የተወዳጁ ሼአ በተር የፀጉር ክሬም አሰራር ለፀጉር እድገት ለሚነቃቀል /shea butter hair growth cream

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 187

  • @meskitube16
    @meskitube16  2 роки тому +58

    መልካም የእናቶች ቀን በተለይ በተለያየ ችግር እንደወርቅ ለሚፈተኑ, ጠንካራ, ሩህሩህ, አዛኝ, የኢትዮጵያ እናቶች ሀዘናቹ አልፎ, እምባቹ ተጠርጎ, ደስታችሁን ያሳየን ፈጣሪ ኑሩልን እንዲሁም በአለም ላይ ያላችሁ እናቶች ሁሉ ክብር ይገባቹሀል!!🕊💖🕊💖🕊💖🕊💖🕊💖🕊

    • @selamseli4721
      @selamseli4721 2 роки тому

      መስኪዬ

    • @የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
      @የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ 2 роки тому

      አሚን መስይ

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ሁሌም በተለይ በተለይ ለኛ ለደጋግ ኢትዮጵያን ለእናቶቻችንን ጤና ደስታ ፍቅርና ሰላም ያሳየን ያሰማን 🙏🏼

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 роки тому +1

      Meski Tube🌹🌹🌹🌹ሺዓመት ኑሩልን እናቶች 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

    • @tsigehilke4990
      @tsigehilke4990 2 роки тому +1

      እናመሰግናለንመስኪ አንቺም አንኳን አደረሰሽ

  • @mounasam8920
    @mounasam8920 2 роки тому +3

    ተባረኪ ማማዬ ንፅሕ ሰውነሽ በግርሽ ረግጠሽ የሠራሽው ሁሉ ውጤታማ ነው እድሜ እረጅም አይ ሆፕ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 роки тому +5

    የናይላዬ እናት💕🌹💕😍😍እሸ እናመሰግናለን እሞከረውና ከተሰማማኝ እነግርሻለሁ ነገ ልደቴ ነው ተመሰገን ለዚቀነ የደረሰኝ ግንቦት 1ነው የተወልድኩት ጠርቼሻለሁ ናይላዬ ይዘሸ ነይልኝ😍😍😍😍

    • @ሶልያና-ዀ4ጰ
      @ሶልያና-ዀ4ጰ 2 роки тому

      እንኳን ተወለድሽ የኔ ቆንጆ 🎂🎂🎂

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому

      እንኳን ተወለድሽልን እግዚአብሔር ብዙ የተባረኩ አመታትን ጨምሮ በደስታ ያኑርሽ🎂🎉🎊🌸💕💖

  • @Telaye
    @Telaye 2 роки тому +3

    ሰታምሪ እኮ ውስጣዊ እና ውጪ ዉበት እግዚአብሔር ሰቶሻል ተባረኪ

  • @selam_lehulum.
    @selam_lehulum. 2 роки тому +1

    መስኪ ሺያ በተር በጣም ነው የተሰማማኝ ሽታው ግን ያስጠላኝ ነበር። አሁን በቅሩንፉድ እሞክረዋለሁ :: አንድ ምክር ግን አለኝ ፡፡ ትኩስ ነገር በፕላስቲክ እቃ አታስቀምጪ ካንሰር አምጪ ኬሚካል ይርጫ ል። ሌላው ደግሞ ሺያ . በተር room temperature ነው የሚቀመጠው ካልተሣሣ ትኩ።

  • @selamselam3893
    @selamselam3893 2 роки тому +1

    መስኪ ቆንጆ በጣም እናመስግናለን በእውነ ይህን ጥበብ ቲስጠሽ እግዝአብሔር ይመስገን

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 роки тому

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune

  • @ellenfessehaie4435
    @ellenfessehaie4435 2 роки тому +1

    Shea butter is my all time favorite grease! እውነት ነው እጅግ በጣም ተወዳጅ ነው ሼያ ባተር! ለኔ በጣም ነው የሚስማማኝ! የሸያ ባተር ክሬም ቪድዮ ስለ ሰራሽልን ደሞ በጣም ከልብ እናመሰግናለን! ❤❤❤❤

