ሩታን ያስለቀሳት ነገር. ዳኒ ከፖሊስ መጥሪያ ተሰጠው😱😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 9 тис.

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 місяці тому +1214

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @Rahel-tube
    @Rahel-tube 2 місяці тому +806

    ደስ ብሎኛል ከአስር አመት በኃላ የምወደው የማፈቅረው የልጅነት ፍቅሬ አገኘሁት እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ እስቲ የማዳም ቅመሞች በዛውም ደምሩኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ እ/ር መልካም ነው

    • @ፍቅር-ወ3ሰ
      @ፍቅር-ወ3ሰ 2 місяці тому +7

      እንኳን ደሰአለሸ

    • @nuranura-s5k
      @nuranura-s5k 2 місяці тому +4

      alh yrdashe🎉🎉🎉

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th 2 місяці тому +8

      ዋው እንኳን ደስ አለሽ ግን 10 አመት በፍቅር ታስቀናላቹ

    • @DirbFeyisa
      @DirbFeyisa 2 місяці тому +1

      🎉🎉🎉

    • @fatiyagerma-mf1gq
      @fatiyagerma-mf1gq 2 місяці тому +1

      እንኩዋን ደስ አለሽ

  • @makdess3241
    @makdess3241 2 місяці тому +255

    ፈጣሪ ከአስመሳይ ጉዋደኛ ይጠብቀን አሜንንን አሜንንን በሉ 🙏

  • @tsigetube2430
    @tsigetube2430 2 місяці тому +84

    ድራማው በጣም አሪፍ ነው የአብርሽና የሩታ በጎች ግርም ትሉኝ አላችሁ ግን መቸ ነው እሚገባችሁ

  • @Meazafikru
    @Meazafikru 2 місяці тому +95

    አብርሽ ልክ ነህ አንተ እና ሩታ መታገሳቹ ዳኒ ገደቡን እንዲያልፍ አድረጓታል ከማንም ሰው ተጠንቀቁ ፍቅር ያሸንፉል ሩታ ተሰቃየች ❤❤❤❤❤❤

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks 2 місяці тому +418

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ❤ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

    • @ClqaniClrashiid
      @ClqaniClrashiid 2 місяці тому

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💖💖💖💕💞💞💕💕

    • @almasababa-x8o
      @almasababa-x8o 2 місяці тому +1

      አሜን ፫ ውደ

    • @rgdhghsuj9300
      @rgdhghsuj9300 2 місяці тому

      አሜን የኔዉድ ደምሪኝ በቅንነት❤❤

    • @AbebechLove-id1ym
      @AbebechLove-id1ym 2 місяці тому

      @@SenaitWubeye-oh6ks አሜን🙏❤

    • @danaaklilu-l6p
      @danaaklilu-l6p 2 місяці тому

      አሜን እህት ደምሪኝ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 місяці тому +544

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️

  • @perfecttruth9762
    @perfecttruth9762 2 місяці тому +22

    ለምን ግን ይህን ፊልም በ ebs በክፍል በክፍል አታስተላልፉትም።😂😂😂😂😂

  • @yes6292
    @yes6292 2 місяці тому +208

    ኣብርህሽን እና ሩታዩ እግዛቤሄር ይርዳቹ በቃ 😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @Mama-ng5qb
    @Mama-ng5qb 2 місяці тому +489

    Nami akka ko dhuga fi soba addn hin bafatni like godha mee😂😂

    • @sifuunuguse6529
      @sifuunuguse6529 2 місяці тому +1

      😂

    • @Wezi-21
      @Wezi-21 2 місяці тому +1

      demurugn❤

    • @Wezi-21
      @Wezi-21 2 місяці тому

      ​@sifuunuguse6529 demurugn❤

    • @MissBaiyus
      @MissBaiyus 2 місяці тому +2

      Dramadha😅

    • @LiliSeIemun
      @LiliSeIemun 2 місяці тому

      ደምሩኝ🎉🎉ዉዴዴዴዴ

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 2 місяці тому +579

    በቃ ሰርጋቹሁን ደግሱና ልጅ ውለዱ እሩታና አብርሽ የምትሉ👍 ደምሩኝ

  • @aynalemdargie6356
    @aynalemdargie6356 2 місяці тому +2

    አብርሸና እሩታ ቡታ ጀራ ተመለሱ ዳኒ ፀጌ አንዋር ያሰገዱላሉ ሰው እአንዋርን እንኳን አወቃችሁት። እንኳን አንድ ነገር አላረጋችሁ እቤታችሁ እያለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 2 місяці тому +234

    በቀ ሰርገቹን ደግሱና ልጅ ወለዱ ሩታነ አብርሽ

  • @DPo-fq3lb
    @DPo-fq3lb 2 місяці тому +538

    አንዋሪ አትሳቅ የተሰጠህ ትወና በደብ ተላማመድ🤭😂😂ዳኒና ሩታ አደኛ ናቸው👍

    • @ሀይሚ-19
      @ሀይሚ-19 2 місяці тому +7

      እኮ😅😅😅😅

    • @ZEBlDAR
      @ZEBlDAR 2 місяці тому +7

      አንዋር ሁሌ ሳቅ ነው😂😂😂

    • @Afd-no9lv
      @Afd-no9lv 2 місяці тому +1

      😂😂😂

    • @HfhfJrhrh
      @HfhfJrhrh 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂

    • @MeriEthi
      @MeriEthi 2 місяці тому

      😂😂😂😂ደምሪኝ

  • @FikrteAngesa
    @FikrteAngesa 2 місяці тому +123

    ፅጌ ና ዳኒ ሲጀመር አልተጣሉም ለማስመሰል ነው። ፅጌ የአብርሽን የዋህነት ተጠቅማ ስራዋን ሰራች ዳኒ አጉል ጀግና ልሁን ይላል።

  • @WmiseracheWoldesenbet
    @WmiseracheWoldesenbet 2 місяці тому +6

    funk ፍቅር እግዚአብሔር ፍቅር ነው ሰይጣንን ማዋረድ በክርስቶስ ማቃጠል አለብን እናንተን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በደሙ የሸፍናችሁ ፍቅራቸውን ፍቅራችሁን ያጽናላችሁ ቅናት ያረሩ ሰይጣኖች በፀሎት ነው የምታባርሯቸው

