"ጎሳዬ ተስፋዬ ዶላሬን ወስዶብኛል" | ዘጠናዎቹ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 208

  • @assefa1975
    @assefa1975 Місяць тому +4

    ምርጥ የልደትዬ ልጆች ይመቻቹ

  • @hairat1
    @hairat1 2 місяці тому +5

    wow wow እርድና የመጨረሻ ማሳያ ትንሱ እመች እረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ

  • @EliasNega-e7w
    @EliasNega-e7w 3 місяці тому +28

    አሪፍ ነው የአብሮ አደግ ጓደኝነት አሁንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ 🎉🎉🎉🎉

  • @SamriMaya
    @SamriMaya Місяць тому +4

    Ye adiss abeba lij fiker becha 90s tnx always

  • @esmaeldawed
    @esmaeldawed 4 дні тому

    ትንሳኤ የናንተ አይነቱን እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥልን🙏

  • @abdiyassin364
    @abdiyassin364 3 місяці тому +20

    ትንሱ. ደስታን እንግዛ ?ደስታኮ የግዛብሄር ነው ያልከው ትልቅ አባባል ነው. !!!❤❤. መውደድ በርታልን. በጣም ነው ደስ የሚለው አቀራረብህ. እንዳትጠፋን አደራ

  • @fasikawasefazewudie4384
    @fasikawasefazewudie4384 11 днів тому

    መውደድ ደስ ሲል ቴንሱ ጨዋታ ይጫወታል

  • @getahundesalegn9431
    @getahundesalegn9431 Місяць тому

    በጣም ደስ ይላል...ብዙ ትዝታዎችን አስታወሰን. አዲስ አበባዬ ውድድ. በጣም አመሰግናለሁ መውደድ

  • @barok8920
    @barok8920 3 місяці тому +9

    ምርጥ ሰው፡ወዳጆች የራሱ ዩቱዩብ ኖሮት፡ወዳጆቹን እያቀረበ ለራሱም ተጠቅሞ ወዳጆቹን ፡የጥበብ ሰዎችን ፈታ ቢያረግስ።በቅርብ አውቄቄው እንዴት እንዳከበርኩት።ተንሱ በርታ።

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb 3 місяці тому +7

    መውደድ በጣም ያምርብሀል በጣም ቀጥልበት 90's Where U @ ? ❤🌷🙏💯👍🌹🌹✅

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 3 місяці тому +15

    ትንሱየ እኔ ሁሌ ብሰማህ ብሰማህ አልጠግብህም በጣም እወድሃለሁ አከብረሀለሁ❤❤❤❤❤

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 3 місяці тому +16

    ሠዎች ሀሳብ ሲኖራቸው ግዜ ሠጥተህ አስጨርሳቸው አታዋክብ... ግዜ ካጠረህ በሁለት ክፍል በሶስት ክፍል አስተላልፍ በተረፈ ኮፍያውን ያዲሳባ ልጆች እንፈልገዋለን በሆነ ሚንስ ብታደለን❤❤❤

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 3 місяці тому +40

    በመጀመሪያ መውደድ ክብሩ ለአድማጭ ተመልካች ክብር ስላለህ አከብርሀለው ባለፉት ዝግጅቶችህ ላይ ትንሱን አቅርብልን ባልነው መሰረት ስላቀረብክልን አመሰግናለሁ! ትንሱ ተጫዋች ቁምነገረኛ እንዲሁም ጎበዝ ድምፃዊ ነህ እወድሀለው ኑርልኝ

  • @etsubhaset460
    @etsubhaset460 3 місяці тому +2

    Wow ምን አይነት ኢንተርቪው ነው ሲያምር መውደድ ትዝታችሁን እያወራችሁ የተቀረፀ ነው የሚመስለው እናመሠግናለን። ትንሱ ምርጥ የአራዳ ልጅ ይበልጥ ወደድኩህ

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 3 місяці тому +11

    ምርጥ ድምፅ ያለው ልጅ ምርጥ አልበም ያወጣል ብዬ የምጠብቀው ልጅ በጫወታ አዋቂነት መታወቅ ደስ ቢለኝም ምርጥ አልበም ነው እኛ ካንተ የምንጠብቀው

  • @kebedekebede6286
    @kebedekebede6286 Місяць тому +1

    ሰታወራ በትወል የማለሰለችህ ሰዉ በትኖር አንተ ነን ንግግርህ ሁሉ ደስ ሰል

  • @yaredmellise2737
    @yaredmellise2737 2 місяці тому +1

    ብሰማቹ ብሰማችሁ የማይሰለቸኝ ምርጥ የልደትዬ ልጆች የሰፈሬ ልጆች እናንተን ባሰብኩት ሰዓት 90ዌቹ ምርጥ ጊዜ እንቁዌች ሰላምና ጤና ተመኘውላቹ Deyra!

