ከቤቴ ውጭልኝ ከባሌጋ ስትደዋወል ያዝኳት
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- እንኳን ወደቻናላችን (Seadi&alitube) መጣችሁ! አስተማሪ እና አዝናኝ የሆኑ ነገሮችን ወደ እናንተ እናደርሳለን ቤተሰባችን ስለሆኑም እናመሰግናለን!
ሳውዲአረብያ, ስጦታ, yetbitube, yetbi yube, habeshadrama, የተቢ ቱብ, ጀማልቲክቶክ, ሰአዳ እና አሊ, ab tube, ዛሬቤታችንን, donkeyyoutube, በጣምአምሯል, aliprank, abiyahmedali, hopeethiopiamusic, marketube, ethiopia, ethiopiaprank, seadialitube, ልጄን ፕራንክ አደረኳት, ሳሊ ማርኬት, feta daily, የተቢ ቲዩብ, ዛሬተዝናናን, seifu on ebs, donkey youtube, ያልታሰበነገር, mywife, minewu shewatube, seadisurpriseማርቆስአብርሽ ቲዩብdonkey tubenahom records incfegegita react#aletubeethiopiantiktokከአረብ ሀገር ስትመለስ ባሏእናቴን ሰርፕራይዝ #seadialitube #ሰአዳእነአአሊማዘዝትችላላችሁamharictiktokገ
telegram join t.me/seadialitube
Donkeytube,Ethiopianews,Ethiopiazena,Fetadaily,Gojamginder,Wollotube,Zemenekase,ab tube አብርሽ ቱዩብ today,dink lijoch,donkey tube,eshetu melese,ethio amhara fano,ethio forum,ethio forum ኢትዮ ፎረም,ethiopian drama,habesha dance,tha voice of amhra,መረጃ,ሙስሊም,ሰበርመተመረጃ,ሰበርዜና,ሳአዳእናአሊ,ብልፅግና,ታገቱ,ትኩስመረጃ,አማራ ክልል ወቅታዊ ዛሬ,አማራሸኔ,አማራክልል,አቤልብርሃኑ,አብይአህመድ,አኢትዮጵያ,አኢትዮጵያዜና,ኢስላም,ኢትዮ 360 ሚዲያ,ኢትዮጵያሙስሊም,ኦሮምያወለጋ,ኦሮሞመንገስት,ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ,ወሎጦርነት,ዜናአዲስ,ድንቅ ልጆች,ዶንኪቱቡdonkeyUA-cam,ልጄን ፕራንክ አደረኳት,ሰአዳ እና አሊ,ሳውዲአረብያ,ethiopiaprank,Seadialitube,ያልታሰበነገር,ዛሬቤታችንን,#በጣምተጣሉ,#እየተዋጉነው,#አረብሀገር,#ባልእናሚስት,demeke mekonen,የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር,የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት፣ አዲስ አበባ,የአዲስ አበባ ወቅታዊ ሁኔታ,ሚኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው,የጎንደር አማራ ፋኖ አደዋ,አማራ ፋኖ,አማራ ፋኖ ሰበር ዜና,አማራ ፋኖ ሙዚቃ,አማራ ፋኖ ዘፈን,አማራ ፋኖ በጎንደር,አማራ ፋኖ ዜና,አማራ ፋኖ በጎጃም,ዳኜ ዋለ ወንድ ልጅ ቆረጠ,ems eletawi today,ethio 360 media,ethiopia: ሰበር ዜና,ethiopia- ሰበር መረጃ,አማራ ፋኖ ዛሬ,አማራ ፋኖ ግጥም,አማራ ፋኖ ነፃ ህዝብ ንቅናቄ,አማራ ፋኖ ሸዋ እዝ
ድራማነው ሰራተኛ አደለችም እምትሉ ብቻ በላይክ አሳውቁኝ😂
እናእኛምንአገባል
❤❤❤❤❤😂
እኔ ገና እደመጻች ነው ሰራተኛ እድል ሆነች ያወኩት
ዲራማ ነዉማ አኪድ ሀሀሀሀሀ
የምን ሰራተኛ ነዉ ሰራተኛ እደዛ በክር አታስቃምጥም ዘድ ናት ለይዉቲብ ነዉ የመጣቸዉ አለቀ
ከዚክር ሁሉ በላጩ ዚክር ለኢላህ አኢላላህ ሙሀመድ እረሱሉላህ ነው አሉ የኛ ውድነብይ እረሱሉ ሱላላህ አለሂ ሰላም።
اللهم صل وسلم على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد عليه افضل الصلاة والسلام
ላ ኢላሀ ኢለሏህ ሙሀመድ አሱሉሏህ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ተዉ ግን ሙስሊሞች ኑ ወደኒም ቤት ሁሌም እየመጣችሁ አበረታቱኝ ቁርአንና ሀድሥ ብቻ ነው የምለቀው አትለፉኝ ?