    • @selammulugeta4977
      @selammulugeta4977 8 місяців тому

      እስቲ ማሬ አጠቃቀሙ ንገሪኝ ለፀጉሬ ገዝቼ አልተጠቀምኩበት ስላላወኩት

  • @mimitade8804
    @mimitade8804 2 роки тому +7

    ❤መስኪ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንልሽ❤❤

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 роки тому

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune

  • @respondtoday2038
    @respondtoday2038 2 роки тому

    Thank you so much yene ehit tsgure muli Yale’s eytebetates asichegeregn esit mela kalewu nigergn

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 2 роки тому +2

    መስኪ እንኳን ለእናቶች ቀን እግዛብሄር በሰላም አደረሰሽ

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 роки тому

      ደምሪኝ ማሬ🌷🌷

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 роки тому

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune

  • @adanechsweet
    @adanechsweet 2 роки тому +2

    መስዬ ዛሬ ተሰክቶል አሜዞ አገኘውና የአንቺ አይነት ካስተር ገዘውተ

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb 2 роки тому

    My first time betam new yewededekut thanks. Ayezosh Atechneki E/r Ale tslote becha madreg new Ethiopia selamua enedemles.

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን መስኪ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ መስኪ ቆዳችንን ብንቀባ ችግር አለው ሌላው ደግሞ ተቀብቼ ባሳድረውስ ምንም ችግር የለውም

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 роки тому

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune

  • @ፈጡማዩቱብ-ቈ7ነ
    @ፈጡማዩቱብ-ቈ7ነ 2 роки тому +7

    ሻያበተረማለትምንማለትነው

  • @ዘሀራ-ሐ2ረ
    @ዘሀራ-ሐ2ረ 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን መስኪ

  • @nuxu-reacter
    @nuxu-reacter 2 роки тому

    መሲኪዬ በጣም እወድሻለሁ የኔ ብርቱ ሴት ይህኛውን ሺአ በተር ኢትዮጵያ ላልለነው በምን አይነት በተር ነው መጠቀም ያለብን

  • @semgnkibret3572
    @semgnkibret3572 2 роки тому +9

    መልካም የእናቶች ቀን ውቧ

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 роки тому

      ደምሪኝ ዉድ

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 роки тому

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune

  • @samritube645
    @samritube645 2 роки тому +2

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን መስኪዬ እንኩዋን ሰለላም መጣሽ በመላው አለም ላላችሁ እናቶች በሙሉው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መስኪ ግን ሼአ የምን ቅቤ ነው እኔ አላውቀውም ዛሬ መስማቴ ነው ግን ቅቤ ውስጥ ጨምሩው ያልሽው ነገር በትክክል አይገርምሽም ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነን ሁሉው ምልቶዎ ተርፎዎ ለምሳሌ እሬት እሮዝመሪ በቀላሉው እናገኛለን ከዚህ በህዋላ ቀይጪ ነው የምጠቀመው ለሽታው እራሱው ጥሩው ነው በተረፈ ወይኔ በአመት ሶስት ወር ጸሀይ እኛ እረጅም ወራቶችን በጋ ሆኖዎ እራሱው ይናፍቀናል መቼም ላይችል አይሰጠውም ቻሉት🙏

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 2 роки тому +2

    ሽአባተር ማለት ከምንድነው የሚሰራው እህቴ ባክሽን አስረን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️👍👍

  • @ሰሚራመሀመድአሊ
    @ሰሚራመሀመድአሊ 2 роки тому +1

    መስኪዬ ሰላም ነው የኔ ቆንጆ ሼአ በትር ብቻውን መጠቀም አይቻልም

  • @sweetnega8119
    @sweetnega8119 2 роки тому +3

    😊 አገር እማይበቃውን ስም በሶስት ፊደል ስም አሳጠሩት
    ባንጀት ቋንቋ ስዉር ሚስጥር እናት ብለው ጠሩት መልካም የእናቶች ቀን ይሁንላችሁ እረጅም እድሜ ይስጣቸው ፋጣሪ🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 роки тому