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 Місяць тому

    በጣም እየሳኩ ብቻየን እንደ ጂል ያየሁትኝ እናመሰግናለን 🙏

  • @yemargetachewu4857
    @yemargetachewu4857 Місяць тому

    እናመሰግናለን እውነትም ዘጠናዎቹ ለጆሮ የሚመጥን የተመቸ መዝናኛ ከ ቁም ነገር ጋር ይዘህ ስለመጣህ እናመሰግናለን የተደከመበት እንደሆነ ያስታውቃል አደራ የአየር ሰአትህን ለመሸፈን ብቻ የማይመጥንህን ይዘህ እንዳትመጣ

  • @AkiAsrat
    @AkiAsrat 29 днів тому

    በስማም ሁለታቹም ትለያላቹ ያራድዬ ልጆች ትንሱ ጎበና መውዴ ኑሩልን

  • @solomonmichael1582
    @solomonmichael1582 3 місяці тому +5

    Thank you guys. It was excellent memory.

  • @EndaleBerta-v4g
    @EndaleBerta-v4g 2 місяці тому

    በጣም የተመቸኝ ጭውውት ክትፎ የሆነ ጨዋታ

  • @zelalemabebe1878
    @zelalemabebe1878 3 місяці тому +2

    very nice ደስ ይላል

  • @ibrahimtahir8813
    @ibrahimtahir8813 Місяць тому

    Betam aref program good bless you its good

  • @menberemekuria1786
    @menberemekuria1786 3 місяці тому +5

    በጣም ደስ ትላላችሁ የድሮ ጎደኛ እና ድሮ እቃ ይገኝም ይባላል በጣም ደስ የምትሉ ጓደኛማቾች በጣም ነው ደስ የምትሉት መውደድ እና ትንሳዔ

  • @onelove9191
    @onelove9191 3 місяці тому +4

    በጣም የሚገርም ነው ባለፈው ትንሱን አልን በሳምንቱ ከች ከቻሳ ይልሀል ያራድዬ ጅል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪

  • @mekdesdemisse8848
    @mekdesdemisse8848 3 місяці тому +3

    የሰፈሬ ልጆች የማከብራቹ የምወዳቹ ክፋ አይካቹእድሜ ከጤና ጋር ያብዛላቹ አምላክ 😍😍😍😍

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 3 місяці тому +1

    ትንሱዬ መውደድአችን ምርጥዬ ብርቅዬ ያራድዬ ልጆች ይመቻችሁ እረዠም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ !!!

  • @EphrataGezai-ds7ep
    @EphrataGezai-ds7ep 3 місяці тому +7

    ለእንዲህ አይነት ጨዋታ ሰፋ ያለ ጊዜ ነበር እኮ የሚያስፈልገው። መውደድ ቅርስ አያያዝህን አድንቄልሀለሁ።

  • @jewesejosanson5141
    @jewesejosanson5141 Місяць тому +1

    ከአዲስ አበባ ምርጡ ሰፈር ፣ ውቤ በረሃ ነው፣ !!! እስቲ የፒያሳና የውቤ በረሃ አድናቂዎች ፣ በላይክ አሳዩኝ

  • @EmutiDire
    @EmutiDire 3 місяці тому +1

    ትንሱ የአራዳነት ጥግ የምናይበት ሰው አክባሪ ጨዋታው የማይጠገብ ምርጥ ሞያተኛ እውነት የራስክ ዩቲይብ የራስክ ቲክቶክ ቢኖርክ ቡዙ ተከታይ እንደሚኖርክ አምናለሁኝ እስቲ በርታና በዛ ብናገኝክ