❤❤❤❤
@@akeranenastaws አብሽራ ተቀላቅሌሽ አለሁ
አሸወድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሰራተኛ እንደሆነች በትንሹ ላምንሽ ነው ግን ምርጥ ልጅ ናት እውነትም ባል ጠፍቷል ማለት ነው አላህ ይዘውጅሽ ከሰው ቤት ያውጣሽ ሁቢ❤❤❤❤
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን🎉🎉🎉
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ደምሪኝ
ደምራኝ
S.A.W
S.A.W
S.A.W
😂😂😂😂😂አይ ድራማ ህዝቡም እደዚህ ነው እሚወደው ይመቻቾሁ
ደምሪኝ
አላህ በሰላም ይገልግልሽ ሰአዳዬዬ❤❤❤😢😢😢
የኔ ቆንጆ አደቧ ደሙ እዴት ነዉ ደስ እሚል❤❤❤
ደመኮ አይኗን ሙሉ ለራሱ አታይም የኔ እናት በርቱ ሰአድ ❤❤🎉🎉🎉 መሁቢ አይዞሽ ቻይው እግድች
ሰአድየ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ሁቢ❤❤
❤❤❤ሠአዲ ወሰወቤትን ታቂያዎለሺ ደናባል ፈልገሺ ዳሪያት ትዕዛዝን ደነገጠች
ሰራተኛ አይደለችም ወሬ ነው ስአዳ ክፉ ናት እደት ሰራተኛዋ ጋር እድህ አትሆንም ስአዳ ልዝዝ ያለች ጠማማ ናት ታስታውቃለች መህቡባ ግን ዘመድ ናት አውቀው ነው 😅😅😅😅
ወላሒ ቅሥሟ ሥብር ነው ያለው አሣዘነችኝ
ደምሪኝ ውዴ
ልታርሳት ነው የመጣችው ሰራተኛ አይደለችም እምትሉ ላይክ
ሢጀመር ይመሣሠላሉ ዘመድሽናት ሠራተኛ አይደለችም😂😂😂
መልካምነት ለራሥ ነው ሁሌም መልካም ሁኒ ሥአድድድ አደራ ሀብት ጠፊ ነው መልካም ሁኚ
Yany konjo allh yatashal erezek yesexeshe
ሰዓዲ በጣም ቆጆ እኮ ነሽ በዛ ላይ ባለሞያ ማሻ አሏህ
ሰአዲ ቀናትሺ እደዚክ አይነትድራማ አትስሪ ብዬሻለሁ ከአሁን በፊት አሁን ደገምሺዉ በትዳርሺ ላይአታሟርቺ አትቀልጂ በአላህ።
😅😅😅😅 ልታፈምሳት ነዉ ያመጣቻት ቅመሞች ተጠንቀቂ ስንላት ልትሰራሌን ነዉ😅
ድራማው አይመስጥም አለዛ ቀይሩት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ድራማ ነው ታዋቂ ለመሆን ነበር ሆነች ይግባቹ ምኝ አትሁኑ
Seadi konjo betam new des mtygni alah beselam ygelaglshi
ክክክ
ዴመቁ እና
ትቦለል ተሳክቷል
