"አሁን አምሮኛል "ምርጥ የገጠር ድራማ,,(Ahun Amerognal New Ethiopian Derama

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • #habesha #newvideo #new #funny #comedy

КОМЕНТАРІ • 170

  • @zematube1219
    @zematube1219 3 дні тому +13

    ዓላማው እይታ ነበረ ታይቶላችኋል በርቱ የልጅቷ ግን በጣም የተጋነነ ፍቅር ነው በተዓምር የገጠር ልጅ እንደዚህ አትልም የከተማ ጩልሌ ናት 😂😂😂

  • @Tigset-x7q
    @Tigset-x7q 14 годин тому +4

    ክክክክክክክክክክ ፍቅር ነዉስ እብደት

  • @Hiwotneguse-u4u
    @Hiwotneguse-u4u 5 днів тому +20

    የሚታየውዲራማ ሁሉ ብልግና አይጊዜ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂

    • @DsaEw-b2i
      @DsaEw-b2i 5 днів тому +1

      እኔና እናተ ከዚ ውጭ መች እናያለን ።።።።።ተመችቶኛል የምን ማስመሰል

  • @MasaratTagen
    @MasaratTagen 4 дні тому +7

    ተቡ ትዝታየን ቀሠቀሠብኝ አይ እናታለም ገጠር😢😢😢😢😢😢😮😢

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 14 годин тому +2

    እቺ. የፈላባት. የ. Geterin. ሴት. Atiwekilim. 💔

  • @GizewGenanew
    @GizewGenanew 4 дні тому +17

    ሲጀመር የገጠር ልጅ እደዚህ የለም አድገንበታል እኮ

  • @dana-o3g
    @dana-o3g 2 дні тому +3

    ፍቅር ሳይሆን እብደት ነው😂😂😂😂❤

  • @sandratube9464
    @sandratube9464 5 днів тому +5

    በርቱ ውዶች አለሜ የኔ የዋህ እህት ኬፍ ጠንካራው ወንድሜ አንተ የሁሉ ሙያ ባለቤት ሁሌም ከፍታህን እመኛለሁ አንተን ያገኘሁባትን ቀን ሁሌም አመሰግናታለሁ በርቱ ፡

  • @ZelalemDerbew-e8i
    @ZelalemDerbew-e8i День тому +3

    ሲጀመር የገጠር ልጅ በጣም ስርዓት ያለዉ ነዉ

  • @KhalilsaifSaif
    @KhalilsaifSaif 4 дні тому +5

    ሲጀመር እኛ የገጠር ልጆች አይደለም እደዚህ ልንቅለበለብ ይቅርና ማውራት ሁሉ ነው የማቅተን ሰንገናኝም አገታችንን ሰበር አድርገ ነው ቀና ብለንእንኳን በደንብ አናየም ካየንም በርቁ ሰለዚህ ባህልና ወጉን ከእውነት የራቀ አታሳዩን ምን አይነት ግዜ ነው እደው ፈጣሪ ሆይ አንተ ይቅር በለን

    • @sadiyamundno
      @sadiyamundno 4 дні тому +1

      በትክክል ማንም ለክና ሰብስክራይብ ለማግኝት ብሎ ቆሸሻ ቭድዮ እሰሩ ነው እንደዝህ አይነት አገጉል ቭይዮች ለልጆቻችን እንደ ይደርስ ማጣቃቅ አለበቹ ወለጆች ደሞ የገጣር ሴት የታከበራ ነች ሰውን ቀና ብለ አታይም

