የሩታ ፉቅረኛ ከአዲስ አበባ መጣ. ከ አብርሽ ጋር ከባድ ፀብ ተፈጠረ 😱😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • #abtube #famly #yetenbitube

КОМЕНТАРІ • 4,3 тис.

  • @werkinshshemu9288
    @werkinshshemu9288 Рік тому +1342

    ዛሬ እኮ ኢትዮጵያዊን በሙሉ ትልቅ ሀዘን ነው አስፍሽ አባታችን ነብስህን ይማራልን 🕯🕯💔💔😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏እና ሩታ አታስለቅስዋት 😢😢😢 ዘዛሬ በጣም ነው የደበረኝ😭😭😭

    • @AbbbAesm
      @AbbbAesm Рік тому +9

      በጣም😢😢😢😢😢😢😢

    • @ሀዩየማሻዋ
      @ሀዩየማሻዋ Рік тому +7

      😢😭😭😭😭

    • @Laila-v1b
      @Laila-v1b Рік тому +8

      አስፍቲ ነፍሰህ በገነት ትረፍ😭😭😭

    • @ስደተኛዋነኝ
      @ስደተኛዋነኝ Рік тому +2

      በጣም አስፍየ ነብስህን ይማረው

    • @werkinshshemu9288
      @werkinshshemu9288 Рік тому +3

      ​@@AbbbAesmይከብዳል💔💔💔😭😭

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ Рік тому +944

    በአስፋው ሞት ልባችሁ የተሰበረ ይች አለም ከንቱ ናት ነፍስህን ይማርልን 😢

  • @laylaeth8040
    @laylaeth8040 Рік тому +1529

    አብርሽ እና ሩታ ተገኝታችዋል የምትሉ 👍👍👍👍❤❤❤❤❤

    • @sadaawel8097
      @sadaawel8097 Рік тому +74

      ማነው እደኔ የአስፋው ሞት ያገበገበው ነብስ ይማር

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 Рік тому +14

      እውይይይ አብርሽ ብድሩን መልሥ ሩታዬዬ የኔ ውድድድድ አሳዘነች😢❤

    • @sarasara4411
      @sarasara4411 Рік тому +5

      ባጣም😢😢😮😮😮😮

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Рік тому +16

      በስደት ያላችሁ እህቶቸ ሌላ ምንም አይራችሁ ።እግዚያብሄር ሙሉ ጤና ብቻ ይስጣችሁ።

    • @makamohamed3279
      @makamohamed3279 Рік тому +2

      በጣም

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Рік тому +12

    እሩታየ ቅን ትክክልኛ የትዳር ሴት እሩታ እና አብራሃም እግዚአብሔር አምላክ ሁሉ ግዜ በፍቅር ያኑራችሁ ማርያም ሰወዳችሁ ምርጥ ጥንዶች ክፎ አይካችሁ ማሮቼ ❤️🙏

  • @ነገሌላቀነው
    @ነገሌላቀነው Рік тому +1437

    ሩታ የሚወዱ በላይክ ልያችሁ😢

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Рік тому +379

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @حواءجمال-ب3ح
      @حواءجمال-ب3ح Рік тому +1

      Sulala Alaye Wasalame❤❤❤

    • @cgf8399
      @cgf8399 Рік тому +2

      ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉

    • @sharjahshj2209
      @sharjahshj2209 Рік тому +1

      ሠለለሁ አሌሂ ወሰላሀም አለነብይነ ሙህመሀመድ ወለህ አልሂ ሰለሀም

    • @Seada_S
      @Seada_S Рік тому

      صلى الله عليه وسلم😢

    • @fedilaawel6304
      @fedilaawel6304 Рік тому

      ❤S❤A❤W❤

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks Рік тому +695

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፊጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን ❤🙏🙏🙏

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 Рік тому +67

    ጎበዝ አብርሽ እሷ አትዋሸኝም ጀግና
    የኔ ወንድም! confidence ህ ደስ ሲል!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤!!!

