ሩታ አስለቀሰችን ጥላን ወደ ሀገሯ ሄደች. ከ ልቤ ነበር ያፈቀርኩህ አለችው😱😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 7 тис.

  • @serklma4551
    @serklma4551 Рік тому +800

    ሙቤ ግን በጣም መልካም ሰዉነሕ የሰዉ ደስታ የሚያስደስት የሩታን እምባ ከዓይኗ ሲያብስ መልካም ልብ አለሕ

    • @RoseeRose-vh7kf
      @RoseeRose-vh7kf Рік тому +5

      🎉🎉❤❤yes...mar...❤

    • @FhhfFjgtt
      @FhhfFjgtt Рік тому +6

      በጣም ማርያምን😢❤

    • @Fthyae
      @Fthyae Рік тому +6

      በጣም

    • @MBaba-fm9vg
      @MBaba-fm9vg Рік тому +8

      በጣም

    • @sarasara4411
      @sarasara4411 Рік тому +11

      በጣም የሰው ልክ ነው ሙቤ የእውነት🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Neima205
    @Neima205 Рік тому +944

    ሂይወት በሰጠችህ መንገድ ነው መጓዝ ያለብህ 😢😢 ምርጥ ንግግር ሙባ🥺

  • @mirikatmarkos-st4kk
    @mirikatmarkos-st4kk Рік тому +1380

    ሙቤ መልካም ሰው ሙቤን የምትወዱት በለክ አሰዩኝ😍😍

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Рік тому +112

    ሙቤ የዋሁ ንጽህ ልብ ያለህ ምርጥና ጀግና አስተዋይ ልጅ ነህ ይመችህ 🥰

    • @GhTy-cq3dd
      @GhTy-cq3dd 7 місяців тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Рік тому +898

    ሙቢ የኔ የዋህ የኔ ሰው ትልቅ ሰው ትለያለህኮ የምር ❤❤❤❤

    • @tigistitigisti3176
      @tigistitigisti3176 Рік тому +1

      😢😢❤❤

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Рік тому +15

      @@tigistitigisti3176እደዛሬም አልቅሼ አላቅ 😢😢😢

    • @ganatiayalew8639
      @ganatiayalew8639 Рік тому +12

      መቢ የኔ የዋህ የኔ ሰው ትልቅ ሰው ትለየለህካ የምር❤❤❤❤

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Рік тому +4

      😢በጣም

    • @butte4338
      @butte4338 Рік тому +3

      Mube asitawye sawu nehi fixare yixabiqachu

  • @ኡሚኢቲኩሉሀያቲ
    @ኡሚኢቲኩሉሀያቲ Рік тому +239

    ሩታ በጣም ስነስራት ያላት ልጅ ናት የሩታን አህላቅ የሚመቸው 🥰🥰

  • @wachamotsaga
    @wachamotsaga Рік тому +627

    የኔ እናት አይዞሸ ጌታ መልካም ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Рік тому +30

    ወይኔ ፈጣሪ ዛሬ ያፈሰስኩትን እንባዬ ሩታንና አብርሽ በአንድ አድርገህ አብስልኝ እፍፍፍፍፍ እኔ አልቻልኩም!!!!አብርሺዬ ልብህን ፈጣሪ ያክመው እሷን ተቀብለህ ሌላ ቃል የለኚም

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa2872 Рік тому +313

    ፍቅር እንዴት ደስ ይላል:: ማፍቀርም መፈቀርም የራሱ የሆነ ደስታ አለው : እግዚአብሔር አምላክ ፍቅርን ያብዛልን

    • @SadNeGase
      @SadNeGase Рік тому +1

      ውዴ
      ድምሩኝ

    • @lidacall5542
      @lidacall5542 Рік тому +6

      መፈቀር እኮ ችግር የለውም ሚሰቃየው አፍቃሪው ነው

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 Рік тому

      ​​@@lidacall5542በትክክል 👍👍👍

    • @Kimem12
      @Kimem12 Рік тому

      mejemeriya egzabiher fikr sile hone fikir desi yilal ko fikrun yabzalin

  • @ZenebeDutiso
    @ZenebeDutiso Рік тому +978

    እኔንም አስለቀሰቹኝ 😭 ሩታዬ እንወድሻለን ❤ አብርሽ ለኛ ስትል ሩታን አታስከፋት ሀደራ 🙏 እግዚአብሔር እንደ ሩታ አይነት ልባም ሴቶችን ያብዛልን 🤲🤲🤲 አሜን

