Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም የገጠርዬ እንኳን ደና መጣሽ ተልባ በጣም ልዩ ነው ለፊት ለተሸበሸበ ለጠቆረ ቀላል አያፅዳም ተጠቀሙት የዛሬ አስተያየት እንዴት ነው ጠቆረ ቀላ ግን እንደዚህ አይነት አስተያየት ሲመጣ የመፈመስ ምልክት ነው አንቺ ስራሽን ስሪ ጠንካራ ጎበዝ ነሽ አራስ ቤት ከልጅ ጋር ከባድ ነው አንቺ ያን ሁሉ ተቋቅመሽ ጠንክረሽ እራስሽን እየጠበቅሽ ለሌሎች እያስተማርሽ ነው በርቺ ወደፊት እንጂ ወደ ሆላ ማለት የለም❤❤❤
😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የገጠርዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ የሆነ የፊትን ማስክ ከተልባ የተዘጋዝጀ ነው ሁሌም አዳዲስ ሥራዎችን ስለምታደርሽን እናመስግናለን በርችልኝ ❤🎉❤🎉
😘😘😘😘❤️
ሰላም የገጠርዬ እንኳን እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በጣም ቆንጆ በቤት ውስጥ የሚሰራ ተፈጥሯዊ የሆነ የተልባ ጄል ነው ሰርተሽ ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን የኔ መልካም ተልባ ለጤና ለውበት ለምግብነት ዘርፈ ብዙ ጥቅም እንዳለው የተመሰከረለት ነው በርቺ
😘😘😘😘
ምድነው የጨመርሽበት
ሰላምሽ ይብዛ የገጠርዬ እንኳን ደና መጣሽ ተልባ በጣም ምርጥ ነው በየቀኑ እራሱ ብንቀባ ምንም ጉዳት የለውም ዞሬ ናቲ እየቀወጠው ነው ሁሌም ላንቺ የጠቀመሽን ለኛም ስለምታካፍይን እናመሰግናለን በርቺ
❤❤❤
😘😘😘❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የገጠርዬ ምርጥ የፊትን ምስክር ነው የስራሽው ከተልባ የተስራ ተልባ ብዙ ጥቅም አለው ከምግብነት ባለፍ ግድ ነው መታጠብ አበበት ለፊታችን ከዛም ትንሽ መስቀል ወይም ማተክተክ ለእስራ አንስት ደቂቃ ከዛም ማጠለል ከለሩም ጥሩ ነው ትኩሱ ግን አያቃጥልሽም እንዴ ክክ😂 ከዛም ተፍጬ ነጭ ሆነ ሲገርም አንችም ያያሽውን ሙከራ ወስደሽ ስላምትስሪ አሪፍ ነው በርችልኝ እናመስግናለን ❤❤❤
😘😘😘😘😘
እናመሰግናለን በጣም ሀሪፍ ነው 🎉😍
ከተልበው ጋር የቀላቀልሽው ምንድን ነው
የተልባ እና የብላክ ካሥተር ጄል ነው የኔ ውድ
❤️ከተልባ ጋር የቀላቀልሽው ጄል የምን ጄል ነው 🙏
የብላክ ካሥተር ኦይል እና የተልባ ጀል ነው ውዴ❤️❤️🙏
@yegeterlig_132 እሺ እማ😍
ሰላም ሽ ይብዛ የገጠርዬ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው ልዩ ነው እኔ ተልባ ባለ ውለታዬ ነው በማስክም በሳሙና መልኩም ነው እኔ ምመጠቀመው የፊቴን ጠባሳ ብጉር ማዳት በሚገርም ሁኔታ በግማሽ ነው ያጠፋልኝ አሁን እየተጠቀምኩት ነው ፊትን ልስ ልስ የማረግ ተጠቀሙበት ሴቶች ይጠቅማችኋል እናመሰግናለን ውድ ❤❤❤
😘😘😘❤️❤️❤️
ስላም ስላምሽ ይብዛ የገጠርዬ ቆንጆ ውህድ ነው የስራሽው ተልባ ለፀጉር ለፊት ለሁም ነገር ተስማሚ ነው ስላካፈልሽን እናመስግናለን በርቺልኝ እማ ❤❤
😘😘😘
