያ በቅባቅዱስ ፀበል ሞክር ሰይጣን ሞዱ ብዙነው እባካቹህ በእምነታቹህ ጠንካራ ሁኑ ዘመዱች

  • @ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል

    አላህ አፈያህን ይመልስልህ በጣም አታብዛ ጥሩ አይደለም መሲንም አላህ ያሽራት አብሽሪ

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 Рік тому +1

    ጫላ በጣም የማከብረው ጥሩ ሰው ነው ሳየው ደሞ ቀነኒሳ በቀለን ይመስላል ❤❤❤

  • @zinetmohammed5597
    @zinetmohammed5597 Рік тому +1

    እኔራሡ ያመኛል አገሬ ልግባና ኢሸአላህ ግን ክፍያዉ ብዙ ነዉደ

  • @ZuzuYouTube
    @ZuzuYouTube Рік тому

    ሰላም ሰላማቹው ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣቹው ሰላም ፍቅርን አነድነት ያምጣልን ሀገራችን ሰላም አድርግልን

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Рік тому

    ልጅ ከጦረው አይን የጦረው ይበልጣል ለአይን ትኩረት ያስፈልጋል

  • @yeweyenambaeshete8923
    @yeweyenambaeshete8923 Рік тому

    ታዲያሰ መሲ ቡረክሰ እንኳን ወደሀገራችሁ በሰላም መጣችሁ። እኔም ቡዙ ሰአት ሰልኪን ሰጠቀም በጣም ያመኛል ኦላይን ሰለምማር ግድ ነዉ። ግን መነፀር ይረዳል ግን እሷንም አጠቃቀም ወሳኝነት አለዉ ከበዛ ያማል እኔም ቡዠ ይልቡኛል አይኔን ይጨመድደኛል ያንተ ምናልበት ቡረክሰ ጨረር አያሰተላልፍ ይሆናል።
    ልክ እንዳንተ 2 መዳኒት ታዞልኝ አእየወሰድኩ ነዉ እማዝነው ለልጆችን ነው ከሰልክ ለማይላቁት።

  • @እምነቴልቤላይ
    @እምነቴልቤላይ Рік тому +1

    አይ ብሬክስ አሳክኝ እድለኛነሽ አላለም ክክክ 😂😂😂😂

  • @user-rs9pm1og7s
    @user-rs9pm1og7s Рік тому

    አላህ ይጠብቀንጅ እኔ እቅልፍ ስተኛብቻነው ጀዋሌን እምጥለው

  • @toyiba1119
    @toyiba1119 Рік тому +2

    ብሬክሥ ሠላም ነህ አሣድገኝ ዩቶቤን በንፁህ ልብህ

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z Рік тому

    አይዛችሁ ኑሮ በሃገር ጥሩነው ከስደት ይመልሰን ሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችን ሰላም ያምጣልን ለምሞቱት ነብስ ይማር ህዝባችን
    ፍጣር ይቅር ይበለን

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 Рік тому +2

    ፍትህ በወለጋ ለሚታረዱት ምናለ ፍትህ ብትል ምን ችግር አለዉ ብዙ ተከታይ አለህ😭😭😭😭😭😭😭ቢያንስኳ ለልጂህና ለሚስትህ ስትል

  • @Dinatube181
    @Dinatube181 Рік тому +1

    ብሬክስ ዋናው ነገር መነጠር ለብሰህ ሰላም መሆንህ ነው ተመስገን በል

  • @mekides-vlog
    @mekides-vlog Рік тому +5

    ብሪክስ ማቆምህ ካልቀረ ቻናልህን በስሜ አዙርልኝ😂😂

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 Рік тому

      ፕራንክ ነው

    • @mekides-vlog
      @mekides-vlog Рік тому

      ብሬክስ አይዋሽም በቃ በስሜ ያዞርልኛል😀

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 Рік тому

      @@mekides-vlog መቅዲ በራስሽ ክፈቺ የሰው አትመኚ ሀጥያት ነው

    • @እምነቴልቤላይ
      @እምነቴልቤላይ Рік тому

      ፈጣሪየ ድርስ ጀዋልክ ስጠፋ ቻርጀርክን ስጠኝ ከሚል ጓደኛ ይስዉርን ክክክ 😁😁🤣🤣🤣🤣

    • @mekides-vlog
      @mekides-vlog Рік тому

      @@እምነቴልቤላይ ምቀኛ 😂😂

  • @selam5099
    @selam5099 Рік тому

    ብሬክስ ፀበል ተጠመቅ!!

