Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እስኪ የቁርአን ፍቅር ያላችህ ደምሩኝ
ደመርኩሺ ግሩፑ ካለሺ አሰገቢኝ የቁረአን
ማሻአላህ❤❤
መልሺደመርኩሺ
@@hulegebmedia3212ደመሬኝ
ደምሪሻለሁ መልሺ ውዴ❤🎉🎉
ትክክልነሽ አዳሜ አታሽቃብጡ አረቤት ተቀምጠን ስራስጨርስእጂ ስራእያለ ማንኛችሁም ፊድወአሰሩም
ኮሜንት ሊያነብ የገባ እደኔ👍
እኔ ክክክክ
እኔ😂😂😂
እኔ
አኔ
ይሄማ ስራችን ነው😅😂❤🎉
ስአዳ ትክክል ናት ሰዉ ነፃነት ሲሰጠዉ የመናቅ ባህሪ አለ ማታ ማታ ስልክ ብትይዝ ጥሩ ነዉ ዉዶችየ አትፋረዱ
ሥጀመር ሰራተኝ አይደለችም
አወከባድነውበጣምተደፉፍረዋል ያስጠላልከባድነው አሰሪናሰራተኛ ባግባብሲሆነውጥሩ
@መሬምይማም-በ4ዐ እናምድናት ገናዛሬነውያየናት ዘመዷብኮን እስከዛሬትመጣነበር 3ልስትወልድ ሰራተኛእየቀያየረችነው ልዩነቱ ዬቱብመክፈቷነውለዚች
ትክክል ነሽ ዉድ 👍👍👍
ደምሩኝ ዉዶቸ
መልካም ንግግር ሰደቃነው አሉ ሀቢቡና ሙሀመድ ስለላሁ አለይሂ ወሰላም ውዶቼ ደምሩኝ እሲ🎉🎉🎉🎉
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለምሱለሏሁ አለይሂ ወሰለምሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
ደምሩኝ እመልሳለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ጎበዝ ሰአዲ ህዝቤ ምን እንደሚፈልግ አዉቀሻል ጀግና ገብቶሻል የሚዲያ ስራ😂😂
😂😂😂😂
@@AminaAbdellah-bj2ih አናዴዴይኝኮ 🤣🤣🤣
Kikikik😂😂😂😂
ትክክል ሰአዲ ስራችንን የትብንሆን በአግባቡ መስራት አለብን ❤
እኔ በስአዲ ምንም አልፈርድም ስረዋን በስርሀት ከአልሰራች እኔም እንደሷ ነኝ ሀቂቃ
ሰራተኛ አይደለችም.
ስአድ አላህበሠላም ሁለት ያድርግሽ ሢቀጥል በስዋ ምክናየት ከባልሽ እንዳትጣይ አማና የዛሬውን ቢዶ አይቸ ነው የኮመትኩት
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛውድ ነብይ ሰለዋቱላሂ ወሰለም እኔ ሰአዲ ከልቧ እዲህ አትልም ነው እምለው ምክንያቱም ዩቱብን ስከፍችላት አምነሺበት ስለሚሆን በድብ አስበሺበት ስለሆነ ስለዚህ ፕራክ ነው እምትሉ በላይክ አሳዩኝ 😂😂😂😂😂
ስአድየ የኔውድ ተረጋጊ በቃ ነብሰጡር ስለሆንሺ ራስሺን ጠብቂ ልጅቷንም ሳይበዛ ሳይበዛ አሰሪያት ዩቱቡን ❤❤❤❤በተረፈ ይመቻችሁ
ክክክክክክ ድራማ ነው እኔም ነፃነት አለኚ በስልክ ሴትዬቱን ቀርቶ ሰውየውን አልፈራም።እነሱ ፊት ነው የማነበንበው 😂ግን ሲጠሩኚ ለምዶብኚ ስልኬን ይዥ ነው የምሄደው ባልነካካም ።ሲበዛ ግን ጥሩ አይደለም ማርም ሲበዛ ይመራል ።በልኩ ትጠቀም ስራዋን ስጨርስ😮
ድራማ ነዉ አትሳደቡ🎉
ሰአዳ ሰራተኛ አተበል የምተሉ ላክ
መችግረ አለ ው የመግስረራተኛ 🎉ስንል የቤትሰራተኛ ቢባል 🎉ምንችግረአለ 🎉 ሰራተኛ ማለት በጁሰረቶ ሀላል ገዘብየሚከስብማለትነው ሳዲይአታሳቋት እልቅስስ ዱአድረጉላት አላህበሰላምይገላግላት🎉🎉🎉🎉
