አሹ ብሩኬን ይቅርታ ጠየቀ🙏እነ ናታን መጡ:የማሂ ልዩ ስጦታ💦

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 222

  • @ashugrace16
    @ashugrace16  Місяць тому +52

    ❤❤❤❤ጨረቃና ግሬስ ፋሚሊዎች ከጎኔ እንድትሆኑ ምኞቴ ነው❤🙏🙏እወዳቹሀለው

    • @Kiyyatubej7
      @Kiyyatubej7 Місяць тому +7

      ጨርቃዎቼ አትንኩብን እንጂ እኛ ሁለም ካጎንች ናን ውንድሜ እንዋዳልን ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @AaAa-dn8eq
      @AaAa-dn8eq Місяць тому +3

      ገና ዛሬ ሳብ ኣረግኩህ

    • @GuU-n4b
      @GuU-n4b Місяць тому +1

      ወደራስህ ስለተመለሰክ ደስ ብሎኛል ሀይሚ የብራ ነት በሁለት የሚፋቃሩ ማሃል መግባት ሃትያት ነው።

    • @halenLove
      @halenLove Місяць тому +3

      ጥሩ እንደዚ ነው እሚሻለው ግና ዛሬ ሳስክራይብ አደረክህ❤❤

    • @ናዬ
      @ናዬ Місяць тому +3

      ከጎንህ እኖነሌን ጨረቀዎችን አተስከፈብን እጅ ከጎንህነን

  • @shitatarekegn3878
    @shitatarekegn3878 Місяць тому +36

    ቀዳማዊት ሃይሚዬ ንግስታችን ጨረቃችን ቅመማችን እየሸበላው ሚስት የቀብራራው ሚስት ብሩክ እነሱን አትንኩብን ብሩክንና ሃይሚ የጨረቃ ፋሚሊን አትንኩብን የጨረቃ ማንንም አይሰማም ብሩክ ላይና ሀይሚ ለአትምጡብን በእናታችሁ ብሩክንና ሃይሚን በደንብ ይቅርታ 😍

  • @weletkidan143
    @weletkidan143 Місяць тому +16

    በእውነቱ ወደራሳችሁ ስለተመለሳችሁ ደስ ብሎኛል እንደሱ የሚያምርባችሁ

  • @ኘኘ
    @ኘኘ Місяць тому +13

    የኔ ጨረቃ የኔ ቃማጥላ ውበቱዋ ሀይሚናት 💪💪ትለያለችኮ ይገባትል ይቅርታ 👑👑💝💝 ቡራናት የኛ ቃብራራ የ ሀይሚ ኑጉሱዋ 💪💪💝💝🙏 እሺ ተቀብለናል ይቅርታ እናመሰግናለን 😫🙈🥰

  • @فايزةمحمد-غ2ن
    @فايزةمحمد-غ2ن Місяць тому +12

    ለብሩክና,ለሀይሚ,ሥጦታ,ሠተህ,ይቅረታ,በላቸው,አሹየ,ይቅረታህን,ተቀበለናል,የጨረቃ,ፈሚሌወቺ,ልበ,ቀና,ንህ,ያቺ,አሮጌት,መልካም,ናት,ይሄን,ሁሉ,ያመጣቸው

    • @AyshaNamani
      @AyshaNamani Місяць тому

      ለምን ሚድያ እኮነው

  • @Mesi1221-e3e
    @Mesi1221-e3e Місяць тому +4

    እደዚ ነው የብታጅራ ልጆች ምናቀዉ ወደቀልብ ስለተመለስ ደስ ብሎናል

  • @drr8432
    @drr8432 Місяць тому +4

    በጣም ደስ ይለን ክብርምስጋና ይሁን ለባአል ወልድ ዛሬኮ 29 እንኳን ወደ ራሳችሁ ተመለሳችሁ 💚💚💚በጣም ደስ ይላን ይቅሪታ ትልቅነት ነዉ ፍቅር ያሸንፋን ❤❤❤በርቱ አንድላይ ሁናችሁ ስሩ ወደፍት💪💪💪