  • @mahilove5428
    @mahilove5428 Рік тому

    ምስኪን አይዞህ ብሬክሶ❤❤

  • @user-uz4qi8qd9s
    @user-uz4qi8qd9s Рік тому +1

    እመብርሃን ትፈዉሲካ ብሬክስ🥰🥰🥰

  • @tiruyeebabumolla9501
    @tiruyeebabumolla9501 Рік тому

    በተለይ ለልጆች ስልክ ከፊታቸዉ ባይኖር ይመረጣል ልጅ እዳሳዩት ነዉ እኛማ እያወቅንም እየታወቀንም የጨነቀ ለት ውድ ህክምና እንሄዳለን ግን ከመጎዳታችን በፊት ጥንቃቄ እድ ደርግ ከብርሬክስ እንማር እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም ነገ ይህ ስለሚጠብቀን ከወዲሁ እንጠንቀቅ !

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 Рік тому

    ብሬክስ እንኳን ደና መጣህ አላህ ያሽርህ ስልክ አብዝቶ ማየት ጥሩ አደለም አላህ ይጠብቀን ❤❤❤❤

  • @user-ii3cs7cm4m
    @user-ii3cs7cm4m Рік тому

    አፋህነይመልሥለህ ጡሩልይነህ
    ባላቺሁበት ሠላምአመኛለሁ

  • @bzu4394
    @bzu4394 Рік тому

    ወይኔ የመዳምቅመሞች እራሳችንን እንጠብቅ 😳😳🤔🤔አዳጋአልው🙊🙊🙊🙊

  • @user-jk3fs4td7j
    @user-jk3fs4td7j Рік тому

    እግዚአብሔር ይጠብቀንጂ የሰደት ሀገር የምንኖር ቀንም ሌትም በሰልካችን ነው ሁሉ ነገሪ ሰልኬ መፅናኛየ

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Рік тому

    ብርክስ፡ስላይንህ፡ያልከው፡ውሽት፡እይደለም፡እኔንም፡እዳተ፡ያመኛል፡ተከታዬቹ፡እዳምጡ፡ጎበዝ፡👍👍👍👍👍ትልቅ፡ትምርት፡ነው፡ላገሪችን፡ሰዋች፡

  • @chfh4793
    @chfh4793 Рік тому +1

    ወላሂ እኔም በጣም ነው የሚያሳከኝ አይኔን በጣም ጀዋላይ ተጥጀ ነው የምውለው

  • @abdirakayoutube4021
    @abdirakayoutube4021 Рік тому

    ኣላህ አፊያ የሪግክ

  • @user-yz8dt9uh9h
    @user-yz8dt9uh9h Рік тому

    ወይኔ ለካ እኔ ብቻ አይደልሁ እኔም እንዲህ ነው የሚያርገኝ ታዘዘልኝ ግን አሁንም ያመኛል ብዙም ስለ ምልከብሰው ነው መሰለኝ ድጋሜ ልታይ መሰል ኡፍፍፍ ስልክ

  • @hanaterefe6836
    @hanaterefe6836 Рік тому

    አረ እኔም ልክ እንደ አንተ ነው የሚያመኝ አሁንማ ስልኩም አስጠልቶኛል አይኔን እያከኩት ላጠፋው ነው ኡፍፍፍፍ ሀገሬ ገብቼ ታክሜ እረፍት የማገኘው መች ይሆን በዛ ላይ ራስ ምታቱ እንዴት ብስጭት እንደሚያደርግ