    • @NseryaKader
      @NseryaKader 8 місяців тому +1

      አለ አይለየቹ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Рік тому +452

    ዛሬ ልቤ ተሠብሯል በአስፊቲ ሞት💔 ለምትወዱት አላህ ያፅናችሁ ለሞላው ቤተሰቦቹ

    • @ሰአዱከላላዋ
      @ሰአዱከላላዋ Рік тому +2

      በጣምየኔምልብተሰብሮልያማል😢😢😢

    • @nanseyatyope
      @nanseyatyope Рік тому +1

      በጣም የኔም ልብ ተስብሯል ኡፍፍፍፍፍ አስፈየ ነፍስን ይማርው

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ Рік тому +1

      በጣም ልቤነው የተሰበርው አስፍዬ😢😢😢😢😢

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Рік тому

      ነብስ ይማር

    • @zenatzenat5559
      @zenatzenat5559 Рік тому

      😢😢😢😢እውነት ነው ማመን እስኪከብደኝ ድረስ ኡፍፍፍፍፍ ሞት😢

  • @user_sf9yw4cm6p
    @user_sf9yw4cm6p Рік тому +928

    ፍትህ ለሩታ እንባ የምትሉ 🙋👈እጅ አውጡ

  • @meli-birabiro8
    @meli-birabiro8 Рік тому +275

    አብርሽ ሚስትን ጠበቅ ዋ እስኪ ሩታን ስታለቅስ የምታሳዝነው በላይክ አሳዩኝ👍

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 Рік тому +1

      እኔወላሂበጣምነዉእምታሳዝነኚ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Рік тому

      እኔ ❤❤❤❤❤

    • @UMUYAHAYYOUTUBE
      @UMUYAHAYYOUTUBE Рік тому +2

      እኔ በጣም ነው የምታሳዝነኝ ከምር ስታለቅስ አንጀቴን ነው የምበላው

    • @fatumamuhammed7167
      @fatumamuhammed7167 Рік тому +2

      በጣም ነወ የምታሳዝነኝ ምክኔቱም ለፍቅር የምከፍለው ዋጋ ደሞ የሚሰጠላ ብራክ ነወ ያደረጓችው

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- Рік тому +1

      ዴምሪኝ ዴምሪኝ

  • @RedietKebede-zd8ds
    @RedietKebede-zd8ds Рік тому +7

    ኧረ ሐሚዬ ግፍ አትሰሪ ልጆቹን አታሰደግጫቸው ገና ደሰታቸውን ሳያጣጥሙ አታሰደግጧቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @hdhdh4201
    @hdhdh4201 Рік тому +58

    የአብርሽ ትግስት እና ያነጋገሩ ስረአት ደስ ይላል

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Рік тому +151

    ውይይ እናተ ልጆች የስራቹሁን ይስጣቹህ የኔ ውድ ሩታ አሳዘንሽኝ ❤❤

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- Рік тому +1

      ማርዋ ዴምሪኝ

    • @rishansolomon9726
      @rishansolomon9726 Рік тому +2

      ማርያምን ከሩታ ጋር ኣለቀስኩ 😢😢😢

    • @hanahana-ex3hi
      @hanahana-ex3hi Рік тому

      አረ አብርሽና ሄኖክ ይተዋወቃሉ😂😂😂

  • @areazz1754
    @areazz1754 Рік тому +338

    በሀረብ ሀገር ስለፉ የምትኖሩትን በሙሉ አሏህ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ከመንከራተት ያዉጣን አሚን በሉ😢

  • @marthagebru7774
    @marthagebru7774 Рік тому +5

    ይህ አያዝናናም ያናድዳል ቅንአት አስመሰለባችሁ አንዴ በመኪና አንዴ በፍቅረኛ አስመስላችሁ ፕራንክ እያደረጋችሁ ልጁን አሰቃያችሁት ልጆች እስቲ አትረብሹ ፍቅራቸውን /እጮኝነታቸውን/ ያጣጥሙበት

  • @user-qx9nv6dz6o
    @user-qx9nv6dz6o Рік тому +160

    የኔ እናት እሩታየ ምርጥ አፍቃሪ እሩታን የሚወድ❤❤❤❤❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Рік тому +133

    አብርሽ ግን ኅበዝ እዳትነካት አታቂውም ብሎ ፍቅሩን ይዞ የሄደበት መንገድ ተመችቶኛል እነዚህ ሁለት የተመቱ የሚያረጉት ፖራንክ ያበደ ነው ❤❤❤

  • @ami.habeshawit
    @ami.habeshawit Рік тому +382

    _እስከዛሬ ለእናተ አልቅሰን ነበር ዛሬስ እኛም ከፍቶናል ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን አላህ ይስጠን😢_