  • @rolamoolelalela
    @rolamoolelalela 2 місяці тому +70

    የ አዛን ድምፅ የሰማ ብቻ ላይክ ያርግ❣️❣️❣️🦋🥺

  • @ትግራይዓደይ-ዠ6ሠ
    @ትግራይዓደይ-ዠ6ሠ 2 місяці тому +474

    ኣንዋር እና ዳን የቦልስ ይታሰሩ የምትሉስ😢😢

    • @zeduGualtgray
      @zeduGualtgray 2 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @Zeheru-b5uTyub
      @Zeheru-b5uTyub 2 місяці тому +7

      በግ😂😂😂😂

    • @fransodesta2421
      @fransodesta2421 2 місяці тому

      Abereshe Aseferemehe testalhe Ke police gare le kedhe yechelale Abereshe Rutaye enkane be selam metashe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sofiasofua-n9i
      @sofiasofua-n9i 2 місяці тому +4

      አወን ይታሰሩ

    • @Emufirdos
      @Emufirdos 2 місяці тому +6

      ይታሰሩ በተለይ አኗር

  • @ObseYesus
    @ObseYesus 2 місяці тому +487

    Mee namonii Akka Koo wantii Jara kana sinif galu diide essaa jortuu😢😢😢😂😂😅😅😅😅

  • @KalemMamo
    @KalemMamo 2 місяці тому +13

    ችግሩ አናር ነው አብርሸ በርታ በህግ ይጠየቁ አቀናባሪው የበለጠ አናር ነው የጁን ያግኝ

  • @FetyaAhmed-sy2ey
    @FetyaAhmed-sy2ey 2 місяці тому +274

    ሩታና አብርሽ እራሳችሁን ጠብቁ እባካችሁ

  • @እልከኛውነኝየሩታዋርሳ
    @እልከኛውነኝየሩታዋርሳ 2 місяці тому +1531

    አንዋር አስመሳይ ነው የምትሉ

    • @Hiwot-f5m
      @Hiwot-f5m 2 місяці тому +39

      አስመሳይ እራሱ አይገልፀውም

    • @sofiasofua-n9i
      @sofiasofua-n9i 2 місяці тому +30

      አንዋር አስመሳይ ነው

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 2 місяці тому +77

      አብርሽ ነው ኣስመስይ ክብር ማይውቅ በሌጌ🤑🤑🤑🤑🤑🤑

    • @Sarah-f7b7l
      @Sarah-f7b7l 2 місяці тому +30

      ደግ አረገ😂

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 2 місяці тому +6

      Deg Arege

  • @DinaAli-jv6vm
    @DinaAli-jv6vm 2 місяці тому +107

    በቃ ሰርጋቹሁን ደግሱነ ልጅ ውለዲ ሩተና አብርሽ የምትሉ👍👍👍❤❤❤❤❤❤

    • @ዓሳዲዓዘዎtube
      @ዓሳዲዓዘዎtube 2 місяці тому

      ደምርኝ ውዴ🥰

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 2 місяці тому

      👎👎👎👎👎👎👎👎✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️🙄🙄🙄🙄🙄🙄😳😳😳😳👎👎👎👎👎​@@ዓሳዲዓዘዎtube

    • @LiliSeIemun
      @LiliSeIemun 2 місяці тому

      @@DinaAli-jv6vm ደምሩኝ ዉዴ💐💐

    • @SsAa-d9m
      @SsAa-d9m 2 місяці тому

      አወ🎉🎉🎉🎉

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 2 місяці тому +8

    ዳንኤል መከሰሱ መቶ በመቶ ትክክል ነው። አንድን ሰው አስገድዶ መውሰድ አይችልም። በዚህ በሰለጠነ ዘመን በግድ ውደጅኝ ማለት።

  • @zuzumchale
    @zuzumchale 2 місяці тому +89

    አንደኛ ነኝ ማነው እንደኔ ሩታ በመጥፋቷ የተጨነቀው👍👍👍❤❤❤😥😥

    • @መለኛትዩብ
      @መለኛትዩብ 2 місяці тому +2

      በግ😂

    • @MeriEthi
      @MeriEthi 2 місяці тому +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @tezebet9417
      @tezebet9417 2 місяці тому

      ክክክክክክክክክኽኽ

    • @SarhAlhadhse
      @SarhAlhadhse 2 місяці тому

      እኔም😢😢😢

    • @Rutaye
      @Rutaye 2 місяці тому +5

      በግ 😂ስንት የሚያስጨንቅ ነገር እያለ 😂😂

  • @ራኤል.ቱዩብ
    @ራኤል.ቱዩብ 2 місяці тому +100

    ሩታዬ የኔ ጀግና አይዞሸ😢😢💔💔

  • @user-hv7gx7ld7p
    @user-hv7gx7ld7p 2 місяці тому +133

    አኗር ይገበሀል ጥፊው የምትሉ አሳዩኝ👍

  • @GabiGabi-vc7ee
    @GabiGabi-vc7ee 2 місяці тому

    በቃ ከዘ ሁሉ አግቡነ ተገለገሉ አብርሽነ ሩታ😢😢😢😢

  • @Hasinatube
    @Hasinatube 2 місяці тому +37

    ጽጌና ዳኒ አስመሳይ ናቸው የምትሉ ላይክ👍ሩትየ❤❤❤❤

  • @KebeduGidey
    @KebeduGidey 2 місяці тому +38

    አይዞሺ ሩታየ ዳኒና አኒዋሪ ፈጣሪ ይፊረ ድባች አቢሪ ሺኢና ሩታተ ጠቀቁ ራሳቹ ጠቢቁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Wezi-21
      @Wezi-21 2 місяці тому

      ደሙሩኝ❤

    • @jemilaahmed8994
      @jemilaahmed8994 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂 zilix fara

    • @GoogleId-i2l
      @GoogleId-i2l 2 місяці тому +1

      ዱቂታም እነሱእየሰሩነው😂😂😂😂😂😂ዱራር

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 2 місяці тому +70

    አብርሺ ደግ አረክ ትክክለኛ ውሣኔ ነው እዳውም ዘግይተሃል እራሥህን ጠብቅ ሠው የለም ሠውን አትመን እባብ ናቸው በዙሪያህ ያሉት በተለይ ፀጌና ዳኔ ከሂወትህ አሥወጣቸውና በሠላም ኑሩ