ከመረቁ ስጡኝ ከስጋው ፆመኛ ነኝ አይነት ነው ሰራተኛ መባል ምንድን ነው ችግሩ@@እምአፈናአንእምመሀመድ
ወይኔ ለሀበሻ ሴት ሰራተኛ ከመሆን አረቦቹ በነጣ ብሰራ እመርጣለሁ አዉዙቢላሂ አላህ ያሳምርልን ጉድ
አይ ክፋት ሰአዳ
እና ካልሰራችላት ምንትሆናታለች ያማቹሀልደ
የምር ይሻላል
እስቲ ስልክሽን ይዘሽቁጭብለሽ ጠብቂት
ስልክሽን ይዘሽ ቁጭ በይ ሶላት እየሰገድንም አቋርጠን አደለ የምንሄደው
እኔ ቀልድ መሆኑን እያወኩ ስቅቅ የምለው 😂😂😂😂
ትክክል ነሽ ነፃነት ከተሠጡ ከባድ ነው በራሴ አይቸዋለሁ የደረሠበት ያቀዋል 😢😢😢
በቃ ድራማዉ ሊልቅነዉ በዚህ ተጣልተን ሄድች ልትሉ ነዉ ዘመድ መሆና ምንም ጥርጥር የለዉም ሆ ሠአዳ ነሽእኮ😂 ለሠራተኛ እድህ ነፄነት ልሠጭ አይታሠብም ማለቴ ክፉ ነሽማለቴአደለም ግን በዚህልክ ልታረጌአችይም ጥሪ አኢዳ ነዉ ህዝቤ ይሄን ሥለሆነ እሚወደዉ እርእሥሽ ግን ይደብራል 😂😂
ሳህ
እኔሁን ሰዉች ሥራ ነዉ የሚዉሎት ብሙት ሰራያ ሳልጨርሰ ሰልክ አሊዘም እነሱዉ ነፃነት ሲሰጡኝ ሀቃቸዉን መዉጣት ሰላለብኝ አልዉድም ሥራ ትቱዉ ሰልክ ላይ ትቀልጃለሸ
ሰዓዳ ትክክል ነሽ ስራዋን ታክብር ካልሆነ ምርጫዋን ታንሳ😢😢
የውነት ስራ ሳጨርስ ከሆነ ትክክል ነሺ ግን ቪድዮ ትስራ ጨርሳ ከሆነ ችግር የለውም አንቺም ብትሆኚ ስራ ሳጨርሺ ትክክል አልሰራሺም ድራማ ከሆነ ደግሞ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ውነት ከሆነ ግን ስታወራሺም ጭራሺ ስልክ እያየሺ ትስቂያለሺ ነውር ነው
ውይ የሀበሻ መዳም አረቦች ይግደሉኝ ውይይይይ
አረቦቸስቢሆኑስልክስንይዝመቸይወዳሉ ስራስራነው
😂😂😂😂😂😂የሸረሪትድርአለአላለችምይክድብንያለድራማነው😂😂😂😂😂😂
ነው ድራማ ነው አትጃጃሉብን ስአዲ ቀተሻል መሠል ይህ ብቻ አይመስለኝም
😅😂የጅል ድራማ
Alah aytiferhin Saedi dedeb fara Denqoro
ይህ ለትምርት የተሰራነውጂ የትኛዋሸቃላነች ስልክላይ ምትጋጋጥ ማዳምእያወራች😮😅😅😅😅ኮመቶች ሰአዳንእዳትሳደቡ ለማስቸማር የተሰራነው
ሲጀመረ አንቺ ለይምሰልነው ስልክምየገዛሺላት ዩቶፕም የከፈሺላት ለይምሰልነው የሀበሻ መዳም አይጣልነው
መሁባ የለመድሽው ሲቀርብሽ በርግጥ እደድሮው አትሆንም ተግባቡ😊
ወይኔ ሠው እኮ ክብር አይደለት ጨራሽ እያወራቺት ቢዱ ታያለቺዴ ሆ ትስቃለይድ ባለየ😢
ሰአድ ጥፋት የላትም ልጅቱ የመጣችበትን አላማ ማወቅ አለባት አረበት ይቱብ ስሰሩ መጀመርያ ስራቹን ጨርሳቹ ነዉ እያወራቻት እሶ ስልኮን ታያለች ተደፋፊረዋል
በጣም ጥሩአደለም
ሰአዲዬ ❤ አሏህ በሰላም ይገላግልሽ የኔ ውድ።
ልክ ነሽ ሰአዲ ድራማ ካልሆነ ለሁሉም ነገር ገደብ አለው
😢😢😢uuuufff 😢😢😢
afar yasbelash geta
ሠአዳየ መሥራቱን ትሥራ ምክኒያቱም ቪድወ መሥሪት ብዙም ሠአት አየፈጅባትም ግን ስልክ እዳትጎረጉር አስጠንቅቂያት ግዚ የመያባክነው ስልክ መጎርጎር ነው
ውድ እህቶቼ አበረታቱኝ እስኪ አሏህ ይወፍቃችሁ ረመዳንን ኑ አብረን እንፁም
😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈
ያበሻ መዳም ዉሀ በፈሰሰ ኡኡኡ
እንድ ፒሊፑ ሠራተኛች ነው ዚው ምትርመደው ክብክክክ ሸቃሊት ስርሽ በደብ ስሪ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Agbagabchat Lijituun badishii damoz🙂
😢😢😢😢😢😢😢😢Abshr qatn
ወይ አበሻ እኔ የሀበሻ ሊቀት እንደማዳም አትሆን አንቺ ኢትዮጵያዊ ነሽ ሊያ ልጅቷ አንቺ ቤት ብቻ አይደለም
ትክክክል ናት ባለቤቷ ልጅቷ አበዛችው
Lik nesh seadi endet endemiyaqatilu ko
አላህበሰላምሁለትእዳረግሽ አፊያለውልጅእድሰጥዱአርጊ የሰውቀስምአትስበረይ ሰውየዘራውንነውእሚጭው
😭😭😭😭😭😭Danazaa
ሲጀመር ሰራተኛ አይደለችም ጎደኛሽ ናት በቀደም የወለዲ ብሮግራም አይሸታለሁ ሌሎችም ጎደኞችሽ የወለዲ መዘጋጃ አመስግኖ በፌስቡክ ፔጁ ለቆቸዋል አትዋሹ ጎደኛየ ናት ሰብስክራብ አርጎት በይ ሰአዳ ሰው እደው ያረጋል ለምን ትዋሻላችሁ ሰአዳ
እውነት ነው
ሰአዲ ትክክል ነሽ ስልኳንኳ ከጇ አዬለቅም😢😢
ወይ ጉድ እኛ እኮ የናተ መቀለጃ ሆንን
ሰአዳ እርግጠኛ ነኝ እየቀለድሽ ነው ተስማሙ ነፆነትማ ባገሯ ምን ልታርጊያት
ይችልይ ሥመጣኮ አንገቶን ድፍት ያረገይነበር አሁን አይንአዉጣሆነይ ይችንአሥወጨሠአዳ ሠራተኛ እምመሥል አምጪጪጪጪጪጪጪጪጪጪጪጪጪጪጪጪጪጪጪጪጪጪጪጪጪ
ግን እኔም ስራ እስከገባን ድረስ ስራችንን ማክበር አለበት ስልክም ስራችንን ስጨርስ መሆን አለበት ሚድያ እኔም አያታለሁ ቲክቶክ ፌስቡክ ላይ ዩቱብ ኦላይን አያታለሁ ለዛ ነው ሰራተኛ አይደለችም የምለው 😅😅😅ስራው መቼ እዬተሰራ ኦላይን ከባድ ነው እኛ ሀበሻ ሲለቁን እንቀብጣለን❤❤😅😅😅
Uuuufffff madam Ethiopia 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
ተመቼሺኚ😂😂😂😂😂😂😂😂
Medam sadi. Eshaalh 2ye ali mist tihonalech
ውይይ ይች ሴትዮ ግን ፊቷ ያስታውቃል ክፍ ናት አኡዙቢላህ
ahiii ye ethipia madam😢😢😢😢😢
አሰላም አሌይኩም አይየሀበሻ አሰሪ እደው ሰብሰኪራብ አድረጉኛ😢😢😢
ያበሻ መዳም አይታልባችሁ ብጥስትስ
😅😅😅😅እኔ መዳሜ ስመጣ ሥልኬን አላነሳም😅😅
Mirt dirhama new ❤❤❤
አረ ስአዲ እማይጠቅማትን ፈቀድሽላት እና እሚጠቅማትን ከለከልሻት አስተካክይዉ ዉሳኔሽን ላችም እሚጐዳሽ ማየቱ ነዉ የረባ ያረባ ቪዲዮ ማየት ምን ይጠቅማታል እንደኔ አስተያየት ነዉ ካንች የበለጠ ባላዉቅም
Sijemere lijituwa idezihe veke adiriga libisa sira yemitiserawe ache irisishe tsifategna neshe mejemere sitigeba nebere masitsenokeke yeneberebishe idezihe ayinete serategna aleweye?????,,,,,?????????????????????????