ምንድነው የቀላቀልሺው
የኔ ውድ የቀላቀልኩት ብላክ ካሥተር ኦይል ያለበት የተልባ ጄል ነው አንቺ ግን እሡ ከሌለሽ ባለሽ ነገር መሥራት ትችያለሽ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የገጠርዬ❤ ዋው ምርጥ የፊት ማስክ ነው የሰራሽልን እናመሰግናለን የልባ ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለው ነው ለምግብነትም ለፊት ጥራት ለፀጉር ማለስለሻ
ሰላም የገጠርየ እንኳን ደና መጣሽ ተልባ በጣም ቆንጆ ለፊት ሆነ ለፀጉር የሚስማማ የሚገርም ትሪትመንት ነው እናመሰግናለን 👌👌
በካካው ይቻላላል እዴ ውዴ
የተልባ ጄል
Selam yegeterye enkan dehina metashi wudee betam konjo yehone mirt ye telba masik new yeserashiw enamesegnalen share siladergshin ❤❤
ለምንድነው ግን ቪዶ ቶሎ ቶሎ ማትለቂው ውዴ
Enkane Mariam marecheshe amesegenalewe emokerewalewe🥰🇪🇹🇪🇹👏👏🙏🙏
ማርያም ታኑርሽ አመሠግናለው የኔ ውድ😘😘😘
በጣም አሪፍ ጎበዝ የኔ ምርጥ ሁሉም ነገር ትችያለሽ በርችልኝ እህቴ
ስላምሽ ይብዛልኘ የገጠርዬ ዋውውው በጣም አሪፍ ክሬም ነው ደሞ ፊትሽን ጥርት አድርጉታል በጣም ቆንጆ ነው ጎበዝ በርችልኝ እማ🎉🎉❤
የገጠር ዬ እኔም እጠቀመዋለሁ እጂግ በጣም ቆንጆ ነው❤
የገጠርዬ የተልባ ጥቅም የገባሽ አችነሽ👌👌ዛሬ ደሞ ለፊት ማክስ👌እማክረዋለሁ እናመሰግናለን👌ያቀላቀልሽዉ ምድነወ ከተልባዉ ጀልጋር❤#ሸር
😘😘
እግዚአብሄር ይመስገን እኳን ሰላም መጣሽ የገጠርየ ዋው እናመሰግናለን ሸርርር🎉🎉👍👈
ሰላምሽ ይብዛ የገጠርዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ውድ የተልባና የባዝሊን ውህድ ነው በጣም ጤናማና ጠቃሚ የሆነ እሞክረዋለሁ።ናቲዬን ሳሚልኝ ❤❤
እሺ የኔ ውድ😘😘😘❤️
ስላም አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም ውድድድ ማሻአሏህ ውዋ የኔ ባለሙያ #ሽር
ሰላም የገጠርዬ ዋውው የኔ ጎበዝ እናመስግናለን❤❤❤
❤️❤️😘😘😘
እግዚአብሔር ይመሰገን የገጠር እንኳን ደህና መጣሸ ሰላምሺ ይብዛ አቤ አታሰለቅሸ ወይም ሰልኩን ሰጪዉ ካሜራ አማን ይሆንልሸ የኔ ቆንጅ እናመሰግናለን ለምሰሪዉ ሰራ አሪፍ ነዉ ቀጥይበት
ሰላም የገጠር ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ተልባማ አቦራም ሊኖረው ስለሚችል ማጠብ ግድ ነው ተልባውን ቀቅለሽ ውሀውን አጥለሽ በካልስማ ብዙ አይወጣም በነጠላ ግን ውሉም ውሀ ይወጣል ወፍራም ስለሆነ ስፈጭው ክሬም መስሎልሻል ምርጥ ነው በቤት ውስጥ ካለሽ ጀል (ክሬም )ጋር ስላቀላቀልሽው በጣም ሀሪፍ ነው በነገራችን ላይ ለፊትም ለፀጉርም ሀሪፍ ነው እጅ ጥቁር ሆኖ ሳይሆን ካሜራው ነው እኔም በተለያየ ሳክ ስቀርፅ ልዩነት አለው 😅 እፊትሽ ላይ ያለው እኔ ላይ በብዛት አለብኝ ግን ሳየው ደስ ይለኛል ድምቅ ብሎ ለብቻው ሳየው የአንች ማዳት አለው