ስልጣን ሶስቱ ልጆች በማይደርሱበት ይቀመጥ ተባለ! | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • #Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
    ስልጣን ሶስቱ ልጆች በማይደርሱበት ይቀመጥ ተባለ! | Ethiopia

КОМЕНТАРІ • 152

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 4 роки тому +25

    የሙሳ ንግግር በጣም ትክክልና እውነቱን ነው ሰምቼው በጣም አድንቄዋለሁ በ ሶስቱ እርግጫ ነው ህዝቡ ሚረገጠው ሙሳ በርታ

  • @genetteklu7300
    @genetteklu7300 4 роки тому +16

    አቶ ሙሳ ጥሩ ሐሳብ የበሰለ ንግግር በርታ ደጋፊህ ነኝ ።

  • @anisagwapa2039
    @anisagwapa2039 4 роки тому +16

    ያም ይምራ ይህ ብቻ እኛ ምንፈልገው ሰላም ብቻ ሁሉም ሰው እኩል ሚታይበት

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 4 роки тому +26

    እኔ ሙስጠፌ ውስጤነው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ይመራናል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 4 роки тому +37

    ሙስጠፌ ይመራናል

    • @Oritali
      @Oritali 4 роки тому +2

      Abiy 👌👌👌👌👌

  • @tedted8833
    @tedted8833 4 роки тому +35

    የሚቀጥለው ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ያለበት ሙስጠፌ ነው

  • @ማሪያምእናቴ-ነ6ሠ
    @ማሪያምእናቴ-ነ6ሠ 4 роки тому +4

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 роки тому +7

    አዎ ሙስጠፌን ነዉ ቀጣይ ጠቅላይ ሚኒስትራችን እንዲሆን እንፈልጋለን 💚💛❤👌

    • @yatebeyakokebegoogle1018
      @yatebeyakokebegoogle1018 4 роки тому +1

      @teshale abebe woldemariam እና ምን እናርግ ደገፍነዉ አቢቹ አቢቹ አልን ላንቃችን እስኪደርቅ እሚሰራዉን ስራ ስናይ ማሞ ሌላ መታወቂያዉ ሌላ አለ የሀገሬ ሰዉ ህዝብ እያለቀ ህግ እየተጣሰ ምንም መልስ ስናጣስ

  • @omobaid5938
    @omobaid5938 4 роки тому +28

    ሙስጠፋ ኡመር ይምራ

  • @zewduayele624
    @zewduayele624 4 роки тому +10

    This is right. If we have the courage let us test leaders from Somale, Afar, Gambela, BG, and Harari and Others...tried. might show us sth important. Thanks

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 4 роки тому +6

    You right they are very disciplined by nature, very wise and gentles. All Doctors s and Engeniers, professers.have to learn from those people. Ans the power should shared for all accordingly. Mat God Bkess a Ethiopians. Thank you.

  • @gebeyehuutalo3978
    @gebeyehuutalo3978 4 роки тому +6

    ለሁሉም ድርሻ ሊኖራቸው ይገባል እላለሁ።

  • @teddysiyoum5612
    @teddysiyoum5612 4 роки тому +35

    ሙስጤ ቢመራን ሀገራችን ሰላም ታገኝ ነበር።

    • @ethiopianorthodoxtewahedoc7001
      @ethiopianorthodoxtewahedoc7001 4 роки тому +1

      Yes.

    • @fnonistore9006
      @fnonistore9006 4 роки тому

      እኔ አልስማማ ምክኛቱም እነቱሡ ሶማሌ ነቻው

    • @Oritali
      @Oritali 4 роки тому +1

      Abiy 💙💙💙❤❤

    • @gamobonga4432
      @gamobonga4432 4 роки тому

      Wusha Shertam gml gfe wyane ymtachw nachw. Ethiopia lmhon kflgu knagrachw ygbu . ant wusha lb gza

    • @fhdhdbfbdhdhdh5233
      @fhdhdbfbdhdhdh5233 4 роки тому +1

      @@gamobonga4432 ይቅርታ አትሳድብ ዋንድሜ ስድብ መሽነፍ እጅ መሽነፍ አይድለም እና በማያግበይ ናው ዬግበሁት ስድብ ዬምጥላውናው አትሳድ ክልብ ይቅርታ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 роки тому +5

