🛑 አርቲስት ሙሉአለም እስከ ፍጥረት መጀመረያ አሳየኝ!! ቀጣይ ጉዞ የካቲት 4... | Terbinos Media |
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- 👉 አርቲስት ሙሉአለም እስከ ፍጥረት መጀመረያ አሳየኝ!! ቀጣይ ጉዞ የካቲት 4...
☎️ ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።
#Orthodox #TerbinosMedia #BermelGeorgis
👇Subscribe Now👇
/ @terbinos_media1
👉 TikTok - www.tiktok.com...
👉 Telegram - t.me/Terbinos_...
Subscribe to Terbinos Media And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔
Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
Copyright ©2025 Terbinos Media
የተዋሕዶ ልጆች ቅዱስ አማኑኤል ያላሰባችሁትን ደስታ ይስጣችሁ
አሜን
Amien Amien Amien
Amen Amen Amen 🙏
አሜን ፫ !
አሜን
የመጀመሪያ ነኝ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃኝ 🙏 ሙሌ ምርጥ ሰው ❤
Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን 💕🙏💕
ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ የጠፋው ልጅህን ለደጅህ ታምርህን ለመመስከር አብቃኝ
ውጭ ነው የምኖረው ፈረሰኛው ለደጁ እንዲያበቃኝ ፀልዩልኝ
Ebakh kifellgn ena bermel lihid ye bahirdar university temari negn
ቅድስት ሀገር - ኢትዮጵያ❤
በረከታችሁ ይድረሰን!
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን!
እባክህ ጌታዬ እኛንም ለደጃ አብ ቀን እኔ ሶስት አመት አስቆጥርኩ አሻግሬ በማየት❤
ብዙ ተአምራት ተፈጽሞ ነበር በዚህ ጉዞ እሱን ለምን አታሳዩም አለም ይዳን በሰው ድጋፍ የመጣች ልጀ በአንድ ቀን ጥምቀት ድና አይቻለሁ
❤❤❤ሙሌ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ልዩ ሰው በወጣትነትህ ❤❤ እግዚአብሄር ይመስገን፣
ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይግባው ለደጁ አብቅቶኛል ተመስገን ❤❤
የተመሰቃቀለ ሂወት ውስጥ ነኝ 😢😢😢😢💔💔 በዙ ጥፋቶችም አለብኝ ግን ክርስቲያን መስዬ ቤተክርስቲያን እሄዳለው 😭😭እንደሰው የያዝኩትም ትዳር መከራና ስቃይ የበዛበት ነው ብቻ ላገሬ በቅቼ አንዱ ገዳም ሄጄ ለንሰሀ ያብቃኝ እላለው 😭😭💔💔
ፀሎት አድርጊ እግዚአብሔር የሚፈልገው የልብን መመለስ ነው
@Tewahedo3240 🙏🙏
ባለሽበት ቦታ ሆነሽ ፀሎት አድርጊ የተመኘሽዉን ነገር እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልሽ🙏🙏
@@Robifoler 🙏🙏🙏
ገጠመኝ ብለሽ እይ ምህር ተስፋዬ ብለሽ ስግደት መቁጠርያ ተጠቀሚ
ቅዱስ ገወርጊስ ለደጅህ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መዳኃኒአለም በቸረነትህ ለደጅ ለሰማኡቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣበቃኝ ኣባቴየ😢 ሰደትኝ ነኝ በፀሎት ኣሰቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላቹ
ሙሌ ጎበዚ በረከታችሁ ይድረሰን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን በስደት ያለነዉን😢😢
አንተ የሀገሬ ታቦት ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ🤲🕯አሜን እግዚአብሔር ይርዳን🕯🕯🕯🤲
ወንድሞቼ እህቶቼ ልጄመጥፎህይወትውስጥነውያለውለበርሜል ጎርጊስያብቃልሽበሉኝ ክርስትናስሙገብረጎርጊስ በስሎትእስቡልኝ ሁልግዜእጨቀጭቃለሁልብንያነሳሳልኝ❤❤❤ እሜንእሜን እሜን
Yet hager nw?