    • @KhalilsaifSaif
      @KhalilsaifSaif 3 дні тому

      @sadiyamundno አወ ማርያምን እኔ ሰጀመር አጀማመሯ እሷለተናገረች እኔ አፈርኩ አላየውም

  • @Ethio_____communication
    @Ethio_____communication День тому +3

    ምርጥ ነው ምያዝናና ነው, ደስ ስትሉ, ግን ልጅቷ አጋናዋለች

  • @TsegaTadele-l1p
    @TsegaTadele-l1p 15 годин тому +1

    በድንጋይ ተመቶ 🥰ፍቅር
    አይ ክፉ ዘመን
    የብልግና

  • @ZeuinebZeuineb
    @ZeuinebZeuineb 3 дні тому +3

    ግን እኮ የገጠር ልጂ የትዳር ወሬ ያሽኮረምማታል እንጂ ይሄን ያክል አያቀብጣትም ወጡ እና ማማሠያው እዳቸውን አዩ 😅😅😅

  • @MaryamMaryam-oj8cb
    @MaryamMaryam-oj8cb 5 днів тому +7

    አይወንዶች ምላሳችሁጤፍ ይቀላል 😂😂😂

  • @ToybitMuhammed
    @ToybitMuhammed 4 дні тому +2

    ደስሚል ድራማ በጣም አዝናቶናል ቀጥሉበት

  • @MasaratTagen
    @MasaratTagen 4 дні тому +4

    እድትእድት ነዉ እሚረጋት😅😅😅😅😅😅

  • @Ababa-o9r
    @Ababa-o9r 11 годин тому +1

    ቁምጣው ምንድነው ልጅቶሥ ምድናት ይማይምስል ነግረ😮

  • @Tነኝየፋኖወዳጅ
    @Tነኝየፋኖወዳጅ 2 дні тому +3

    ኧረ ፍትህ ልጅቷ 😂😂😂😂

  • @Oumer-i1v
    @Oumer-i1v 5 днів тому +5

    አኡዙ ቢላህ አይይይይ ጊዜ

  • @Aysha-b6s
    @Aysha-b6s 4 дні тому +5

    ፍትህ ለወጡ😅😅😅😅😅😅😂😂😂

  • @ZeZe-v5u
    @ZeZe-v5u День тому +2

    ፍትህለወጡመነካካዉ😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @GjbggFgcch
    @GjbggFgcch 5 днів тому +3

    እረ ማማሰያና የሽሮ ንፅህና😮😮😮

  • @BertuikanAberhate-i2w
    @BertuikanAberhate-i2w 6 днів тому +4

    የማሰመው የል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 5 днів тому +3

    ሰላም ሰላም የሀግሬሰውጂ ድናናጁህ በጣም 🙏❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤🙏

  • @ሀያትበላይ-ለ6ዐ
    @ሀያትበላይ-ለ6ዐ 4 дні тому +3

    ፣ክክክክክክክ ሎሚአጥቸነውበድጋይየመታሁሺአላለም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሰብለወንጌል-መ8ጸ
    @ሰብለወንጌል-መ8ጸ 2 дні тому +2

    ኧረ ያችስ ከፋ 😅😅😅😅 ፍትህ ለወጡ ና ለስልኪቱ

  • @Methiopia11
    @Methiopia11 2 дні тому +2

    ዋው የሽሮውነገር ባይመቸኝም😅😅😅😅

  • @mohammadalkhamali2787
    @mohammadalkhamali2787 5 днів тому +6

    እሷትደበዳባለች አንተ አዛርጥ😂😂😂😂

  • @AlNasr-om6lb
    @AlNasr-om6lb 2 дні тому +3

    ያንችሸ ይለያል 😂😂😂😂😂😂😂

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 14 годин тому +2

    እንዴ. ልጅቱ. ምነዉ. አቀነፋትሳ.😮

  • @Abcd23823
    @Abcd23823 5 днів тому +5

    አረ ወደዋለች ሳይሆን አብዳለች ነው የሚባለው እንደዚህ አይነት መወደድ የለም

  • @HHhhe-c1p
    @HHhhe-c1p 22 години тому +1

    ኩበቱን ከወጡ ጨመረች😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅

  • @NaziaGn-z5q
    @NaziaGn-z5q 4 дні тому +3

    ያቺስ ካፋ የምር🤣🤣

  • @AddisMehari-n4n
    @AddisMehari-n4n День тому +1

    ልጅቱ በጣም ተቀለለበች እንጅ አሪፍ ነበር እረጋ ብትል አሪፍ ነበር

  • @EyerusTeshoe
    @EyerusTeshoe 6 днів тому +4

    ደስሲሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ህይወትይቀጥላል-T
    @ህይወትይቀጥላል-T 3 дні тому +2