    ከ3ልጆች እጅላይ ይነጠቅ በቃ ይበቃቸዋል ምንም ለዉጥ አላመጡም ከጭቅጭቅ በስተቀር ዳይ ቦታ ልቀቁ ለአቶ ሙስጠፌ 💚💛❤👌

  • @solness254
    @solness254 4 роки тому +6

    በውነት እስቲ ለመጀመሪያ ጊዜ በዘመናዊ የኢትዮጵያ ታሪክ ኦሮሞ ትግሬ እና አማራ ያልሆነ በተለይም ከማይኖሪቲ ብሔር ብሔረሰቦች የተውጣጡ መሪዎች ወደ ስልጣን ይምጡ።

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 4 роки тому +11

    ትክክል😂😂

  • @almazyigltu6954
    @almazyigltu6954 4 роки тому +6

    አወነቱን ነው እስቴ ለአፍርና ለሶማሌ ለአፍር ሥልጣኑን ስጡ እንያቸው

  • @bekind5754
    @bekind5754 4 роки тому +26

    3ሺ ክፍለ ዘመን ወደ ታች የሄደችው በነዚህ ሶስት ብሄሮች ነው

    • @abzdeg8923
      @abzdeg8923 4 роки тому

      ይህ አባባልን አልቀበልም

    • @gesges7385
      @gesges7385 4 роки тому

      ቲክክል

    • @ንሀርነዲንራ
      @ንሀርነዲንራ 4 роки тому

      Hak.dros.mech.tekblalachuh

    • @semegnabebe1586
      @semegnabebe1586 4 роки тому

      Be kind they don’t have any information about what happened 3000 years ago because there is nothing written.

  • @abdilkadirehassne3858
    @abdilkadirehassne3858 4 роки тому +1

    ጠንክር

  • @bekind5754
    @bekind5754 4 роки тому +6

    እውነት እኮ ነው ለምን ለነሱ አትሰጧቸውም

  • @mekdesdemeke4697
    @mekdesdemeke4697 4 роки тому +13

    እውነት ነው ካረጁ ኣዪበጁ እንደ መራራ ጉዲና .

  • @abdelahamedu5520
    @abdelahamedu5520 4 роки тому +6

    ሙሳ ደፈረ እና ጀግና ብለቲከኛ ነዉ በረታ

  • @antenehhailubekele3478
    @antenehhailubekele3478 4 роки тому +3

    እውነት ነው ። የአማራ የኦሮሞ እና የትግሬ ትምክህት ኋላቀር አድርጎናል።እኔ በዘር ግንዴ ኦሮማራ ነኝ። ሆኖም እስኪ የመንግስት ስልጣን እድሉ ለምን ለጉራጌ ለሶማሌ እና ለጋምቤላ ተሰጥቶ አናየውም።

  • @genetiali6701
    @genetiali6701 4 роки тому +2

    Eth. P/r Mustfe❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @abelz3543
    @abelz3543 4 роки тому +2

    እውነት ነው

  • @amaretaffese6355
    @amaretaffese6355 4 роки тому

    I agree with your comments.

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ

    እውነት ነው በሶስቱ እርግጫ ነው ደሀው መሰዋይት እየሆነ ያለው ሙስጠፌ ቢሆነ በአንድ ወር ሁሉንም መስመር ያሲዝ ነበር በንፁ ልቦና ስለሚሰራ ባዩም ውስጡም አንድ ነው መልካም ሰው ነው

  • @almazwubshet2551
    @almazwubshet2551 4 роки тому +9

    It is Very nice comment PLEASE the last comment would be good please make it work

  • @friegeleta3337
    @friegeleta3337 4 роки тому +9

    እኔ ይህን እይታ ከ 10 ዐመት በፊት ገምግሜው ዳር ቁሜ ስታዘብ ነበር። Ethiopia የ 80 በላይ ብሔረሰቦች መሆኖን የ ዘነጉ ብዝ ብሔር አሉ። ስለዚህ አገሬ የ 4 ወይም 3 ብሔር አገር አይጀለችም።

