ያልተጠበቀ ታሪክ 13 ዓመት በጎዳና ላይ l ባንድ ግዜ ብዙ ወንዶች ተደፍረውኛል l ethiopian homelss peope l Seifu ON EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • በየቀኑ የሚለቀቁ አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርሶት አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ !!
    #seifuonebs #seifufantahun #seifufantahunshow #ebs #ebstv #tiktok #prank #seberzena #ethiopia#prank #seberzena #ethiopia #challenge #charity #ethiopianews #ethiopiantiktok #ethiopianmusic
    ethiopian food cooking videos
    ethiopian tiktok videos this week
    new ethiopian music video
    ethiopian fasting food cooking videos
    amharic dance
    ethiopian music sami dan
    new ethiopian singer
    ethiopian youtube video
    new ethiopian music this week
    ethiopian music video
    zefen ethiopian music
    ethiopian tigrigna
    popular ethiopian music
    habesha music
    best new ethiopian music
    ethiopian american wedding
    ethiopian wedding eskista
    ethiopian wedding songs
    ethiopian wedding dress
    This Channel is the largest entertainment and serious channel that broadcasts interesting educational and charity activities every day
    #shamarabeni #findkeke #game #entertainment #MrBeast #exceptionaltalent #bussinesclass #donkeytube #awardwinner #watching #prank #comedy

КОМЕНТАРІ • 69

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 6 місяців тому +10

    አንተ ጎበዝ ልጀ ነህ እናውቃለን ❤ግን እንደዚህ አይነት ስራ video ብቻ ሳይሆን መረዳት ይፍልጋሉ እና እርዳቸው እባክህ ያሳዝናሉ

  • @awetashiaserat1787
    @awetashiaserat1787 6 місяців тому +10

    እኔም ጎዳ ነው ያደኩት ግን እዲህ አይነት ነገር አልደረሠብኝም እደ ሴት ሳይሆን እደሰው ተፈትኛለሁ አሁን እደ እህቶቸ አረብ አገር እየሠራሁ እገኛለሁ አለሀምዱሊላህ

    • @EDEENTERT.
      @EDEENTERT. 6 місяців тому +2

      Gobez jegna berchi Allah yerdash

  • @sntuMehamed
    @sntuMehamed 6 місяців тому +3

    ebs ላይ ይቅርቡ ከዩቱቡ የበለጠ ቡዙ ተመልካች ይኖራል በእናትክ❤❤❤

  • @zinazina853
    @zinazina853 6 місяців тому +18

    አንድ ቀን ትዝ ይለኛል አዲሳባ ሳምት ሰው ፈንክቼ ግብ ዉስጥ መሄጃ ሳጣ ሁለት ቀን ጎዳና ላይ አደረ ታመምኩ በጣም ከባድ ሂወት ቢኖር ጎዳና 😢😢😢ኡፍፍፍ ቤት ቢሰጣቸው ምናለበት ሲያሳዝኑ 😭😭😭😭ፈጣሪ ያዉታችሁ 🙏🙏🙏🙏

    • @DageMan-x8q
      @DageMan-x8q 5 місяців тому +1

      Gobazz lijj Batam tiruu siraa iyee serakk silahonee bartaa igzabiherr kantee gaa yihun enee Degu ibalaloo❤❤❤❤