    • @NabeehaTube
      @NabeehaTube Рік тому +7

      ወላሂ በጣም አስለቀሰኚ አስፊቲ 😢😢😢😢😢🖤🖤🖤💔💔💔💔💔

    • @mekdimekdi5644
      @mekdimekdi5644 Рік тому +2

      አሜን አውነት በጣም😢😢😢😢😢😢😢

    • @ሜላትጌታሁን
      @ሜላትጌታሁን Рік тому +2

      😭😭😭

    • @mayakabsh5515
      @mayakabsh5515 Рік тому +1

      😢😢😢😢Asfiti

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh Рік тому +1

      አሚን፣😢😢😢😢

  • @سارهمحمد-ط2ي2ي
    @سارهمحمد-ط2ي2ي Рік тому +5

    አብርሽዬ ቻለው ሩታዬ የኔ ጎበዝ በጥፊ አለችው ጎበዝ😂😂😂😂ኤፊና ሀይሚ እረ አልተቻላችሁም 😂😂❤❤❤❤❤

  • @خديجهخديجه-ه6ث
    @خديجهخديجه-ه6ث Рік тому +145

    አብርሽና ሩታ አድነገር ልገራቹህ
    የዚህ ተመሣሣይ ላጋጥማቹህ ይችላል እናተግን እጅ እዳሠጡ ሁሉንም በጋራ ተወጡት 🎉🎉❤❤

  • @abebulavlav8643
    @abebulavlav8643 Рік тому +51

    አብርሽ ጎበዝ አልተሸነፍክለትም እደዚህ አይነት ፈተናን እዲህነው መወጣት

  • @tsgytub4588
    @tsgytub4588 Рік тому +167

    በአስፋው መሸሻ ሞት ልቤ ተሰብሯል😢😢😢😢😢😢

  • @Demuye-y8l
    @Demuye-y8l 8 місяців тому +2

    😭ምን አይነት ፈተና ነው ግን እኔ ቢሆንም አልችልም እግዚአብሔርን ጀግና አብርሽ አይለያችሁ ❤️❤️

  • @hadersaad6554
    @hadersaad6554 Рік тому +223

    ዛሬ ምንም ነገር አላማረኝም አባታችን አስፍት ነፍሱን ይማር ለሁላችንም ማፅናናቱን ይስጠን😭😭😭😭😭

  • @novacell9751
    @novacell9751 Рік тому +63

    የጋሽዬልጆች እንኳን ደህና መጣችሁ ሀይሚና ኤፍሬም የስራችሁን ይስጣችሁ አብርሽናእሩታን አታሳዝኑ❤❤❤❤❤

  • @selamyamenemh1100
    @selamyamenemh1100 Рік тому +104

    የኔ እናት እሩታየ ምርጥ አፍቃሪ እሩታየ የማሚወድ🤲❤❤❤

    • @asedmngashe315
      @asedmngashe315 Рік тому +1

      ደምርኝ ብቅኒንት

    • @ZeharaMehammed-zq3fc
      @ZeharaMehammed-zq3fc Рік тому +1

      እረወደዛ ሴት ልጅ እንደዚህ ሲሆን ያስጠላል ፍቅር በግደታ ስድ አድርገው ነው ያሳደጓት ያውም ባደባባይ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Рік тому +1

      ​@@ZeharaMehammed-zq3fcምን ስታረግ አየሻት

    • @ZeharaMehammed-zq3fc
      @ZeharaMehammed-zq3fc Рік тому

      ያየሺውን ነዋ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Рік тому

      @@ZeharaMehammed-zq3fc ቲሽ

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 Рік тому +2

    Know know በናታችሁ ሀይሚ እና ኤፍሬምዬ አሁን ገና ናት ሩታዬ ለ prank አታሳቋት please just ለትንሽ ጊዜ: እኛ የአዲስ አበባ ልጆች ጭንቅ አንችልም አቦ አታጨናንቋት!
    ሀይሚ ኤፊ እግዚአብሔር ይሁናችሁ
    ለመልስ ምቱ!!!

  • @ሰአዲአደም-ዠ6ዘ
    @ሰአዲአደም-ዠ6ዘ Рік тому +77

    በቃ ይሄነው ፍቅር ዘላቂያለው ያርግላችሁ ውቦች😢😢😢

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x Рік тому +13

    ልጅ ግን በጣም ይችልበታል😂😂😂 በማያቀው በጥፊ አስመታችሁት ምስኩን😢😢😢 አብርሽ እና ሩታየ አይዟችሁ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከዚህ በላይ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፍቅር አስከ መቃብር ይሁንላችሁ አመን /3/👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @ansha-b8y
    @ansha-b8y Рік тому +54

    ወላሂ በጣም ደንግጨ አለቀሥኩኝሀይሚና ኤፌ የሥራችሁን ይሥጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SihayA-v9g
    @SihayA-v9g 4 місяці тому +1

    የጋሸዬልጆች አንኳን ደህና መጣችሁ ሀይሚና ኤፍሬም
    የሰራችሁን ይስጣችሁ አብርሸናእሩታን አታሳዝኑ❤❤❤❤

  • @EmebtTube
    @EmebtTube Рік тому +41

    ማርያም በአብርሽና በሩታ ቀልድ አላቅም ሆለተኛ ብራክ እዳታደርጓቸው 😭❤

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Рік тому

      ፖራክ ነውስራቸው እኮ ለምን ትምያለሽ 😢😢😢

    • @EmebtTube
      @EmebtTube Рік тому +1

      @@WorkeGelana-sv5if ብራክ እኳ አለው አለው የነሱ የዛሬው ባሰ የተሠበር ልብ ሰበብ ነው የሚፈልገው

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 Рік тому +1

      አወበሩታየአይምጡብን

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Рік тому +3

      @@EmebtTube እኮ ውዴ አች ተው ብትያቸውም አይተውም ስለዝህ አትማይ ከፈለግሽ. በናታችሁ በያቸው. እንጂ ለብርሽ ተብሎ የመምላክስም ዝምተብሎ አይጠራም እነሱም በማርያም ስላልሽ አይሰሙሽም የምሬን ነው ካጠፋው ይቅርታ እኔም እዲታሉም አብርሽም እሩታን እዲያጣ አልፈልግም ግን ዝምብየአልምልም ስራቸው ስለሆነ እኔ ስለሜልኩ አይተውትም