    • @gorjegeleta5276
      @gorjegeleta5276 4 роки тому

      👆📔⛳📔⛳📔⛳ OROMIYAA 💪 DHAAAAAAAA 👆🙏💪🙏💪👆💪💪🙏💪🙏💪🙏💪🙏💪🙏🕐⏳⚖️🕐⏳

  • @asterdaba841
    @asterdaba841 4 роки тому

    በትክክል ሰላም የነሱን እነሱ ናቸው

  • @binitekle6036
    @binitekle6036 4 роки тому

    ትክክል ነው

  • @asmamawabay9808
    @asmamawabay9808 4 роки тому +6

    Just democracy we need civilized society that doesn't believe in ethnic groups only able Ethiopian no matter what ever groups they represent Just a true leader that can unifi all my opinion teach Ethiopian all human kinds are equal

  • @ethio2121
    @ethio2121 4 роки тому +9

    እባካቹ ኢትዮጵያ ደክሟታ እስኪ እርፍ ትበል አረ አንድ ቀን እረፍት ስጧት እናንተ የሳምንት እረፍታችሁን ስልቅጥ እያረጋችሁ እረ 1ቀን አንድ ቀን ብቻ ውይይይ ሀገሬ ኢትዮጵያ አዘንኩልሽ

  • @yemeserachdegele8497
    @yemeserachdegele8497 4 роки тому +1

    Indeed he is 100% correct ምናልባት ካልታጠባቀቺባት ሃግርትዋ ክፍል የምትፋልቅ ምንጭ ኢትዮጵያን ልታራካ ትችህላለችና ብሔርን ሳይሆን የአስተዳደር ቢቃት ታይቶ ሀገር መምራት የሚቺሉ ዜጎች ይፈጠሩ ..

  • @sedikoumer9602
    @sedikoumer9602 4 роки тому

    አሪፍ ትንተና ነው ኢትዮጵያ የሶስት ብሄረሰቦች ብቻ አይደለችም

  • @mekreretta4419
    @mekreretta4419 4 роки тому

    That's is a remarkable proposal.

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት

    እውነት ነው ሶስት ወፎች ሀገር አናወጡ ለነገሩ ሁሉም ወንበሩን ሲይዙ ፀባያቸው ይቀየራል ስራቸው የራስን ብሄር በስልጣን ወንበር ማስቀመጥ ይሆናል ከዛም ሌላው ህዝብ መፈናፈኛ ያሳጣሉ

  • @kenawbayuh3631
    @kenawbayuh3631 4 роки тому

    ሀገሬን የሚመራት ሙስጦፌ ነው

  • @sabethiopian4657
    @sabethiopian4657 4 роки тому +4

    እባካቹ ስለለፈዉ ሳይሆን ሶለሚመጣዉ ነዉ ማሰብ ያለባቹ ምክኒያቱም ወደሀላ ካሰብን ወደ ፊት መራመድ አይቻልምና።።።።።

  • @AmanuelSium-p1b
    @AmanuelSium-p1b 20 днів тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sebletesfaye9683
    @sebletesfaye9683 4 роки тому +1

    እውነት ነው ስልጣን ካሁን በኋላ ሶስቱ ከማይደርሱበት አርቆ ማስቀመጥ ነው ሌላውም ብሔር ያካተተ መሆን አለበት ሁሉም ከኢትዮጵያ መሀፀን የወጡ እንጂ የጉዲፈቻ ልጆች አይደሉም እኔ 100%እስማማለሁ

  • @sefiwsefiw2018
    @sefiwsefiw2018 4 роки тому +1

    እናምናለን በጋራ

  • @huneganwgashu9940
    @huneganwgashu9940 4 роки тому

    እውነትነው ያሥማማኛል እኔን

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 4 роки тому +2

    ሙስጠፌ የአድነየውነት ይዞ የመጣ እሱ ነው መቼም መልካም ላገር የሚያስብ አትወዱም እንጂ

  • @toybtoyb6594
    @toybtoyb6594 2 роки тому

    ፍትህ ለአፋር ፍትህ ለሳኡድ አራባ ወገኖቻችን ፍትህ ለሚሰቃዩ በሎት ለሚረግፉ ዉድሞቻን ፍትህ🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sabethiopian4657
    @sabethiopian4657 4 роки тому +1