    • @LiliSeIemun
      @LiliSeIemun 2 місяці тому

      @@muhamedmuhamed5114 ደምሩኝ ማሬሬሬ🌹💐♥️

    • @EmuLove-bk8ho
      @EmuLove-bk8ho 2 місяці тому +1

      Tekekkklll❤❤❤❤❤❤❤muhamedmuad

    • @HananHanan-gi6pd
      @HananHanan-gi6pd 2 місяці тому +2

      ደህና መሸቀያ አገኛችሁ እናንተንም እኮ እየጠቀሟችሁ ነዉ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂 ለድራማው

  • @ወለየ_ዋ
    @ወለየ_ዋ 2 місяці тому

    አንተ አሰማም አብርሸ ብር ብቻ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ህይወትህ ሊበጠብጡት ነው ዋናይቱ ፀጌ ናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MonaTubeማሂ
    @MonaTubeማሂ 2 місяці тому +193

    እስኪ አብርሽ ይክሰስ ዳኒ ሩታ ይመልስ ይታሰር የምትሉ እስኪ ደምሩኝ

    • @ZeybaAhmed-w9c
      @ZeybaAhmed-w9c 2 місяці тому +1

      👍👍👍👌

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 2 місяці тому +3

      በድራማ መክሰስ አለደ ይስሩ ቀብረር ይበሉ

    • @fuigfuif6189
      @fuigfuif6189 2 місяці тому +2

      😂😂😂😂😂😂😂ያብረሽበግ

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 2 місяці тому +3

      ሠዉ እየገደሉ በማይጠየቁበት ሀገር ድራማሠሩብለዉ ክሥ በየትኛዉ ሀገር ነዉ

    • @TarkoNike
      @TarkoNike 2 місяці тому +1

      አሁን አስጥልኝ 🙄

  • @ኩርቱ
    @ኩርቱ 2 місяці тому +145

    የስደት እህቶቼ ፈጣሪ ወቶ ቀመቅረት ይጠበቃቹ❤❤

  • @ziyadaziyada8069
    @ziyadaziyada8069 2 місяці тому +106

    የአንዋር ድርቅና ይገራማል ባለጌ የለቀቁትን ቪድዮ እያየ ግግም ይላል እዴ

    • @BelaymeshYelma
      @BelaymeshYelma 2 місяці тому +2

      Anware Dablose new😮😮😮😮😮

    • @jameelajameela8867
      @jameelajameela8867 2 місяці тому +1

      ትወናኮ ነው ምን ያርግ😂😂

    • @meyumeyu-t5z
      @meyumeyu-t5z 2 місяці тому

      እኮ የተፃፈለት ነው​@@jameelajameela8867

    • @tiyaatube5617
      @tiyaatube5617 2 місяці тому +2

      ስራ እኮ ነው የ ምን ባላጌ ነው

    • @user-fikr1234
      @user-fikr1234 2 місяці тому +5

      ግግም ያልሺውስ አንች ነሺ ተተኛሺበት ያልነቃሺ ቀፎ እነሱስ ሰራቸው ነው መደበረያወች አኖር ሰራ የተባለውን ነው እየሰራ ያለው😂😂😂

  • @KheriyaAli
    @KheriyaAli 2 місяці тому +1

    ኢላህ እንደ እኔ የአዛኑን ድምፃ የሰማ ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ggjhfug3461
    @ggjhfug3461 2 місяці тому +36

    ግን የዋህ መሆን የጎዳል ማርያምን አሁን አብርሽን የቀርበው ሁሉ ውዳጅ የምስላዋል

  • @foziyaaarsiifoziyaaarsii6926
    @foziyaaarsiifoziyaaarsii6926 2 місяці тому +87

    Ijoole oromo koo isin jalaldha warii asii jala jetani ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hamdi-i2z
      @Hamdi-i2z 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤

    • @Wezi-21
      @Wezi-21 2 місяці тому

      Demirgn❤

    • @Wezi-21
      @Wezi-21 2 місяці тому

      ​@@Hamdi-i2zdemrgn❤

    • @ZenebuMediaska
      @ZenebuMediaska 2 місяці тому

      ❤❤❤❤ waligodisenaa kotaamee oromokoo

    • @RiyadGemachu
      @RiyadGemachu 2 місяці тому

      😂😂😂😂

  • @HalimaGashe
    @HalimaGashe 2 місяці тому +66

    አኖር የጁን ማግኘት አለበት የምትሉ😢😢😢

    • @ዓሳዲዓዘዎtube
      @ዓሳዲዓዘዎtube 2 місяці тому +1

      ደምርኝ ውዴ 😊

    • @user-fikr1234
      @user-fikr1234 2 місяці тому +2

      ​@በጊት አኖር የተሰጠውን ካላክተር በደብ እየሰራ ነው 😂😂😂😂😂እደው ምን ይሻላችሆል እንዳችየ ያሉት ሁሉ በጎች 😂😂😂ዓሳዲዓዘዎtube

    • @Yoyba
      @Yoyba 2 місяці тому

      ተይጂ ባክሽ

    • @AlTamkeen-p4t
      @AlTamkeen-p4t 2 місяці тому

      አረ ንቂ ነግቶወል 😂😂😂😂

  • @Lasbgetachew
    @Lasbgetachew 2 місяці тому

    ይህ ሁሉ አብርሀም ፍቅር ላይ የሰራዉ ግፍ ዉጤት ነው ግን ችግሩ ለሩታም ተረፈ ስታሳዝን😢 አብርሽ ግን ገና ብዙ ነገር ይጠብቅሀል የተዘራ ይታጨዳልና።

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 2 місяці тому +89

    ❤❤የኔማር ሩታየ በመሀል ተጎዳሽ አብርሽ ግን ድራማነዉመሰልየምሰራዉ❤❤🎉😢😢ፅጊም አለችበት አብርሽ አትጃጃል 😢🎉❤አኗርንም ዳኒንም ፅጊንም አሳስራቸዉ

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 2 місяці тому +8

      የዋህ ነሽ ልበል ዋናው ዳይረክተር አብርሽ ነው😂😂😂😂

    • @yazn9575
      @yazn9575 2 місяці тому +4

      ጅላፎ ለዶራል እማይፈነቅሉት የለም

    • @ሰዉነት
      @ሰዉነት 2 місяці тому +1

      እየሸቀለችብነዉ አሰሙምዴ😂😂😂

    • @netsi8708
      @netsi8708 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂

  • @kasalemchanie5094
    @kasalemchanie5094 2 місяці тому +50

    አንዋርም አብሮ በህግ ይጣየቅ ምክኛቱም ተባባሪ ነው

  • @Obsineetguutaashuumii
    @Obsineetguutaashuumii 2 місяці тому +105

    Namni Oromoo taatanii ruttan Oromoo ta'u ishii ishin gammachisee harka baasa 🤚🤚

    • @Rome-k8o
      @Rome-k8o 2 місяці тому +1

      Oromodha moo❤❤❤

    • @caaltuubaalchaa6873
      @caaltuubaalchaa6873 2 місяці тому +2

      Waree esatii oromoo tatee moo rutan😮

    • @SamiraNagash-e1k
      @SamiraNagash-e1k 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @TxtTxt-dk8jt
      @TxtTxt-dk8jt 2 місяці тому

      ❤❤❤anu heduu gamade❤🎉

    • @NanaatiMusab
      @NanaatiMusab 2 місяці тому +13

      Fetu oromo tati fetuu ahmara tati maltuu nu naqee😂😮

  • @gsbsueshbsvsbshsh3716
    @gsbsueshbsvsbshsh3716 2 місяці тому

    አንዋር አስመሳይ አስመሳይ አይገልፀውም እነዚህ ጥጋበኞች አስጠፍንጋቸው ሶስቱንም ከንቱዎች ዳኒ አኗር ፅጌ በጣም ታሳዝናላችሁ

  • @AjebushNigatu
    @AjebushNigatu 2 місяці тому +117

    በሕግ ይጠየቁ አኑዋር እና ዳኒ እሄ ከልክ ያለፈ ድፍረት ነው ዎንጀልም ነው በጣም ያስጠይቃል

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 2 місяці тому +116

    አብርሽ የኔ ጀግና ሩታዬ አይዛሽ ሁሉም ነገር ለበጉ ነው አረ አብርሽ ከነዚህ ልጅ እርቅ ባክህ😭😭😭

    • @zed9651
      @zed9651 2 місяці тому +9

      ምርጥ በግ እኮ ነሽ😂😂😂

    • @ኣሹነኝ
      @ኣሹነኝ 2 місяці тому

      😂😂😂😂​@@zed9651

    • @Simeraadnan
      @Simeraadnan 2 місяці тому

      እረ ባክሽ😅😅😅😅

    • @WeynshetKetem
      @WeynshetKetem 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @YuG-bo5qn
      @YuG-bo5qn 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @foziyaaarsiifoziyaaarsii6926
    @foziyaaarsiifoziyaaarsii6926 2 місяці тому +164

    Mee warii aka koti ijoole tuni dirama jetani like godha ❤❤❤❤❤

    • @JmeooJemoo1
      @JmeooJemoo1 2 місяці тому +2

      Dhugaa diramadha😂😂😂😂😂😂😂

    • @w2010m-q
      @w2010m-q 2 місяці тому

      Dhugadhaa garuu dirramdhaa maa bosii Ree

    • @Janetfayyisaa-rs2fh
      @Janetfayyisaa-rs2fh 2 місяці тому

      Dhugumaa jetee koddee diramaa sanii namati tolaa😂

    • @LiyanLee-c8z
      @LiyanLee-c8z 2 місяці тому

      yoma rutan botuu dhuga nati fakataa sorry

    • @meskifiqir6046
      @meskifiqir6046 2 місяці тому

      Dhugaa dirama ajabati

  • @zinash4672
    @zinash4672 2 місяці тому

    ወደ ሰውሚሰት የሚገባም እንዲሁ ነወ የሚነካትም ሁሉ ሳይቀጣ አይቀርም ሌባ በተራበ ጊዜ ነፈሱን ሊያጠግብ ቢሰርቅ ሰዋች አይንቁትም በያዝም ሰባት እጥፈ ይከፈላል በቤቱም ያለውን ሁሉ ይሰጣል ከሴት ጋር የሚያመነዝር ግን አእምሮው የጎደለ ነወ እንዲሁም የሚያደርግ ነፈሱን ያጠፈል መጽሐፈ ምሳሌ 6.29.32 አይዝሺ ሩታየ❤❤

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 2 місяці тому +72

    ዳኒ እና ፅጌ ከህይወታችን ይዉጡ የምትሉ 👍👍

    • @ZeybaAhmed-w9c
      @ZeybaAhmed-w9c 2 місяці тому

      እኔ

    • @zed9651
      @zed9651 2 місяці тому +1

      አታሽቃብጭ ስራ እየሰሩ ነዉ

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 2 місяці тому

      አንችደሞበሰውስምአትነግጅኤጭጭጭጭ
      😛😛😛😛😛

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 місяці тому +1

      እኔ እርይውጡ ያርብ ምንጉድናቸው የሰውህይወት እድህአርጉመበጥበጥ

    • @zed9651
      @zed9651 2 місяці тому +1

      @@RutaTube31 አስመሳይ ይበቃቹሀን

  • @bettymarle
    @bettymarle 2 місяці тому +200

    ምንም ይቅርታ የለውም ትክክል ነህ ቀጥልበት ፖሊስ ያስተካክለዋል ባለጌ ነው አንዋርንም ክሰሰው ያስጠይቀዋል

  • @dgjyrrgyry1799
    @dgjyrrgyry1799 2 місяці тому +129

    ኣንዋር እና ዳኒ ይታሰሩ ኣንዋር ኣፈር ብላ

  • @AyathMuhammed
    @AyathMuhammed 2 місяці тому

    አብርሽ እስኪ ሚስኪኖችን ታማሚወችንም አዳዴዬ ጎብኝት አድርግ ሁሌዜ ጭቅጭቅ ይዴብራል ሠለቼን አድስ ነገር ፋጠሩ❤❤

  • @Hayet-hr9xt
    @Hayet-hr9xt 2 місяці тому +68

    አብርሸ ከነዚህ ልጆች ብትርቁ ጥሩ ነው እናንተ ለማለያየት ነው የተነሱት ማንም ሰው ደውሎ ሲጠራችው አትሄድ እሩታዬ አይዞሽ አታልቅሺ

    • @ZeytunaZeytuna90
      @ZeytunaZeytuna90 2 місяці тому +1

      ዲራሚ እኮነዉ

    • @EmuLove-bk8ho
      @EmuLove-bk8ho 2 місяці тому

      Lekey nashe manem saw setarachw atehadaew

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 2 місяці тому

      ዛሬም አልገባሽ😅 በግ

  • @f.t8710
    @f.t8710 2 місяці тому +16

    አብርሃምና ሩታ በደንብ እርስ በርሳቹ ተባበሩ። ጠላት በማሃከላቹ አታግቡ። እግአብሄር አምላኽ ከእናንተ ጋር ይሁን። እወድሃቸዋለሁ።❤