እሁን ኢትዮጵያ ነው ያለውልጄ እኔሲውድንነውያለሁትሁሊስደውልፀበል ሒድነውየምለው ምን ትሉናላችሁልጆቼኤ❤❤❤ እሜንእሜን እሜን
@@melattesfaye5559 ጎንደር ከሆነ እኔም አብሮኝ የሚሄድ ሰው አጥቼ ነው አብረን መሄድ እንችላለን ብዬ ነው እናት 🙏
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ።
ገብረ ጊዮርጊስን መድሃኔ ዓለም ይማረው ልቡናውንም ከፍቶ እንዲያስተውል ያድርገው:: አንቺም ፀልይ እህቴ ስለትም ተሳይ ይሳካል አይዞሽ::
ወንድሞቸ ተኽለ ስላሴን ወለተ ኪዳን በጸሎታቹም ኣስታውሱን እባካቹም።
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አስበኝ
ሙሌ- በስመአብ ከእህትና ከጓደኛህ ጋር እንዴት የማትረሳ ቀናትን አሳለፍን ?!ተጸብለህ ስትወጣ ያቺ በጸበል የቀላላችውን ቁልጭልጭ አይንህን እያየሁ አለቦታው የምታስቀኝን ሳስበው አሁንም እፈ-ጋለሁ።
ሙሌ ከረዥም ጊዜ በኋላ ስላየሁ ደስ ብሎኛል መድሃኒያለም በቤቱ ያፅናህ የተመረጠ ሰው ብቻ ነው ያንን ስፍራ የሚያየው እኛንም ያላየነውን ለመሄድ የጓጓነውን ለደጁ ያብቃን ❤❤❤
የኔ አባት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን የስደት እድሜዬን አሳጥርልኝ
የሰማኣቱ በረከት በያለንበት ይባርከን ይፈታን
እግዚአብሔር ለዚህ ጠማማ ትውልድ ማስተማሪያ ያመጣል፣ልዩ ፀበል ነው ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ቢመጣ እና ቢድን፣ደስ ይለኜል ❤❤❤ሙሌ ለሌሎ አርቲስት በአለም ውስጥ ላሉት ምልክት ትሆናለህ እነርሱም ልቦናቸው ተመልሶ ምስክር እንደሚሆነ እርግጠኛ ነኝ።❤❤ሙሌ በርታ በቤቱ ያፅናህ❤❤
የምወደዉ ድንቅ ሙያተኛ ለበጎ ተጠርተሃል እመብርሐን ትርዳህ እዉነት ነዉ መጀመሪያ መስመርህን አስተካክል እግዚአብሔር ይመስገን
ፍጣር ያሰብከውን ያሳካልክ ሙሌ ላንቴ የደረሰው በረከት ባኛ ላይ ይደር ለደጁ አብቃኛ ጎረግስ አባቴ
ኢኔስ መቸነው ኢመሀደው😢😢😢 አባት ደጂህ አባቃኘ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሙሌ ምርጥ መልስ በረከትህ ይደርብን
በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅክ አብቃን አኛን ስደተኖች ልጆችክን
አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቃን
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን የምር በጸሎታቹሁ አስቡን
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በያለንበት አስበን
እግዚአብሔር ይባርክህ እምወድህ እማከብርህ ❤አርቲስት
ተርቢኒዎስ የበጎ አድራጎት የጉዞ መአበር ሙሉ አስተባባሪዎች እጅግ በጣም የምደነቁ 🙏 ፈጣሪ የበራካቸው ፈረሰኛው ጊዮርጊስ አብዝቶ ይባርካቹ ሰሌ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏
እኔ ተፈቅዶልኝ ደርሼ መጥቻለሁ እናንተንም ለደጁ ያብቃችሁ ሰማዕቱ
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ኣባቴ ለደጅህ ኣብቃኝ እባክህ ስደት ኣሳጥረልኝ😢
ሙሌ በፊት እወድሕ ነበር አሁን ግን በጣም ወደድኩሕ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ለደጁ ያብቃን አሜን🙏❤🙏
❤❤በቤቱ ያፅናክ ሙሌ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ ሙሌ ያሰብከው ይሳካ ቤተክርስቲያንህን የምታከብርበትን ጊዜ ያምጣል በስራህ
አሜን አስገራሚ አና ተዓምራዊ ያለበት ቦታው
ሰመአቱ አባቴ ለደጀህ አብቃኝ😢
ጊወርጊስ የኔ አባት የልቤን የምታውቅ ታሳካልኛለህ ብዬ አምናለሁ❤❤❤❤
አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ለደጀህ አብቃኝ እኔ ደካማ ነኝ😢😢😢😢😢
ጎቦዘ አሰይይይ ለምመጣ ዉጠትህ ኣለመናገርህ ጎቦዘ ❤❤ ለደጀ ኣብቃኝ
እግዚአብሔር አድሏችሁ ነው በእውነት በረከታችሁ ይድረሰን🕯🕯🕯🤲
ሰማዕቱ አሳዳጊዬ እባክህ ስለ ቅዱሳኑ ብለህ የኔን ልቦናዬን ቤተሰቦቼን ህዝበ ክርስቲያኖችን ሁሉ እንደኔ ደካማ የሆኑቱን ለደጅህ አብቃልኝ እባክህ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏🙏
ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈጥኖ ደራሽ ፈዋሼ ፀበልህን አብሼ ፈውስ እዳገኘው አሁንም ፈጥነህ ድረስልኝ ለደጅህ አብቃኝ ሰማህቱ