  • @ehtiemulatu7866
    @ehtiemulatu7866 Рік тому

    ብሬክስ እባክህን የአተ አይነት ኬዝ ተጠቂ ነኝ መረጃ አፈልጋለሁ ወይ ስልክ ካላቸው ስጠኝ

  • @ልኑር2ተደብቄ
    @ልኑር2ተደብቄ Рік тому +1

    ሰላም ኢትዮጵያን እንዴት አደራችሁ እንደት አረፈዳቼሁልኝ ከያላቼበተ ሠላማችሁን ብዝዝት ያድረግልኝ🥀🥀🥀🌹🌹መልካሙን ገዜ ያመጣልን ለህገባችን ለሀገራችን 🥰🥰🥰🥰

  • @user-fs4gt9ll3t
    @user-fs4gt9ll3t Рік тому +1

    እናመስግናለን ብሬ

  • @user-ht2xt7uo1c
    @user-ht2xt7uo1c Рік тому +1

    እኔ ከሙቀት ነው ያመመኝ እራሤን ያመኝነበር አሁን ታይቶልኝ ግን ተላይነው ከውስጥ ደህናነውአለኝ

  • @hhgf9849
    @hhgf9849 Рік тому

    እኔየ ምሰማኝ መዝሙዚ ነው

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 Рік тому

    ፀበል ተፀበል ገጠመኝ መምህር ተስፋየ ን ተከታተል

  • @Azm622
    @Azm622 Рік тому

    አስደነገጥከኝ እኮ ብሮዬ

  • @user-rd5hb9wm4t
    @user-rd5hb9wm4t Рік тому

    ክክክክክክ የቤታችሁን አላሣይም ምክንየቱም ለመቶ ብር ሥለተከራከርሺኚ አላለም ወይኔ በሣቅ ደግ አደረካት😂😂😂

  • @Fetah90
    @Fetah90 Рік тому

    ሰላም ወድማች አላህ ያሽር ብሬክስየ መሲየም ሁላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ሲድራሀስንሲዳራሀስን

    ፍትህ ወለጋላይ ለሚገደሉ ንፁሀን ወገኖቸየ

  • @user-ht2xt7uo1c
    @user-ht2xt7uo1c Рік тому

    አሁን አልሀምድሊላህ ደህናነኝ

  • @kerya5102
    @kerya5102 Рік тому

    አይዞክ በርዬ አላህ ያሽርክ ❤

  • @kamilatube8553
    @kamilatube8553 Рік тому +2

    ሰላም😢ፍትህበወለጋለሚገደሉእናት😢አባቶቺ😢😢😢😢😢

  • @emuoesama
    @emuoesama Рік тому +2

    ሰላምወድማችን እኳንደህናመጣህ ወይኔ እኔ እራሴን በጣምያመኛል ስልኩ ይሆን🙉

    • @Fetah90
      @Fetah90 Рік тому

      ደምሪኝ ደምሬሻለሁ

    • @emuoesama
      @emuoesama Рік тому

      @@Fetah90 እሽውዴ ነገ እመልሳለሁ🌹

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Рік тому +3

    ፍትህ ለወለጋ ህዝብ 😭😭😭

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 Рік тому +1

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር አምላክ ጤናህን ይመልስልህ የብሬክስ ቤተሰቦች ቤተሰብ እንደራረግ በቅንነት

  • @user-rs9pm1og7s
    @user-rs9pm1og7s Рік тому

    ይሄመነፀር ላዱ የታዘዘው ለሌላኛው አይሆንም በጣምነው እሚስበው ሱባሀንአላህ

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Рік тому +1

    ሰላም የሁሉ መሰረት ነው ሰላም ለኢትዮጵያ ይብዛ
    ዩቲብ በቃ ለአይናችን ጠንቅ ሆነ አሁንማ ስልካችንም እኮ መለያየት ሞት ነው ብሎ አብሮን ይውላል ያድራል😂😂ግን ኢትዮጵያ በቃ ትንሹም ትልቁም ነገር ተወዷል እሽ ጥሩ ምክንር ነው በቃ ስልክ መያዝ አላበዛም📲📲

