✅ ድንቅ ምሽት በአዲስ አበባ ❤ ሌሊቱ ብርሃን ፣ ቀኑ ጨለማ የሆነባት ከተማ !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • በአዲስ አበባ የነበረን ድንቅ ምሽት

КОМЕНТАРІ • 112

  • @ስሜነውኢትዬጵያ
    @ስሜነውኢትዬጵያ 3 дні тому +5

    አባባ እና እማዬ ስወዳችሁ አንተም በጣም ጀግና ወገን ነህ ደስ ትላላችሁ ❤❤❤

  • @ወሎገራገሩ-አ8ኈ
    @ወሎገራገሩ-አ8ኈ 2 дні тому +2

    አላህ እድሜቸውን ያስረዝምልህ ወላጆችህን❤

  • @FatimaX-rj9jb
    @FatimaX-rj9jb 2 дні тому +2

    የኛንም ሀገር ወግድ ወረዳን እያት ጦሳ ዩቱብ በጣምነዉ የምናከብርህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @relax-g3f
    @relax-g3f 3 дні тому +3

    ሩቅ ህልምህን አላህ ያሳካልህ፡፡ ሀያት እስከ እናት እና አባትህ!

  • @SemiraMohammed-t9q
    @SemiraMohammed-t9q 3 дні тому +3

    አይ ያገራችን ሠዉ ጀማል እኳን ደህና መጣህ

  • @gcy3510
    @gcy3510 2 дні тому

    ወንድማችን አለህ አየሕንሥጥህ አንታ ያደልክ ያዬ ሁሉ ዱዋ ያራግልሐል አበትህነን እነትህን እድሜያቻውን ራጅም ያርጋቻው

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 3 дні тому +1

    አባባ ሠይድና እናታችንን አምጣቸዉ 🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋 መካ ይዘይሩ ኢሻአላህ አንተንም አላህ ይጠብቅህ❤

  • @aagg2229
    @aagg2229 2 дні тому +1

    ወንድማ አብሽር ወንድማችን

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk 3 дні тому +1

    ያባባ ወሬ ደስ ሲል ውሀው ሲደለቅ አሉ የኔ አባት ❤❤❤❤

  • @ailmehamed
    @ailmehamed День тому

    ይቅረታ የጹሁፉ ስተትነወ እንኳንም አላህ አፈፉያ አረገህ በረታልኝ ወዲሜ

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 2 дні тому

    አላህ ጨርሶ ይፈውስህ ወንድም

  • @MarefhMa
    @MarefhMa 3 дні тому +2

    የእናት ፈገግታ እንደት ያስደስታል ፈገግታሽ እስኬ ማታ ይሁን የኔ ውድ እናት

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 3 дні тому +1

    እንኳን እግዚአብሔር ማረህ❤❤❤

  • @ErgoyaTube
    @ErgoyaTube 3 дні тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ጀማል ጨርሶ ይማርህ

  • @ailmehamed
    @ailmehamed День тому

    ወዴሜ አንኳን አላህ አረገህ ❤❤❤❤

  • @konjitaliwolie4736
    @konjitaliwolie4736 3 дні тому +1

    ውይ አንተ ጨዋ ሰው ምንም ክፉ ነገር አይንካህ እንዲህ እናትና አባትህን እያስደሰትክ አይዞህ ምንም አትሆንም አሁንም እንኳን ማረህ ወንድሜ ያገሬ ልጅ!!

  • @fatumaseid9032
    @fatumaseid9032 3 дні тому

    አላህ አፊያ ያድርግህ ወድም ጋሸ ጀማል እንኳን ደህና መጣህ

  • @MyIove-qr9fw
    @MyIove-qr9fw 3 дні тому

    ጨርሶ አላህ ያሽርህ ወንድማችን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @awelseidabdulkadir9891
    @awelseidabdulkadir9891 3 дні тому