የሚባል አይደለም ሲጀምር ቡግር የሚመጣው በሙቀት በንደት እና በጉዳት በሀዘን ብቻ በብዙ ነገር ይከሰታል መፍትሄ ግን ቀላል ነው አንች ደግሞ አራስ ስለሆንሽ ነው ለዚሁም አንች እራስሽን እየጠበቅሽ ነው ጎበዝ ❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የገጠሯ እንኳን ሰላምብመጣሽልኝ ያዘጋጀሽው በጣም በጣም አሪፍ ነገር ነው ይዘሽ ይመጣሽው ጎበዝ በርችልኝ ቤተሰብ ሆኛለሁ ሰብ አድርጌሻለሁ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
ኤንኳን ደህና መጣሼ የኔ ዉደ❤❤❤❤ እስኪ እምከርዋለዉ ፊቱ ጥቋቁር አለብኝ
የኔ ውድ በርታ ብለሽ እራሥሽ ተከባከቢ
ሰላም ከፀጉር ወደፊት መጣሽ ጎበዝ ነሽ በርች❤🎉
ቫዝልን መጠቀም አንችልም
ትችያለሽ ውዴ
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ጥሩ ነው ውዴ ቤቢም አለሁ እያለ ነው
አጁየ ሰሞኑን ድክም እያለኝ ራሴን ጥያለሁ እሞክረዋለሁ ላይክ ሼር ውደ❤❤
ሞክሪው ውዴ ይሥማማሻል 😘😘
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የጨመርሸው
የኔ ውድ የተልባ እና የብላክ ካሥተር ዘይት ጄል ነው አንቺ ግን እሡ ከሌለሽ ያለሽ ነገር መጨመር ትችያለሽ ኦሊቬራ ጄል ወይም የተልባ ጄል ካለሽ ከሁለት አንዱ መጠቀም ትችያለሽ ሁሉም ከሌለሽ ግን የተፈጨ ሩዝ ወይም እቤት ተልባ ካለሽ መጀመራ የተልባ ጄል ሥሪ
Gobez❤❤❤
የገጠር የኔ ጀግና አሁን ጎበዝ ሆሽ በቃ ታዲር ስትዠ ፋትፈታ አቆምሽ ማለት ነዉ በጣም ደስ ይላል ለካ ትዲር እደዚ ነዉ በቃ እኔም ገብቸ ላገባ ነዉ ግን እኔም ቡጨቃ ላቆም ነዉ ማለት ነዉ እ
😅😅😅😅
ክክክክክ አግቢ😂😂😘❤️
@yegeterlig_132 አወ አይቀርም የገጠር
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
ሰላም ሰላም እህቴ የገጠርዬ በአለሸበት ሰላም ያደርግሸ የኔ ውድ ሰላምሸ ይብዛልኝ እህቴ ጎበዝ ነሸ በርቺ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ተልባ በጣም አረፍ ነው ለሁሉም ነገር ለፉት ሰውነት ለመቀነስ በጣም አሩፍ ነው አንዴዝህ ውጪ ሳናወጣ መዋብ አንችላለን
❤❤❤❤💐
👍🙏
Like 👍🏻👍🏻69❤Welcome good 👍🏻Very nice and good ❤
ምደናምደነው
ሰላም የገጠሪ አህለን እዴትነ ሰላምሸ ይብዛ ወላሂ ተልባ በጣም አሪፍነው ለፉትም ወላሂ ሙሸራነው የሚያሰመሰለው አላሉም ጥቁርነው ጉድድድድድድ ዝም በያቸው ውዴ😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉
🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜🌹🌹🌹👍👍👍
ተልባአናገኝም፡ኤትዩ፡ነሽ፡😂
😂😂😂😂እረ ተይ ተልባ ሞልቶዋል ቆይ የትነሽ😳