በጣም የማከብርህ አርቲስት ነህ ❤
ለቤቱ ያብቃን
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ የነገርኩህን አደራ
ሙሌ እንኳን ለምስክርነት አበቃህ ቦታዉ ላይ ሳይህ ደስ ብሎኝ ነበር
❤❤❤❤
amen አሜን amen
እውነት በጣም ጎበዝ ሙሌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥያቄህን ሁሉ ይመልስልህ መጃመሪያ ራሳችን ማወቅ ራሳችን መዳን አለብን በዚህ ዘመን ሁሉ አስተማሪ ሆኖ ነው የተቸገርነው።
❤❤❤❤ እግዛብሔር ክብሩን ይውሰድ ❤❤ ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃን❤❤❤❤
ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለደጅህኣብቃኝ ቅዱስ ጀወርግስ❤❤❤❤
ታድለህ 🙏
ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን እኔማ ያልቅብኝ ይመስል ስስት ይዞኛል❤❤❤❤💔
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ይርዳን ትልቅ መልዕክት ነው እናመሰግናለን ለደጁ ያብቃን🙏🙏
የሊቀ ሰምዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይድረሰን ::
አሜን
ሰማዕቱ ለደጂ ያብኝ እናቴ ድንግል ማሪያም ለደጅሽ ያብቃኝ
ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን። ሙልዬ እንኳን ለቦታው አበቃህ።
Kedus giorgis agezege beselotachu asbuge 🙏🙏🙏
Temasgin Amelki enam lebaru Abeqigna❤❤❤ wexatinat bezi Lke Gobezii enaberati wetaticha
ይህን ድንቅ ስራ ያሳየን አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏
ስላማችሁ ይብዛልን በረከታችሁ ይድረስኝ በፆሎታችሁ አስቡኝ ስማእቱ ድጁ እንዲያበቃኝ እንዲሁም ምስክርነት ለመስጠት እንዲያበቃኝ ❤❤❤
Amen 🙏 ledegu yabkan.
❤❤❤ mulalem dese new yalege
be kidus giorgis esponser kale be enatachu be kidanemihiret yemereregn sew negn erdugn ena wisedugn 🙏🙏🙏😔😔😔
ሰማእቱ ኣባቴ እንደገና ስራ😢😢😢😢
❤❤❤❤ ሙሌ እዴሜ ጤና ይሰጥህ ❤❤❤ክብር ምስጋና ለቅዱስ ጎርጊስ ለደጅ አብቃን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ 🤲
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤
When you are smart, you put God first before anything!
ለደጁ ያብቃሽ ብላችሁ ጸልዩልኝ
አባቴ ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ
ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን
ምን አለ ፈጣሪ ኑሮዬን አስተካክሎልኝ እኔም ለደጁ ብበቃ 😭😭
Samayitu Qidusaa gewargesa Abatey Ladejaka Abaqagn yalwabetan Ate tawaqelak
ተመስጠን
አምላኬ ሆይ እባክህ ለቤትህ አብቃኝ።የጠፋ እኔነቴን እንዳገኝ እርዳኝ❤🙏😭
ሰመአቱ ቅዱሰ ጎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
እረ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እረ እኔንስ መቼ ይሆን የምትጠራኝ ወደቤትህ ወደ ደጅህ
አንደኛ ነኝ
❤❤❤❤
አባቴ ጊወርጊስ ስማአቱ ለደጅህ ታበቀኝ ዘንድ እማፀነህአለሁ
ለደጁ እስከ ቤተሰቦቼ ያድርሰኝ❤❤❤
ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ቅዲስ ገወርጊስ
❤❤❤🙏🙏🙏
ለ ደጅህ አብቃን
ለደጁ ያብቃኝ አንድ ቀን መጣለው
እባካቹ መሄድ እፈልጋለሁ እና ቅጥረኛ ስለሆንኩኝ ብሩን አውቄ ልዘጋጅ ስንት እንደሆነ ንገሩኝ
Snt nw yemifejew transportu?
የትራንስፖርቱ ስንት ነው?
❤❤❤🎉🎉🎉
Egzhabhre ymesgen
video intr be mezmur eadit bidereg arif new
I pray for you to open your spirit eyes, ears and heart because what you saw there isn't from God ok
How do you know what you see is from God
የምታውቁ ነግሩኝ ስንትብር ይፈጃል ደርሶ መልስ?