ሲጀመር ሰራተኛ አይደለችም😅😅😅😅😊
Madam 😢😢😢
ኖርማነው 😅😂😅😂
አንች በአውኑ ሰዓት ወደአለህ የምትቀራረቢበት ግዜ እንጂ ለዉሸት አሰላዋለኩም ብለሽ የምትቀርቢበት ግዜ አይደለም እውነት እንኳን ቢሆን ቬድዬ መደቀን ምን አሰፈለገ ውሸት መሆኑ ያስታውቃል
የመጣሺበትን አላማሺን አትርሺ ማሁቤ ምነዉ😅
አይየሀበሻአሰሪእደዉማዳምቆፋራትቅበረኝ
እንደውመዳምትግደለኝትቁሩጠኝትላላችሁመዳምብትሆንሳትሰሩአትከፍላችሁም
ለምን ጠፍሽ አንልም ነበር ይሂን ከምንሠማ
ክክክ የምር
አደኛ ድራማ ነው ሁለተኛ ሰራተኛ አደለችም ባለባበሷ አደለም
ለ15 ደቂቃ ቢደወ ስታስጠይ ውይ. አችቤት እሚገቡሰራተኛች. ምንእርግማንአለባቸው
አላሆይ ከኢትዮጵያ ማዳምላይ እዳትጥለኝ ችግርሽን በውስጥ ጨርሱ ሚዲያላይ አታውጭ
ዝበይ ሸረሪት አዴለሺ ለራስሺ ያች ቤት ምን ዲነው ቀራፎ
አበዛቺሁ ሥልክላይ መገተር የኛ ሀበሻ ምቾት አይወድለት
ግን እኮ ድራማ ካልሆነ ሰአድ ትክክል ነች
ምንድነው ነገሩ😂😂😂😂
እይ የሀበሻመዳም ቴሽ😂😂😂😂😂😂እናውቃችሁየለ ምቀኝነትቅናት
አይ አበሻ
ሰራተኛይቱ አለባበሷ ሲያምር
ሰራተኛ ዝቅ ብሎ ነው ሲሰራ የሚያምርብን ልጅቷ ከመዳሟ በላይ ናት ስርአት ስራውን አክብሯ ዝቅ ብላ ትስራ እሷ ስትፈቅድላት ተመካክረው ድራማችሁ ጥሩ ነው ግን ሰአዳን ብራክ ትተሽ እሷ ጋር ተመካክረሽ በሌላ ነገር ትስራ የሆነ ቀን ይሰማት ይሆናል ሳአዳ ልታመር ትችላለች
ምንችግር አለው ብሰራ
استغفرالله استغفرالله استغفرالله استغفرالله منك
ዱአርጊላአላህየበለጥይሰጥሻልግንቅስማንስሰብሪበተቃራኔውታገኛዋለሽብዙአልልሽም እኔያለሁትእሰውቤትነውግን ።።አላህፍሩይ
ሠአዳአንቺሠራተኛ መህቡባማዳምነዉ እምትመሥለዉ
ስራዋን ሳጨርስ ስልክለይ መቀመጥየለባትም እውነትነውሰአዳ አታሽቃብጡ እያዳድሽስራስጨርሽወይ እያወራሽካልሆነ ስልክለይአትቀመጡምአደል ዩቱብደሞ ግዜይጎዳል
💔💔💔😢 استغفر الله
anchi imsam tebeji
Balshin tqmshlchi anxnt😂😂😂😂 abrtii
በርቱ❤❤❤❤❤❤
ሲጀመር በፌስቡክ ፔጃ ቤት አላት ፋ ብላ ነው የምትለቀው ውሸታሞች ጋደኛሽ ነች 😂😂😂😂😂እያወቅን እንሳቅ
የኔ ምርጦች 😂😂😂
ታዳ ሰራተኛ አደለች ምን ታርግ ይቱብ ትይ እጅ
አይ የኢትዬ መዳም የለበሰችውን ለብሸ ብውጣ ነው አችነሺ መዳም ውይሰ እኔነኝ አለችኝ 😂😂😂😂