ሰላም የገጠርዬ እንኳን ደና መጣሽ ተልባ በጣም ልዩ ነው ለፊት ለተሸበሸበ ለጠቆረ ቀላል አያፅዳም ተጠቀሙት የዛሬ አስተያየት እንዴት ነው ጠቆረ ቀላ ግን እንደዚህ አይነት አስተያየት ሲመጣ የመፈመስ ምልክት ነው አንቺ ስራሽን ስሪ ጠንካራ ጎበዝ ነሽ አራስ ቤት ከልጅ ጋር ከባድ ነው አንቺ ያን ሁሉ ተቋቅመሽ ጠንክረሽ እራስሽን እየጠበቅሽ ለሌሎች እያስተማርሽ ነው በርቺ ወደፊት እንጂ ወደ ሆላ ማለት የለም❤❤❤
😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የገጠርዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ የሆነ የፊትን ማስክ ከተልባ የተዘጋዝጀ ነው ሁሌም አዳዲስ ሥራዎችን ስለምታደርሽን እናመስግናለን በርችልኝ ❤🎉❤🎉
😘😘😘😘❤️
ሰላም የገጠርዬ እንኳን እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በጣም ቆንጆ በቤት ውስጥ የሚሰራ ተፈጥሯዊ የሆነ የተልባ ጄል ነው ሰርተሽ ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን የኔ መልካም ተልባ ለጤና ለውበት ለምግብነት ዘርፈ ብዙ ጥቅም እንዳለው የተመሰከረለት ነው በርቺ
😘😘😘😘
ምድነው የጨመርሽበት
ሰላምሽ ይብዛ የገጠርዬ እንኳን ደና መጣሽ ተልባ በጣም ምርጥ ነው በየቀኑ እራሱ ብንቀባ ምንም ጉዳት የለውም ዞሬ ናቲ እየቀወጠው ነው ሁሌም ላንቺ የጠቀመሽን ለኛም ስለምታካፍይን እናመሰግናለን በርቺ
❤❤❤
😘😘😘❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የገጠርዬ ምርጥ የፊትን ምስክር ነው የስራሽው ከተልባ የተስራ ተልባ ብዙ ጥቅም አለው ከምግብነት ባለፍ ግድ ነው መታጠብ አበበት ለፊታችን ከዛም ትንሽ መስቀል ወይም ማተክተክ ለእስራ አንስት ደቂቃ ከዛም ማጠለል ከለሩም ጥሩ ነው ትኩሱ ግን አያቃጥልሽም እንዴ ክክ😂 ከዛም ተፍጬ ነጭ ሆነ ሲገርም አንችም ያያሽውን ሙከራ ወስደሽ ስላምትስሪ አሪፍ ነው በርችልኝ እናመስግናለን ❤❤❤
😘😘😘😘😘
እናመሰግናለን በጣም ሀሪፍ ነው 🎉😍
ከተልበው ጋር የቀላቀልሽው ምንድን ነው
የተልባ እና የብላክ ካሥተር ጄል ነው የኔ ውድ
❤️ከተልባ ጋር የቀላቀልሽው ጄል የምን ጄል ነው 🙏
የብላክ ካሥተር ኦይል እና የተልባ ጀል ነው ውዴ❤️❤️🙏
@yegeterlig_132 እሺ እማ😍
ሰላም ሽ ይብዛ የገጠርዬ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው ልዩ ነው እኔ ተልባ ባለ ውለታዬ ነው በማስክም በሳሙና መልኩም ነው እኔ ምመጠቀመው የፊቴን ጠባሳ ብጉር ማዳት በሚገርም ሁኔታ በግማሽ ነው ያጠፋልኝ አሁን እየተጠቀምኩት ነው ፊትን ልስ ልስ የማረግ ተጠቀሙበት ሴቶች ይጠቅማችኋል እናመሰግናለን ውድ ❤❤❤
😘😘😘❤️❤️❤️
ስላም ስላምሽ ይብዛ የገጠርዬ ቆንጆ ውህድ ነው የስራሽው ተልባ ለፀጉር ለፊት ለሁም ነገር ተስማሚ ነው ስላካፈልሽን እናመስግናለን በርቺልኝ እማ ❤❤
😘😘😘
ምንድነው የቀላቀልሺው
የኔ ውድ የቀላቀልኩት ብላክ ካሥተር ኦይል ያለበት የተልባ ጄል ነው አንቺ ግን እሡ ከሌለሽ ባለሽ ነገር መሥራት ትችያለሽ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የገጠርዬ❤ ዋው ምርጥ የፊት ማስክ ነው የሰራሽልን እናመሰግናለን የልባ ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለው ነው ለምግብነትም ለፊት ጥራት ለፀጉር ማለስለሻ