    • @SadNeGase
      @SadNeGase Рік тому +5

      ውዴ
      ድምሪኝ

    • @SaadaYemar
      @SaadaYemar Рік тому +3

      እንስ እዲት እዲለቀስኩ

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Рік тому +5

      ቀላል አስለቀሱን በፈጣሪ

    • @SaraYu-gd7ms
      @SaraYu-gd7ms Рік тому +3

      በጣም 😢😢

    • @A14-ny2tn
      @A14-ny2tn Рік тому +4

      እኔም አሰለቀሰችኝ😢

  • @lubabaw
    @lubabaw Рік тому +379

    የሙቤ የመጨረሻ ንግግር ደስያላቹ ❤❤በላይክ ግለፁ

  • @mchotroyal
    @mchotroyal Рік тому +287

    ልክ እንደ ፊልም እንደኔ ደጋግማቹ እያያቹ ያለቀሳቹ ስንቶቻቹ ናቹ😢😢😢

  • @mariyatube8922
    @mariyatube8922 Рік тому +231

    ሴት ልጅና ሞኝ ከሄዱ አይመለሱም ❤ አብርሽ አልታወቀህም እንጂ የተሰበረውን ልብህን ጠግናልሃለች ሶ ተከተላት🎉

    • @fdggfy6269
      @fdggfy6269 Рік тому +2

      ❤❤❤❤

    • @Jkeesum
      @Jkeesum Рік тому +9

      በጣም ከምር ሰዉነቱ እራሱ ወዙ ተመልሷል😢😢

    • @أالاماحمداحمد
      @أالاماحمداحمد Рік тому +1

      አወን ልክነው በጣም አሪፍ ላይያለው ግን 2ተኛ ቪዶ አልቀቁልንም ምላይ እንዳሉ

    • @አሚየወረባቦዋ
      @አሚየወረባቦዋ Рік тому +2

      ትክክል

    • @sonysony-zu8gc
      @sonysony-zu8gc Рік тому +1

      በትክክል😢😢😢

  • @Amen-pf
    @Amen-pf Рік тому +177

    አብርሽ በእግዚአብሔር ፍቅሯን ተቀበላት በማሪያም ሴትልጅ ናት እኮ😢
    አብርሸ ግፍ ነው ጌታን ቡሀላ እዳይፀፅትህ😢😢

    • @TarekuTamsegen
      @TarekuTamsegen Рік тому +2

      ትክክል 😭

    • @hyate-qm7pi
      @hyate-qm7pi Рік тому +7

      እሱ ካላፈቀራትስ ከባድ እኮነው ቢቀበላት ራሱ ደስተኛ አያደርጋትም

    • @Amen-pf
      @Amen-pf Рік тому +3

      @@hyate-qm7pi በግዜ ሂደት ያፈቅራታል

    • @astedehana5892
      @astedehana5892 Рік тому

      ትክክል😢😢😢

    • @SadNeGase
      @SadNeGase Рік тому

      ውዴ
      ድምሩኝ

  • @saida4736
    @saida4736 Рік тому +3709

    ወላሂ አብርሺ እሩታን ፍቅሯን ተቀበላት ትቆጫለህ በኋላ እሩታን ይቀበላት የምትሉ በላይክ አሣዩኝ ሀባይቢ

    • @heseenhusee1551
      @heseenhusee1551 Рік тому +33

      እን እንጀ ልቡ ደረቅ ሆና በአለህህ

    • @hawa-ve8rt
      @hawa-ve8rt Рік тому +35

      🎉🎉አወ ተቀበላት

    • @bituu126
      @bituu126 Рік тому +89

      በእርግጠኝነት ይቀበላታል ጊዜ ይሰጠው አትፍረዱ ወገኖች😢

    • @skdjjjkdcjce
      @skdjjjkdcjce Рік тому +5

      አልንደከመን

    • @madee9794
      @madee9794 Рік тому +12

      አወን ወላሂ

  • @SarabeleteSaron-md4kz
    @SarabeleteSaron-md4kz Рік тому +10

    እረ ምርጥ አሰተዋይ ልጅ ናት አነጋገሯ እርጋቷዋ በጣም ያሰደሰታል ደሰ የሚትል ልጅ ናት አብርሸ ይቺን የመሠለችን ልጅ እንዳይቆጭህ የእውነት መልኳም ፀባይዋም ደሰሰሰሰሰ የሚል ልጅ ናት አብርሸ ዋ!?አትታሸ እሺ ሴት ሁሉ አንድ አይደለም ሩታዬ እንዳታመልጥህ እንዳታለቅሰ አብርሸ

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 Рік тому +946

    አብርሺ እሩታን ፍቅሯን ተቀበላት እሩታን ይቀበላት የምትሉ በላይክ😭😭😭😭

  • @Jafetube359
    @Jafetube359 Рік тому +457

    አይ ምን አይነት ፍቅር ነው 😭😭AB ይቺን ልጅ ተረዳት የምትሉ👍

  • @AmetuAmetullah
    @AmetuAmetullah Рік тому +192

    ወይ ሙቤ ምርጥ ስው ሂወት በስጥችህ መንገድ ነዉ መጓዝ ያለክ. ትክክክል❤❤😢😢😢😢😢

  • @ዜድየመርሳዋYouTube
    @ዜድየመርሳዋYouTube Рік тому +103

    ደጋግሜ አየሁት እባየን ጨረስኩኝ አናሳዝናችሁም ምናለ ለቃችሁልን ያ እንደሰት ያ እርማችንን እናውጣ የመዳም ቅመሞች በጭቀት ተውጠናል 😢

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Рік тому +74

    ሙቤ.. አንተስ የዋህ.. ወገን / ወንድም ነህ.. እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ.. አስለቀስኝ ከምር የዋህ ነው 👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍🙌🏻

  • @MohamedAli-qd4bh
    @MohamedAli-qd4bh Рік тому +169

    አብርሽ ምላሽ በድጋሜ ይስጠን የምትሉ በላይክ አሣዩን

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር Рік тому +1

      ትላንት ቀኑን ሙሉ ዩቱብ ነው የዋልኩት ስጠብቃቸው ግን ወፍ የለም እደሚደርሱባት አልጠራጠርም 😢😢😢 እሱ ጋርም እኮ ፍቅሩ እንዳለ ያስታውቃል ግን ለማውጣት ፈርቶ ነው ያው ካለፈበት አንፃር 😢😢😢 አንዴ የተጎዳ ልብ እኮ ሁሌ እደሚጎዳ ስለሚያስብ ድጋሚ ማፍቀር እፈራለን በዚ ውስጥ እያለፍኩ ስለሆነ አብርሽን ተረድቼዋለው 😢😢😢😢