      ደምሪኝ ማሬ🌹

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 роки тому

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune

  • @meazahzbai7692
    @meazahzbai7692 2 роки тому

    Gobez berchi yawekshiwen selemtakafeyen enamesegnalen

  • @munisasaide1523
    @munisasaide1523 2 роки тому +2

    መስኪ እንኳን ደና መጣሽ ፀጉሬ ከመሀሉ አጭርና ደረቅ ነው እንዴት ነው እኩል ማድረግ የምችለው

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 роки тому

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune

  • @MadineHasn
    @MadineHasn Рік тому

    ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ ልጆችሽ እንዴት ናቸው
    ፀጉሬን መንከባከብ የጀምርኩት ካንቺ ጋ ነበር አሁን ግን ፀጉሬ እየተነቃቀለ አስቸገርኝ

  • @roziethio9127
    @roziethio9127 2 роки тому

    እንደት ነሽ ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው የምትለቂው በጣም እናመሰግናለን መስኪ በናትሽ እንደት ነው የፊት ማዳትን ማስወገድ የሚቻለው ከቻልሽ መልሽልኝ በጣም ተቼግሬያለሁ በምን እንደማጠፋው ግራ ገብቶኛል

  • @husinykedir1685
    @husinykedir1685 2 роки тому +2

    መስኪዬ ፀጉሬ ቀላ ያለ ነው ለማጥቆር (ጥቁር )ለማድረግ ምን ልጠቀም ሠላም እና ጤና ላንቺ ይሁን

  • @heavenhaile169
    @heavenhaile169 2 роки тому

    ሠዓዲዬ አይድከምሽ እህት ፀጉር ልጅ ነው ልጅ ባንዴ ተወልዶ አያድግም እኮ ጊዜ ይፈልጋል በቃ አመት ሁለት አመት ሶስት አመት ብቻ የፈጀውን ይፍጅ ሳትታክቺ መስኪ ያለችውን እያደረግሽ ጠብቂው ሠዓዲዬ

  • @ReemTube
    @ReemTube 2 роки тому +1

    ሰላም ሰላም መስኪ እህት ማሻአላህ አቀራርብሽ ደስ ስል

  • @ሶልያና-ዀ4ጰ
    @ሶልያና-ዀ4ጰ 2 роки тому +2

    መስኪዬ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 роки тому

      ደምሪኝ እህቴ

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 роки тому

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 2 роки тому +1

    የኔ ውድ መስኪዬ እናመሰግናለን❤ግን በአላህ መልሺልኝ ቅባቶቼን ሁሉ አለቀብኝ እና ካስተት ኦይል ከወይራ ዜይት ጋር ( olive oil)ቀላቅዬ ብጠቀም ችግር አለው)

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому

      ምንም ችግር የለም ሮዝመሪና ቅርንፉድም ቀላቅለሽ ስሪበት🥰

    • @firewarekzeyede1526
      @firewarekzeyede1526 2 роки тому +2

      @@meskitube16 መስኪ ኖርማል ታጥቤ ስጨርስ ለመቀባት ነበር የጠየኩሽ በአላህ መልሺልኝ ቅባቶችን ወጥቼ ለመግዛት ስላልተመቸኝ ነው ❤❤❤

    • @life7810
      @life7810 2 роки тому

      Tru aydelem lene yregfbgnal lttatebi styi btteqemi tru new castor olive oilm mekoyet yelebetm tsgur lay gn be mtteqemiw mask qelaqlesh btteqemiw chgr yelewum

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 2 роки тому

    ሰላም መስኩ እንደ ትንሽ ናይላስ እንደትንች እኔምልሸ ዛሬ የካሮት እና የስጋ መጥብሺ እና ጅንጅብል እና ቢስማር አርጌ አንች ባሳየሽን መሰረት ቅባት ሰራሁ ካሮቱን ለብቻ ነው የስጋ መጥበሻወን ና ጀንጅብል ምናምኑን አንድላይ ነው የሰራሁት እና የሰራዋቸው ደሞ በዘይት ዘይቱን ነው በቅባት አይደለም ቅባት የለኝም ነበር እና አሁን ቅባት ስገዛ ከማንኛውም ቅባትጋ ቀላቅየ መቀባት እችላለሁ ወይ ከቻልሽ እሂን መልሽልኝ ካልቻልሽም ችግር የለውም በተረፍ ለምታሳይን ሁሉ እናመሰግናለን