  • @astu-p3s
    @astu-p3s Місяць тому +14

    እኛም ይቅርታ ብነናል ያንተን ምትሆን ፈጣሪ ይስጥህ ንግስቷ የቡራ ናት🙏🙏🙏🙏

  • @zedyoutubecanle
    @zedyoutubecanle Місяць тому +3

    ኣዲስ ሄደህ ⒽⒷለሁሉቱም ስጦታ ስጣቸው❤

  • @ahmedbinahmad7635
    @ahmedbinahmad7635 Місяць тому +1

    እንደዚህ ነዉ ሚያምረባቹ ይቅታ ትልቅ ነገር ነዉ እና ሀሚ እና ብሩክ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @Kiyyatubej7
    @Kiyyatubej7 Місяць тому +6

    B❤️H ታዳግዎቼ ጉዞው ወድ ፈት ብቻ ❤❤🥰🥰🥰💪💪💪💪

  • @AsdAsd-sz1qg
    @AsdAsd-sz1qg Місяць тому +1

    ደስ ይላል ወደራሳችሁ ሰለተመለሳችሁ❤❤❤❤❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa Місяць тому +3

    እኛ የምንፈልገው ይሄነው ሰብ አንስቸነበር አረኩህ❤ጨረቃ ፋሚሊ ወደፊት💪💪💪💪

  • @ሐገርሰላምyouTube
    @ሐገርሰላምyouTube Місяць тому +1

    ደስስስስብሎኛል በቃእናሳድግሐለን😂😂😂❤❤❤BH❤❤❤💪💪💪💪

  • @MareNguese
    @MareNguese Місяць тому

    ዋውውውውው ደስ ይላል ሀይሚዬ የኛ ልእልት ሁሉ ያደለሽ የቡራ ስጦታ ❤❤

  • @Samerah2024
    @Samerah2024 Місяць тому +1

    ኣሁኒ ነው ሳብስክራይብ ያረኩት ❤❤በሀይሚ ና በቡሩኬ ማህል ማንም ሰው መግባት ኣንፈሊጊም አንካን ወደ ራስህን ተመለስክ ይቅሪታህ ተቀብለናል ❤B❤H❤ታዳግዎቼ ጉዞው ወድ ፈት ብቻ የኔ ወዶች❤❤❤❤❤

  • @KalkidanAvinod
    @KalkidanAvinod Місяць тому

    ጥሩ እንዳይለመድህ ብሩክ የሀይሚ❤️ ሀይሚ የብሩክ ናት ::👸 የ🤴ናት 🙅

  • @FurunaNabaAltaye
    @FurunaNabaAltaye Місяць тому +13

    አዎ ቡሩክ እኔ ሀይም ይቅርታ ጣይቅ ❤❤👈

  • @ibrahimfatuma
    @ibrahimfatuma Місяць тому +2

    እናንተ የምትታወቁት በፍቅር ነው እንደዚህ ነው የሚያምርባቸው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @halimahalima-px3gm
    @halimahalima-px3gm Місяць тому +7

    ጨረቃውቹን አተነኩብን 😢😢ይኑሩብት ገና ታዳጊ ናቸው

  • @AbrihamTube
    @AbrihamTube Місяць тому +2

    የጨረቃ ፋሚሊዎች እኔ ደስ ብሎኛል ይቅርታቹ እንሻለን የጨረቃ ፋሚሊ ወደፊት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BbHh-um3zn
    @BbHh-um3zn Місяць тому

    በጣም ደስ ይላል ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ አይዋ እንደዚህ ነዉ እሚምረዉ የጨረቃ ፋምሊ ወደ ፊት❤❤❤❤❤

  • @ZEDO8o0y
    @ZEDO8o0y Місяць тому

    ❤hB❤❤❤የኔ.ጨረቃዎች.ባላቹበት.ፈጣሪ.ይጠብቃችሁ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @AdanechTashome
    @AdanechTashome Місяць тому