    • @AddghWsdfg
      @AddghWsdfg Рік тому

      😢😢

    • @MohamedAli-qd4bh
      @MohamedAli-qd4bh Рік тому +1

      @@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር የኛ የስደተኞች ቀንስ መቸ ይሆን

    • @MohamedAli-qd4bh
      @MohamedAli-qd4bh Рік тому

      @@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር ኮማች ሁነን ቀረን

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር Рік тому +1

      @@MohamedAli-qd4bh አንድ ቀን አላህ ያለ ቀን ይሆናል ተስፋ አለመቁረጥ ነው ዋናው ነገር

  • @kalkidan7912
    @kalkidan7912 Рік тому +1044

    በድጋሜ ሲመጡ ፍቅሯን ተቀብሏት ይመጣል የምትሉ በ 👍👍👍 አብርሽ ልብህን ያራራላት 😥😥😥😥😥

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe Рік тому +49

    ኧረ ተቀበላት አብርሽየ እኔም 3 ቀን አለቀስሁኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭ሂይወት በሰጠህ ምንገድ ነው መኖር ያለብህ ወድምህን እና እህትህ ጓደኛህም በጣም ጥሩ ናቸሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ ❤

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch1649 Рік тому +48

    ተው አብርሽ እግዚአብሔር ሊክስህ አስቦ ነው ስለተገፈህ ያንን እንባህን ጌታ አይቶልሀ ነው ሲከፋህ ስታለቅስ እኛም የዛን ያህል ከፍቶን ነበር አሁን ሩታዬን ተቀበላትና እኛንም እሷንሞ አስደስተን እስኪ ❤❤❤❤

  • @Sofi_ግሬስ
    @Sofi_ግሬስ Рік тому +427

    ፍቅር ክባድ ነው 😢😢እርግጥኛ ነኛ አብርሽ ፍቅሩን ሊቅበላት ነው ይህድው ሁለተኛ ቢዱው የድስታ ነው ይምትሉ በላይክ

  • @ልዩወረቅልዩወረቅ
    @ልዩወረቅልዩወረቅ Рік тому +120

    ሩታዬ የኔ ውድ የእውነት ድምቀታቸው ነበርሺ እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ የእውነት በጉ ጉት ነበር የምጠብቃችሁ❤❤😢😢

  • @netsanetgetachew7965
    @netsanetgetachew7965 Рік тому +19

    አረ ቀጣዩን አሳዩኝ ጨነቀኝ የምር በጣም አስለቀሳችሁኝ ደስ የሚል የፍቅር ህይወት❤️❤️❤️❤️ አቢ ፍቅርህን ተናገር

  • @nawamawa9275
    @nawamawa9275 Рік тому +44

    ወላሂ ማነው እደኔ አብሮ ያለቀሰው አብርሽየ ተቀበላት ካተም እዳለ ፍቅር ያስታውቃል የኔቆጆ አይዞሽ❤❤😢😢

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 Рік тому +71

    የኔ የዋህ ወብ እግዚአብሔር ለሁላችንም
    እንደ ውብ ልብ ይጠን አብርሽዬ የኔ መልካም
    ሩታም ፍቅራ ተቀበላት በእግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኪዳንምህረትእናቴ-ጰ2ሠ

    ሙቤ የኔ አባት አብርሃም ሂድ ህይወት በሰጠችህ መንገድ መሄድ ያልብህ አለው ሙቤ የኔ ምስኪን እውትህን ነው 😢❤

  • @ዜድቲዩብ-ቨ6ገ
    @ዜድቲዩብ-ቨ6ገ Рік тому +27

    ማነው እደኔ ሁለቀን ሙሉ ያየው ያረብ አተ አጣምራቸው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MesuShita
    @MesuShita Рік тому +115

    የኔ እናት ፍቅር በጣም ከባድ ነው እባክህን አብርሽ እሩታን አታስለቅሳት ያለፈወን እረስተክ ወደ አዲስ ሂወት ተመለስ 😢😢😢😢😢😢

  • @yemareyamnegn1931
    @yemareyamnegn1931 Рік тому +258

    ህይወት በሰጠችህ ልክ መጓዝ አለብህ ሙቤ ትልቅ ሰው አስለቀሰችኝ እፍፍፍፍ😭😭

    • @ራቢራቢ-ኰ9ገ
      @ራቢራቢ-ኰ9ገ Рік тому +5

      ወላሂ እኜም እውነት ነው ትክክል ምርጥ ንግግር

    • @fatmabesher1036
      @fatmabesher1036 Рік тому +1

      ወላሂ በጣም ትክክልነው ሙቤ ያረብ አስለቀሰቻኝ ፍቅራ ከባድነው ለገባውሠው

    • @rahma6779
      @rahma6779 Рік тому

      Yeche ye mube Ababal temechetognal

  • @ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ
    @ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ Рік тому +61

    ያለቀሰኩበት እራሴን አመመኝ እሩታየ የኔመልካም እንወድሻለን አብርሸየ እባክህን. ተቀበላትና. ደሰታቺን ይመለሰ. የምትሉ የትናቸሁ ፍቅርኮ ላፍቃሪው ከባድነው😢😢😢❤❤❤❤

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 4 місяці тому +8

    የኔ ውድ ሩትዬ 😢😢እንኳን ደስ አላቹ አብርሽና ሩትዬ🥰 ከዘጠኝ ወር በፊት የተለቀቀ ቪዲዮ አንድ ሚሊየን እይታ ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bandaralharbi630
    @bandaralharbi630 Рік тому +176