  • @ferd-family
    @ferd-family 6 місяців тому +4

    እረ እህቶቸ ሰርታችሂ ብሉ ዋናው ጤና ነው ወላሂ ማንም ረድቶን አይደለም ሰንት አመት ልጂነታችንን በሰው አገር ጨረስን

  • @AyaSaed-bj8cs
    @AyaSaed-bj8cs 6 місяців тому +1

    ሲያሳዙኑ በጌታ አይዞሽ ተለዉጠሽ ደሞ አግብተሽ ሌላ ልጅ ይሰጥሻል ፈጣሪ አይዞሽ 😢😢😢😢😢😢አቤት የሴት ልጅ መከራ

  • @AsmarechMengistu
    @AsmarechMengistu 6 місяців тому +1

    ሰላም ሁላችሁም እኔደህናነኝ እግዚአብሔር ይመስገን አይዙአችሁ ላታነቡት ትችላላችሁ ግንልናገር እግዚአብሔር ይሁን ያለሁ ይሆናል እኔ ጎዳናአልወጣሁም ግንብዙስቃይአይቻለሁ አሁን 27 አመቴነዉ ግን 3ስቴ ያመንኳቸዉከድተዉኛል ከሰዉ ቤት8አመት ቆየሁ እስካሁንም አለሁ ጭራሽ የምጠላሁ ስደትወደ(ሀረብ )ሀገርልሄድነዉ ያመንኳቸዉ ይከዱኛል ገዘብ ሰጥቻቸዉ አይመልሱልኝም ገዘብም አይበረክትልኝም አያችሁ ህይወት ይቀጥላል ተስፋ አትቁረጡ (ተስፋ) ❤🎉እንኳን ገዘብ የምወዳቸዉሰወች አይበረክቱልኝምግንNEVER GIVEUP❤🎉

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 6 місяців тому +2

    የአላህ እንደት ያሳዝናሉ አብሽሩ ገና ወጣቶች ናችሁ አብሽሩ❤❤❤

  • @meronelias-u3e
    @meronelias-u3e 6 місяців тому +1

    የእውነት በጣም ያሳዝናሉ ከባድ ነው ህይወት ነው ያሳለፉት

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 6 місяців тому +1

    በጣም ያሳዝናሉ እርዳታ ያስፍልጋቸዋል!

  • @ruta3555
    @ruta3555 6 місяців тому +3

    mrt sira new eyeserak yalew bertaln 🙏🏾

  • @meronelias-u3e
    @meronelias-u3e 6 місяців тому +1

    የጓዳና ህይወት በጣም ከባድ በተለይ ለሴት ልጅ የኔ ጓበዝ እርዳቸው ትችላለክ

  • @MuhammadAhmad-x5q
    @MuhammadAhmad-x5q 6 місяців тому +3

    በጣም ሀዝናለሁ

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 6 місяців тому

    ኡፍ የኔ።እቶች።እበዬን።መቆጠጠር አልቸልኩም😢😢😢😢😢

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 6 місяців тому

    የደቡብ ልጆች ናቸው በብዛት መንገድ ላይ የሚኖሩ ቤተ ሰብ ደሀም ቢሆን የተባረከ ልጅ ካለው በአቅሙ ያሳድጋል ግን ልጆቹ በሱስ ተይዘዋል ከዛ ካልወጡ ሊቀየሩ አይችሉም

  • @TeessideAeylewu
    @TeessideAeylewu 6 місяців тому +2

    የመዳም ቅመሞችን አቅርብልን❤

  • @buzinas8965
    @buzinas8965 6 місяців тому +3

    አራ አቅሚ ያላቹ እደዝ አይነት ወጣቶችን ለቅማቹ አሱዋቾ የከፋ ድህኔት ሳይተረፍርፍ

  • @ዜድነኝየቁራአንየቁራአን

    አሁን ነው ቤተሰብ የሆኩት በሌላም እጠብቃለን

  • @YigermalYigermal-bf7rv
    @YigermalYigermal-bf7rv 6 місяців тому +1

    እስኪ በናታችሑ በአንድ ወር ቢአንስ ሑለት ሰዉ እናንሳ የምንችለዉን እናርግ

  • @mebaasefaw3920
    @mebaasefaw3920 5 місяців тому

    shamar telyaleh Egziabehair yebarkeh

  • @CitaCitta
    @CitaCitta 6 місяців тому +1

    ወይኔ በጣም ያሳዝናሉ

  • @Birtukan-le7gf
    @Birtukan-le7gf 6 місяців тому

    Ere benatih tsegurhn astekakil brother lelawu hulu okay new

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 6 місяців тому +1

    በጣም ያዛዝናሉ

  • @fasekayrakeyrakefaseka1472
    @fasekayrakeyrakefaseka1472 6 місяців тому

    በስመአብ እንዴት ነዉ እሚያሳዝኑት በማርያም

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 6 місяців тому

    በርታ ጥሩ ፕሮግራም ነው

  • @lemlemminda
    @lemlemminda 6 місяців тому +1

    ሻማር ትለያህ❤❤

  • @HnanAlgnach
    @HnanAlgnach 5 місяців тому

    💔💔💔💔💘💘💘💘🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @YitbarekMelaku-do8oq
    @YitbarekMelaku-do8oq 6 місяців тому

    Shamra wendeme Eyarek yalemew ye UA-cam enkesekase betam arif new tenshe ye saunde bistekakele arif new setawera demesek tenshe Erak yale ne

  • @MuhammadAhmad-x5q
    @MuhammadAhmad-x5q 6 місяців тому +3

    ማነው እደኔ የሚከታተልህ ሁሌ አንደኝ

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 5 місяців тому

    SHAMAR: Thank you for the attention you give to the homeless who are abused in addition to their miserable life. I hope many others will help our sisters and brothers suffering on the streets.