  • @AdisDayne-nx7cl
    @AdisDayne-nx7cl 2 місяці тому +39

    የስዉ ምስት እዞ መሃድ አይከበድም
    በሰመአብ❤ አይዞሽ ሩታዬ

  • @birtukanhuruma4265
    @birtukanhuruma4265 2 місяці тому +6

    አንደኛ አጋችና ተባባሪው አንዋር አይደል እንዴ በተባባሪ እንዳትሄድ እንኳን እየያዛት እየጎተተ መኪናውስጥ ያስገባት አንዋር ነው ሶስቱም በህግ መጠየቅ አለባቸው

  • @Nanex4x
    @Nanex4x 2 місяці тому +113

    አብርሽ የኛ ጀግና እሩቲን ጠብቃት ቤት ቀይሩ የምትሉ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 2 місяці тому +2

      😂😂😂😂😂 እውነት መስሎሽ ነው ቤት ቀይር የምትይው

    • @AyeshaAlharthi
      @AyeshaAlharthi 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂አረ

    • @jamilashifa963
      @jamilashifa963 2 місяці тому

      ቤት መቀያረ ዬለበቸዉም ቤቱን ኢነሱ ፈልገዉተል

    • @Zeheru-b5uTyub
      @Zeheru-b5uTyub 2 місяці тому +1

      በግ😂😂😂😂😂

    • @Btad24
      @Btad24 2 місяці тому

      ​@bdhhdhdbdhsjxbx9839 habesha stbalu gn ye sew mecheresh nachew mdre kikinam knatega

  • @bettymarle
    @bettymarle 2 місяці тому +62

    ዳኒ የለቀቀውን ቪዲዎ ሴቭ አድርገው ማስረጃ ይሆንሀል እንዳያጠፋው በደንብ ይጠየቃል ሩታን ትርኢት አድርጋት ዲፕሬሽን ዉስጥ ትገባለች ያደረጋትን ሁላ ነገር ለህግ አካል ትናገር አንዋር ግን በስመአም ተጠያቂ ነው በደንብ

    • @Manunited1431
      @Manunited1431 2 місяці тому +7

      ኣርፈሽ እሩዝሽን ቀቂ ከሁለተኛ ክፍል ኣቋርጠሽ ስለ ህግ ስታወሪ ኣይደብርሽም

    • @EmuLove-bk8ho
      @EmuLove-bk8ho 2 місяці тому

      tkeke bettmarle

    • @rahmath-jd3fz
      @rahmath-jd3fz 2 місяці тому +3

      ክክክክክ በድራማም ህግ መጠየቅ ጀመረ ለእውነት የሌለ ህግ😅😅😅😅

    • @FtimaMohammed
      @FtimaMohammed 2 місяці тому

      ​@rተመቸሽ ለድራማ አዳሜ ትጨነቃለች እኔም ተምችቶኛል በተለይ ርዕስ ቢጨመርበት ዋዉ ነዉahmath-jd3fz

    • @rahmath-jd3fz
      @rahmath-jd3fz 2 місяці тому +1

      @@FtimaMohammed እኔ ራሱ በጣም ተመችተውኛል አኗር ትንሽ ይቀረዋል ትወናውን ለቀጣይ በደንብ ሰልጥኖ እደሚመጣ ተስፍ አለኝ ካልሆነ ተቀያሪ እናስገባለን kkkkkkk

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 2 місяці тому +98

    መልካም ንግግር ሰደቃ ነወ አሉ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @FATUMA7775
      @FATUMA7775 2 місяці тому +1

      ሰላለህአለይወሰለም

    • @nuranura-s5k
      @nuranura-s5k 2 місяці тому +1

      Salah waslme❤❤❤❤

    • @tobaibrahim229
      @tobaibrahim229 2 місяці тому

      እሚኮመትበትእወቂ እዚህአትዘባርቂ እኩሮ😊

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 2 місяці тому +1

      allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️

    • @jenabhelwa127
      @jenabhelwa127 2 місяці тому

      አያጋባሽም​@@tobaibrahim229

  • @וודהפטגו
    @וודהפטגו 2 місяці тому

    የሩታየን ቅስም እደሰሩ ቅስማቸው ይሰበረ አሜን 🙏 የምጥፈው ስለተናድድኩ ነው ከእስራኤል አገረ ነኝ 🇮🇱🇪🇹

  • @AaA-kb8zt
    @AaA-kb8zt 2 місяці тому +13

    አብርሽ እና እሩታ በደህና ቀን ያገኛችሆቸውን ኦደንሶቻችሁን እንዳታጧቸው ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ😊

  • @Zinoo-hr1ej
    @Zinoo-hr1ej 2 місяці тому +47

    ሩታየ ኣዘይሽ ኣንዋራ ግን ምን ኣይነት ስው ነህ ከሃዲ😢😢😢😢

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 2 місяці тому +80

    የት ናች የኔዎችሁ ኑሁ አብረን እንይ❤

    • @zikocell6073
      @zikocell6073 2 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ
      @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ 2 місяці тому +3

      እንየ ግን ሰራ በሆንም ሩታዬ ሰታልቅ ኣይችልም ወይ ሆዴ ሰፍ የምሎዎ ነገርሰ ትዙዬ እፉፉፉ ሩታዬ የድሮ የምሰክኖች የረዳቹዉ ፋይላቹዉ ናፈቀኝ💚😌ኣብርሸ ጭቅላቱ ኣያሰብም ለነጋ ሰራ ብሆንሰ ክብር የለለዎ ሰራ ጥቅር ብሎ ይቅር ከመራማን ዳኒ እኮ ነዉ ዛሬ🤣🤣🤣

    • @MadeenaEthopia-mi9gx
      @MadeenaEthopia-mi9gx 2 місяці тому

      ትዙ በቤትሽ ነይ 😂😂😂 እንይና እዚህ 😂😂😂😂

    • @BeleTUAmare-i7h
      @BeleTUAmare-i7h 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @God-cr1cn7dr7u
      @God-cr1cn7dr7u 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @ፃዕራም
    @ፃዕራም 2 місяці тому

    እንደኔ የሩታ እንባ ያስገረሞው ላይክ እንዴት ብሎ ነው ዝም ብሉ ይወርዳል 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @DhTv-ey8wx
    @DhTv-ey8wx 2 місяці тому +48