    ዋዉ ምርጥ ንግግር ሂወት በሰጠችህ መንገድ ነው መጓዝ ያለብህ ትክክል ሙቤ ❤❤

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Рік тому +378

    ለትንሽ ግዜ ነው ያወቅንሽ ግን ድምቀት ሁነሻቸዋል እውነት የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል በጌታ ነገ ሌላ ቀን ነው አብሽዬ በጌታ አብራችሁ ሁኑ ስለምንወድህ ነው እንድህ የምንልህ

    • @Mahigrace-r1l
      @Mahigrace-r1l Рік тому +7

      የእውነት እኔራሱ አብራቸው ነው ያለቀስኩት😢😢😢😢😢😢

    • @rabia4266
      @rabia4266 Рік тому +1

      😢😢😢😢

    • @BalayneshiKachine
      @BalayneshiKachine Рік тому

      Asilakasachun😢

    • @FatumaSeid-c3f
      @FatumaSeid-c3f Рік тому +1

      እኔም ኡፍፍፍ😢

    • @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
      @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ Рік тому +2

      ወላሂ ለሶስት ሰአት ሳለቅስ እኔም ፍቅር ይዝኝ ሰለማቅ ከባሌጋ ለዛውም ሁለታችንም ፍቅር እኩል ሆን ሳለ በጣም አሰለቀሰችኝ😭😭😭😭💔አምናለው ይቀበላታል😢

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl Рік тому +66

    ፍቅር የሁለት ሰዎች የጋራ ስሜት ሲሆን ነው ሙሉ የሚሆነው አንተም የእሷ ስሜት ተጋብቶብህ ፈጣሪ አንድ👩‍❤️‍👨 ያድርጋችሁ❤🙏

  • @YcuI6f
    @YcuI6f 9 місяців тому +5

    ማርያምን ሩታ እነሱን ቀርቶ እኔንም አስለቀሽኝ😢😢😢አብርሽ በማርያም ተቀበላት ሂወት ባልታሰቡት መገድነዉ የሚቀረዉ እደሩታያለችሴት ማንንም አታገኝም ❤

  • @Ametu-p3u
    @Ametu-p3u Рік тому +145

    የኔ ቆጆ አቺኮ ተወዳጅና ተፈቃሪ ሰው ነሽ ፈቅር በልመና አይሆንምና ተይው በቃ ፈቃደኛ ካልሆነ ለምነሽ አይሆንም አቺን የመሠለች ልጅ መቼም አያገኘም ታናዳለህ በጣም ወላሂ የኔ ፈልቅልቅ ሩታ❤❤❤

  • @fozi2230
    @fozi2230 Рік тому +131

    ሙቢያችን እንባዋን ሲጠርግላት ደስ ያለኝ ነገር ኡፍፍፍ የኔ ውድ😭😭

    • @ለይለYouTube
      @ለይለYouTube Рік тому +2

      እኔ ራሱ ዎለህ ምስግን ኡፍፍፍ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Рік тому +47

    የሸገረ ልጆች ቀበጦች ን ከኔ ጀምሮ ሩታ አቺ ምረጥ ልጂ ነሽ ስራት ያለሽ እኔ ያፈቀረኩት የሰጠኝ ጌታ አቺም ያፈቀረሹ ይስጥሽ የኔ ቆጆ😢😢

  • @GeniTubeገኒቱዩብ
    @GeniTubeገኒቱዩብ 9 місяців тому +10

    ሩታዬ የኔ እናት ወይ ኣንጀቴን በላችዉ ይህ ሁሉ ነገርም ኣሳልፋለች ማለት ነዉ ኣይይይ😥😥😥😥💔💔💔

  • @abrh1882
    @abrh1882 Рік тому +62

    በእዉነት ከ10የ በላይ አየሁት በጣም ነዉ ያስለቀሱኝ አብርሽየ አተም ተረዳት የተሰበረ ልብህን የምትጠግንህ እሩታን ልኮልሀን እግዚአብሔር አምላክ ያመንህዉ የሚከዳህ ፈጣሪ የበለጠ ሊሰጥህ ሲፈልግነዉ እሩታየ የኔ አልቃሻ የመጀመሪያዋ የእዉነት አፍቃሪ አችነሽ😢😢

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp Рік тому +61

    ገብርኤልን በእንባ የጨረስኩት😢 ኡፍፍ ቁስል ያለበት ያቀዋል 😢
    እመቤቴ አንድ ታድርጋችሁ🙏

  • @yeshieseta
    @yeshieseta Рік тому +55

    ኡፍፍፍ ሩታዬ አስለቀሰችኝ😢 አብርሽዬ ወንድምአለም ልብህን አድምጠው ይችን ቀን እድሜ ልክህን ትፀፅትባታለህ ካጠገባችን ያለሰው ሲርቀን ነው ጎደሎዉን የምናውቀው ቀጣዩን ቪዲዮ የሩታን ፍቅር ተቀብለሃት በደስታ ለማየት ጓጓሁ❤❤❤የአብርሽ ወዳጇች እናተስ???