  • @ኢዮሲያስ12
    @ኢዮሲያስ12 3 місяці тому

    90ዎቹ ወርቅ የሆነ ትውልድ እና ትዝታ ብዙ ❤ ትንሳኤ መውደድ የአራዳ ልጆች። ዘጠናዎቹ ግብረገብ ትህትና ስርኣት ፍቅር የሞላበት። የአሁኑ ጋዜጠኞች የቲቪም የሌላ መድረክ አቅራቦዎች ከናንት የሚዲያ ላይ ኤቲክስ ስርአት አክብሮት ቢኖራቸው እንላለን። 🙏 ❤❤

  • @DawedMohammed-ub2hu
    @DawedMohammed-ub2hu Місяць тому

    ተንሱ ፍቅር ብቻ
    ጃድ ይመችሽ 🙏

  • @fasilgebreselassie6988
    @fasilgebreselassie6988 3 місяці тому +4

    መውደድ በ መጀመሪያ ለ ምታቀርበው ዝግጅት በጣም አድናቂህ ነኝ ምክንያቱም አቀራረብህ ፍፁም ለየት ያለበመሆኑ ። በርታ በዚሁ ቀጥል ሁሌም እንደምትለው ያለፈውን ትዝታችንን ስለምታጭርብን ለፕሮግራምህ ትልቅ ፍቅር ነው ያለኝ
    እኔ ተወልጄ ያደኩት ፍላሚንጎ ነው እና ብዙ ትዝታዎች ያሉኝ ሰውነኝ እና። ምን አልባት አንድ ቀን ወደሀገሪ ስመጣ ቁጭ ብለን ብዙ ታሪካዊ ጨዋታዎች እንጫወታለን። ችር ይግጠመን።

  • @Blueberrykear
    @Blueberrykear 3 місяці тому

    'ደስታ እኮ የእግዜሀር ነው' ❤

  • @ethiopiaethiopia4960
    @ethiopiaethiopia4960 3 місяці тому +4

    አይ ትንሱ አንድ ጉዋደኛችን ቤት ለቅሶ መጥቶ ምሳ ከበላ በሆላ ሲጨርስ እዝን ብሎ ጥግብ ሬስቶራንት ያለው መቼም አረሳውም! መውደድ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ ለማንኛውም ቅዱስ ነኝ ከ 90ዋቹ ከሽመልስ ሀብቴ😂

  • @merryabera9420
    @merryabera9420 Місяць тому

    ይሄ ልጅ ንግግሩ በጣም ነዉ የተመቸኘ ፅድት ያለ የአዲአበባ ልጅ

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby4643 2 місяці тому

    ከልብ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው መውደድ ክበርልኝ

  • @baslel-zw1ec
    @baslel-zw1ec 3 місяці тому

    የትንሱ ድምፁ አንደኛ ጨዋታ አንደኛ የአራዳ ልጅ

  • @alexzerefa3323
    @alexzerefa3323 3 місяці тому

    አሪፍ ፕሮግራም ነው እዳይቆረጠ

  • @Eth548
    @Eth548 3 місяці тому +10

    እስቲ ከ 7 ዓምት በፊት ለ እሬቻ እንኩአን አደርሳችሁ ያላቹበት ፖስት ካለ አጋሩን?ጊዜ ጠብቆ ጊዜን መምሰል ደስ አይልም

  • @henokfitsumberhan9857
    @henokfitsumberhan9857 3 місяці тому

    መውደድ ትንሱ
    አሪፍ ቆይታ
    በትልቅ አልበም ትንሱን እንጠብቀዋለን

  • @ethio-wolfmedia5802
    @ethio-wolfmedia5802 3 місяці тому +2

    I like this guy/ Tansu, he is very smart and mobile library. I knew him when I was back home. I went Abyot Kira secondary school,

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 3 місяці тому +3

    ይደገም ምትሉ እስኪ እጃችሁን አንሱ

  • @betsisdad1242
    @betsisdad1242 3 місяці тому

    " መውደድ ይህ ፕሮግራምህን ሳላይ ቀርቼ ከሰው ብሰማ ኖሮ እንዴት ይቆጨኝ ነበር '" ትንሳኤ ትክክኛ የአዲስ አበባ ልጅ " ደስታ እኮ የእግዚአብሄር ነው " ድንቅ አባባል'' መውደድ በርታ

  • @Furgosefer
    @Furgosefer 2 місяці тому

    Good interview

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 3 місяці тому

    በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ትንሱ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 3 місяці тому

    ሰፈሬ አዲሰ አበባ ነው የአዲሰ አበባ ልጅ ሰፈር የለውም ደሰ የሚል አባባል❤❤❤ ልደታ የተወለድኩበት ሰፈር ሀሉም ጨዋታ አዋቂ ነው i miss ሸገርዬዬ

  • @Garri-ኤች
    @Garri-ኤች 3 місяці тому

    Tinsu, you people are bringing us out!!! Thanks for your lively talk.....