  • @AbTadeleመሰለች
    @AbTadeleመሰለች Рік тому +64

    ዛሬ የኢቲዮጲያ ትልቅ ሰዉ ነዉ ያጣቺዉ ከትልቅ እስከ ትንሽ ከህፃን እስከ አዋቂ የሚወድ ሰዉ ምነዉ ተሳሳታቹ ነፍስ ይማር በሉት😢😢😢😢 ግን እኔም አባቴ በስደት ሆኜ ካጣሁት ሳምታት ነዉ የኔ አባቴ አይቼዉ ከተመለስኩ አመትም አልሞላኝም ልጄ ዳግም ስትመጪ ባይን በስጋ ያገናኘን ብሎሸኘኝ 😢😢😢

    • @bayosh7590
      @bayosh7590 Рік тому

      አይዞሽ የኔውድ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ

    • @AbTadeleመሰለች
      @AbTadeleመሰለች Рік тому

      @@bayosh7590 እሺ አሜን እህቴ እኔ ጨካኝ ነኝ እፅናናለሁ አባቴ በቤተሰዉ በዘመድ ከአዝማድ በህድር በሀገር አካበዉ ሲሸኙት እኔ ብቻዬ በስደት ሀዘን መቀበል ከባድነዉ አባቴ የኔ ወድም አልባ😢😢😢😢😢😢

    • @MaserteDameta-e5t
      @MaserteDameta-e5t Рік тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ Рік тому +92

    ዛሬስ ደብሮኝ የዋለው ከምኝታዬ ስነሳ አስፊቲ ሞቶል የሚል ዜና ሰማሁ 😭😭😭😭😭😭😭ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ እርሱ የምወደው ሰው የለም ሁልጊዜም መልካም ብቻ ነው ነፍስህን በገነት ያኖረው 😭😭😭😭😭😭

    • @mariam3292
      @mariam3292 Рік тому

      በጣም እኔም ሁሌም እሚመቸኝ አባታችን ነበር የየቲሞች አባት

    • @Lubabayimer-bu6tf
      @Lubabayimer-bu6tf Рік тому

      አይዞሽ ማርየ እኔም ግን ምን ይደርጋል

    • @medina5508
      @medina5508 Рік тому

      እኔ ገና ስነሣ ሢያዝብኝ fb ገብቸ መጀመሪያ ተቦስቶአየሁትአይይ ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽናት

    • @ComCeill-uw7pd
      @ComCeill-uw7pd Рік тому

      😮😮😮😮😢😢😢😢😊😊😅

    • @hshehhshdh2599
      @hshehhshdh2599 Рік тому

      😢😢😢

  • @zahramohammed7015
    @zahramohammed7015 4 місяці тому +2

    እብርሽየ የሩታ ፎጡኑ ደራሽ ከብረልኝ የኔአበሳ💜🥰👏🙏

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 Рік тому +45

    በጣም ደጋግ ሰዎችን እያጣናችው ነው አስፋው የደሃ አባት ነፍስህን ፈጣሪ ከደጋጎች ጎን ያኑርልን😭😭😭😭😭

  • @mesretmulugeta7682
    @mesretmulugeta7682 Рік тому +232

    አስፍት አጣነው ዛሬ 😢😢😢 እግዚአብሔር በደጋጎች ጎን ነፍሱን ያኑርልን 😢😢😢😢

    • @tksttkst
      @tksttkst Рік тому +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭አዎ አስፍቲ ነፍስ ይማር 😭😭😭በሀገራችን ጥሩ ሰው አየቁይም

    • @gedamneshferede9318
      @gedamneshferede9318 Рік тому

      በም ነብሱን በሰላም ትረፍ

    • @MaserteDameta-e5t
      @MaserteDameta-e5t Рік тому

      😢😢😢😢baetame

    • @ራቢTubeራቢይቲዮብ
      @ራቢTubeራቢይቲዮብ Рік тому

      አሏህ ይጀነት ፊሪድወሥን ይወፍቀዉ በጣም ምርጥሠዉነበርለሁላችንምአባትነበር ለቤተሠቦቹም እድሁም ለሞላዉ ወዳጆቱ መፅናናቱን እመኛለሁ 😢😢

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Рік тому

      😢😢😢

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Рік тому +151

    ዛሬ ኢትዮጵያ ትልቅ ሰው አታለች ከፍቶኛል 😭😭😭😭😭😭😭አስፍዬ መልካም ሰው እግዚአብሔር ነብስህን በደጋጎቹ ጎን ያኑርልን አፈሩን ገለባ ያድርግልህ