    አሪፍ አባባል ነዉ ያለ ችሎታና እዉቀት ወንበር ላይ መቀመጡ ፋይዳ የለዉም።።።።።

  • @amaryasin6236
    @amaryasin6236 4 роки тому +1

    የመችህ

  • @louismoges1013
    @louismoges1013 4 роки тому +10

    ትከክል ስልጣን የያዙት የኦሮሞ ባለስልጣኖች አያያዙን አነካኩን አላወቁበትምና ለአፋር ወይም ለሱማሌ ክልል ቢለቁ ጥሩ ነው። ስልጣን ይዞ ህዝብ በጅምላ በጠባብ ብሔርተኝነት የሚገድለው መንግስት አልቻለምና ፎቀቅ ቢል ጥሩ ነው።

    • @zmanalo8448
      @zmanalo8448 4 роки тому +1

      በትክክል ኦሮሞነው እያጋጨን ያለው

  • @getawey7276
    @getawey7276 4 роки тому +1

    ማንም እየተነሳ አፋን ሲከፍትብህ ለምን መልስ ሰጡ ማለት ትክክል አይመስለኝም

  • @abezashsewnet571
    @abezashsewnet571 4 роки тому +1

    ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት ያለው ሀሳብ ነው

  • @abdurazaq3238
    @abdurazaq3238 4 роки тому +3

    አረ.ለእትዮጵየ.የምየስፈልገት.አብይ.አብይ.ብቻ.ብቻ.ናው.ሌለው.ቅዠት.ናው

  • @ekhlaseid506
    @ekhlaseid506 4 роки тому

    ትክክል ነው።የኢትዬጲያ ችግርም በሶሰቱ ልጆች ብቻ አየፈታም እሰቲ የእነዚህ ሶሰቱ ሊህቃን አንድ ግዜ እሰቲ አረፈ የበሉ።

  • @Oritali
    @Oritali 4 роки тому +1

    Abiy 🤲🤲🤲🤲🤲💙❤

  • @mhretworku5131
    @mhretworku5131 4 роки тому

    የሙሳ ንግግር "-----" ይቀመጥልን እኔ አማራ ነኝ

  • @abebew364
    @abebew364 4 роки тому

    Mustofe come to a prime minister & save the country.💚💛❤️.

  • @yaregalerftsum6281
    @yaregalerftsum6281 4 роки тому +1

    ምንም ጥርጥር የለውም ከሦስቱ እጅ ሥልጣኑ ወጥቶ በአሣዩት የአመራር ብቃት ለአራተኛው ለአቶ ሙስጠፌና ለአቶ ኦባንግ ሜቶ ይሰጥ፣ እንዲህ ከሆነ ኢትዮጵያ ያለምንም ተቃራኒ የምንመኘውን ዲሞክራሲ በትክክል ትጨብጣለች። እንኳን ደስ አላችሁ ኢትዮጵያውያን።

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 4 роки тому +2

    እኔ ኤርትራዊት ኢትዮጵያ አደግ ነኝ እውጪ አገር ጡሩ ኑሮ ነው ያለኝ ግን አገርዬ ናፈቀኝ እባካቹታ ተራኪዎች አክቲቪስቶች ሪፖርቶሮች ፖለቲከኞች ሁሉንም ትታቹ በሰላም
    እኑኑርበት life is short ገንዘብም ቢሆን ጠፊ ነው በዚህ በCoronavirus ስንቱን እዬቀዘፈውን ያለው እንካን አንማርም እንዴ

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 4 роки тому

    ልክ ነው ሙሳ ሙስጠፌ ኦባንግ ሌሎችም ልጆች አሎት ኢትዮጵያ

  • @abmember3866
    @abmember3866 4 роки тому +1

    በዘመናት ሂደት እማይበስሉ ትላት ላይ ተቸንክረው ነጊያችንን እሚሰርቁ ሀሳብ አልባ ድኩማኖች. .......