😘😘😘
ሰላም የገጠርየ እንኳን ደና መጣሽ ተልባ በጣም ቆንጆ ለፊት ሆነ ለፀጉር የሚስማማ የሚገርም ትሪትመንት ነው እናመሰግናለን 👌👌
😘😘😘
በካካው ይቻላላል እዴ ውዴ
የተልባ ጄል
Selam yegeterye enkan dehina metashi wudee betam konjo yehone mirt ye telba masik new yeserashiw enamesegnalen share siladergshin ❤❤
😘😘😘
ለምንድነው ግን ቪዶ ቶሎ ቶሎ ማትለቂው ውዴ
Enkane Mariam marecheshe amesegenalewe emokerewalewe🥰🇪🇹🇪🇹👏👏🙏🙏
ማርያም ታኑርሽ አመሠግናለው የኔ ውድ😘😘😘
በጣም አሪፍ ጎበዝ የኔ ምርጥ ሁሉም ነገር ትችያለሽ በርችልኝ እህቴ
😘😘😘😘
ስላምሽ ይብዛልኘ የገጠርዬ ዋውውው በጣም አሪፍ ክሬም ነው ደሞ ፊትሽን ጥርት አድርጉታል በጣም ቆንጆ ነው ጎበዝ በርችልኝ እማ🎉🎉❤
የገጠር ዬ እኔም እጠቀመዋለሁ እጂግ በጣም ቆንጆ ነው❤
የገጠርዬ የተልባ ጥቅም የገባሽ አችነሽ👌👌ዛሬ ደሞ ለፊት ማክስ👌እማክረዋለሁ እናመሰግናለን👌ያቀላቀልሽዉ ምድነወ ከተልባዉ ጀልጋር❤#ሸር
😘😘
እግዚአብሄር ይመስገን እኳን ሰላም መጣሽ የገጠርየ ዋው እናመሰግናለን ሸርርር🎉🎉👍👈
😘😘😘
ሰላምሽ ይብዛ የገጠርዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ውድ የተልባና የባዝሊን ውህድ ነው በጣም ጤናማና ጠቃሚ የሆነ እሞክረዋለሁ።ናቲዬን ሳሚልኝ ❤❤
እሺ የኔ ውድ😘😘😘❤️
ስላም አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም ውድድድ ማሻአሏህ ውዋ የኔ ባለሙያ #ሽር
😘😘😘😘
ሰላም የገጠርዬ ዋውው የኔ ጎበዝ እናመስግናለን❤❤❤
❤️❤️😘😘😘
እግዚአብሔር ይመሰገን የገጠር እንኳን ደህና መጣሸ ሰላምሺ ይብዛ አቤ አታሰለቅሸ ወይም ሰልኩን ሰጪዉ ካሜራ አማን ይሆንልሸ የኔ ቆንጅ እናመሰግናለን ለምሰሪዉ ሰራ አሪፍ ነዉ ቀጥይበት
❤️❤️😘😘😘
ሰላም የገጠር ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ
ተልባማ አቦራም ሊኖረው ስለሚችል ማጠብ ግድ ነው
ተልባውን ቀቅለሽ ውሀውን አጥለሽ በካልስማ ብዙ አይወጣም በነጠላ ግን ውሉም ውሀ ይወጣል ወፍራም ስለሆነ ስፈጭው ክሬም መስሎልሻል ምርጥ ነው በቤት ውስጥ ካለሽ ጀል (ክሬም )ጋር ስላቀላቀልሽው በጣም ሀሪፍ ነው በነገራችን ላይ ለፊትም ለፀጉርም ሀሪፍ ነው
እጅ ጥቁር ሆኖ ሳይሆን ካሜራው ነው እኔም በተለያየ ሳክ ስቀርፅ ልዩነት አለው 😅
እፊትሽ ላይ ያለው እኔ ላይ በብዛት አለብኝ ግን ሳየው ደስ ይለኛል ድምቅ ብሎ ለብቻው ሳየው የአንች ማዳት አለው የሚባል አይደለም ሲጀምር ቡግር የሚመጣው በሙቀት በንደት እና በጉዳት በሀዘን ብቻ በብዙ ነገር ይከሰታል
መፍትሄ ግን ቀላል ነው አንች ደግሞ አራስ ስለሆንሽ ነው ለዚሁም አንች እራስሽን እየጠበቅሽ ነው ጎበዝ ❤❤❤❤