  • @chombegobena4279
    @chombegobena4279 3 місяці тому

    ይቀጥል ከትንሱ ጋር በጣም ነው የሚመቸው

  • @nebiatdebesay245
    @nebiatdebesay245 3 місяці тому

    Am waiting for part two please his amazing and he just start come on guys 😊

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 3 місяці тому

    Tinsae is hilarious. I can't get enough of his conversations.

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 3 місяці тому +11

    እሬቻ አዲስአበባ ከገባ ጀምሮ የኢትዮጵያ ህዝብ እሬቻውን ነው የበላው

    • @abuhayderyesuf6204
      @abuhayderyesuf6204 3 місяці тому +2

      ትክክል ብለካል
      ሚዲያዎች ሁሉ እንዲህ አሽቃባጭ ሆነው ቀሩ !! ያሳዝናል

    • @michaelm1440
      @michaelm1440 3 місяці тому +1

      አምበሳ! በጣም ትክክል! 👊🏽

    • @zenagech7290
      @zenagech7290 3 місяці тому

      ገና ትበላለህ ታዝለህ ነዉ የገባሀዉ ሸገር. አዲሥ አበቤ ከድድብና የፀዳ ነዉ

    • @peaceethio7623
      @peaceethio7623 Місяць тому

      እሬቻ የኢትዮጵያ አደል እንዴ??

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 3 місяці тому +1

    ሀገሬ ታሳዝነኛለች በማይሆኑ ሰዎች እጅ መውደቋ።ብቻ ፈጣሪ ይርዳን እንጂ ልትበተን ትንሽ ነው የቀራት። አማራውን ማስከፋት ማለት ትልቅ ስህተት ነው።
    አጥንቴም ይከስከስ💪💚💛♥️

    • @IGy-rf7zl
      @IGy-rf7zl 3 місяці тому

      አጥንት አለክ ማለት ነው 😅😅😅😅

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 2 місяці тому

    የአራድዬ ልጆች

  • @danielzewdudaniel5729
    @danielzewdudaniel5729 3 місяці тому

    ትንሱዬ ይለያል እኮ ጨዋታ የሚያቅ አክባሪ እድሜና ጤና ለትንሱ!!!!!

  • @NonoYes-tt9um
    @NonoYes-tt9um 2 місяці тому

    መውደድ ክብሩ ለካ ሚከረከም ጸጉር ነበረህ😅😅😅😅😅❤

  • @adugnamarkostolossa8664
    @adugnamarkostolossa8664 3 місяці тому +1

    I have no word mn endemel yesfere lejoch❤❤❤❤LA

  • @azitaKebede
    @azitaKebede 3 місяці тому

    ትንሱየ እኔ ሁሌ ብሰማህ ብሰማህ አልጠግብህም በጣም እወድሃለሁ አከብረሀለሁ

  • @danielbalcha7402
    @danielbalcha7402 3 місяці тому

    Tensu betam new yenewadeh!!!!

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria8698 3 місяці тому +1

    Wow yaradi lejoch nurulegn enante degoch

  • @addisalemragassa3907
    @addisalemragassa3907 3 місяці тому

    ትንሱ ጨዋታው ይመቸኛል🎉

  • @betsisdad1242
    @betsisdad1242 3 місяці тому

    Bravo Mewuded....