    እንኳን አላህ አሻረህ ጀማል በረታ

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 3 дні тому

    አላህ አፊያ ያረግህ ውድም

  • @00hhgc
    @00hhgc 2 дні тому

    በጣም እንወዳችሀለን በልልን ከእንግሊዝ

  • @Umuhanifa5
    @Umuhanifa5 3 дні тому

    ጀምዬዬዬ እኳን ተሽሎህ በሠላም መጣህ 🦋🌹

  • @asmarechmellese6598
    @asmarechmellese6598 22 години тому

    እንኳን ተሻለህ: እንኳን ደህና መጣህ ::

  • @ZaharaMuhammad-e1t
    @ZaharaMuhammad-e1t 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤ አላህ ያሺርህ ጨርሶ

  • @WOLOOFRNCR
    @WOLOOFRNCR 3 дні тому +8

    ውዴቸ ረመዳን መጣ አልሀምዱሊላህ ዴምሩኝ አላህ ዴርሰው ከሚፆሙት ያርገን

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 3 дні тому

    እንኳንንም ተሻለህ ወንደማችን በርታ

  • @umhafsa
    @umhafsa 3 дні тому

    የአላህ ፊትህ እራሱ ጭውአለብኝ እንኳን መጣህልን

  • @sadi8416
    @sadi8416 3 дні тому

    ወንድሜ ጀሙ እንኩዋን አላህ አፊያህ ተመለሰልክ አላህ ይጠብቅህ

  • @ጡይባ
    @ጡይባ 3 дні тому

    ወላሂ በጣም ነዉ የመወዳቻ አላህ እደሜና ጤና የስጣችሁ❤❤❤ያረብ

  • @ሀዮወለዮ
    @ሀዮወለዮ 3 дні тому

    ማሻአላህ በጣም ነው የምታምሩት ጀም ወዲሜ እኳንም ተሻለህ

  • @መድናለገሠ
    @መድናለገሠ 2 дні тому

    አልሀምዱሊላህ ሥትል አሁን ሠማሁህ ይልመድብህ

  • @ጡይባ
    @ጡይባ 3 дні тому

    አላህ ጨርሱ ያሸልህ ❤

  • @Tebah-u2d
    @Tebah-u2d 3 дні тому

    መሸአላህአላህእድሜይጨምርሊችው❤❤🎉

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 2 дні тому

    እንኳን እግዚአብሔር ማረህ

  • @ZeynabSeid-f8m
    @ZeynabSeid-f8m 2 дні тому

    አላህ አፍያ ያርግህ❤❤❤

  • @AkremyimamAdemAkremyimamAdem
    @AkremyimamAdemAkremyimamAdem 3 дні тому

    አላህ ያሽርህ

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 3 дні тому

    እኳን ተሻለህ እኳን ሠላም መጣህ❤

  • @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ

    አይየ😂😂በሳቅ❤❤❤❤❤ስወዳቸው

  • @hayatHussen-n9z
    @hayatHussen-n9z 3 дні тому

    ጀምየ እኳን ደህና መጣህ አላህ አፊያ አርግህ ሲቀጥል በሞቴ ኤ ፍ ቢ ህን አዘጋው በጣም ይቀፋል እሚለቁት

  • @samira1164
    @samira1164 День тому

    ❤❤❤መሸአላ❤❤

  • @umhafsa
    @umhafsa 3 дні тому

    አህለን ተሻለህ በአላህ

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 3 дні тому +1

    የኔ ውዶች ጠፋችሁብኝ ሰላም ናችሁ❤❤❤

  • @Dilbo-g9x
    @Dilbo-g9x 3 дні тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹ማሻአላህ

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 дні тому

    በርቱ

  • @FelahTube
    @FelahTube 3 дні тому

    እንኳን ሰላም መጣችሁ በጉጉት የምጠብቃቸዉ የነ አይዬ ወሬ ናፍቆን ነበር ጀማል ግን በሳምንት ሁለት ቀን ብቻ አትልቀቅ ቀኖች ጨምርልን