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA Рік тому +1

      አሜን😢😢😢😢😢

    • @masarat2998
      @masarat2998 Рік тому +2

      😢😢😢😢😢😢

    • @RahmaKubra-bp5yp
      @RahmaKubra-bp5yp Рік тому +2

      ማመንአቀተኝ አሥፊቲ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @RahmaKubra-bp5yp
      @RahmaKubra-bp5yp Рік тому +1

      እኔበጣምነዉ የምወዳችሁ እድህአይነትብራክ ይቅርባችሁ ጥሩ አይበለም በተቻላችሁጥሩነገርለመሥራትሞክሩ እዳታናድዱኝ❤❤❤❤

    • @madina3828
      @madina3828 Рік тому

      😢😢😢😢😢

  • @Harge507
    @Harge507 Рік тому +3

    Wow betam yemgermu nachew Egzaber amelak ayelyachehu ❤❤❤❤

  • @WasoKhan-kn4ci
    @WasoKhan-kn4ci Рік тому +16

    ዛሬ መጀመሪያ ነኝ በአብርሽና በሩታ ጣልቃ አትግቡ ሥወዳችሁ የአብርሽና የሩታ አድናቂዎች በላይክ አሣዩኝ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Рік тому +202

    ዛሬስ ምንም ነገር ባይ ውስጤ ሰላም የለውም አስፊቲ በመሞቱ በጣም ነው ያዘንኩት ነፍሱን በገነት ያኑርልን 😢😢😢😢😢😢

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert8053 Рік тому +137

    ዛሬ ልቤ ተሰብራል ደጉ የዋህ አባታችን አስፋውን አጣን 😢😢😢 መላው ለኢትዮጲያ ህዝብ መፅናናቱን ይስጠን

    • @asedmngashe315
      @asedmngashe315 Рік тому

      ደመርኝ ማማ

    • @zainabmohammad9042
      @zainabmohammad9042 10 місяців тому

      ወላሂ ጥፊዋ ሸንቴን ልለቅ ነው 😂😂😂😂😂😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +7

    በስማም አብረሃም በጣም ይለያልእውነት አፍቃሪ እና ተፈቃር ሲገናኝ እንዲህ ደስ ይላል 🥰እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ ሩታዬ ምርጥ ልጅ ❤

  • @GgcgGhhg
    @GgcgGhhg Рік тому +88

    እሩታ እና አብርሽ ስወዳችሁ ❤❤

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 Рік тому

      እሺእማእናረግሻለን

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df Рік тому +1

      አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቸዉ አብሸርና እሩታ❤❤❤❤❤❤❤እወዳቸዋለሁ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesgaTesga
    @TesgaTesga Рік тому +124

    ⛪️✅ነገ ሰማዕታ ቅድስት አርሴማ ናት እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ቤተሰቦች በያላችሁበት ትጠብቃችሁ ሰላም 💚💛❤️

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Рік тому +198

    እንድህ አይነት ነገር አትስሩ የተሰጣችሁ ፍቅር ፈጣር በማመስገን በሰላም ኑሩ❤❤

  • @SurprisedAnglerfish-ec2jx
    @SurprisedAnglerfish-ec2jx Рік тому +2

    አስፊዬ አረፈ እሩሩ ሰዉ በጣምነበር የምወደዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Siada835
    @Siada835 Рік тому +33

    እንኳን በሰላም መጣችሁ🥰 ግን የዛሬዋ ቀን በጣም ልባችን ተሰብሯል አሰፍየ ነፍስህን ይማረዉ ለሞላዉ ወዳጆቹ ፆናቱን ይስጠን😥😥💔

  • @ሰሚሰይድ
    @ሰሚሰይድ Рік тому +111

    በአሰፍው ሞት በጣም ሁሉ ሰው አዝኖል ለሁሉም ሰው መፅናናቱን ይስጣቹሁ 😭😭

  • @abrh1882
    @abrh1882 Рік тому +41

    ዛሬስ አልስቅም አባታችን እሱን ስናይ ከጭንቀታችን ደክሞን አረፍ ስንል እሱን እያየን የምንዝናናበት አስፍቲ በመሞቱ ልቤ ተሰብሯል በእዉነት አስፍቲየ ነፍስህ በሰላም ትረፍልን የኛ እሩህሩህ አባት😢😢😢😢😢

  • @werkikode4838
    @werkikode4838 Рік тому +2

    ወይኔ ሩታዬ እኔን እኔ ራሱ በጣም ደግጨ ነበር በቃ አብርሽ ግን ጥንካሬው የሚደነቅ ነው ሃይሚና ኤፍ ግን ጥሩ አላደረጋችሁም መች ተጠጋገቡና ነው ለራሳቸው ኘራክ የምታደርጉዋቸው ሩታ በራስ መተማመንሽን በዚሁ ቀጥ

  • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
    @ይማምሀሰን-ዠ8ደ Рік тому +106

    💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥

  • @zhsh3178
    @zhsh3178 Рік тому +131

    በአስፋው መሸሻ ሞት እደኔ ልቡ የተሰበረው የኔ አባት የኔ እሩሩ ነብስህ ይማርልህ 😢😢😢😢😢😢

  • @amrankan5901
    @amrankan5901 Рік тому +23

    አትዋሸኝም ያልካት ቃል ደስ ስትል እምነት አለህ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Рік тому +3

      በጣም ለሷ ያለው እምነት ጀግና ነው አብርሽ

    • @ኢለሀም-ቨ2ኰ
      @ኢለሀም-ቨ2ኰ Рік тому +1

      ❤❤❤❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Рік тому +3

      በጣም የምንወደውን እናምነዋለን የምናምነውን እንወደዋለን አብርሽ ጀግና ትግስተኛ ነው

    • @ንሁሉግዜአለዎ
      @ንሁሉግዜአለዎ 10 місяців тому

      ​​@@anshaebrahim3901የኔ እህት የሀው አብርሽ ትዕግስተኛ ነው ስለሚወዳት ነው የትላት የለቀቁ ቭድዮ 😊

  • @wantiya12tube
    @wantiya12tube Рік тому +3

    ጓጓበል አላምእኮ አሳዝኑኝ አውቅው ነበር ፕራንክ እንዴ ሆን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አአብርሽ ትግስት ዋዉዉዉዉዉ

  • @promobile9759
    @promobile9759 Рік тому +39

    አብሩሺ እና ሩታ ፍቅረችሁን እስከመጨረሻ ያድርግላችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የኔውዶች🎉🎉🎉🎉

  • @Amharawit-z8e
    @Amharawit-z8e Рік тому +34

    በማርያም በመሃላቸዉ አትግቡባቸዉ የተሰበረ ልቤ ተጠገነ ብለን ደሞ ሌላ መከራ ይቅርባችሁ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😢😢😢😢😢

    • @bituu126
      @bituu126 Рік тому +1

      እኔም እስማማለሁ

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ

    የእህት ወንድሞች አሜን በሉ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ ከሀጢያት በስተቀር❤❤❤❤🎉

  • @فاطمةمحمد-س3ل6ن
    @فاطمةمحمد-س3ل6ن 11 місяців тому +4

    ግን አእምሮ ይነካል ይሄ በድህ አይነት አትፈትኑት ልጆቹ ማር ናቸው እወዳቸዋለሁ

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ

    በጣም ከፍቶኛል ዛሬ አስፍዬ ነፍስ ይማር እግዚአብሔር በአፅደ ገነት ያኑርልን የሁላችንም አባት 😢😢😢😢😢😢😢 ለቤተሰብ ለዘመድ ለጎደኛቹ መፅናናቱን እመኝላችሃለሁ😢😢😢😢እሩታ ምርጥ አፍቃሪ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤

  • @menbersintayehu5100
    @menbersintayehu5100 Рік тому +16

    አብረ ሸ አስተዋይነት አለማድነቅ አይቻልም ። ጐበዝ አስተዋይ በረታ❤🎉

  • @kasech1152
    @kasech1152 Рік тому +25

    ዛሬ ባልነጋ አልኩ 😭የኔ እንስፍስፍ አባት አስፍሽ ሕልም በሆነ አልኩ የኔ የዋህ ነፍስህን በሰላም ትረፍልን 😭💔💔💔

  • @dinkineshbekele8085
    @dinkineshbekele8085 Рік тому +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤አብሪሽ ና ሩታ ❤❤ፍቂራችሁ .ይብዛ
    አብርሽ ያንተ ስልክ ቁጡር እፈልጋሎ እንዴት ልይገኝ እቺላሎ .?😢

  • @wnshawnsha1108
    @wnshawnsha1108 Рік тому +39

    በቀሎን አይችሎም ብዬ ነበር😂😂😂 የኤፊ እና የሀይሚ አድናቂ ❤❤❤❤❤❤

  • @almasababa-x8o
    @almasababa-x8o Рік тому +12

    እሩታና አብርሽ ሰላማችሁ ይብዛልን ሌሎችም እንወዳችሗለን የሩታየ ለሴቶች ፍቅር በደንብ አስተምሪልን አብርሽየ ለወንዶች ልብላለሰው ፍቅርን ከናተ መማርይቻል ነበር ታዳምን ይሆናል ልብ የለ

  • @ኢማንነኝየደሴዋ
    @ኢማንነኝየደሴዋ Рік тому +15

    ልቤ ስብር ነው ያለው አስፍሽየ አዛኝ ጎበዝ ሠው የሚረዳ ምርጥ ሠው ነበር ማመን ነው ያቃተኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @XxXx-wr5rg
    @XxXx-wr5rg Рік тому +4