    • @همساتالغروب-و4ض
      @همساتالغروب-و4ض 4 роки тому

      አወ ትክክል ነው እነዚህ 3ት ሰወች ላገሪቱ አይበጁም ቢሄር እየለያዩ ና ተወድማማቾችናም ተህታማቾች እየነጣጠሉ እዝብ ያስጨርሳሉ ሲጀመር ተወበሩ ማነው የሚነቀንቃቸው ያቁበታል ምርጫ ሲደርስ በየቀበሌው እየሄደ እኛን ምረጡ እኛን ታልመረጣችሁ እስርቤት ትገባላችሁ ትታሰራላችሁ እያሉ ደካሽማግሌና ደካማባልቴት ታሞየተኛ ና ወልዳየተኛች ሴት ሳትቀር በቤታቸው ሚኒሻ በመላክና በማስገደድ ያስመርጣል ሲጀመር ኢቲዋጲያ መሪወቿ ህጋዊ መሪ ሳይሆን ህገወጥ መሪ ነው ያላት ምን አልባት ቀን ይወጣላትደሁ ማየት ነው

  • @baherunegash6934
    @baherunegash6934 4 роки тому

    probably he right we should try it
    it can not be worst than we have!!

  • @abrahamteferi7499
    @abrahamteferi7499 Рік тому +1

    The next president or prime minister of Ethiopia is from the eastern side of the country not from Tigray Amhara or Oromo These 3 regions must stay away from power for longer terms. My option would be Mustefa Omer of the Somali regional state leader.

  • @blackstone07
    @blackstone07 4 роки тому +1

    ሙሳና ሙስጠፌ ወደፊት። እድሉን ስጧቸው።

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko2478 4 роки тому

    ሶስቱም በማይደርሱበት በእነዚህ በአዲስ ሃይላት ይታይ ምክንያቱም ከነዚህ ከሶስቱ ተረኞች የተማሩት ነገር ከመኖሩም በላይ በየቦታው የእነሱን እባላት ለማስቀመጥ በቂ ሀይል ስለሌቸው ስልጣንን እኩል የማጋራት ሁኔታ ይፈጠራል።ስለዚህ በጣም ጥሩ ምልከታ ነዉ ሶስቱ አይድረሱ

  • @abaybizayhu8894
    @abaybizayhu8894 4 роки тому +1

    Ewnte new betame tekekle

  • @abdelahamedu5520
    @abdelahamedu5520 4 роки тому

    እዉነት ነዉ ከ ሥስትው ዉጪ ማየት ብንቺል አረፈ ነበረ.። ፈጁኒካ

  • @temesgentsegaye2048
    @temesgentsegaye2048 4 роки тому +1

    በምቀኝነት ተነሳስተው አንድ ዓይናችንን እንዲያጠፉት ነው የምትቀሰቅሱት፣?የትኛው አምባገነን ነው ከሱ በሥልጣን የሚያንሰውን ሰው በሕዝብ ሥሙ ሲነሳ ደስተኛ የሚሆነው?
    ሙስጠፌን ለቀቅ አድርጉት፣ታስበሉብናላችሁ፣አዛኝ ቅቤ አንጓች አትሁኑ።