    ጎበዞች እንደዚህ ነዉ የሚአምርባችሁ

  • @HabibaAhmed-t4k
    @HabibaAhmed-t4k Місяць тому

    አኮኮሎበሉ አሉጨርሰዉ 😂😂😂 እድህነንእኛ ጨረቆቻችንን ይዘን ወደፊት❤❤❤

  • @denbelehussen6936
    @denbelehussen6936 Місяць тому +4

    እኛ ምንፈልገዉ እሄነዉ❤❤❤❤❤ በዚ ቀጥሉ በተት

  • @SemiraMola
    @SemiraMola Місяць тому +3

    ሀይሚ &ቡራ ጨረቃወቼ ወደ ፊት ብቻ ❤ በነሱ አትምጣ እንጅ ከጎንህ ነን

  • @አልሀምዱሊህ
    @አልሀምዱሊህ Місяць тому +4

    አወ ፍቅር ያሸንፋል💪💪

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب Місяць тому +3

    እዴዝነው የሚያምርባቹ ግራስ ፍምል ወዴፍት❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MebrateTsegaye-q1r
    @MebrateTsegaye-q1r Місяць тому +3

    እንዲ ስትሆኑ ያምርባቹሀል እኛም በጉጉት እንጠብቃለን እኛ ምንፈልገው ፍቅር ብቻ ነው በፍቅር ኑልን

  • @selamGUalAgame
    @selamGUalAgame Місяць тому

    ይቅርታ ስለጠየቅክ ቡሩኬ እና ሀይሚየ ፈጣሪ ንፁህ ልቢ ያደላቸው ናቸው በጣም ዶሞ ምንወዳቸው ፅብቃተይስለዚ በነሱ ስም ኣሪጌሀለው ኣዲሰ ን ለቤትህ❤❤❤❤

  • @AmeenaUae-i8y
    @AmeenaUae-i8y Місяць тому +1

    BH ፍቅር የሸንፋል💪💪💪💪❤❤❤❤

  • @AyshaHiba-q6v
    @AyshaHiba-q6v Місяць тому +2

    እደዚህነዉ የሚያምርባችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HayatTrk
    @HayatTrk Місяць тому

    ብሩኬ ሰው ላይ አይደርሰም። በቃ አታሰቀይሙት ሲከፉው እንከፉለን። የራሳችሁን ስራ ስሩ❤️❤️👍👍

  • @Waynizo
    @Waynizo Місяць тому

    እሰይ እንዃን ታረቃቹ በጣም ደስቡሎኛል 🎉❤እናእኔም ለልጁቱዋ ስትመቱቱት ሰድባቹ ነበረ እና ለኔም ይቅሪ በሉኝ ወንድሞቼ🙇👏

  • @husseinalsayed-lx3su
    @husseinalsayed-lx3su Місяць тому +1

    ቡራ ና ሀይም ማሀል አትምጡብን ይኑሩባት ጋና ታዳግዎቺ ብዙ ታምአልካች የምዎዳችሁ ባብዙ ኦዴስ ልብ ቤት የሳሩ ልጆች ናችሁ ❣️ለማንኛውም እንኩዋን ዎዴ እራስ ታማላስክ

  • @HeliTube-u9d
    @HeliTube-u9d Місяць тому

    እንዲ በል ሀይሚየ የሸበላዉ ብቻ ናት♥️💪

  • @ElitaElita-e5h
    @ElitaElita-e5h Місяць тому +1

    Saskerebe.argyalwu❤😢😢

  • @ZemzemWedad
    @ZemzemWedad Місяць тому +1

    ይሻላሀል

  • @sewnetሠዉነትይቱብ
    @sewnetሠዉነትይቱብ Місяць тому +4

    አወ እደሱነዉ የሚያምርባችሁ እረስበራሣችሁ አትናጩ እኛ ቆጆቆጆ ቢድዮከሰራችሁ እናበረታታችሗለን በረቱ 😢🎉❤❤❤❤❤

  • @jemilayimer5445
    @jemilayimer5445 Місяць тому +3

    ይቅርታህን ተቀብለናል በጣም አናደኸን ነበር በሀይሚና በ ብሩኬ የሚመጣብን ማየትም አንፈልግ እናም ወደራሳችሀ ስለተመሳችሁ ከልብ እናመሠግናለን በሀይሚና ብሩኬ ካካከል አትጡብንጂ እናበረታታችሁአለን።

  • @MaseyAbraham
    @MaseyAbraham Місяць тому

    🙏👍👍👍

  • @ShoshySs
    @ShoshySs Місяць тому

    ይቅርታ ትልቅነት ነው ወንድሜ በራሳቹን ስራ ስሩ ❤️💝ሀይሚ ናቡሩኬ 💖ወደ ፊት 💪💪💪💪💪💪💪 እንዎዳቸሀል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rrርች
    @rrርች Місяць тому +1