    • @zenatabdo8867
      @zenatabdo8867 Рік тому +2

      እኛም የምር እኔ አልቅሻለሁ

  • @ኢማንትዩብ
    @ኢማንትዩብ Рік тому +11

    አብርሽ የስራህን ይስጥህ ለቤትህ አዲስ ነኝ ገና ከመግባቴ ልቤ ተሰበረ አይኔ አለቀሰ በቀጣይ ቪዲዮ ለተከታዮችህ ብስራትና ደስታ ይዘህ መቅረብ አለብህ እመነኝ ብዙዎቻችን አዝነንብሀል (ንፁህ ፍቅር ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም ያለፉት ጊዜያቶች ሊክስህ ፈጣሪህን ሩታ ሰጥቶሀል ተረዳት (👍👍👍👍👈

  • @beedashaliyad7151
    @beedashaliyad7151 Рік тому +399

    እስኪ ቀጣይ የሚያስደስት ቪዶ ፍቅሯን ተቀበላትና ልቀቁልን እኛንም ልባችንን አትስበሩት 😢😢😢😢😭😭😭

    • @زمزم-ه2خ
      @زمزم-ه2خ Рік тому +6

      በተስፋ፣እጠብቃለን

    • @kubra-n3l
      @kubra-n3l Рік тому +5

      አወ የምር

    • @ሄሉነኝየሚካኤልልጅ
      @ሄሉነኝየሚካኤልልጅ Рік тому +3

      አዎየምር😢😢😢😢

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Рік тому +4

      እውነት እኔም አስለቀሰችኙ,እሱም ወዶ አይደለም,ወይኔ ልብ ይነካሉ ሙቢ,ምርጥ ወድም በቀጣይ እኛም የምንደሰትበት መልካክ ነገር,ይሆን,አሜን,

    • @HaledAhmeb
      @HaledAhmeb Рік тому +1

      አወ. የምር😢😢😢😢

  • @mekdesketema6190
    @mekdesketema6190 Рік тому +53

    የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ ያለው ይሆናል ደግሞ አንድ ቀን ይሳካል አብርሽዬ ደግሞ ማልቀሱን ትተህ ተቀበላት በናትህ ያለፈውን ነገር ርሳው ወንድም አለም ሳይረፍድ መቅደም አለብህ ሴት ልጅ ናት እስካሁንም መታገሷ ጥሩ ልጅ ሆና ነው😢❤
    ሙቤ ለካ ትልቅ ሰው ነህ መከርካት 😢

  • @hayath9519
    @hayath9519 Рік тому +410

    ማነው እንደኔ አብሮ ያለቀሰው 💔😭😭😭ደጋግሜ ከ5 ጊዜ በላይ እያየሁ በለቅሶ እያነባሁ😭💔

    • @Kids-e9m5h
      @Kids-e9m5h Рік тому +11

      እኔ እራሱ ወላሂ እየደጋገምኩኝ እያየሁ ሳለቅስ በኔ ላይ የሆነ ነገር ነው የመሠለኝ

    • @tsionsolomon3456
      @tsionsolomon3456 Рік тому

      ene defame yeyew yalekeskugni

    • @ማሚTube
      @ማሚTube Рік тому

      ena😢😢😢😢

    • @መድመቅደላዋማሻ
      @መድመቅደላዋማሻ Рік тому +7

      @@Kids-e9m5h እኔ ከተለቀቀ ጀምሬ አሁን ድረስ እያየሁ አልቅሸ ልሞት ነዉ ሁለቱም አሳዘኑኝ😭

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw Рік тому +2

      አሞኝ አደረ የምር በጣም ነው ያስለቀሰችኝ😢

  • @محمدعلي-د1ر7م
    @محمدعلي-د1ر7م Рік тому +12

    ሙባዬ ምርጥ ልጅነህ የሰዉ ደስታ የሚያስ ደስትህ

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 Рік тому +172

    እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን ሀአገራችን ስላም ያረግልን💚💛❤️ እውነት ተላምዶ መለየት ይከብዳል ግን እግዚአብሔር በፈቀደው ግዜ ሁሉም ይስተካከላል አይዞሽ ሩታ

  • @muluadebie7945
    @muluadebie7945 Рік тому +111

    ስንቴ ደጋግሜ እንዳየሁት ብታውቁልኝ በቃ እኛን ተመልካቾቻችሁን አታስለቅሱ 😭😭😭ግፍ ነው አብርሽም ተቀበላት ሩታ ከእግዚአብሔር የተሰጠችህ በረከትህ ናት ፍቅቅቅቅር ያሸንፋልልል!🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤😍😍😍🥰🥰🥰

  • @ልዩወረቅልዩወረቅ
    @ልዩወረቅልዩወረቅ Рік тому +117

    ህይወት በሰጠችህ መንገድ ነው መጓዝ ያለህ አለ ሙቤ እውነት ነው አብርሽ እግዚአብሔር የስጠህን ብትቀመል መልካም ነው ስው ካስበው ይልቅ እግዚአብሔር ያስበው ይበልጣል የእውነት አንድ ሆናችሁ ነው ማየት የናፍቀኝ አልቅሳችሁ አስለቀሳችሁኝ😢😢😢

    • @MuleDane-t2k
      @MuleDane-t2k Рік тому +3

      Abirish dabirognail ye abirishin video kaze bohala alaim 😢😢😢

  • @ommaria-rt7ck
    @ommaria-rt7ck Рік тому +16

    10 ግዜ አየሁት እያለቀስኩ አብርሽ እኛንም ነው ያስከፋአው ስታዝን አብረንክ ስናዝን ስትደሰት አብረንክ ስንደስት ነበር ዛሬ ግን አስለቀስከን አስከፋከን ወንድሜ አሁንም አረፈደም ተቀበላትና አስደስተን

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር

    ማነው እደኔ እየደጋገመ እያየ ያለቀሰው 😢😢😢😢😢😢 አይዞሽ እሩታ አይዞሽ አንድ እንደምኮኑ ተስፍ አለኝ አብርሽ ወንድሜ አይዞህ ያለፈ አለፈ ፈጣሪ የማይጠቅመንን ይነሳና የሚጠቅመንን ይሰጠናል ስለዚህ ከእግዚአብሔር የተሰጠችህ ስጦታህ ነች ተቀበላት