ድራማው😂😂😂
እኛክ መመግማማት
ጎበዞች በርቱ 🤭
😢😢😢አሳዘነችኝ❤
😂😂😂😂😂😂 ሚስኪን ቅስሟ ተሰብሮ ነበር በጣም ሰአዲ እኛንም ፕራክ አደረግሽን
ሠአዲኮ መልካምሠውናት❤❤❤❤
ነው የሚባለው አሉ ክክክ
የእኔ ውድ ሣአዳየ እህቴዋ አላህ ይጠብቃቹሁ እንድህ እያደረጋቹሁ ተሣስባቹሁ ስሩ ሳአዳየ በእሷም እየለቀቃቹሁ ቢዶኦው
መሁባ የሰአዲ እህትናት ልታርሳት መታነውክክክክክክክ. መስሎኚነው
አለባበሱዋ ማሻ አላህ ነው
በአላህ ይሁንብሽ ወይዘሮ ሰአዳ አትጫወቺብን
😂😂😂😂😂😂
አሰላማሊኩም ወፘህመሁላሂ ወዐረካትሁ አህለን ውድና የተከበራችሁ እህት ወድሞቸ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አበረታቱኝ 🎉🎉
አይድራማ ጎበዝናችሁ
ባላህ እጀ ትይዘሽ እዚህ ያለ ስራ ባስሬ ጥሩነው
ለምን ሰራተኛ አኮንም ግን እኛኮ አበዛነው እኛ እራሱ ቆጆ ነን ግን ሸቃላ ነን
😂😂😂😂
😂😂
@@የኮሚትታዛቢነኝምሽክላ ክሲርርር😢
ወይይ ስአድ😅😅😅 እኔም ደነገጥኩኝ
መሸአለሀ❤❤🎉
አይመጃጃል
እኮ😂😂😂😂
ሰአዱየ የኔ ዉድ ብራክ ማለት ዉሸት ማለት መሰለኝ ቢያንስ አርግዘሽ እኳ ብራኩ ይቅር ባይ ነኝ የህትነት ምክሬ ነዉ
እኔ ግን የማለምነው ሰራተኛሽ እዳልሆነች በሌላ ሚድያ ላይ ስለማያት አይደለችም ዛሬ አልተቀባባችም የኔ ማር ደስ የምትል ልጅ ነች
ምን ግዜም ተጨዋቱ እንዳታስከፊያት በግልጽ ምክንያት
ሰአድ አርግዘሻል ማሻአላህ
የኔ እናት የዋህ ነት😢❤❤
አሣቀችኝ እዱሚው ነገር
እኔምለው ኮሜትአተሮች ሰረተኛ አዬዴለችም ማለት ሰረተኛ ለመባል መቆሸሺ አለባት ምን ለማለት ፈልጋቹሁ ነው እንዴ ወይጉድ አለባበሷ እኔ ወድጄዋለሁ
ሳይሆን ሴትዩዋ ክፉነች ለሰራተኛ ስልክ ገዝታ ዩቱብ አትከፍትም
😍😍😍😍😍😍😍ማሻአላህ❤❤❤
ማሻ አላህ❤
አይ,,የሠዉቤት🎉🎉🎉🎉
Dhuguma Basati of bira jedhe bsye rifadhe ture😢 dhuga mucatini maash Allh baye baredi Amala qabeti madamitinisi baredu fakati wani camera duduba hi beku malee😂
😂😂😂😂😂😂
Issituu callayu baredinaa😅
የኔ እህት አሳዘነችኝ እኛም እንሰራለን ብለን ካሰብንበት ውጡ ስሉን እንደዚሁ ነው ድንግጥ የምንለው
ደምሪኝ ውዴ