  • @tediwolde4921
    @tediwolde4921 3 місяці тому

    1ኛ👌👌👌👍

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 3 місяці тому

    I have nooooo word for the interview. It can be called the 21st century top 3 interview

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 3 місяці тому

    This man is great.💪💚💛♥️

  • @FireAbebe-dy9yw
    @FireAbebe-dy9yw 2 місяці тому

    ትንሱ የጥበብ ላይብረሪ !!!!
    የሙዚቃችን ዩ ቱዩብ ነህ !!!!
    ኑርልኝ👍👍👍👍

  • @romanabahiru1744
    @romanabahiru1744 2 місяці тому

    የሰፈሬ ልጆችና አብሮ አደግ ጓደኞቼ ጨዋታችሁ መቼም አይጠገብም ነፍ ዓመት ከጤና ጋር ኑሩልኝ።

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 Місяць тому +1

    በጣም የሚገርም ታሪክ ሰማሁ ዛሬ ፣ "ኪሩቤል መላኩ አሻግሬ" የልጅነት ጓደኛዬ ነበር። ውቤ በረሃ ራስ አበበ አረጋይ ትምህርት ቤት አብረን እስከ 7ኛ ይሁን 8ኛ ክፍል አብረን ተምረን ነበር። የክፍል አለቃው ነበርኩ። ከዚያ የልጅነት እድሜ በኋላ ግን በምንም አይነት አጋጣሚ አይቼው አላውቅም ባገኘው ግን በጣም ደስ ይለኝ ነበር? እስከዛሬ ድረስ የልጅነት መልኩን ብቻ ነው የማስታውሰው። ሁሌም የልጅነት ጓደኞቼን ማግኘት በጣም እፈልጋለው። እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ሁሉንም ባገኛቸው ደስታዬ እጥፍ ነው። ባሉበት ሰላም ይሁኑልኝ።
    አይገርምም አሁን FB ላይ ፈልጌው Germany እንደሚኖር አየሁ መልኩ ህን ያው ነው እግዚአብሔር ይመስገን። ዋው

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 3 дні тому

    ባልቻም ተምረካል

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 3 місяці тому

    Tibebu wow he was my class meet..Thanks to remeber him

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 3 місяці тому +4

    ልደታ 01 ነኝ ❤❤😂😂😂ምሳቃ ተጠፍሮልክ አላለም እኔም ተጠፍሮልኝ ምሳ ትምርት ቤት ነበር የምውለው በቀለወያ 😂😂😂😂

  • @Thinkatawe
    @Thinkatawe 3 місяці тому

    Am happy about tensaie goben....i remember the time mc hammer.
    London bite... about Kenny.
    1979.
    Am happy

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 3 місяці тому

    መውደድ ሁሉም ነገር ነህ።የሚገርመኝ ያኔ ከ ሀያ አመት በፊት የማውቅህ ዛሬም እንደዚያው ሆነህ ነው ያገኘሁህ።ፕሮግራምህ ያለምንም ማጋነን እጅግ ደስ ይላል።ከ90ዎቹ አንዱ ነኝ ።አሁን የምኖረው አውስትራሊያ ነው እንደምትችል ስለማውቅ እባክህን የዲጄ ዚን የመታሰቢያ ፕሮግራምና የትርፌ ማንያህልሀል(ዲጄ ኪንን)ኢንተርቪው ብታቀርብልን እጅግ ደስ ይለኛል።

  • @Selam-gg3df
    @Selam-gg3df 3 місяці тому

    Tensu betam tehawah yarada leg yemhhe

  • @JawsawFano-eh4zt
    @JawsawFano-eh4zt 3 місяці тому

    ትንሱ ምርጥ ባለሙያ ከ ቅንነት ጋ ያለው ነው :: ትንሱ እንወድሃለን ብሮ::

  • @sebleteku6702
    @sebleteku6702 3 місяці тому

    We love you so much ❤

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm 3 місяці тому

    ይሄን ሰው ዘፋኝ እንደሆነ ዛሬ ተረዳሁኝ ሰይፉ ላይ አይቼው ግራ ገብቶኝ ነበር ዘና ያደርጋል

  • @HenokAbdissa-q4i
    @HenokAbdissa-q4i 3 місяці тому

    ይሄ ሰውዬ ግን ዘፋኝነቱን እረስቶት ያለ ይመስለኛል እንዴት 1አልበም እንካን አይሰራም

  • @etesegenetworku4429
    @etesegenetworku4429 3 місяці тому

    Sewyew!😂 beselam betena lehagerachew yabkachew. Tinsu is so funny

  • @wesenasnakew8013
    @wesenasnakew8013 3 місяці тому

    በጣምነዉ የማደቀዉ ትሱን ጭዋታይችላል

  • @Thinkatawe
    @Thinkatawe 3 місяці тому

    1990 Ethiopian calendar..
    Don't miss sound effects...and musician instrument!

  • @fekaduassefa5385
    @fekaduassefa5385 3 місяці тому

    Ohh good news are you from Lideta 02 kebele? amazing I am from 01.