    ተው አታሟርቱበት😢 በማይቀለደው ባለፈው ለቀልድ ነው ብላ ልንለያይ ነው አለች ፍቅር ይሄው ሄደች😊በሩታየ ግን አትምጡበት😢🎉🎉

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    እናተ ሁለት ልጆች የወድማችሁ ልብ እያወቃችሁ እድህ ያለ የከፍ ነገር አትስሩ

  • @Betlmetogebrkdan-rv5mc
    @Betlmetogebrkdan-rv5mc Рік тому +12

    ልጁ በጣም ተዋናይን ነዉ❤❤❤❤❤

  • @amriyaferejo6600
    @amriyaferejo6600 Рік тому +8

    የኔ ውድ ሩታዬ አለህ ፍቅርሽን ዘለቅ ያድርግሽ🌹🌹

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 Рік тому +2

    አብርሸ ምርጥ የፍቅርሠዉ❤❤❤ አይለያችሁ ❤❤እሩታየ የኔ ጥቅሸ❤❤❤

  • @zone8505
    @zone8505 Рік тому +58

    ዘሬስ በአስፈው መሸሸ ሞት ልቤ ስብርርርር ብሎል😭😭😭😭😭😭😭😭ዱኒየ እወነትም ብለሽ ነሽ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hophad3783
    @hophad3783 Рік тому +71

    በመዳም ቤት ላለን እህቶችኮ ከልብ ሰዉ ነን ሁሉም አስፍት አስፍት😢😢😢😢😢 ነብሱ ይማርልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Bikeyegetalij
    @Bikeyegetalij 10 місяців тому +2

    ሩታዬ አይዞሽ የኔናት አብርሽ በጣም ነበረ የተናደደው

  • @hhhj5172
    @hhhj5172 Рік тому +7

    አብርሽ ደሞ ካለወቅሽው ብሎ ስለ ወሰዳት ደስ የምል ነው እምነቱ ሙሉ ነው ፍቅር እንደዚህ ስሆን ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Рік тому +1

      በጣም ጀግና ነው ይሷን አምናታለሁ ማለት እውነተኛ ፍቅር❤❤❤❤

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 11 місяців тому +2

      በጣም እኔ ራሱ ደስ አለኝ

    • @ንሁሉግዜአለዎ
      @ንሁሉግዜአለዎ 10 місяців тому

      ​@@user-ሚጣትላትና ግን ኮሞንታተር እዝጎ😅 ስለሚወዳት ነው የሀው አብርሽ ትዕግስተኛ ነው😊

    • @birhansinishaw
      @birhansinishaw 2 місяці тому

  • @እማምላእእናቴናት
    @እማምላእእናቴናት Рік тому +33

    ዛሬ ቀኔ ተበላሺቷል በአሰሰፊቲ ሞት ማነው ልቡ የተሠበረ💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢

    • @HfdeFffg
      @HfdeFffg Рік тому

      እኔ በእወነት ከታመመ ጀምሮ ሀሳብ ይዞኝ ነበር በስማም ፈጣሪ ነፍሱን ንይማርልን😢😢😢😢😢😢

    • @Ekiramseydi
      @Ekiramseydi Рік тому +2

      ታዳ እሱሞቷልና ምን ይደረግ ስት በጥይትየሚሞቱ ወድሞቻችንን ቀብረናል ተፈጣሪመጥቶነው የሞተው አታካብዱ

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ Рік тому

      እኔ በጣምነው የተሰበርው😢😢😢😢😢😢አስፍዬ ነፍስህን ይማርው😢😢😢😢

    • @rabia4266
      @rabia4266 Рік тому

      ቅስሜ ነዉ የተሰበረዉ አልቅሸ አልወጣልኝም ራሴን ም ሆዴንም አሞኛል

    • @genat8844
      @genat8844 Рік тому +1

      😢😢😢😢😢​@@HfdeFffg

  • @SaadA-ck5by
    @SaadA-ck5by Рік тому +28

    የእውነት ደስ ትላላቹህ በጣም❤❤❤❤❤ቀናሁኝ😂😂❤❤❤❤እንደዚህ ነው ፍቅር❤❤❤❤❤

  • @TsiyonMonj
    @TsiyonMonj 2 місяці тому +1

    ሩትና አብርሽ መቼም አይላያቹ 😢❤

  • @ዜድነኝወሎየዋያላህባያአላ

    ሀይሜ ና ኢፍሪም ዛሪ የሠራችሁት ስራ እናት ነቀዙች❤❤❤❤❤

  • @mma741
    @mma741 Рік тому +36

    ሩታ እና አብረሺ ሞት ነዉ ይምለየቾ አይገረምም የኔ ዉዶቺ❤❤❤❤😢

  • @konjonesh
    @konjonesh Рік тому +12

    አይ አቺ አለም ከንቱ ነሽ ለዚህ አጨረ ጌዜ ፍቅር ጠፈ ፍቅር ይስጠን ለሁላችንም ፈጣሪ መልካም ስው በረከት የለውም ነብስ ይማር 😢😢😢