    ኧረ በጣም እሚያሳፍር ነዉ ሩትዬ የኔ እናት እግዚአቢሔር አምላክ ከክፉ ይጠብቅሽ አብርሽ እባካችሁ አተም ሆንክ ሩትዬ ማንም ሢጠራችሁ አትሂዱ ማንንም አታግኙ በናታችሁ እነሱ እየቀለዱባችሁ ነዉ እናተ ተጠቀቁ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 2 місяці тому +1

      ስራ ነው ሆ ይስሩ እውነት መስሏችሁ እነው😂😂😂

    • @drr8432
      @drr8432 2 місяці тому

      ትክክል ❤❤❤

  • @zufanTube-wc7mc
    @zufanTube-wc7mc 2 місяці тому +107

    ሩታዬ የኔ አልቃሽ አታልቅሺ የኔ ቆንጆ እራስሽን ጠብቁ ድንግል ማርያም ከመጠፎ ነገር ትጠብቅሽ🙏🥺🥺😌😌😌😌

    • @WeynshetKetem
      @WeynshetKetem 2 місяці тому +3

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @embeytu
      @embeytu 2 місяці тому +1

      አይ ከዛስ😂😂😂

    • @Heurjeh
      @Heurjeh 2 місяці тому +2

      ከዛስ😅😅😅😅😅

    • @jemila51wollo
      @jemila51wollo 2 місяці тому +1

      ተጎናቹሁ ነን ስትሉ የነበራቹ አሀን ሁኑላታ በክፉ ቀኖ😂😂😂

    • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
      @እናቴእወድሻለው-ነ4መ 2 місяці тому

      😂😂😂😂​@@jemila51wollo

  • @Leylakedr-p8u
    @Leylakedr-p8u 2 місяці тому +54

    አብርሽ ትክክለኛ ነገር ከሆና በህግ መሄድህ ትክክል ነህ አብርሽ ሩታን ከዚህ ከሰፍሩ እራቅ እባክህ😭😭😭

    • @WeynshetKetem
      @WeynshetKetem 2 місяці тому +4

      😂😂😂😂😂አይ በጎች መቸ ይሆን እምትነቁት😂😂😂😂

    • @bzu-dt1st2pf4k
      @bzu-dt1st2pf4k 2 місяці тому

      😂😂😂​@@WeynshetKetem

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 2 місяці тому

      አረ በክሽ የምነ እውነት ነው ፍትህ ለሩታ እምባ ብቻ አብርሽ ሽረመጣ ኣስመስይ🤑🤑🤑🤑🤑

    • @ዙዙዪ
      @ዙዙዪ 2 місяці тому +2

      በጎቹ መቸነዉ ነፍስ የምታቁት😂😂😂

    • @Katy-t4b
      @Katy-t4b 2 місяці тому

      azoshe galate😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ወለየ_ዋ
    @ወለየ_ዋ 2 місяці тому

    ጠብቅ ህይወትህ ይበጠበጣል ከዳኒ ከፀጌ ካልራክ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Saraali-n1x
    @Saraali-n1x 2 місяці тому +38

    አብርሸ ትክክል ነገር ከሆኖ በህግ መሄድህ ትክክል ነህ አብርሸ ሩታ አይዞሸ ከእንሰ እርቀ 😢😢❤❤❤❤

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi 2 місяці тому +75

    ስደተኚ አህታቸሁ ነኚ ከአላህ አጅሩን ታገኛላችሁ ሳደምሩኚ እዳታልፉ የአላህን ቃል ነዉ የምለቅ አድስነኚ
    አላህ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ🌹

  • @EeEe-sj1ji
    @EeEe-sj1ji 2 місяці тому +13

    የኣብርሽ እና ሩታ ፍቅር ፈጣሪ ይጨምራቹ የምትሉ "ሳብስክራይብ" ኣሩጉኝ❤

  • @SelamYrgaw
    @SelamYrgaw 2 місяці тому +1

    ፈጣሪይ ከአስመሳይ ጓደኛ ይጠብቀኝ አሜን አሜን ቤተሰቦችይ ደሙሩኝ🙏

  • @ቃልTUBE
    @ቃልTUBE 2 місяці тому +51

    አንዋር በጣም አስመሳይ ነው እንደዚህ አይነት ጓደኛ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን በሉ ጎደኞቼ 😢😢😢😢 ሪታይ ነው ውድ እንዴት እንዳሳዘነችኝ 😭

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 2 місяці тому +56

    መልካም ንግግር ሰደቃ ነው አሉ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @gdhfdgdytt2078
      @gdhfdgdytt2078 2 місяці тому

      ትክክል

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 2 місяці тому

      saw saw saw saw saw sa
      wsaw

    • @AaA-rj7wo
      @AaA-rj7wo 2 місяці тому

      ሱለላህ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉

    • @Fatumaweleyewa
      @Fatumaweleyewa 2 місяці тому

      @@ነኢማነኝስደተኝዋ ደምሪኝ ማሬ

    • @Fatumaweleyewa
      @Fatumaweleyewa 2 місяці тому

      @@AaA-rj7wo ደምሪኝ ማሬ

  • @SmaraSa-j4z
    @SmaraSa-j4z 2 місяці тому +77

    አብርሽ የኔ ጀግና ሩታዬ አይዛሽ ሁሉም ነገር ለበጉ ነው አረ አቡርሽ ከነዚህ ልጅች እርቅ ትክክለኛ ነገር ከሆና በህግ ጠይቀው👌😭💔😭💔 እነ ደከመኝ ኮ😭😭💔

  • @tube-ef6sr
    @tube-ef6sr 2 місяці тому +2

    ድራማችሁ ደስ ይላል ከዘር ከሃይማኖት የፀዳ ነው😂😂😂😂😂😂

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 місяці тому +24

    አብርሽ እባክህ በየዋህነትህ ብዙ ሰዉ እየተጠቀመብህ ነዉ እባክህ አንተ ተከብረህ ሚስትህንም አስከብራት በማርያም ልለምንህ እሩታዬ አታሰቃይብን😢😢😢እኔ እሷ ስትከፍ እማምላክን ከልቤ ነዉ የሚከፍኝ😢😢😢ቆይ ግን አብርሽ መቼ ይሆን ምክር የምትሠማዉ አረበፈጠረህ😢😢