  • @jojomoktar24
    @jojomoktar24 6 місяців тому +1

    ሲያሳዝኑ😢

  • @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ
    @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ 6 місяців тому +1

    ወይኔ እህቴን😢

  • @roomirommi4848
    @roomirommi4848 6 місяців тому

    Berta gen dekika betam tenshe new salayew new miyalikew lol😂❤❤

  • @kidistadmasu2337
    @kidistadmasu2337 6 місяців тому

    አይዞቹ አህቴቼ

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 6 місяців тому

    Egzabhar yitebkih shamar

  • @fasekayrakeyrakefaseka1472
    @fasekayrakeyrakefaseka1472 6 місяців тому

    አይ የኛ ፈተና

  • @ArchitectAbeni
    @ArchitectAbeni 6 місяців тому +3

    ቀጣይ ማን ይቅረብ?🙌

    • @MuhammadAhmad-x5q
      @MuhammadAhmad-x5q 6 місяців тому +1

      እኔን ከሳውዲ ልምጣ አቅርበኝ ሻመር 😁😁😁😁😍

    • @ፍቅር-ሰ6ፀ
      @ፍቅር-ሰ6ፀ 6 місяців тому

      እኔን ፕሊስ

    • @HimeHime-d1g
      @HimeHime-d1g 6 місяців тому

      እኛንም አትርሱን ማህበር kalkidan yebalal gerami mahiber new

  • @TmcShop-k8f
    @TmcShop-k8f 6 місяців тому

    Ewhati Wedita Endamtemareki Atewqam Kegira Sedalki Sedst leyam Gudan Ale Senate etchaan Endaweti year ALU Bezucha Elawetalew belu yelasebaw Yegitamal Becha Ayezin Yelafela

  • @eyobalem27
    @eyobalem27 6 місяців тому

    😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናሉ

  • @Ayneta-media
    @Ayneta-media 6 місяців тому +1

    እኔ ለአድ ወር ወሊሶ ከተማላይ ጎዳና ላይ ኖሪያለሁ

  • @Beti398
    @Beti398 6 місяців тому

    Uuffff😢😢😢 batam yazazinlu

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 6 місяців тому +1

    እፍ 😢😢😢😢

  • @Sosina-wv6nq
    @Sosina-wv6nq 6 місяців тому

    እህህህህ ጎዳና ሲባል ገና እፍራለው

  • @JameelaMusamma
    @JameelaMusamma 5 місяців тому

    Ewdehalew

  • @habebeali
    @habebeali 6 місяців тому

    እኔን አቅርበኝ ሀሪፍ ጊዜ ይኖረናል

  • @lemlem4051
    @lemlem4051 6 місяців тому +6

    ፀጉርህ ግን ያስጠላል

  • @ruta3555
    @ruta3555 6 місяців тому

    betam new miyasaznut 🥺

  • @houseofzendro8756
    @houseofzendro8756 6 місяців тому

    Yene ehttoch ayzouchu

  • @Beza-g3w
    @Beza-g3w 6 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Daveentertaiment
    @Daveentertaiment 6 місяців тому

    berchi bro 🙏

  • @worldgazza
    @worldgazza 6 місяців тому

    So pain 😭

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 6 місяців тому

    😢😢😢😢

  • @roqayaroqaya1622
    @roqayaroqaya1622 6 місяців тому

    😢😢😢

  • @demamuyetayh
    @demamuyetayh 6 місяців тому

    Waw🎉🎉🎉🎉

  • @SalamMasawa
    @SalamMasawa 5 місяців тому

    😭😭😭🇪🇷

  • @SalamMasawa
    @SalamMasawa 5 місяців тому

    ❤❤❤🇪🇷💞♥️💗

  • @kidistadmasu2337
    @kidistadmasu2337 6 місяців тому

    ግፋ ነው

  • @TsyonTsyon-h8v
    @TsyonTsyon-h8v 6 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