  • @እሙፈሪሀ-ነ9ዀ
    @እሙፈሪሀ-ነ9ዀ 3 дні тому

    ማሻአላ ❤

  • @rahelabebe2707
    @rahelabebe2707 3 дні тому

    ስትጠፉ አስበን ነበር እንኩዎን ተሻለህ ወንድሜ

  • @meseretasseged356
    @meseretasseged356 2 дні тому

    Ebakehe felwha asgebachew ❤

  • @አደምእንድሪስ
    @አደምእንድሪስ 3 дні тому

    አላህጨርሶ ያሽርህ

  • @shemsedinseid9078
    @shemsedinseid9078 3 дні тому

    Masha Allah dess tilalachihu

  • @ZenabMusaa
    @ZenabMusaa 3 дні тому

    አላህያሽርህ

  • @alamgir481
    @alamgir481 3 дні тому

    የኔ ውድም አላህ አፊያ ዬድርግህ😢😢

  • @AaA-f5x9p
    @AaA-f5x9p 3 дні тому

    የኔአባትአላህያሽርክ

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 3 дні тому

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ በርታ❤❤❤❤❤

  • @saadaahmed420
    @saadaahmed420 3 дні тому

    ወዲም ጀማል ተሻለህ አልሀምዱሊላ

  • @susieidris3686
    @susieidris3686 2 дні тому

    God bless you

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 3 дні тому

    አህለን ደማል ተሻለህ አላህ ይጠብቅህ

  • @tb463
    @tb463 3 дні тому

    ጀም እንኳን አላህ አተረፈህ እዉይ ክሥት ብለሀል

  • @relax-g3f
    @relax-g3f 3 дні тому

    Enkuan allah ashareh wendimachin

  • @Asha-z6d
    @Asha-z6d 3 дні тому

    አይጠገቤወችዋየ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saaa9448
    @saaa9448 3 дні тому

    መሻአላህ እኳን ደህና መጣህ እኳን ተሻለህ ተጨንቀን ነበር

  • @RichTube-n5t3
    @RichTube-n5t3 3 дні тому

    ሠላም ለውድ ሀገሬ ልጆች ተመኝሁ❤🎉🎉🎉

  • @halimaymer7226
    @halimaymer7226 2 дні тому

    አላህ አፍያ ያድረግህ ጨረሶ

  • @FatoomahF
    @FatoomahF 3 дні тому

    እንኳንደህናመጣህ

  • @Zd.t-s3v
    @Zd.t-s3v 3 дні тому

    ዋለይኩም ሠላም እካን በሠላም መጣህ አላህ የታመመን ሁሉ አፍያውን ይመልስለት ሲቀጥል የጦሣ ቤተሠቦች ❤ስወዳችሁ አላህ በያላችሁበት❤ ይጠብቃችሁ አላህ ሮመዳንን ጡመው ተጠቅመው ከሚጨርሱት ያርግን 🎉ያረብ ❤ሢቀጥል እስቲ እስተሮመዳን 1000k አስገቡኝ ስወዳችሁ የኔ ቅኖች❤

  • @እሩቅያህ
    @እሩቅያህ 3 дні тому

    😢😢😢 እኔኮ ጠፎሳ እላለሁ ምስኪን አላህ ያሽርህ የጥርስ በሽታ ከባድነው አይዞህ አሁንም እረፍት አርግ ገናነህ ፊትህ ቅይርይር እዳለነው 😢😢😢😢 እረፍት አርግ

  • @abhaksa-xk2ey
    @abhaksa-xk2ey 2 дні тому

    የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samri24
    @samri24 3 дні тому

    well Come 🎉🎉🎉

  • @FatulaAli
    @FatulaAli 2 дні тому

    አላህጨርሶይማርህወድም

  • @SaidaAdam-hf9il
    @SaidaAdam-hf9il 3 дні тому

    እንካን ደህና መጣህ

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube 3 дні тому

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @ahmedabdurahmen579
    @ahmedabdurahmen579 3 дні тому

    WS wr wb

  • @Fatmh-vi8nl
    @Fatmh-vi8nl 3 дні тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @EtalemEbrie
    @EtalemEbrie 3 дні тому