😮😮ምን😢😢😢😢ኧረ ፕራንክነው በሉኝ
እረሰአድ በህልሜ አችጋነውያሳደረኝ. እኔቤትመተሽመጅሊስለኪልኝናአሰሪልኝ እያልኩሽ. 😂😂😂😂
እሰይ ኖርማንንን ነው😂😂😅😅
ሠአድ ሠራተኛ ብኮኝም ችግርየለዉም ሠራተኛሠዉአደለምደ ይበዛብሻልሥጀመር ሥታወሪተጠቀቂ ልጅታደሞ ተያትትልበሥ
አሁንኳ እኔም ድራማ መስራትአለብኝ ህዝቡ ሚወደው ሚጨፍር ሚያጭበረብር ፕራንክ ፍቅረኛ እያለ ሚጋተት ወዘተ...😌😂
,እኔ አደረኩሽ
@sofiamiftah3003 💋
እኔእራሱ እዴዛስትያት በድገት ስትቀየርባት ዴነገጥኩ የሰው ቤት አያኮራም አላህየራሳችንን ይስጠን እኔበበጣም ነበር ሰዎቼን እምዎዳቼው አድቀን ባማይረባነገር ተጣላን አሶጡኝ ዴሞታረቅን አሁን እየሰራሁነው ስ6ወርቀረኝ አገሬልገባ አ4አመት ስራሁባቼው ሰው አይመስሉኝም ሁለተኛሰው አላምንም ያራህማንይረዝቅኒ ያረብ ሰልችቶኛል ዴክሞኛል ወይ አይሞላ ስቃይብቻ አልሀምዱሊላህ
አብሽሪ ሁቢ አላህ የረፍት እጀራ ይሥጠን😢❤❤❤😂
ወላሂእህተእኔምካሮቱተበላሽቶማቀዝቀዥወሥጥለምንነዉያልጣልሽዉብሎኝ,በዛተጣላን,እደልጀነዉእማይሽይለኛል,ሥለትዳሩምያወራኛል,የልጆቹእናትሞታሌላአግብቶነዉየለዉ,እኔበመጣሁበ3ወሬነዉያገባዉ,,,,ታለተመቸችሽሌላአገባለሁይለኝነበረ,,,,ብዙነገረይለኛል,,,በቻልቀይረሽእደአለኝ,በካሮቱየተነሣ,ልጁብሆንማ,መቀየረአለደብየ,የሠዉቤትመሆኑ,,ከባዲነወ,,ከዛወዲህ,ሚሥጥረኮቢወራኝትቸዉወደሥራየነዉ,,,ብቸአልሀምዱላ
አብሺሪእህቴ አላህየራሳችንንሂወቴ ይሙላልን እጅ እነሱንማመን አያስፈልገም
@@HayetEberhim
@@ባባ አሚንያረብ🤲🤲🤲
የኔል❤❤❤😢😢😢😢😢
አስጠላሽኝ የሰውን ቤት ታቂዋለሽ እዴት እደዚህ ታደርጊያለሽ😢😢😢😢
ሚስኪን አሳዘነችኝ😢 እፍፍ
ሰሪተኛ አደለችም 😃😃
ስአዴ መህቡቢ ቅጥሉብት ድስ ትላላችሁ የኔ ውዱች❤❤
በአላህ እኔንም አበረታቱኝ በቃ ካልተመነቃቀረ አታበረታቱም😢
ነይ ከኔጋ ወድ ለደምረሺ
ደምሪኝ እኔንም
አኔም ደምሪኝ😢
እሽ ዉድ
😂😂😂የሰአዳቅናትከከከከከ
ሁሉም ሰው ነው
ልጂቱ የባለለሺ እክስት ናት😂
ሚስኪንአሳዘነችኝ😢😢❤❤
ዱናቄጣናትአላህእዳይቆርጥብሽ በጣምነው ያሣዘነችኝየኔማር
ሱብሀነ አላህ
አልሀምዱሊላህ
ላኢላሀ ኢለላህ
አላሁ አክበር
ላሀወለ ወላ ቁወተ ኢላህ ቢላህ🎉🎉🎉
አሁንማ ተጠራጠርኩ ሠራተኛአይደለችም መሠል
ዘመድናትይችማ🎉 ከበፊቶቹ ሠራተኞቿአንፃር