    አምሮኛን 😆💃

  • @SrkaSs-d3m
    @SrkaSs-d3m День тому +2

    Tegelbecii😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TejutesfayeTesfsh
    @TejutesfayeTesfsh 4 дні тому +3

    አይደለችም በጣም ተጋነነ

  • @جميله-ي5ش
    @جميله-ي5ش 3 дні тому +1

    የናትዋ ነገር😢😢😂😂😂

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 4 дні тому +3

    * ይቺ ትንሽ ልጅ ናት፣ የድራማው ትወና ገብቷታል፣ ዲይሬክተሩ፣ አንዱን ሲን ባያስደጋግማት፣ ትንሽ መረጋጋት፣ ብታደርግ ተስፋ አላት።
    * አሁን ስልክ ሽሮ ወጥ ውስጥ ከጨመረች ቀምሶ ሲተዋት ድስቱን ኢትዮቴሌኮም ቢሮ ይዛ ሄዳ ድንች ወጥ ልሥራ ትላለች ! 😂 😂
    💚
    💛

  • @firewkasie4699
    @firewkasie4699 3 дні тому +2

    ግነት አለው ቀንሱ

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 дні тому +1

    እኔ የገጠር ልጅ ባልሆንም መካከለኛ የገጠር ልጅ ነኝ ግን ይሄ በምድር ላይ የለም በጭራሽ አይናፋር ነው የገጠር ልጅ የእናንተን ሀገር አላቅም

  • @SamFujk
    @SamFujk 6 днів тому +6

    የዛሬው ይለያል

  • @kadigaSirag
    @kadigaSirag 5 днів тому +3

    አምቦጫርቀሽ አምቦጫርቀሽ😅😅😅😅😅😅

  • @ሙየመድአሕመድ
    @ሙየመድአሕመድ 3 дні тому +1

    አሑንይሔ ፊልምነውደ የሚባለው😮😮😂😂😂

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 4 дні тому +1

    እረ ያቆራጥሽ በቅጥ ሁኚ እረዲያ የምን መቁላላት ነዉ😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TopG-bv2bt
    @TopG-bv2bt 5 днів тому +2

    እ ያችሥ ከፋ😂😂😂😂😂

  • @lakachewSret
    @lakachewSret 5 днів тому

    ሁሉም ነገር እውነት ይመስላል ።።።።።ቀጣዩን በፍጥነት ልቀቁልን በእናታችሁ

  • @BnpBnp-e5w
    @BnpBnp-e5w 5 днів тому +2

    እረ ወየዎ የለውም😅😅😅😅😅😅😅

  • @HayetEberhim
    @HayetEberhim 4 дні тому +2

    ጥሩነዉበረቱ

  • @GeneteMolla
    @GeneteMolla 6 днів тому +9

    ወይ ጉድ የምናየዉ ሁሉ ብልግና 😢

    • @Wathety
      @Wathety 6 днів тому +1

      በብልግናው መሀል ጭብጡን አስታውሽ እኔ በደንብ አይቸዋለሁ ።።።ተከታታይ መሆኑ ወድጀዋለሁ በርቱ

  • @ZanebAthupi
    @ZanebAthupi 4 дні тому +2

    😮ቆይ የገጠርን ልጅ እደዝህ አይደለም ግን ብትሩ እውን ነው

  • @Alika99-p1p
    @Alika99-p1p 5 днів тому +3

    አረአትመነቀሪ❤❤❤❤

  • @kedanfantahun7334
    @kedanfantahun7334 4 дні тому +2

    ውጪ ከንቱ😢😢😢

  • @جنيتجنينتت
    @جنيتجنينتت 6 днів тому +4

    አይ ሽሮ እናቷ ቶሎ ድርሺ ድስቱ አራል አይ ጅንጀና😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ስአዲውሎየ
    @ስአዲውሎየ 4 дні тому +1