  • @allahisone8107
    @allahisone8107 4 роки тому

    እእእእእእፋፋፋፋፋፋአይይሀገሬቸን😭😭😭😭

  • @tesfaytesfay6834
    @tesfaytesfay6834 4 роки тому +1

    🇪🇹🎺🇪🇹🌾

  • @blackstone07
    @blackstone07 4 роки тому +1

    ኢትዮጰያ በልጆቿ ለዘመናት መምራትና መመራት ስላቃታት ቀኝ ግዛትን ብትሞክረው መፍትሄ ይሆናል ብዬ እገምታለው።

    • @ፋኖአማራ-ከ3ኰ
      @ፋኖአማራ-ከ3ኰ 4 роки тому

      ማትርባ ለምን ቀኝ
      ግጅ ከምተገዛስ
      ያገሯ ሰው ቢቦጫጨቋት ይሻላል የሆንህ ድንጋይ እራስ ነገር ነህ እንዴ

    • @blackstone07
      @blackstone07 4 роки тому

      @@ፋኖአማራ-ከ3ኰ ድንጋይ ራስ አይደለሁም አሞሌ ነኝ።

  • @aloosie4509
    @aloosie4509 4 роки тому

    Seems sounds

  • @gojjammulu
    @gojjammulu 4 роки тому

    Somalian region president is the only feet for Ethiopian prime minister

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 4 роки тому +1

    እኔ ይሄንን ሰውዬ አምርሬ ደገፍኩት

  • @ajjaususu5704
    @ajjaususu5704 4 роки тому

    የዳር አገሮች ከሚባሉት ወደፊት አምጡአቸዉ

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 4 роки тому

    ትክክለኛ ሀሳብ ነው ኢትዮጵያ ከ80 በላይ ብሄር ያላት አገር ሆና ሁሌም የሚሰማው የነ ኦሮምአራ የ ህወኸት ትግሬ ንፍጠኛ ምናምን የተባሉ ግሩፖች ጩሀት ነው ያደነቋረን ትክክለኛ የፍትህ አስተዳደር እንዲሰፍን ሌሎች ብዙ የማይደመጡ ቦታ የተነፈጋቸውን ብሄሮችን ነው ወደ ስልጣን ማምጣት ወይም በኢትዮጵያዊ ዜግነት ለይ ብቻ ያተኳረ ፖለቲካ ነው ማራመድ ያለብን ቢቻል ይሄኛው በጣም የተሻለው ነዉ።እንዲህ ማድረግ ካልቻልን የሚጠብቀን ሌላዋ ሶማሊያ ወይም ሶሪያ መሆን ነው!!

  • @uaejojoaalain9882
    @uaejojoaalain9882 4 роки тому

    መስጡፌ ቀጣይ መሪያችን ይሁንልን አብይ አድሎዊ የሆነ አመራር እየመራ ህዝባችን ጉድቶል

  • @fantuzegaw3156
    @fantuzegaw3156 4 роки тому

    ሙስጠፌ እኮ ዛሬም መሪያችን ነው

  • @imisolo3641
    @imisolo3641 4 роки тому

    ሲያዮት ያምር ሲይዙት ያደናግር (ያናጋዉ)

  • @vjabrham6578
    @vjabrham6578 4 роки тому

    ሙስጠፌ ቢሆን ቢያንስ ግም ቁማር አይጫወትም ነበር

  • @Bladsudan
    @Bladsudan 4 роки тому

    Weth aowt serey

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 4 роки тому +1

    እባካቹ በቃን የነመራራ አስተዳደር አየናቸው ሰማናቸው ምንም እልፍ አገር የማፍረስ ተልኮ መሆኑን አውቅነው እና ለአፍር ለሶማሌ ክልሎች አስረክቡ እናተ ከአብይ ሌላ ፈጽሞ ለመሪነት አትበጁም አብይ ከነዚህ ክልል ጋር ቢሰራ ብዙ መገድ ይራመዳል እማተ እንደግመል ሽንት ሁሌ ወደሃላ ነው 50 አመት ስትጎትቱን አለም ከኛ የትናየት በልጽጋለች እንደናተ ጭፍን ሰዋችን ይዘን መራመድ አንችልም እስቲ ለቀቅ ለነዚህ ክልል አድርጉ አመራሩን ትፕማሩ እነአቦ ከብቶች

  • @LematTube
    @LematTube 4 роки тому

    የዘመኑ መምህር
    በዘመኑ መም̀'ር አዲስ ተረት መጥቶ
    አበው ሲተርቱ ሲቃኙ ተሰምቶ
    አበው:- ያገርህን ሰርዶ ባገር በሬ እረሰው
    እነሱ:- እራስህ ጠይቀህ ራስህ መልሰው
    ብለውን አረፉ
    ዘመንን ተረግጠው ዘመን እያለፉ።
    ግጥም የምትወዱ ሰብስክራይብ ያድርጉኝ ሌሎችንም ስራዎች ያገኛሉ!!

  • @user-ox6rn7ml9e
    @user-ox6rn7ml9e 4 роки тому

    Abiyy

  • @elshadaychala818
    @elshadaychala818 4 роки тому

    Betam tekekel agretu yetegray yoromo ena ye amara becha newu yemeyasmeslut le5amet sostun keseltan maged newu

  • @sultanabdella2244
    @sultanabdella2244 4 роки тому

    Slame fata

  • @ፀዲነኝስደተኛዋ
    @ፀዲነኝስደተኛዋ 4 роки тому

    እውነት ነው ስልጣን ከ3ቱ ብሔሮች መራቅ አለበት!
    ኢትዮጵያ እኮ የ3ብሔሮች ብቻ አደረጓት"!?
    እኔ ብችል እናት ኢትዮጵያዬን በሻጣዬ አድርጌ ይያት እሠደድ ነበር😞