  • @sameeraahmad119
    @sameeraahmad119 Рік тому +17

    ሙቤ የኔ የዋህ ወንድም ምርጥ ንግግር ነው የተናገርከው አብርሺ ሩታን ፍቅሯን ተቀብሏት የምንደሠት አላህ ያርገን በተረፈ እወዳችኋለሁ ባላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 Рік тому +162

    ጌታ ሆይ ሩት። ና አብርሽ መጨረሻውቸው በፍቅር ተሞልቶ አሳየኝ 🙏🙏🙏🙏😭

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 Рік тому +34

    ውይ ኤፍዬ ሀይሚ የእውነት ስታሳዝኑ የእውነት ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ❤❤ሙቢዬ የኔ የዋህ

  • @mslove3676
    @mslove3676 Рік тому +56

    ሩታየ የኔ የዋህ ❤❤❤ወይኔ ሙቤ ትለያለህ ለሰው ያለህ ክብር ይለያለ እውነት ❤❤

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 Рік тому +49

    😢😢😢ወይኔ አብርሽ በናትህ አብራቹ ሁኑ ሩታ ምርጥ ልጅ ናት የእውነት ነው የምትወድህ ልክ ነህ ተጎድተሀል እሾህን በእሾህ ነው የሚባለው ፍቅርን በፍቅር ነው ልትረሳው የምትችለው ቀጣይ አንድ ለይ እንጠብቃለን

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 Рік тому +46

    ማንም ከሚወደው ጋር አልኖረም አብርሽ ሙቤ ትክክል ነህ ሂወት በሠጠችህ መንገድ ነው መጓዝ የምችለው ሩታ ፀባየ ሰናይ ናት የምር ከምንም በላይ ፀባይ ነው የሚኖረው ከሁሉም ጋር

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ

    ያስለቅሳል😭እዉነተኛ ፍቅር የእግዚአቤሔር ስጦታነዉ✝️
    እዉነት ነዉ ሒወት በሰጠችን መጓዝነዉ።ሒወት መስመር ከሳት ለመመለስ ይከብዳል!

  • @selmayoitbechannel4323
    @selmayoitbechannel4323 Рік тому +77

    ጌታ ሆይ እባክህ ሩታን ከዝህ ምድ ወጥታ በራስዋ ቻናል እንድትመጣ አድረግልን😢😢😢😢😢😢 ፈጣረ ያላየሽውን ይስጥሽ የኔ እህት🙏🙏

  • @zeynbadadaabdlah3950
    @zeynbadadaabdlah3950 Рік тому +23

    የኔ አብሮ ማልቀስ ምን ይሉታል አይይከባድነው ፍቅር 😭😭😭😭አብርሽ በናትህ ፍቅሯን ተቀበላት ከፈጣሪህ የተሠጠችህ ንፁህ አፍቃሪህ ናት እባክህ ተቀበላት

  • @ZainabSuliman-v8b
    @ZainabSuliman-v8b Рік тому +64

    ቀጣዩን ቢዶ አፍጥኑልን በጣም ነው የተጨነቅነው ያለቀሥነው ልባችን ተሰብሯል ሂወት ይቀጥላል ይች ልጅ ላንተ ከፈጣሪ የተላከችልሄ ናት በዚህ ሥሀት ታሥፈልግሀለች ከጎንህ ቁሥልህን ታክምልሀለች ፍቅሯን ተቀበላት እኛንም አታሥጨንቁን ቤተሰቦችም ያዝኑብሀል ድጋሜ 😭😭😭

    • @Mahigrace-r1l
      @Mahigrace-r1l Рік тому

      ማራምን እደዛ😢😢😢😢😢አዝኘ አላውቅም😢😢😢😢

    • @ZainabSuliman-v8b
      @ZainabSuliman-v8b Рік тому

      @@Mahigrace-r1l እረ በጣም ወላሂ እደው ደጋግሜ አይቸው ቅስሜ ተሰበረ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @A14-ny2tn
      @A14-ny2tn Рік тому

      😢😢😢

  • @1ayuway1ayuway
    @1ayuway1ayuway 6 місяців тому +3

    እንደዛው ሁኜ አልቅሼ አላውቅም ሩታዬን ተረዳት አብርሺዬ በጣም ነው የምታፈቅርህ ፈጣሪ ሁላቺሁንም አይለያቺሁ

  • @سارهمحمد-ط2ي2ي
    @سارهمحمد-ط2ي2ي Рік тому +31

    ወይኔ በጣም አለቀስኩኝ ማርያምን 😭😭😭😭😭💔 አብርሽዬ ፍቅሯን ተቀበላት ❤❤❤የሙቤ ምክር ውስጡን የነካው መልካም ጓደኛ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube2433
    @tube2433 Рік тому +59