    ጎዳል እደቆነጠጣት ተቅበጠበጠች እኮ

  • @UaeUae-tx8ul
    @UaeUae-tx8ul 3 дні тому +1

    እረልዲቱማ ወጥእረግጣለች እናተ😂

  • @FaaFaa-l5j
    @FaaFaa-l5j 4 дні тому +1

    አረአላህያመናክሺ እሶለሰከረቺ እኔንሸምያዘኚኤጪ😂😅😅😅

  • @Bereket_i9n
    @Bereket_i9n 3 дні тому +2

    አረተረጋጋ አሕታለም

  • @Abibush173
    @Abibush173 6 днів тому +2

    ጉድ እኮ ነው😂😢😮😮😅

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 5 днів тому

    ዉይ ጎድ ፍቅር እንዲነው እንዴ ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @Abcd23823
    @Abcd23823 5 днів тому +2

    ወይ🙄😂😂😂😂😂🙄😎😎😎 አረ ድስቱ ውስጥ ኩበት ጨመረችው እርዳ

    • @Halema8-y8z
      @Halema8-y8z 5 днів тому

      ክክክክክክ ኮሜቱ በሳቅ ገደለኝ

    • @NiumaAwir
      @NiumaAwir 9 годин тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot День тому +1

    አይ ሽሮና ማማሰያዉ😢😢😢😢😢 የስራሽን

  • @alemayehuyimer
    @alemayehuyimer 5 днів тому +1

    ምንድነው ይህን ያክል መደናበር በጣም በዛ እንደዚህ የሜያደርግ እና የሚኮንም እይመስለኝም ወጡን መቸም ባፈሩ እማሰልሽው

  • @PhonetTastic
    @PhonetTastic 5 днів тому +1

    ይህእማ ፍቅር ሳይሆን ልክፍትነው😅😅😅😅😅😅

  • @relax-g3f
    @relax-g3f 5 днів тому +2

    ምንም አልወደደችውም ማስመሰሉ እንደውም የተጋነነ ነው

  • @AynalemAynalem-hr9qm
    @AynalemAynalem-hr9qm 5 днів тому

    ኧረ የወጡ ነገር ፍትህ😅😅

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 14 годин тому +1

    ቁንታዉ. ትኑሽ. ረዘም. አላለምንዴ.? 🤔🤔🤔

  • @endrisali9819
    @endrisali9819 6 днів тому +14

    ምንምድራማቢሆን ያችስ ጠና ጡህርናእሚባልየለምእደ

  • @sara-g1h
    @sara-g1h 2 дні тому +2

    😅😅😅😅😅

  • @taybaabdu7229
    @taybaabdu7229 6 днів тому +3

    እደዚህ ሥልክ ሣያወራ እሚመናቀረ የለም እሚመሥል ነገረ ሥሩ ምንም ድራማ ቢሆንም ወዱ ችሎበታል

  • @AbduMusema-k6r
    @AbduMusema-k6r 6 днів тому +3

    ይሄም ሲያሳት ነው የኔልጅ ብትሆን በደብ ነበር በርበሬ የማጥናት

  • @Aflafikr22
    @Aflafikr22 5 днів тому

    ቆይ ምን አይነት ትውልድ ነው ብልግና ብቻ የምያስተምር ትውልድ

  • @MayaviMayavi-zv4hr
    @MayaviMayavi-zv4hr 5 днів тому

    እረማማሰያውአፈርሁኗል😂😂

  • @DeseSelemon
    @DeseSelemon День тому +1

    የሚታየው ድራማ እደብልጵግና አገሪቷን መጫዎቻ ማረግ አይሆንም ወይ,!!