Ye areb mademise bitihon nuro indeziye atileshim inanew betalaye abaya silebse ayiwedum
😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👌👌👌👌
Sadii gobeze leke neshe
እኛ ምን አገርን ቆይ ባቺ ሰራተኞች ጉድነዉ
ምቀኛ ለምንታየላት ብለሽ ትለወጣለችብለሽነው. ስታስጠይ ምንአለ. ሴትልጅነች ሚድያላይእድህእምታወሪው. ስለምትበልጥሽ ቀተሽነው. እራስሽስሪ ምቀኛ
Sada walhi alhan firi laa hanchi yee saxash alhaan no nage xilsh tii hedalesh akiran rassh iko
አንቺ ሰሙነ ነሽ በጠም ሀይለኘነሽ ከሀረቦቹ።ትቢሺ አለሽ መርዝ ነሽ ስጠለሽ ኡሩጉም
እስኪ የቁርአን ፍቅር ያላችህ ደምሩኝ
ደመርኩሺ ግሩፑ ካለሺ አሰገቢኝ የቁረአን
ማሻአላህ❤❤
መልሺደመርኩሺ
@@hulegebmedia3212ደመሬኝ
ደምሪሻለሁ መልሺ ውዴ❤🎉🎉
ትክክልነሽ አዳሜ አታሽቃብጡ አረቤት ተቀምጠን ስራስጨርስእጂ ስራእያለ ማንኛችሁም ፊድወአሰሩም
ኮሜንት ሊያነብ የገባ እደኔ👍
እኔ ክክክክ
እኔ😂😂😂
እኔ
አኔ
ይሄማ ስራችን ነው😅😂❤🎉
ስአዳ ትክክል ናት ሰዉ ነፃነት ሲሰጠዉ የመናቅ ባህሪ አለ ማታ ማታ ስልክ ብትይዝ ጥሩ ነዉ ዉዶችየ አትፋረዱ
ሥጀመር ሰራተኝ አይደለችም
አወከባድነውበጣምተደፉፍረዋል ያስጠላልከባድነው አሰሪናሰራተኛ ባግባብሲሆነውጥሩ
@መሬምይማም-በ4ዐ እናምድናት ገናዛሬነውያየናት ዘመዷብኮን እስከዛሬትመጣነበር 3ልስትወልድ ሰራተኛእየቀያየረችነው ልዩነቱ ዬቱብመክፈቷነውለዚች
ትክክል ነሽ ዉድ 👍👍👍
ደምሩኝ ዉዶቸ
መልካም ንግግር ሰደቃነው አሉ ሀቢቡና ሙሀመድ ስለላሁ አለይሂ ወሰላም ውዶቼ ደምሩኝ እሲ🎉🎉🎉🎉
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
ደምሩኝ እመልሳለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ጎበዝ ሰአዲ ህዝቤ ምን እንደሚፈልግ አዉቀሻል ጀግና ገብቶሻል የሚዲያ ስራ😂😂
😂😂😂😂
@@AminaAbdellah-bj2ih አናዴዴይኝኮ 🤣🤣🤣
Kikikik😂😂😂😂
ትክክል ሰአዲ ስራችንን የትብንሆን በአግባቡ መስራት አለብን ❤
እኔ በስአዲ ምንም አልፈርድም ስረዋን በስርሀት ከአልሰራች እኔም እንደሷ ነኝ ሀቂቃ
ሰራተኛ አይደለችም.
