Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ አንድ ቀን አይቼ ደግሜ ማግኝት አልፈልግም ችግሬ ምንድን ነው ይደብረኛል
😂😂😂😂😂😂 እኔም ❤ ለምን ይሆን
አይ አስናቁ😂😂😂
አንተ ልጅ በስኩል ላይፍም አሪፍ አሪፍም ትምህርትም ትሰጥ ነበር ምርጥ ልጅ ነህ በርታ !!!
አመሰግናለሁ 🙏
ይመችን ወንድሜ ከትምህርቱ በዘለለ ያንተ የንግግር ቅላፂና አገላለፅህ የጀርባው ለስለስ ያለ ክላሲካል ዋው በቃ ተመቸኸኝ ቻው !!!
Amesegnalhu🙏
በጣም ደስ ይላል
Amesegnalhu
ዋው እውነት እናመሰግናለን በጣም ክበርልን🥰🥰🥰
You are right dear thank you for sharing 😊😊😊
1.ምርጥ ምክርና ትምህርተ ነው ወንድማችን tnx2.እኔ በጣም የተመቸኝ ስታወሩ ኣይን ለኣይን እየተያያቹ ያልከውን ነው።3,በርታልን ኣሪፍ ነው ያለህው።😍
አመሰግናለሁ🙌🙏
ቤተሠብ ሆኛለሁ ግን በፈገግታ ነዉ ሠምቸ የጨረስኩት በርታ🎉
thankyou
❤❤❤😊😊😊ደስ ትላለህ bro በርታ
Wow 🤩 ❤
Eski yenen melslgn wendme bemwjemwrya ketero beto gabezehnn madreg endalebgna alawekum zim alkut wski melsulgn
❤
ዋው ደስይላለ ግን የመጀመሪያቀን የፍቅርኛየ ን ቃልአክብሬ በስአቱ ወደሱ በደስታ እየህደኩልት ነበር ግን ፈጣሬ ፍቅዶት በትራነስትፖርት እየተጎዝኩ እዳል ፣ባልታወቅ አጋጣሚከሱ ሳልደርስ ፣ሳላስብው ደስታየ ወደ ሀዘን ተቀይር እና ፍቅርም መውደድን 😢😢😢😢በዛውቀር ሳላግኘውበቃህይወት እደህነች 😢😢😢😢
ያሳዝናል 😢
Thank you
You're welcome
Mindinow ye gibira sodomawiyani Bandera yarakow 😢
በ 11ኛ ሰዓት ዛሬ አገኝሁህ እጥር ምጥን ያለ ምክር ነው አመሰግናለሁ በግል ችግሩ ምክንያት በቅርቡ ተለያይተናል ግን በዚህ ሳምንት ሀገር ስለምገባ ኤር ፖርት ላገኝው እፈልጋለሁ ምን ትመክረኛልህ??? 😰
😂😂😂
ያሣቀኝ ገምት ብትልህም እንዳትገምት እድሜ ክክክክ ውይ አንተ ልጅ ሴት ቅጭላት ውሥጥ ነኝ አልክ ፣ eye contact ውድጀዋለሁ ይህን ምክር ሀይሥኩል እያለሁ አውቄው ኑሮ
❤❤❤😂😂
Dess ylal betam
😂😂😂😂
እኔ አንድ ቀን አይቼ ደግሜ ማግኝት አልፈልግም ችግሬ ምንድን ነው ይደብረኛል
😂😂😂😂😂😂 እኔም ❤ ለምን ይሆን
አይ አስናቁ😂😂😂
አንተ ልጅ በስኩል ላይፍም አሪፍ አሪፍም ትምህርትም ትሰጥ ነበር ምርጥ ልጅ ነህ በርታ !!!
አመሰግናለሁ 🙏
ይመችን ወንድሜ ከትምህርቱ በዘለለ ያንተ የንግግር ቅላፂና አገላለፅህ የጀርባው ለስለስ ያለ ክላሲካል ዋው በቃ ተመቸኸኝ ቻው !!!
Amesegnalhu🙏
በጣም ደስ ይላል
Amesegnalhu
ዋው እውነት እናመሰግናለን በጣም ክበርልን🥰🥰🥰
You are right dear thank you for sharing 😊😊😊
1.ምርጥ ምክርና ትምህርተ ነው ወንድማችን tnx
2.እኔ በጣም የተመቸኝ ስታወሩ ኣይን ለኣይን እየተያያቹ ያልከውን ነው።
3,በርታልን ኣሪፍ ነው ያለህው።😍