    • @ሀሁhahu
      @ሀሁhahu 4 роки тому

      Hhhhh nye benatshe enanm yzeshe tefi

  • @samuellove9096
    @samuellove9096 4 роки тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ ብዙ ጊዜ ከእውነቱ ስሜቱ ስለሚቀድም በነፈሰበት የሚነፍስ ህዝብ ነው
    የሆነ ሰሞን ሐገር በሙሉ አብይ አብይ አለና ሲያሽቃብጥ ቆይቶ አክ እቱፍ በሚያስብል ሁኔታ በአንድነት ተነሱበት አሁን ደግሞ ሙስጠፌ ሙስጠፌ ይላል ነገ አክ እቱፍ ሊለው ነገር ። አታሽቃብጥ ተረጋጋ ነገ የሚሆነውን ነገር አታውቀውምና በአፍህ አትቸኩል! ኢትዮጵያ አሁን በመሞት ላይ ነች ከሆነ ጊዜ በዋላ ሙሉ ለሙሉ ትሞታለች ቀጥሎም በትንሳኤ ኃይል ትነሳለች ድህነት፣እርግማን፣ዘረኝነት፣ጦርነት፣በሽታ፣ አላዋቂነት ወዘተ,,,,,, ይቀበራሉ በምትኩ ሰላም፣ፍቅር፣ብሔራዊ መግባባት፣አንድነት፣ ብልጽግና ፣ሐብት፣ጤንነት፣ ወዘተ,,,,,, ይነሳል

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 4 роки тому

    Yeleje awake fatare yechamerelehe

  • @haregubinegaworke4651
    @haregubinegaworke4651 4 роки тому +1

    Merara tenkolenga now. Oromo ferst kalhone lela gudayu aydelem. Yeschimagile kiletam.👎

  • @mekaleyahailu8057
    @mekaleyahailu8057 4 роки тому

    Ewent new Esti demo be gamebela afar somale Timera Ethiopia Enem esun mayet nafekegn

  • @ezked261
    @ezked261 4 роки тому

    Legizew 3 tum bayidersubet tiru new Dekemen Ewunet New Yemilachuh Yamayitarek Wushet yizew le Ametatat Adekemun

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 4 роки тому

    girum new eco!!!

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 4 роки тому +2

    አጋር ተብለው አናሳ ስም የተሰጣቸው ፓርቲዎች የመመረጥ መብት አላቸው እድሜ ለአብይ። አብሽር ምርጫ ጊዜ ይድረስ እንጅ ሁሉም የምፈልገውን ይመርጣል። 100% አሸናፍ አይኖርም። አብላጫ ድምፅ ያገኘ ይመራል። መጨቃጨቅ የለም።

  • @addiswollo1446
    @addiswollo1446 4 роки тому

    Feta yemeteba gazetegna yelachehum koshasha enantem ye olf ena ye tplf telalaki nachehu amara yetun deltan yezo new wushoch nachehu msferia

  • @berhanujemaneh4456
    @berhanujemaneh4456 4 роки тому

    Hix

  • @wadeyayana7787
    @wadeyayana7787 4 роки тому

    ወረረ ነህ ፍሬከርስኪ ነህ

  • @bekureyemane5413
    @bekureyemane5413 4 роки тому

    እንከ በ

  • @manyahlshalzemene6788
    @manyahlshalzemene6788 4 роки тому

    ውሸት አንድም ጸተሻሻለ ነገር የለም ታሪክን በደንብ ሳይረዱ ሰለታሪክ ለመናገር መረሳት በራሱ ነጪ ለባሽነትነውናቨሰውየው ታሪክን በሚገባ ሳይረዳ እንኩ ሰሙኝ ባይ አፋጂ ሃሳብ ሃርንና ወገንን አይጠቅምም

  • @zebibaabdu3423
    @zebibaabdu3423 4 роки тому

    1

  • @manyahlshalzemene6788
    @manyahlshalzemene6788 4 роки тому

    አማራን ከኦነግ እና ከህውሃት ጋር ማወዳደሩ በራሱ ከሞቀው ዘፋኝአገላለፅ ወይንምፍርደ ገምድል ፅሁፍ መሆኑን ያሰረዳል

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali4737 4 роки тому

    ረተዉ 😂😂አታሥቀኝ