    • @RahmaAlhrbi-c2n
      @RahmaAlhrbi-c2n 2 місяці тому

      ሳህ ወላሂ😢😢😢

    • @Rutaye
      @Rutaye 2 місяці тому

      አብርሽ በጣም ብልጥ ሰው ነው 😂😂

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 2 місяці тому +33

    የእውነት ከሆነ ለምን የነሱን ስልክ ብሎክ አታረጎቸውም ዳኒንም ፅጌንም አኖርንም ደግሞ ህግ የለም ያላችሁበት ሀገር ለሚስትክ ክብር የለክም ያም እሄም የሚጎትታት ባለትዳር አይደላችሁም አትከበሩም ቤተሰብ አታከብሩም ለተመልካች ክብር የለክም የሚዎዳችሁ ህዝብ ጠላችሁ ማርያምን እኔ እሩታዬ አሳዘነችኝ ተገላታች ለዚህ ፍቅር

    • @WeynshetKetem
      @WeynshetKetem 2 місяці тому +5

      መንገላታቱን ፈልጋው ነው😂😂😂😂ገለቴ ሁሉንም በህግ ማስቆም እየተቻለ እሷም ዶላር ነው የሚስለቅሳት ከድሮውም አልቃሻ ነበረች😂😂😂😂ካላለቀሱ ደላር አይገኝም እዴ ብለዋል እናቷ ክክክክክክ😂😂😂😂

    • @AlTamkeen-p4t
      @AlTamkeen-p4t 2 місяці тому

      ድረመ ነውንቁ

  • @KadstKedst
    @KadstKedst 2 місяці тому +26

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ 😍A❤Rአኗር አስመሳይ ነው ማርያም በእውነት

    • @lulutube885
      @lulutube885 2 місяці тому

      አትማይ ጅላጅል በግ 🐑👈

  • @FatmaYimar
    @FatmaYimar 2 місяці тому

    አብርሽ መመርመር አለባት ሩታ ጤናዋ ያሳስባል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አለምንም ጥርጥር የሆነ ነገር ያረጋታል 😢😢😢😢

  • @sarasa-pq5rg
    @sarasa-pq5rg 2 місяці тому +34

    ሩታና ፀጌ አለባበሳችሁን አሳምሩ እንብርታችሁን ገልብጣችሁ የሴትነት ክብር የላችሁም የምር

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 2 місяці тому

      ሩታን አትደምሪ ከዝች ጋር

    • @EkramJemal-xp5tm
      @EkramJemal-xp5tm 2 місяці тому

      ሩታ እኮ ቀንታ ነው 😂ድራማው ሳይጀመር በፊት ጥሩ ላይ ነበረች 😅😅😂

    • @ngstitgray21
      @ngstitgray21 2 місяці тому

      ​@@anshaebrahim3901 ሳብሰክራይብ ኣርግልኝ የኔ ዉድ❤❤

    • @ngstitgray21
      @ngstitgray21 2 місяці тому

      ​@@EkramJemal-xp5tm ሳብሰክራይብ ኣርግልኝ የኔ ዉድ

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 2 місяці тому +164

    _ሰልችይ አለን እኛ በናተ እጭ😡ሩታዬ ሰታልቅ ዶሞ ሆድዬ ሰፍስፍ የምለኝ ነገርስ ኣይይ😥_

    • @MazaratNagash
      @MazaratNagash 2 місяці тому

      ጅል ሀያ😏😏😏😏

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 2 місяці тому +13

      የተሰጣት የስራው ሁኔታ ነው ስራ ነው ዘና ፈታ ይበሉ ኑሮው ጣራ ነካ እኮ ምን ይስሩ

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 2 місяці тому

      hhdhdbdhsjxbx9839 እኮ😂😂😂

    • @HawaSeid-ko3tp
      @HawaSeid-ko3tp 2 місяці тому +3

      ደግሞ ባሏ ሲጮክባት በጣም ያናደኛል
      የሚሰጧት ካራክተር የሚያስጠላ ኤጭ አበዙት😢😢😢😢

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 2 місяці тому +2

      @HawaSeid-ko3tp የረ አታልቅሽ አያስለቅስም ውደ የተሰጣቸው ስራ ነው እንጂ የቀረማ ታውቅበት የለ በጥፊያ ስትል አርትስቶቹስ እየሰሩ አይደል

  • @yasinmohammedhussan9861
    @yasinmohammedhussan9861 2 місяці тому +65

    የኛ ጥላት አንዋር እና አንዋር ብቻ ነው ሩታ ማንም ይደውልልሽ ብቻሽን አትውጭ ከአብርሽ ጋር ነው መውጣት

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 2 місяці тому +2

    ሩታ ወንድም የላትም እንደ? የነ ወንድሞች ክፉ አይንካችሁ ማንም ሴው ብነካኝ እስከመጋደል ነው የምደርሱት የገዛ ባለቤተ እንድመታኝ አይፈቅዱም እንኳን ልመታ ብገላምጠኝ እንኳት አለቀለት

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 2 місяці тому +20

    አኗር በጣም ባለጌ ነው የመላበትን እጅ ነካሽ እሩታ አሳዝነችኝ😢😢😢😢😢😢

    • @RahimaRahima-x2y
      @RahimaRahima-x2y 2 місяці тому +2

      ድራማነው

    • @gfgjghfjdjfjdjjf7328
      @gfgjghfjdjfjdjjf7328 2 місяці тому +2

      አታስቢ የሩታ በግ ድራማናው😂😂

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 2 місяці тому

      ​@@gfgjghfjdjfjdjjf7328😅😅እደዉመቸ እደሚነቁአላቅም በግም ብልጥነዉ😂😂😂እነሱ እስራላይናቸዉ እነዝህ ግን ከመሳደብበቀር አያቁም

  • @Lulitv8158
    @Lulitv8158 2 місяці тому +21

    ዳኒ እና ጽጌ ይተኣሰሩ ለምትሉlike ኣርጉ😢😢😢😢😢

    • @Yentyube
      @Yentyube 2 місяці тому

      ለምን ፊርንክ ነው እኮ 🤣🤣🤣

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 2 місяці тому +25

    ❤❤🎉😢ሩታ 😭😭😭አብርሽ አተነህምን ዝምትላለህ አስደፈርካት አተምተደፈርክ

    • @Fatumaweleyewa
      @Fatumaweleyewa 2 місяці тому

      @@مكهالخالدي ደምሪኝ ማሬ

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 2 місяці тому

      ከብራሽ በፊት ያገኘችዉ እሩታናት የወድ ሱስ ሳላለባት የዉ የሂደች😂😂😂😂😂😂

    • @medinamohammed806
      @medinamohammed806 2 місяці тому

      🐑🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏በግ

    • @SitraOumer-x2k
      @SitraOumer-x2k 2 місяці тому

      ይሄ የወንዲ ግማሽ ዲራማ ቢሆንም ሢያሥጠላ🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

  • @Happy-fq8cc
    @Happy-fq8cc 6 днів тому +1

    ine mnm iyegebang adelem eski inde ine gera yegebachu👍👍

  • @kidanpe5jj
    @kidanpe5jj 2 місяці тому +22

    ማርያምን ወደይ ጭንቅ እልኒይ ሓድሩ እንካዕ ብሰላም መፀት ሩቲየ ፅቡቅ ገይርኻ አብርሸይ ❤መልካም ሰዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c 2 місяці тому +64