  • @tigestkifle243
    @tigestkifle243 2 роки тому +2

    መስኪ ምን ልበልሽ በፀጉር በኩል ላሉ ለምፈልጋቸው ሁሉ ያንቺት ቪዲዎ ነው የማየው በጣም አመሰግናለሁ

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 роки тому

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune

  • @Mariobrosman
    @Mariobrosman 2 роки тому

    Thx and can you show us the Almond oil and show us the brand thx

  • @tigesttadesse566
    @tigesttadesse566 2 роки тому

    ከቂቤጋ መስራት እንችላለን መስኪ?ተቀብተነው ብናድርስ ችግር ያመጣል የናይላ ዬ እናት

  • @SurprisedCorn-ey3bt
    @SurprisedCorn-ey3bt 21 день тому

    እሚገርም ነው እኛም ሙቀት ሲጠብሰን አንችም ብርድ ይገርማል አይዟችሁ ውዴ

  • @የልቤአማካሪእኔውነኝ

    እናመሰግናለን መሰኪ አንድ ነገር ልጠይቅሸ እኔ የ sesame oil ልሰራ ፈልጌ ነበር በ olive oil.ከምሰራው በcorn oil የምግብ,የምንጠቀመው በሱ ልሰራው እባክሸን መልሸልኝ🌷🌷🌷

  • @zdzd9328
    @zdzd9328 2 роки тому

    አመሰግናለው መስክዬ ካላስቸገርኩሽ ፊቴ ጥቁር ነጠብጣም አስቸግሮኛል ደሞም እየበዛ ነው ባጣም የምጠቀመው ዶቭ ሳሙና እና ኒቪያ ክሬም ነበር ልቀይር ፈልጌ ነበር ምን አይነት ሳሙና እና ክሬም ልጠቀም ፊቴ መሀከለኛ ነው ማለት ወዛማም ደረቅም አይደለም መስክዬ ካየሽው እባክሽ ስለምንሽ አትለፊኝ እዚው መልሽልኝ ወይም ምስሉን አስቀምጭልኝ

  • @raheladinew7542
    @raheladinew7542 2 роки тому

    hi ሺያ በተሩ ሳይሰራ ውጭ ቢቀመጥ አይበላሽም ይላሉ አንቺ ስለሚበላሽ ነው አስገባሽው ፍሪጅ ውስጥ?????

  • @hanicho6300
    @hanicho6300 2 роки тому

    Ene Shea butter and coconut oil mixed yehone alegne. Qebechew sament meqoyet echilalehu Adel? Weys lemetateb sel leqebaw????

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 2 роки тому

    በርቺልን እናመሰግናለን መስኪ❤❤❤

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ Місяць тому

    መስክዬ ሺያ በተር ምንድነዉ ቅቤ ነዉ?

  • @ዲቦራየጌታልጅየጌታልጅ

    Thanks meski hulem letsgure anchin nw meketatelewe ke 2 amet belay honognale ke Ethiopia

  • @biruhtesfaye5538
    @biruhtesfaye5538 2 роки тому

    መስኪ ሰላምነሽ አብሽ ለጸጉር እንዴት ልጠቀም ብታሣይን

  • @alemayehuastateke3410
    @alemayehuastateke3410 2 роки тому

    Meskiye shea butter ena shea moisture coconut & hibiscus lyunetun video sriln

  • @genilege715
    @genilege715 2 роки тому +2

    Happy Mother's day Meskiye beautiful soul

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 роки тому

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune

  • @ሉባባነኝሠለምቴዋ
    @ሉባባነኝሠለምቴዋ 2 роки тому +1

    መስኪ ለፀጉሬ ፓይታሚ ለመግዛት ምን እደሚመቸኝ በምን አውቃለሁ ግዴታ ሀኪም ቤት መሄድ አለብኝ ወይ???ወይስ የማውቅበት ዘዴ ካለ

    • @Sara-eh6ly
      @Sara-eh6ly 2 роки тому +1

      የኔም ጥየቄ ነዉ መልሽልን መስኪያ

  • @almazdinaw5738
    @almazdinaw5738 2 роки тому +1

    Era challengeun mecha naw megemeraw meskiye ena balfew yexaykushn xeyaqe almelshlgem weda Please challengeun engemer meski