    ይህነው የሚያምርብህ በቃ😊❤

  • @Fatima-cl7yb
    @Fatima-cl7yb Місяць тому +3

    አሁን ልብ ገዛህ ወደራስህ ተመለስክ አልሀሙዱሊላህ ያንተ ያላትን አላህ ይስጥህ ሀይሚ የቡርኬ ናት እነሱ በውስጥ አንደኛ ቀለበት አስረዋል ሁለተኛ ቃል ተገባብተዋል ግዴታ ሚዲያ ላይ ወጥተው ፍቅረኛየ ናት ማለት አይጠበቅበትም

  • @winniea9803
    @winniea9803 Місяць тому

    በጣም ነው ደስ ይሚለው ❤❤

  • @XkhdoyfoufItdiydid
    @XkhdoyfoufItdiydid Місяць тому

    እዝህ ሁሉ ያደረሰቻችሁ መልካም ተብየዋናት

  • @ሠለምቸ
    @ሠለምቸ Місяць тому +1

    እንኳን ዎደረሰቹ ተመለሠቹ🎉

  • @MomenahMomenah
    @MomenahMomenah Місяць тому +1

    B&H❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @شمسيةاث
    @شمسيةاث Місяць тому +2

    እደዛሬአሥደሥታችሁኝአታቁም❤🙆🙆🙆❤ዛሬሥብሥክራብአድረኮችፍቅርያቸንፋል💪💪💪

  • @aziznaser4089
    @aziznaser4089 Місяць тому

    👍👍👍👍

  • @ግሬስ-ሠ5ለ
    @ግሬስ-ሠ5ለ Місяць тому

    ዋውውውውው እንድ ነው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين Місяць тому

    እንደዚህነዉየሚያምረባችሁ❤❤👏👏

  • @Masalachi-x8u
    @Masalachi-x8u Місяць тому +1

    የፍቅሩ ምንጭ ኢየሱስ ይበርክክክክክ በጠም ደስስስ ብሉኝልልል
    😅😅😅😅😅😅🙌🙌👏🙏💪👈

    • @Fatuma-g3x
      @Fatuma-g3x Місяць тому

      ሳህ😁😁😁😁😁😁

  • @miriammerat8709
    @miriammerat8709 Місяць тому

    ❤❤❤H&B ❤❤❤❤Thanks ❤❤❤yes bye 👋 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💯

  • @amAmina-dj3tp
    @amAmina-dj3tp Місяць тому

    ደስ ይለል❤❤❤❤❤❤

  • @Meri.2146
    @Meri.2146 Місяць тому

    እንካን ወደ ራሳችው ተመለሳችው B&H ወደ ፊት❤

  • @Masalachi-x8u
    @Masalachi-x8u Місяць тому

    ውውው ደስስትሉ 💪💪💪💪💪💞💞💞💞💖💕💌💟👌👈

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ Місяць тому

    ይቅርታመጠየቅታላቅነትነው እና እኛምየጨረቃፋሚሊ ይቅርታእናደርጋለን ብቻወደኋላእዳትመለሱእጂይቅርታእንቀበላለን ጎበዞች

  • @UfUr-dz1up
    @UfUr-dz1up Місяць тому

    ❤❤❤❤BH❤❤❤❤❤❤❤

  • @JfE-nb2fu
    @JfE-nb2fu Місяць тому +2

    አይዋ ይህ ነው እሚሻላችሁ

  • @lubabaluvab3339
    @lubabaluvab3339 Місяць тому

    እድህ ነው ያልኮህ ሰላም ያሸንፋል

  • @EthiopiaHahere-r2l
    @EthiopiaHahere-r2l Місяць тому

    Buruke and haymi ❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Halimaዬቱብ
    @Halimaዬቱብ Місяць тому

    እደዚህነዉየሚያምርባቹሁሁለተኘ እዳደግሙ😊😊😊😊

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Місяць тому

    እኛ የቡታጅራን ልጆች በፍቅር ነው የምናውቀው ቭዲዬም ማየት የጀመርነው በነእብርሽ በቡታጅራ ልጅ ነው ስለዚህ ተፋቅራችሁ ለሌሎች ምሳሌ መሆን አለባችሁ ለወደፊቱ ትምህርት ይሁናችሁ ሁለተኛ እንዳይደገም