    Enqan teshaleh

  • @faizabisher6228
    @faizabisher6228 3 дні тому

    🎉🎉🎉

  • @አልሀምዱሊላአለናእመተልእ

    አሰላሙአለይኩምማለትቀረ😢

  • @JameelaJameel-t2i
    @JameelaJameel-t2i 3 дні тому

    👍👍👍👍👍👍👍👏

  • @Ksa-cc7mp
    @Ksa-cc7mp День тому

    👏👏👏👍👍🥰🥰🥰

  • @israelanagie9249
    @israelanagie9249 3 дні тому

    ❤❤❤

  • @JavivaMohamad
    @JavivaMohamad 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @abhaksa-xk2ey
    @abhaksa-xk2ey 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ ምነው አሞህ ነው🙏🙏🙏🙏🙏

  • @آمنهآمنه-ش9خ
    @آمنهآمنه-ش9خ 3 дні тому

    አህለን

  • @SimegnFeyisa-c3z
    @SimegnFeyisa-c3z 3 дні тому

    👍

  • @hawi5630
    @hawi5630 3 дні тому

    ለዛ ነዉ እንዴ የጠፋችሁት አላህ አፊያህን ይመልስልህ ኧረ እህ ጥርስ የሚያዉቅ ያዉቀዋል😢

  • @JulietDelta007
    @JulietDelta007 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይማርህ።

  • @نجاةاحمد-غ2ث
    @نجاةاحمد-غ2ث 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Sebleebrahimseble
    @Sebleebrahimseble 2 дні тому

    ያጎቴን ልጅ አየሁት በስንት አመቴ

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 3 дні тому

    💪💚💛♥️

  • @dereseatrsaw6818
    @dereseatrsaw6818 3 дні тому

    ወንድሜ ጀማል አላህ ይማርህ ።የጥርስ የአይን የጆሮ ህመም አይድረስ። እየውልህ ለጥርስ መድሃኒት አለ በገጠር የሆነ የአትክልት ፍሬ ጭሱ በቀሰም ቀጭን ሸምበቆ ተደርጎ በሌማት እፊያ ይደረግና በውሃ ሳፋ እሳት እጣን ማጨሻ ይደረግና ጭሱ ቀጥታ ቀጥታ በታመመው ጥርስ ላይ በቀሰሙ ይጠጋና ይያዛል ከዚያ ጥቃቅን ትሎች ይወጡና ውሃው ውስጥ ይወድቃሉ። በጣም ገራሚ ባህል ህክምና ነው በኛ ወረዳ የታወቀ ህክምና ነው ሞክረው። ፍሬው ድብቅ ነው አሰራሩን በዉስጥ እንነጋገራለን። አላህ ጨርሶ ይማርህ

    • @zeyinbomer
      @zeyinbomer 2 дні тому

      Yuo tube layi yayehu meslogal gen yet hager new

  • @ሺቅርቅሩየደሴወሎልጅማሜስ

    ❤ማሻአለህ❤

  • @geteregnatube124
    @geteregnatube124 3 дні тому +1

    ❤❤❤😂😂😂😂

  • @youtobe1636
    @youtobe1636 3 дні тому

    😢😢😢❤❤❤❤

  • @FatumFatum-q2b
    @FatumFatum-q2b 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze 2 дні тому

    አላህጨረሦይማርህ

  • @AsSAMSUNG-xg8wr
    @AsSAMSUNG-xg8wr 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹❤❤🌹❤🌹🌹❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @umhafsa
    @umhafsa 3 дні тому

    እኔበቃ ፒሳን አድሳባን ካሁን ቡሀላ አላውቀውም ነው እምለው

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 3 дні тому

    ጨርሶ ይማርክ

  • @muharemfuad9515
    @muharemfuad9515 3 дні тому

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @hannanegash9293
    @hannanegash9293 3 дні тому

    Suzer land nu

  • @tesseberhan7947
    @tesseberhan7947 2 дні тому

    የአብይን የውሸት ብልጭልጭ ስራ ባታስታቅለት መልካም ነበር ስው መብራት እና ውሀ የሚያገኘው በውር አንዴ ነው