    አደኛ ነኝ ሩታን የማሚወዳት 👍

  • @promobile1638
    @promobile1638 Рік тому +10

    ሙቤ በእውነት ነው የምልህ የህዋህነት እያለቀስኩ ጨረስኩትህ.እውነት ነው እይወት በሰጠችህ መንገድ ነው መጋዝ ያለብንህ❤❤❤

  • @mbmaereg
    @mbmaereg Рік тому +21

    የኔ እናት ስትስቂ ማየት ጓጓሁ እባክህ ኣብርሽየ ተቀበላት ላንተ ያልሆነች ስትሄድ ያንተ የሆነች ደሞ ፈጣሪ ሰጠህ🙏😢

  • @SaraSara-lu8pm
    @SaraSara-lu8pm Рік тому +73

    ሙቤ መጣም መልክም ሰው ነው እግዚአብሔር ን 😍😍😍😢😢😢

    • @Mekedes-q8g
      @Mekedes-q8g 3 місяці тому

      ደምሩኝ❤❤❤❤❤❤

  • @hawaaragaw
    @hawaaragaw Рік тому +47

    ሚስኪን ሙቤ ምርጥ ሠው ነህ እውነት ተናግረሀል ሂወት በሰጠችን መንገዳ መሄድ ግድ ነው

  • @SamiSami-yz5bs
    @SamiSami-yz5bs Рік тому +37

    ሙቢ ግን ልብ ብላቹ ሰምታቹታል አስተዋይ ነግግር❤❤❤

  • @SemuTube-mj2yo
    @SemuTube-mj2yo 4 місяці тому +6

    ከአመት በኋላ ተመልሶ የመጣ😂😂😂በዚህ ቀን ነዉ በሩታ ፍቅር የተለከፍኩት😢😂😂😂😂😂

  • @hlftikahsu1678
    @hlftikahsu1678 Рік тому +176

    የመጀመርያዬ ኮሜት ነው ሙቤ መልካም ሰው ሙቤን የምትወዱት በለክ አሰዩኝ❤

  • @Mekdes-l8o
    @Mekdes-l8o Рік тому +46

    እደዛሬ ወደዉጭ ሳይሆን ወደዉስጤ ነው ያለቀስኩት የምር ከባድ ነው ፈጣሪ አንድ ያድርጋቹህ አብርሸየ ❤❤❤❤❤❤

    • @BhelHee
      @BhelHee Рік тому +1

      እራሴነው ያየሁት በሩት ቦታ

    • @Mekdes-l8o
      @Mekdes-l8o Рік тому +1

      @@BhelHee በጣም ዉዴ ፈጣሪ ይፍቀድላቸዉ ሁሉም በሱ ፍቃድ ነው

  • @TgTg-ob5wn
    @TgTg-ob5wn Рік тому +28

    አብርሽ በኪዳነ ምህረት በናትክ እኛንም አታሰቃየን ማርያምን ተሳቀን ሞትን ኡፍፍፍፍ 😢😢😢 እሩታን አትግፋትሚስኪን ነች ስሜቱን እኔም አቀው አለሁ እባክህን😢😢😢😢😢

  • @rahmetawoka5750
    @rahmetawoka5750 10 місяців тому +4

    የኔ ውዶች አላህ ይጠብቃችሁ ደስ ስትሉ ሙቤ መልካም ወንድም ነህኮ ማሺአላህ እቦዋን አበስክላት እዳተ ወንድሞቸን መልካም ያርግልኝ ያርብ ሩታ አስለቀሺኝ አብሺሪ የኔ ፍልቅልቅ ላች ካለው መቸም አትለያዩም ኢላሂ ከመልካም ባሮችህ አርገን የማላቅል ሀላሌ እንደ አብርሺ እደ ሩታ እንጫወት ይሆን እንሺአላህህ❤🤲

  • @Bet9232
    @Bet9232 Рік тому +87

    🤲💋💋😭😭😭😭😭😭 ከፋኝ አብርሽ መልሳት እባክ ፍቅር እንግለጽላት please አብሪሽ እንዲያፈቀረች ይከተሉ ከግፍ ነው ፍቅር ያሸንፋል ፍቅር ያሸንፋል ልቤ ተሰበረ እግዚአብሔር please አብሽ መለሳት ከባስሜት ነው ጠልቃ ገባችሁ ፍቅር ውሃያል ነው እባካችሁ በእግዚአብሔር እመነ ትረዳት አዳምጣት አዳምጣት ልብ ድል ክፍት አርጎ እባክ አብርሽ❤❤❤ ፖርቱን እንጠብቃለን 😢😢 ቸር ያሰማል ውድድ ነው ማረጋችሁ እግዚአብሔርን

  • @arsemareta1786
    @arsemareta1786 Рік тому +26

    አብርሽ ወድሜ ተቀበላት እሩታን በናትህ ፍቅር የእግዚአብሔር ሥጦታ ነው ተሰቶሃል

  • @wfcgetegy1275
    @wfcgetegy1275 Рік тому +48

    በአብርሽ አትፍረዱ የተሰበረ ልብ ሌላ ለመቀበል ከባድ ነው 😭😭😭😭😭😊

  • @ሰርካለምሰርካለም-ቈ4ዸ

    አይዞሽ እስከሚረጋጋነው ፉቅርሽን እንደሚቀበልሽ እርግጠኛነኝ አብርሽ የተጎዱንልቦች የሚጠግን ፈጣሪነው የሚሰጠው አትግፉተቀበላት በተረፈእንወዳችሁአለን❤❤❤❤❤💋💋

  • @butajrawit
    @butajrawit Рік тому +48

    በአብርሽም አትፍረዱበት የተሰበረ ያቀዋል እኔ ይኸው ከጓደኛዬ ጋር ከተለያየን ድፍን 6 አመት ግን ማንም ወንድ መቅረብ አስጠልቶኛል 😢እሱ እሁድ አገባ የተሰበረ ልብ ጠጋኙ አላህ ነው ❤❤ አይዞዘዝ አብርሽ ሩታ ታፈቅርሀለች የተሰበረውን ልብህ ትጠግንልህ የምር ቅረባት

    • @SadNeGase
      @SadNeGase Рік тому

      ውድ
      ድምሪኝ

    • @ፋፊነኝቢንትሀምዛ
      @ፋፊነኝቢንትሀምዛ Рік тому +3

      አይዞሽ ማማየ የተሻለውን የሚወድሽን የምትወጅውን ይሰጥሻል እኔም ተሰብሬ ነበር ግን አላህ የተሻለ ሰጠኝ አልሃምዱሊላህ አሁን በጣም ዴስተኛ ነኝ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Рік тому +1