  • @Heroth577
    @Heroth577 Місяць тому +1

    እደዚህ ጥሩ ነው❤❤❤

  • @MisterDd-u9d
    @MisterDd-u9d Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኣሜንልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ዘምዘምአሰንአደም
    @ዘምዘምአሰንአደም Місяць тому +1

    ጎበዚ❤❤❤❤

  • @FouziyaYusuf-zi2kp
    @FouziyaYusuf-zi2kp Місяць тому

    ትክክል

  • @መድመድናሙሀመድ
    @መድመድናሙሀመድ Місяць тому +1

    እደማታገኛትአዉቀህነዉእሺ

  • @LihonMelako
    @LihonMelako Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ Місяць тому

    አቦ የቡታጀራ ልጅ ጉራጌ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesluMesulu
    @MesluMesulu Місяць тому

    ❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @TaduTadu-i4r
    @TaduTadu-i4r Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍🤝🤝👍👍👍👍♥️♥️

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo Місяць тому

    የቅርታህ ተቀብለናል ወንድማችን ጥንክር❤❤❤

  • @elsaa1582
    @elsaa1582 Місяць тому

    Ennanete couples nachew ??????🫣🫣🫣🫣🫣🫣😳😳😳😳😳😳😳😳😳

  • @FouziyaYusuf-zi2kp
    @FouziyaYusuf-zi2kp Місяць тому

    ግሬስ ፌሚሊ ስወዳቸው

  • @Vigg-l9n
    @Vigg-l9n Місяць тому

    አደሱ ነው የሚያምርባችሁ አገራችሁን በደህና ነገር አስጠሩ በጣም ነበር ያስጠላችሁኝ እደዛ እየተዋደዱ እነሱን ካልበጠበጥህ ስትሉ ቡታጅራ ሀይሚ በቻ ነችዲ እስከል ድረስ በሀይሚ እና በቡራ አትምጡብን በራሳችሁ ሙድ ፈታ በሉ

  • @himanalazar9560
    @himanalazar9560 Місяць тому

    gobez agzabher ybarka

  • @MuluYesn
    @MuluYesn Місяць тому

    ዋዉዉዉዉዉዉ❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤

  • @KsaksappksaKsaksappksa
    @KsaksappksaKsaksappksa Місяць тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @geneietashamo6507
    @geneietashamo6507 Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤B❤❤❤H❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ትውከልቱአላህ
    @ትውከልቱአላህ Місяць тому

    እድህነውእሚምረባችሁ

  • @BetyAmen
    @BetyAmen Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GenetGenet-u4f
    @GenetGenet-u4f Місяць тому +1

    Wow
    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tube3531
    @tube3531 Місяць тому

    😂😂😂ብሩክን እዳታገኘዉ።ቡራ በህይሚ ቀልድ አያቅም😂

  • @GyygfGuyfgh
    @GyygfGuyfgh Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @حامي-ظ9ف
    @حامي-ظ9ف Місяць тому

    እንዲ ፀበይ ብትጋዘ ይሻልሀል

  • @Ka1234Kaka
    @Ka1234Kaka Місяць тому +1

    Waw,, 🥰🥰🥰🥰🥰🎉❤🎉❤

  • @fskghksv7956
    @fskghksv7956 Місяць тому

    B.H❤❤❤❤❤❤

  • @nejatseid3341
    @nejatseid3341 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @PatamahMah
    @PatamahMah Місяць тому

    Wow❤❤❤❤🎉😢

  • @HAYTA99-zt6lp
    @HAYTA99-zt6lp Місяць тому

    🎉🎉🎉❤❤

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 Місяць тому

    እንካንወደራሳቹሁተመለሳቹሀ😂😂😂

  • @GaniGani-bh3bm
    @GaniGani-bh3bm Місяць тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰

  • @MiraMira-fb2hc
    @MiraMira-fb2hc Місяць тому

    👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌❤️

  • @Kdkcj-c8s
    @Kdkcj-c8s Місяць тому

    ❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KsKs-w3f
    @KsKs-w3f Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FhGut-o4q
    @FhGut-o4q Місяць тому +3

    አሁኑ ጡሩ በሀሚዬነ በቡሩክ አትምጡ እንጂ እነበረተተቹወለን

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😊😊በርቱ