ስአድ አላህበሠላም ሁለት ያድርግሽ ሢቀጥል በስዋ ምክናየት ከባልሽ እንዳትጣይ አማና የዛሬውን ቢዶ አይቸ ነው የኮመትኩት
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛውድ ነብይ ሰለዋቱላሂ ወሰለም እኔ ሰአዲ ከልቧ እዲህ አትልም ነው እምለው ምክንያቱም ዩቱብን ስከፍችላት አምነሺበት ስለሚሆን በድብ አስበሺበት ስለሆነ ስለዚህ ፕራክ ነው እምትሉ በላይክ አሳዩኝ 😂😂😂😂😂
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
ስአድየ የኔውድ ተረጋጊ በቃ ነብሰጡር ስለሆንሺ ራስሺን ጠብቂ ልጅቷንም ሳይበዛ ሳይበዛ አሰሪያት ዩቱቡን ❤❤❤❤በተረፈ ይመቻችሁ
ክክክክክክ ድራማ ነው እኔም ነፃነት አለኚ በስልክ ሴትዬቱን ቀርቶ ሰውየውን አልፈራም።እነሱ ፊት ነው የማነበንበው 😂ግን ሲጠሩኚ ለምዶብኚ ስልኬን ይዥ ነው የምሄደው ባልነካካም ።ሲበዛ ግን ጥሩ አይደለም ማርም ሲበዛ ይመራል ።በልኩ ትጠቀም ስራዋን ስጨርስ😮
ድራማ ነዉ አትሳደቡ🎉
ሰአዳ ሰራተኛ አተበል የምተሉ ላክ
መችግረ አለ ው የመግስረራተኛ 🎉ስንል የቤትሰራተኛ ቢባል 🎉ምንችግረአለ 🎉 ሰራተኛ ማለት በጁሰረቶ ሀላል ገዘብየሚከስብማለትነው ሳዲይአታሳቋት እልቅስስ ዱአድረጉላት አላህበሰላምይገላግላት🎉🎉🎉🎉
ከመረቁ ስጡኝ ከስጋው ፆመኛ ነኝ አይነት ነው ሰራተኛ መባል ምንድን ነው ችግሩ@@እምአፈናአንእምመሀመድ
ወይኔ ለሀበሻ ሴት ሰራተኛ ከመሆን አረቦቹ በነጣ ብሰራ እመርጣለሁ አዉዙቢላሂ አላህ ያሳምርልን ጉድ
አይ ክፋት ሰአዳ
እና ካልሰራችላት ምንትሆናታለች ያማቹሀልደ
የምር ይሻላል
እስቲ ስልክሽን ይዘሽቁጭብለሽ ጠብቂት
ስልክሽን ይዘሽ ቁጭ በይ ሶላት እየሰገድንም አቋርጠን አደለ የምንሄደው
እኔ ቀልድ መሆኑን እያወኩ ስቅቅ የምለው 😂😂😂😂
ትክክል ነሽ ነፃነት ከተሠጡ ከባድ ነው በራሴ አይቸዋለሁ የደረሠበት ያቀዋል 😢😢😢
በቃ ድራማዉ ሊልቅነዉ በዚህ ተጣልተን ሄድች ልትሉ ነዉ ዘመድ መሆና ምንም ጥርጥር የለዉም ሆ ሠአዳ ነሽእኮ😂 ለሠራተኛ እድህ ነፄነት ልሠጭ አይታሠብም ማለቴ ክፉ ነሽማለቴአደለም ግን በዚህልክ ልታረጌአችይም ጥሪ አኢዳ ነዉ ህዝቤ ይሄን ሥለሆነ እሚወደዉ እርእሥሽ ግን ይደብራል 😂😂
ሳህ
እኔሁን ሰዉች ሥራ ነዉ የሚዉሎት ብሙት ሰራያ ሳልጨርሰ ሰልክ አሊዘም እነሱዉ ነፃነት ሲሰጡኝ ሀቃቸዉን መዉጣት ሰላለብኝ አልዉድም ሥራ ትቱዉ ሰልክ ላይ ትቀልጃለሸ
ሰዓዳ ትክክል ነሽ ስራዋን ታክብር ካልሆነ ምርጫዋን ታንሳ😢😢
የውነት ስራ ሳጨርስ ከሆነ ትክክል ነሺ ግን ቪድዮ ትስራ ጨርሳ ከሆነ ችግር የለውም አንቺም ብትሆኚ ስራ ሳጨርሺ ትክክል አልሰራሺም ድራማ ከሆነ ደግሞ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ውነት ከሆነ ግን ስታወራሺም ጭራሺ ስልክ እያየሺ ትስቂያለሺ ነውር ነው
ውይ የሀበሻ መዳም አረቦች ይግደሉኝ ውይይይይ
አረቦቸስቢሆኑስልክስንይዝመቸይወዳሉ ስራስራነው
😂😂😂😂😂😂የሸረሪትድርአለአላለችም
ይክድብንያለድራማነው😂😂😂😂😂😂