Neke bleshal😂
ዴነገጠች የኔ ውድ
ሰአድ ብድራን መለሰች
ክክክክክክክአስቅሽኝቁጥርሽአለውአደአላለችም😂አይድራማ
ወላሂሠራተኛዋ አይደለችም ድራማ እየሠሩነው 😂😂😂
አይከብድም መሐላዉ😢
ስትምሉ አይቀፍችሁም እርግጠኛ ባልሆናችሁበት ነገር
አይቅናት😅😅
yene.inati.Baxami.Asaznechinyi😊
ተዋዴዱ🎉🎉🎉 ቀሺ እንዴ ባልሺ ሰላወራት😅😅😅
ሰአዲ እንዳትዎረሽ አሊን😂😂
ሲጅመር ልታርሳት የመጣች ቤተሰብነው
❤❤❤😢😢😢😢يالله
Masha allha 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ሰአድ. ሰርተኝ አትበይ.
ትቀልጃለሺ ሠራተኛየ ነች እያልሺ ድራማ እየሠራሺ ነው ጥሩላይ ነሺ ሠራተኛ አይደለችም የመዳም ቅማሞች ዘመዷነች ደግሞ ሠራተኛየ ትላለች ክክክክክክክክክ
እረሰአዴተያ❤❤❤❤😅
Mine aynat prank nawu Muslim huno majajali
አዴኛ ነኛ ላይክ አርገኚ
መቸም ሞኝ አርጋችሁናል እኛን እናቃለን ዝብላቹ ሸቅሉ
ሰአዲን ነው የምትመስለው
ድረማች እያቃጣላ ነው ማሻ አላህ
አራ ተው ማሁባን በአንዴ አምስት ሽህ አስገበችት እስት በአላህ የማዳም ቅማሞች በናከ እጅች እስት ዳምሩኝ በቅንነት እማልሰሎሁ በአላህ ዳምሩኝ እንዳማር ተው የማዳም ቅማሞች እርስ በእርስ እናታጋስ የሰውን ብች እንያ ሁሉም ላረሱ ጥቅም ነው እኛ ሰው እናሰድገልን ግን እኛስ ????😢😢😢
ዉይ መጨረሻውንን ባላይ ልቤ እዴት ሊያዝን ነበር
ውድ የሳአድ አድናቂወች እስኪ በአላህ እኔንም ደምሩኚ ደግነት ለራስ ነዉ አይ ከፈል በት
ተመካክረው ነው
Misikina 😂
ተፈረክሳችሁ አትቀመጡ ቱ ረኩዝም ብኩኔም ካሜራ ድቅነሸ እጭ ቱቱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እህቷነች የሠአድ ሀላሥ
እህትየላትም ዘመዷብቶንወይም ጓዴኛዋ
ልጅቷ እኮ የአሊ ሰመዲ ነች ጠብቁ
እኔ ራሱ በጣም አናድሽ ነበር ሰአዲ
አው፣ሰራተኝ፣አደችም፣እኔም፣ያልኩ፣ነው
ያአላህ። የሰው የሰው ነውና ከሰቤት አውጣን
እኔ እኳን አበሻን አረብንም አልለማመጥ እሄዳለሁ ነዉ የምላት 😢😢😢😢😂
አሰላሙሊኩም ዉድ ያገሬ ልጅወች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ በቅንነት ደምሩኝ