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Рік тому

    ትርቅ፡ቁም፡ነገር፡ነው፡የሰራህው፡👍👍👍👍🙏

  • @hayatyarsulwdaji7600
    @hayatyarsulwdaji7600 Рік тому

    ሸፋፍ መነፀር ስጠላ ማነው የኔ ቢጤ
    ብሬክስ አላህ ያሽርህ አይንህን ደህነቱን ይመለስ የመነፀሩ ነገር ወፍ ይልቀመው

    • @add9654
      @add9654 Рік тому

      እኔም አልወድ እራሴን ያዞረኛል አላይም ሲጀመር ክክክክክ

  • @hayathayathayat6925
    @hayathayathayat6925 Рік тому

    አይዞህ አብሽር ወንድማችን ❤❤

    • @user-hx7vt8mp7k
      @user-hx7vt8mp7k Рік тому

      አሰለሙአለይኩም ወረህመቱሏህ
      ውድ እህት በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @user-lf6wk1qm9f
    @user-lf6wk1qm9f Рік тому

    ሰላል ሰላም እሺ ብሬክስ እናመሰግናለን

  • @user-my1lb9hs4o
    @user-my1lb9hs4o Рік тому +1

    ወንድም እኔም አንዳንት አይነት ችግር አለብኝ በጣም!!!!!!

  • @radyakhairoaldeen8436
    @radyakhairoaldeen8436 Рік тому

    አራ ብሬክስ እኔም ልክ እንደተ የደርገኛል

  • @naaoldhaabaa812
    @naaoldhaabaa812 Рік тому

    Selam birx adirashawun asqamixe bake leabate manatsr lasera felige newu

  • @user-he9ye3kz8o
    @user-he9ye3kz8o Рік тому

    ሠላምሕ ብዝት ይበል ብሪክስ የሁላችሁም

  • @racmaracma2159
    @racmaracma2159 Рік тому

    አይዞህ ዎንድሜ አላህ ጨሪሶ አፍያ ያሪግህ እቅርታ ያሆስቢታሉን አድራሻ ኒገራኝ?????? አባቴ አሞት እያታሰቃዬ ናዉ እንድሄድ ፈልጌነዉ

  • @azeynedaedres4279
    @azeynedaedres4279 Рік тому

    ፍትህፍትህ ወለጋ ለሚታረዱ አማሮች

  • @user-rn2fy4no5v
    @user-rn2fy4no5v Рік тому +1

    ፍትህ ለወለጋ😭አላህሠላም ያምጣልንያረብ😭😭😭😭

  • @msjahara6845
    @msjahara6845 Рік тому +2

    ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ላማራ ህዝብ😭😥😥😥🥰🥰

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Рік тому

    አይዞህ አላህ ያሸርህ 😘

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Рік тому +1

    ቅባ ቅዱስና ፀበል እምነት ተቀባው 👆👆👆

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Рік тому

    ብሬ አመሰግናለሁ ወንድሜ የምር እኔ ገደብ የለኝም ከዚህ በኃላ አስተካክላለሁ❤❤❤

  • @user-ow8nz1xq3l
    @user-ow8nz1xq3l Рік тому

    አረብሪክስጨእኔም አይኔንእያመመኝነው ጀዋል ማየት እየከለከለኝነው

  • @madinah4387
    @madinah4387 Рік тому +1

    ኧረ እንደዚህ እያረገኝነው እኔንም አላህ ይጠብቀን አላህ ያሽርህ

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 Рік тому

    ጀሞ አንድ የቢሮአችን ሕንፃ miss u
    ብሬክስ አላህ ያሽርህ አብሽር

  • @alemeyoutube2249
    @alemeyoutube2249 Рік тому

    አይዛክ አንቴ መልከም ሰው ናክ እግዚአብሔር አላ አትጫናቅ

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z Рік тому

    ፀበል ተጠመቅ ብርክስ