      አይዞን

    • @المصدرالافضل-ظ6و
      @المصدرالافضل-ظ6و Рік тому

      ማሻ አላህ ​@@ፋፊነኝቢንትሀምዛ

    • @butajrawit
      @butajrawit Рік тому

      @@ፋፊነኝቢንትሀምዛ ኢንሻአላህ ማሚ

  • @phonetastic4013
    @phonetastic4013 Рік тому +9

    እዉነት አንጅቴነዉ የተላወሰዉ ስታለቅስ ፍቅርን መግፍታ ጥሩ አይደለም😢ሙቢየ ምርጥ ንግግር ነዉ ተባረክ😍

  • @emanfentaw
    @emanfentaw Рік тому +17

    ወይኔ በአላህ 😢😢ሩታ እና አብርሽ የምር በሱም አልፈርድ ስለተቀጣ ነው በእስዋም አልፈርድ ማፍቀር መከራ ነው የፍቅር አምላክ ፍቅር ያውርሳችሁ የምር❤❤❤❤❤

  • @gebianeshwubie6067
    @gebianeshwubie6067 Рік тому +7

    አብርሀም ምንም ቢከብድህም ግን ደግሞ ፈላጊና ተፈላላጊ አለመገናኘት ይጨንቃል ይች ልጅ ህወት አላት ቢያንስ ከካሜራ ውጭ ትሪት አድርጋት አንተን ለማስደሠት አዲስ አባባ ላይ ብዙ ተጨንቃለች አንተ አላወክም እንጅ ግን ደግሞ የራስህ.ምክኒያት አለህ ስለተበደልክ አውቃለሁ አብርሼ እባክህ ልብህን መልሰው ለሩታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Рік тому +21

    እባክህ አብርሺ ተቀበላት ፍቅሯን መካሻ ሰቶህ ይሆናል ፈጣሪ😢❤

  • @VgF6
    @VgF6 Рік тому +19

    እባካቹህ ሴቶች የሰውን ልብ አትጉዱ የአብርሽ ህይወት በጣም አስተማሪ እና አሳዛኝ ነው ለሁሉም ትምህርት ነው

  • @beliethiopia4596
    @beliethiopia4596 Рік тому +17

    ግንኮ አብሪሽ ሩታን በጣም ይዎዳታልኮ መናገር አልፈልግም እንጂ በጣም ይዎዳታል። ❤❤❤👏👏👏👏

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 10 місяців тому +3

    እንዳንች አይነት አፍቃሪ በየትም ቦታ አይገኝም የእውነት እሱም እድለኛ ነው እግዚአብሄር መጨረሻችሁ እንዲያምር ፀሎቴ ነው ደጋግሜ ነው ያእንዳንችአይነትአፍቃሪበየትምቦታአይገኝምየእውነትእሱምእድለኛነውእግዚአብሄርመጨረሻችሁእንዲያምርፀሎቴነውደጋግሜነውያየሁትፃ

  • @HadeySeid
    @HadeySeid Рік тому +69

    በጉጉት የምጠብቀው ቢድዎ አለ ፈጣሪ ሆይ መልካም ነገር አሰማን😢😢

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo Рік тому +29

    ወላሂ ሩታ አስለቀሽኝ😢ሙቢ ምርጥ ሰው ሂወት በሰጠችህ መንገድ ነው መጓዝ ያለብህ 😘

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Рік тому +32

    ❤❤❤በስመአብ ሙቤ ከልቡ ሰው ኡነት ነው ላወቀው ሂወት በሰጠቹ ነው መጓዝ ያለበት ተባረክ❤❤❤🎉

  • @ነጃትነኝወሎየዋ
    @ነጃትነኝወሎየዋ Рік тому +4

    አብርሺየ ወላሂ ሩታ እዳተው መልካም ልጅ ናት ተቀበላት ፍቅሯን ❤❤❤

  • @asstublo2123
    @asstublo2123 Рік тому +77

    አትለይው ሩታ እሱም እያሰበ ነው❤❤❤❤❤

    • @bituu126
      @bituu126 Рік тому +6

      እኔም እንደዛ ነው የማስበው

    • @Ty23r
      @Ty23r Рік тому +12

      ከዚህ በላይ እዴት ትታገሠው ሁሉን ነገር ጥላ መጣ ትምርት ቤተሠብ ሆ

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Рік тому +11

      ትምህረቷስ አረ ብትማር ነዉ ሚሻላት

    • @SetiAl-jv4yi
      @SetiAl-jv4yi 11 місяців тому

      ❤​@@Ty23r

  • @hckid2748
    @hckid2748 Рік тому +82

    እኛ የመዳም ቅመሞች ቅን ልቦች የሰውደሰታ የሚሰደሰተን ነን አብራሺ ያጣምራላች❤❤❤እኛን ደሞ ህልማችንን አሳካቶ ላግራችን ያብቃነ❤❤❤❤

  • @MdRana-k7l
    @MdRana-k7l Рік тому +18

    ሩታ ላንተ የተሠጠችህ ስጦታህ ነች አብርሽ በናትህ ተቀበላትና ፍቅራችሁን አድላይ ኑሩ በናትህ አብርሽ በጣም ነዉ የምታሳዝነዉ እሩታ 😭😭😭😭

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb Рік тому +9

    😢😢😢አልቅሳቹ አስለቀሳቹኝ አብርሽዬ በቃልብህ አሸንፈዉ በኑፁህልቦይሆናልያፈቀረችህ 😢😢😢😢ሙብዬ ኤፍሁላቹእንወደመቹ😊