  • @SimonAtkilt
    @SimonAtkilt 3 місяці тому +1

    ከዚ ልጁ ጋር ሸቤ ነው የምንተዋወቀው ትዝ ይለኛል ሀይለኛ መድረክ መሪ ነበር በየአመቱ የፖሊስ ባንድ ሙዚቃ ያቀርባል የዛንለት መድረኩን የመራው እሱ ነው እስረኛ ስለነበር በጣም ነበር ሰው ያደንቀው ግን አንድም ቀን ሰለዛ አውርቶ አያውቅም ቢያወራ ጥሩ ትምርት ነበር የታሰረ ሁሉ ወንጀለኛ ሆኖ አይቀርም ደግሞ ያንበሳደር ልጆችን መርሳቱ ገርሞኛል

  • @bulluhusen7832
    @bulluhusen7832 3 місяці тому

    Yuor best mawdwd

  • @SuadMustefa-n3j
    @SuadMustefa-n3j 3 місяці тому

    Wow batme das Mel nber

  • @danielzewdudaniel5729
    @danielzewdudaniel5729 3 місяці тому

    አጠረብን መውደድ ብዙ ታሪክ ነበር ከልላ ስው ጋርም ቢሆን ደርበህ ድገመን

  • @ate6814
    @ate6814 3 місяці тому

    በጣም አጠረ ክፍል ሁለት ቢኖረው ጥሩ ነበር

  • @Check675
    @Check675 3 місяці тому

    ንሳኤ ጉጉበና ወንድሜ ይህንን መልእክት ካየህው ... ቢንያም አወቀ ነኘ ከአሜሪካ

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 3 місяці тому

    ትንሳኤ በሳቅ የሚያፈርሰኝ ልጅ ነው ወላሂ ሰይፉ show ላይ በተደጋጋሚ አይቸዋለሁ ጎደኞችህ ታድለው በሳቅ በጨዋታህ ታዝናናቸዋለህ መቼም ይመችህ አቦ !!! እንዲሁም መውደድም የጀመርከው programme እጅጉን ደስ ይላል እንግዶችህም ፈታ ብለው እንዲያወሩ እድል ትሰጣለህ ጥሩ አድማጭ ነህ keep it up !!

  • @Jackson-arada
    @Jackson-arada 3 місяці тому +1

    ትንሱ ❤❤❤❤❤❤

  • @tibebewagaye4203
    @tibebewagaye4203 3 місяці тому +1

    አቦ መውደድና ትንሱ🙏በቃ ይመቻችሁ🙏🙏🙏

  • @amazingworld8175
    @amazingworld8175 3 місяці тому

    ይህ ልጅ በቃ የ አራዳ ልክ❤

  • @ephermkemal3131
    @ephermkemal3131 3 місяці тому

    abta yadro arda❤

  • @AlemayehuAbera-we1sy
    @AlemayehuAbera-we1sy 3 місяці тому

    የልደትዬ ልጆች ባልወለድበትም የምርጥ ሰዎች መዉጫ እንደሆነች አውቃለሁ በያላችሁበት ይመቻችሁ

  • @yeshimebethaile7214
    @yeshimebethaile7214 28 днів тому

    Yazrew leyu new

  • @Kirubelabera-by7db
    @Kirubelabera-by7db 3 місяці тому +1

    My people I miss you

  • @samuelkahsai
    @samuelkahsai 3 місяці тому

    Yarda lij
    Ethiopiawe

  • @azitaKebede
    @azitaKebede 2 місяці тому

    ትንሱየ እኔ ሁሌ ብሰማህ ብሰማህ አልጠግብህም

  • @TesfuAdane-oq9jg
    @TesfuAdane-oq9jg Місяць тому

    አኔም ሰፈሬን አስታውሼ ተክልዬ እንባዬ መጣ ተክልዬ ምሪጥ ሰፈሪ ነበሪ