  • @mekdessileshi6052
    @mekdessileshi6052 2 роки тому

    መስኪ እንዴት ነሽ በማርያም እየንን መልስ መልሽልኝ ፊት በጣም ጠቆረ በጣም ምጠቀመዉ ለፊት በ cerave ace control ... Bemlewu etatbalewugn ena ketatebku bewala blackhedes yemlewu scurb ekbalewugn le 30 dekika akoychewu etatbalewugn mechersha gz cerave moisturizing oil free etkbalewugn moisturizing ahun bekrb new metkm yjemerkut 1 samnt new samunawun ena sucrabu gn 1 wer alfognal gn moisturizing saltkm new metkoru yjemrgn place mefit negrgn ebakshn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 роки тому +3

    Happy Mother’s Day Meski
    My hair is died after COVID19 attack
    And , I don’t know how my hair is back
    Meskeya. I lost my hair damaged a lot ☹️🙁😕

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому +1

      This happen to me too we got this together💙🌸💙

    • @isabellaisra5888
      @isabellaisra5888 2 роки тому

      @@meskitube16 thank you dear. I hope everything’s will be okay in the grate of God.

    • @TigstdesuTigstdesu
      @TigstdesuTigstdesu 10 місяців тому

      ​@@meskitube16መስኪዬ ስሞትልሽ መልሽልኝ የምግብ ወይም የፀጉር ቂቤ ይሆናል😢🥺🥺

  • @MT-us2ln
    @MT-us2ln 11 місяців тому

    Where can you buy ethiopian hair butter? Thank you.

  • @SparkEntertainment45
    @SparkEntertainment45 2 роки тому +2

    ድምፅሽን ስወደውኮ መስኪዬ😍

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 роки тому

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune

  • @messimessi9862
    @messimessi9862 2 роки тому +1

    የኔ ውድ መልካም የናቶች ቀን መስኪዬ እሺ እሞክረዋለሁ የኔ መዳኒት እኮ ነሽ ያሳየሽኝን ነገር አልፌ ላቅም ፀጉሬን እድወደው ያረግሽኝ አንቺ ነሽ መልካሟ እህቴ ልደታማርያም ባለሽበት ከነቤተሰብሽ ትጠብቅልኝ ❤️❤️❤️

  • @ሉባባነኝሠለምቴዋ
    @ሉባባነኝሠለምቴዋ 2 роки тому +1

    በአረበኛ ምንድነው የምታውቁ ንገሩኝ ሸኣ በተር

  • @Fevan1004
    @Fevan1004 2 роки тому

    መሰክ ሰላም ለአንች ይሁን እንደት ነሺ ቆይ ሺያ ቤቴር ምንድን ነው??

  • @በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ

    የኔ ማር አችይ ትለያለሽ ውዴ እኔ የደም ማነሱን መዳኒቶች ስወስድ እዳለ ከስር ተነቅሎ አለቀ ምንም ፀጉር የለኝም የቀርውን ልላጫው ነበር እደ እግዚአብሔር ፍቃድ ቅቤት እናቴ ልትልክልኝ ነው የቤት ቅቤ ልጠቀመው እና ካልተመለሰ ልላጨው ነው ምክንያቱም ህክምናም ሂድኩኝ ምንም የለብሽም እና ባዶ እደት ቀር ፀጉሬ ገርመኝ እናመሰግንሻለን ሰላምሽ ይብዛልኝ አገራችን ሰላም ፍቅር ይሁን

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 роки тому +3

    ሰላም የናይላ እናት እንዴት ነሽልኝ እንኳን ደህና መጣሽ😍😍

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 роки тому

      ደምሪኝ ማሬ

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 роки тому

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune

  • @edenmulatu4851
    @edenmulatu4851 2 роки тому +2

    ሰላም መስኪ እንደምን ነሽ
    የ shewan miracle
    Hair growth herbal oil
    Ye ruthin prodact
    የሆነዉን ቅባት ስሪልን
    ቅባቱ በጣም ዉድ ነዉ
    1ዱ ቅባት 2000 birr
    ነዉ የሚሸጠዉ አሰራሩር
    በ vedio ስሪልን ለ ሁላችንም
    ጠቃሚ ነዉ ብዬ አስባለዉ።
    እንኳን ለ እናቶች ቀን አደረሰሽ❤