  • @ZAhra-n8r6l
    @ZAhra-n8r6l 4 дні тому +1

    ቆይምንእየሆሸነው😅

  • @Hfsas-w5z
    @Hfsas-w5z 5 днів тому +1

    አይይይይይይይ😂😂😂😂🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @mekonnenteklemariam3273
    @mekonnenteklemariam3273 6 днів тому +2

    ጨምላቃ ባለጌ ናት።

  • @Ssskk-p7t
    @Ssskk-p7t 5 днів тому +1

    እረየወጡነገረወይኔ
    እኔምእድህአረጉኝ
    ፈተቼሻለሁአላለኝምመሰላችሁይህወጠጤሁላ

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z 5 днів тому +1

    እርሹርየ እንዴት እንዴናፈቀኝ

  • @Ydgfg-j3f
    @Ydgfg-j3f 4 дні тому +1

    አች ወጥ ሠሪዋ ወጡን ዳቦሽ ላይ ነበር መድፋት ባለጌወች

  • @AsinakeHailie
    @AsinakeHailie 5 днів тому +3

    Maryamn tichilalachihu.

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl День тому +2

    ይገልብጥሽ ልገልበጥልህ አለች ቱ

  • @TuriaTuria-h9w
    @TuriaTuria-h9w 6 днів тому +1

    እር ፍትህ ለሽሮው ያውላግድሽ 😅😅😅😅

  • @zedoaman5530
    @zedoaman5530 4 дні тому +2

    Are gudi 😂😂😂😂

  • @ሀያትበላይ-ለ6ዐ
    @ሀያትበላይ-ለ6ዐ 4 дні тому +1

    እኔምበፊትስልክሳወራእዶሶነበርየማረገኝ አይልጅነት🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ

    የማማሰያው ነገርስ አንዴ ሽሮው አንዴ መሬት አማሰሽበትሳ በሞቴ

  • @አህሊታ
    @አህሊታ 4 дні тому +1

    ኧረያችስ ከፋ እደትነው የማደርግሽ ሆ

  • @Bilin-z6r
    @Bilin-z6r 6 днів тому +3

    ❤❤❤❤

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 6 днів тому +1

    ወገኖቸ፤ስልክ በጉያችሁ አትያዙ፤ጨረሩ በሽታ የመጣል ይላሉ።

    • @Abibush173
      @Abibush173 6 днів тому

      ውነት ነው ለጡት በሽታ ነው

    • @BirhanBirhan-y8o
      @BirhanBirhan-y8o 6 днів тому

      አሽቃባጭ ደደብ ወገኖቸ ባንዳ

  • @Alika99-p1p
    @Alika99-p1p 5 днів тому +1

    አረእነቴበጠምትገርማለቻ

  • @Hayat-l2r9y
    @Hayat-l2r9y 4 години тому

    አረይህፉቅረአይመሥሊምበሽታነዉአቁነጠነጣት😂😂😂

  • @FjCh-r3q
    @FjCh-r3q 5 днів тому

    አረማማሠያመከራዉንአየ አረአጥበሺስሪ😅😅😅

  • @ራቢTubeራቢይቲዮብ
    @ራቢTubeራቢይቲዮብ 4 дні тому

    😂😂😂ወይኔያችስ

  • @BltMnbr
    @BltMnbr 5 днів тому +1

    ጭራሽ እደአች የሚሆን የለም እኳን የገጠር ልጂ ምን ትመስላላችሁ

    • @Halema8-y8z
      @Halema8-y8z 5 днів тому

      ሰዎቹ ከተመኛ ናቸው የገጠርን ሙድ የት ያውቃሉ

  • @fekrfkr97
    @fekrfkr97 4 дні тому +1

    ጥሩ ነገር ብታሥተምሩን ምና ወይ ጉድ

  • @Rahema-jj2up
    @Rahema-jj2up 5 днів тому

    ፈጣሪየሆይ አረአፈርብይ ያረገችዉንጨዉየታየዉእደኔ

  • @niceEjei
    @niceEjei 6 годин тому

    Aye,weti😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Aya-xi3hz
    @Aya-xi3hz 5 днів тому +1

    ሕኔከሱሕሷነችበሳቅየገደለችኝ

  • @edimasiChera
    @edimasiChera 5 днів тому

    ልክነሺ በናትሺ