    🇻🇳👌🥰ሩታዬ ናአብርሽ እራሳችሁን ጠብቁ እባካችሁ ሩታዬ የኔ ቆንጆ አይዛሽ❤❤❤🎉🎉🎉😢

    • @ዜድጎንደሪዋ
      @ዜድጎንደሪዋ 2 місяці тому +2

      😂😂😂😂🤮🤮🤮

    • @medinamohammed806
      @medinamohammed806 2 місяці тому +1

      🐑🐏🐏🐏🐏🐏🐏😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @naimayoutube
      @naimayoutube 2 місяці тому +1

      ኽክክክየምርሺ ነው

    • @SarhAlhadhse
      @SarhAlhadhse 2 місяці тому

      🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 2 місяці тому

      😂😂😂​@@medinamohammed806

  • @ሀያትስደተኛዋ-ጀ5ጐ
    @ሀያትስደተኛዋ-ጀ5ጐ 2 місяці тому +57

    አብርሺ ወንድሜ አይዞህ ዳኒን አንዋርን,ፀጌን በህግ ስጠይቃቸዉ,,እንዳት ለቃቸዉ

  • @MrcyWonde
    @MrcyWonde 2 місяці тому

    ሩታን ተዋት ሲጀመር ዳኒ እና ፅጌ ህፃን ሆናችሁ የሚወዳቹ ሰው ጠላችሁ እኔ አቅለሸለሻችሁኝ አብርሽ አግልላቸው

  • @Asmeroba
    @Asmeroba 2 місяці тому +119

    Eccii na jibisisanii ijoolleen kunii amma hoo😏 warrii akka koo kana sin salchahee jira like 👍 achuma you tube koo sebiscir naaf godha ❤❤❤

    • @Senaadugna-no6wo
      @Senaadugna-no6wo 2 місяці тому +1

      Dhugaa anu😂😂😂😂

    • @ALEMTUASSEFA
      @ALEMTUASSEFA 2 місяці тому

      Dhiisaa yaa hoojatani hooji dha waan taa'eef ​@@Senaadugna-no6wo

    • @TigistAdno
      @TigistAdno 2 місяці тому +2

      Milamilaa Nutii jedhani barii😂😂😂

    • @lelesderba6008
      @lelesderba6008 2 місяці тому

      Dhugaa waqayyoo ani bayyeedhum isaan jibee😡😡😡🤮🤮🤮🤮 iccii

    • @GalaniEthiopia
      @GalaniEthiopia 2 місяці тому

      maalii gochaa jirruu gaaruu naafi hin gaalee dhugaa😂

  • @yabisraGirma-l2v
    @yabisraGirma-l2v 2 місяці тому +41

    ግን ይሄ ፊልም ሊያልቅ ነው ማለት ነው ይቀጥል ምትሉ በ like😂

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 2 місяці тому +1

      አቤት አንዳንዶቻችሁ የሰዉን ችግር ሰትወዱ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 2 місяці тому

      era balalqa.batame.yedaberal

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 2 місяці тому

      ይቀጥላል አትሰቡ ክክክክ

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂ይቀጥላል​@@fanouseayela7005

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 2 місяці тому +50

    አንዋር matasr አሌባት የምትሉት 👍👍

    • @الت-ش8ث
      @الت-ش8ث 2 місяці тому +1

      አችንነበርማሰን
      እዉነት
      አትወዱም
      አስመሳዮይ
      ለባ

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 2 місяці тому

    ወይኔ ይሔአንዋር የሚባልጂ ጥፍቱ እራሱ አልገባውም አኖርንም ክሰሰው ሰወስቶችንም አብርሽ ትግስቱን ይስጥሕ እግዝብሔር ❤❤❤❤😢😢

  • @Mስደተኛዋtube
    @Mስደተኛዋtube 2 місяці тому +92

    ዲራማ መሆኑን በደምብ ያወኩት አንዋር ከዳኒ ጋር ሆነዉ ሩታን ሲጠልፏት ክክክክክ አትጃጃሉብን ተነቅቶባችኋል

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 2 місяці тому

      እኮ

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 2 місяці тому +4

      🤣🙊እኮ እኛ ማናቅ መሰሏቸዉ🤣

    • @tsionwarga6863
      @tsionwarga6863 2 місяці тому +1

      አይገርምም

    • @samritube645
      @samritube645 2 місяці тому +3

      *እኮ ህዝቤ መቼም አይነቃ😂*

    • @ZeharaMohammed-l4d
      @ZeharaMohammed-l4d 2 місяці тому +3

      ተጫወቱብን😅😅😅

  • @dgjyrrgyry1799
    @dgjyrrgyry1799 2 місяці тому +42

    ትክክል ነህ ቀጥልበት ይታሰር በጣም ነው ኣንዋር እና ዳኒ ጠግበዋል የሆኑ አህዮች ጀግና ኣብርሸይ

  • @MetekuHussan
    @MetekuHussan 2 місяці тому +37

    አረ ተው ለኛ ክብረ ይኑራቹ 👌ሩቲ የኔ እናት ስታቅሺ ማየት አልፈልግም 😢

    • @መርYouTOube
      @መርYouTOube 2 місяці тому

      ደምርኝ❤❤

    • @AaA-kb8zt
      @AaA-kb8zt 2 місяці тому

      ❤❤❤🎉🎉

    • @AlTamkeen-p4t
      @AlTamkeen-p4t 2 місяці тому

      ዶለር ነወ ለምን አተልቅሰ😂😂😂

  • @selam-o
    @selam-o 2 місяці тому

    አስመሳይ አንዋር የተመታህ ምትሉ 👍👍👍👍