  • @betty5658
    @betty5658 8 місяців тому

    ቅቤው ከምንድነው የሚሰራው ማር ንገሪኝ

  • @weynshetgesmie8075
    @weynshetgesmie8075 2 роки тому +1

    መስኪየ የናይላ እናት እንኩዋን አደረስሽ የኔ ቅን አሳቢ

  • @kalkidanchanal2455
    @kalkidanchanal2455 2 роки тому +1

    መስኪ የኮኮናት ቅባት ገዝቻለሁ መጠቀም ልጀምር ነበር አጠቃቀሙ እንዴት ነው ልታጠብ ስል ነው ከመታጠቤ በፌት የምቀባው ቆዳየን ነው ዛላውን ስላልገባኝ ነው

  • @bilenashagr871
    @bilenashagr871 2 роки тому

    የኔ ሴት የኔ ውብ ስወድሽ.

  • @susueliyas4296
    @susueliyas4296 2 роки тому

    mesekiye le nayela max beset ken leyeunet new metetekemilat demo betam wedehalw yena melkam

  • @sofevnegsa1279
    @sofevnegsa1279 2 роки тому +1

    መልካም የእነቶች ቀን የነይላ እነት ነፈ አመት ኑረልን መሰክየ የኔ ውድ💐💕🎂

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 роки тому

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune

  • @bezztube3159
    @bezztube3159 2 роки тому

    የጸጉር ቅቤውን mix ብናደርገው እንዳንቺ ይሆንልናል?

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому +1

      በደንብ ይሆናል💖

  • @life7810
    @life7810 2 роки тому

    Meskiye yene wd ere baksh àytesh endatalfign fite lay tquaqur alegn betam ena dr-rashel vitamin c cleanser and cream alew yatefal blewugn new lgzaw melshlgn💜🙏

  • @ዮስቲናየማርያምልጅ
    @ዮስቲናየማርያምልጅ 2 роки тому +3

    በናትሽ መስኪ ቻሌንጅ እንጀምር

  • @muddasirdaba4574
    @muddasirdaba4574 2 роки тому

    Maskiye alhaa yudadish maski chalenj yejamar staguree ragafa beunat

  • @hanaahanaa4284
    @hanaahanaa4284 2 роки тому

    እሽ እናመሰግናለን

  • @almazdinaw5738
    @almazdinaw5738 2 роки тому

    Vitamin ba merfa betbashw yehonal wey ba meqes

  • @almazgebremikael8878
    @almazgebremikael8878 2 роки тому

    መስኪ ሽያበተር ምንድን ነው ዬት ይገኛል

  • @wegderesnigussie4083
    @wegderesnigussie4083 2 роки тому +1

    የኔ መልካም 😍😍😍

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh5377 2 роки тому +1

    ሺአ በተር የምን ቅቤ ነው የሚያውቀው ሰው ይንገረኝ ካለ?

    • @sarasara-wf7bd
      @sarasara-wf7bd 2 роки тому

      እኔም አላቅም ማነዉ የማቅ መልሱልን

  • @hargtube216
    @hargtube216 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የነይላ እናት እንደት እኮ እንደምወሽ እርጋታሽ ምክርሽ ትህትናሽ በቃ ሁለ ነገረሽ ለምሰጭን መርጃ ከልብ እናመስግናለን እኔም አንቺን እያየሁ አሁን ለውጥ አለው ፅጉሬ

  • @heavenhaile169
    @heavenhaile169 2 роки тому

    መስኪዬ በቃ ውዴ የመጨረሻ ጥያቄ🙏😥😥😊😊😊😊
    መስኪዬ በጣም ነው የማመሠግንሽ እህቴ እድሜ ላንቺ የበፊቱ ፀጉሬ እየተመለሰልኝ ነው።ለብዛትም ጠይቄሽ እሱን እያረኩ ነው። ግን መስኪዬ ከላይ እየበቀለ እየበዛ ሲመጣ ከስር ያለው ደግሞ እየረዘመ አልመጣጠን አለኝ መስኪዬ pls እርዳታ🙏