  • @Mነኝየዱባይዋቀበጥ

    የልጁ ትግስት100/100😢❤መታደል

  • @ያልፋን
    @ያልፋን Рік тому +39

    በነግራችላይ እድህ ያለ ፖራክ ይቅር የምትሉ ላይክ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 Рік тому +7

    በጣም ደንግጨ ነበር ግን ኤፍረምና ሀም እንኳን መታሰር መሰቀል አለቦቸዉ በፍቅር ይቀለዳል የእጃቹን አትጡ እሺ እርግማን አይደለም ምርቃት ነዉ አብርሽ እኔኝ ልጆች አልተቻሉም እጅ ስጡና ተፋቱ❤❤❤❤❤

  • @Roza3bq
    @Roza3bq Рік тому +76

    አይለያችሁ የምትሉ በላይክ👍👍👍👍👍

  • @LoperEliona
    @LoperEliona 2 місяці тому +1

    Abrish iruta xbiqi benante mhali sawhu indageba mnim ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @كنفيكن
    @كنفيكن Рік тому +18

    ወይ የናተ የሁለት ልጆች ተኮል የስራችሁን ❤❤❤❤❤

  • @ሰብለወንጌልወለተትንሳኤተ

    አስፊቲ ድምቀታችን ነፍስ ይማር😭 እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ ኢትዮጵያን አባታችንን ክብራችንን መልካም አስተማራችንን በተለይ ለኔ 😭አባት ደግ እሩህሩህ እንደሆነ ያየሁብህ አባቴ ባይኖርም አንተን ሳይ ደስ ያሠኘኝ ነበረ😥😭

  • @dyfshc9857
    @dyfshc9857 Рік тому +21

    አብርሽ እና ሩታን ስወዳቸው ❤❤❤

  • @shemsyakader3748
    @shemsyakader3748 Рік тому +1

    እሩታ ጀግናነሽ በጥፉ አቃጠልሽው ጎበዝ❤❤❤❤❤

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 Рік тому +51

    ዛሬ የምንስቅበት አይደለም ኢትዮጵያ ትልቅ አርትስት አታለች አስፍዬ ነፍስ ይማር💔😭😭😭😭😭

  • @nafesaann
    @nafesaann Рік тому +130

    ዘሬ ልበችን ታሰብሮሀል አስፍትህ ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭💔💔ሁለቹም ነፍስ ይማር በሉ😢😢

  • @ማማኢቱብ-ሐ8በ
    @ማማኢቱብ-ሐ8በ Рік тому +16

    አስፋው አባታችን ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑርልን መልካም ሰው ነበር ግን በዚች ምድር ላይ😭😭😭 ቀሪ የለም እኛም የነገ ተረኛ ነው ፈጣሪ አሟሟታችንን ያሳምርልን😭😭😭

  • @ሀይሚትንሿ
    @ሀይሚትንሿ Рік тому +2

    እንዳው ዛሬስ ከአስፍቲ ሞት ውጭ ምንም አይታየኝም😢😢😢😢😢😢 የኔ አባት የኔ ሩህሩህ😭😭😭😭

  • @Hirut-j2o
    @Hirut-j2o Рік тому +9

    እረበናታችሁ አብርሽን አታጨናንቁት ሲከፋውማየት አንፈልግም❤❤❤❤

  • @selamselamxtreme7081
    @selamselamxtreme7081 Рік тому +9

    እውነት ዛሬ ሀዘን ላይ ነን 😭😭ግን አብርሽን ሳላደንቅ አላልፍም ❤❤

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 Рік тому +49

    ዛሬ አሰፊቲ በመሞቱ ሲለቅስ ዉሎ ራሱን ያመመዉ ማነዉ እደኔ💔😭 ጃፒ ሂወቴ ቁሟል ያለ አባቴ ሲል ተሰፈሰፍኩ አይ እዱኒያ አላህ ጥናቱን ይሰጠዉ ለልጁ😢

    • @mekdes-d8o
      @mekdes-d8o Рік тому

      😢😢😢😢😢😢

    • @adan1376
      @adan1376 Рік тому +1

      እኔ ወላሂ 😭😭😭😭😭

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg Рік тому

      ወላሒ እኔ በጣም አመኛል😢😢😢😢

    • @alaaalaa8908
      @alaaalaa8908 Рік тому +1

      😭😭😭ከመዳም ጋር ሲያጣላኝ ዋለ

    • @MnajatA-cs7ib
      @MnajatA-cs7ib Рік тому

      እኔም ወለሂ 💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @belaymathewos5846
    @belaymathewos5846 9 місяців тому +1

    በጌታ ሰም በጣም ስሰራ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤አብረሽ &ሩታዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔👈

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Рік тому +10

    ወይኔ ልጅቱ ግን አደኛ ነው ሩታና አብርሽ አይለያችሁ❤❤❤