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому

      እሱ ምንም አይሆንም ከስር የተነቀለው በደንብ ይደግ አትቁረጭው ተቀራራቢ እስኪሆን

    • @heavenhaile169
      @heavenhaile169 2 роки тому

      እሽ ውዴ😘😘ኑሪልኝ

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 роки тому

    እናመስግናለን መስኪ

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 2 роки тому

    መስኪዬ የኔ ውድ ውድድድድድ

  • @Fatuma-om6lk
    @Fatuma-om6lk 2 роки тому

    እኔስ ያንኑ ፐርም መልሸ ልቀባ እሱን ስቀባ ፀጉሬ የሚሻለው

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 6 місяців тому

    የኔ ውድ ስውድሽ እካ❤❤❤

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 2 роки тому

    ሉባባ ነኝ ሰለምቴዋ
    ሼያ በተር በአረብኛ
    ዝብደተል ሺያ ይሉታል

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 2 роки тому

    Sewodeshe maskye

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 роки тому

    ሰላም መስክዬ ሀፒማዘርስደይ እንኳንደህናመጣሽልን

  • @senaitkibreab664
    @senaitkibreab664 2 роки тому

    Meskiye yene konjo yetelba oil srlin

  • @endalumenkat3279
    @endalumenkat3279 2 роки тому +1

    🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂መሢየኔቆንጆ መልካም የናቶችቀን

  • @ramimohammed3640
    @ramimohammed3640 2 роки тому

    Tadeyis meski endamenesh lejesshe

  • @umifaruk5394
    @umifaruk5394 2 роки тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ረጅም እድሜ ለአናቶች

  • @hiwotworku4967
    @hiwotworku4967 2 роки тому

    meski happy mothers day

  • @Kadija-Adem
    @Kadija-Adem 4 місяці тому

    ሺያ በተር ከታጠብን ቡሀላ መጠቀም አይቻልም እዴ

  • @ZakirSabikiya
    @ZakirSabikiya Рік тому

    ሺያ በተር ምንድነው ከምንድነው የሚሰራው !?

  • @liya9607
    @liya9607 Рік тому

    Shea butter ethiopia yet yigegnal

  • @fikerkiberu5553
    @fikerkiberu5553 2 роки тому

    መስኪዬ የቆንጆ

  • @ሠላም-ጰ3ቸ
    @ሠላም-ጰ3ቸ 2 роки тому

    መልካም የእናቶች ቀን ላንቺም የኔ ቆንጆ ስወድሽ አንቺን ሳይ ፍቅር ሰላም ነው ሰላምሽ ብዝት ይበል

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 роки тому

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune

  • @hayuahmed484
    @hayuahmed484 2 роки тому

    መስኪ ሺያ በተር ኢትዮጲያ የለም አናገኝም

  • @kalekidanbaye7184
    @kalekidanbaye7184 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን የኔ አስታዋይ

  • @semususu6687
    @semususu6687 Місяць тому

    Tachin metekem anchilm bichawn

  • @lovehope721
    @lovehope721 2 роки тому

    Melkam yenatoch ken mar

  • @liyutube6580
    @liyutube6580 2 роки тому

    meskiyeee

  • @selamhagos5589
    @selamhagos5589 2 роки тому

    Meskiye Happy Mothers day
    Yena konjo

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 роки тому

      Happy Mother’s Day sweetheart💖🌸💖🌸💖🌸

    • @selamhagos5589
      @selamhagos5589 2 роки тому

      @@meskitube16 thxs sis❤❤❤

  • @mimi7324
    @mimi7324 2 роки тому

    ❤️💐መልካም ❤️ 💐የእናቶችን ❤️ ቀን መስኪዬ ❤️ 💐እናመሰግናለን❤️❤️❤️

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 роки тому

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune

  • @GdfHbv
    @GdfHbv 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ያአላህበሪያናኝ
    @ያአላህበሪያናኝ 2 роки тому

    ለዳረቀ ፀጉር የሚሆን ሸንቦ ና ቅበት አሰይን