በዘይት ሳይጠበስ የሚሰራ ጤናማ የበድንጃል ወጥ አሰራር | ANAF THE HABESHA |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • በዘይት ሳይጠበስ የሚሰራ ጤናማ የበድንጃል ወጥ አሰራር | ANAF THE HABESHA |

КОМЕНТАРІ • 19

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458  Рік тому +1

    ሰላም ተመልካቾቼ ላይክ ሼር እያረገጋቹህ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ አሁንም ሁሌም አብሮነታቹህ አይለየኝ
    የቅመሙ ሊንክ
    ua-cam.com/video/7vwsgf3p1Uc/v-deo.html
    በድንጃል በእርጎ ሊንክ
    ua-cam.com/video/iuPIqZNBIvE/v-deo.html

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow Рік тому +1

    ወለይኩም ሠላም አኒዬ አህለን ማሻላህ እጅግ ባለሞያ ነሽ ምርጥና ጤናማ የብድንጃል አሠራር ዘይት አጠቃቀምሽ ተመችቶኛል ይስለሙ ሼር ላይክ የኔ ውድ💖💖👍🙏

  • @omosamatube
    @omosamatube Рік тому +1

    አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እሙየ ማሸአላህ ይስለሙ ሼር በላይክ❤❤❤👍

  • @aminatahmed
    @aminatahmed Рік тому +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በርቺ ኦህቲል ከሪማ

  • @EthioAlema
    @EthioAlema Рік тому +1

    Wow this is amazing food

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen Рік тому +1

    ወአለይኩም ሰላም አናፍዬ ከመንበረ በኦቨን ማብሰሉ ተመራጭ ነው ለጤናም ተስማሚ ነው በንጀራ ቀምሸው አላውቅም እስኪ እሞክራዋለሁ እናመሰግናለን የኔ ውድ🙏🙏🙏👍👍👍💖💖💖

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Рік тому

      ራቢዬ ሰላም ገባሽ ጁምአ ቀን እደዉላለሁ ብዬ በጠዋት ድንገትኛ ለቅሶ ገጠመኝ ለዚ ነዉ የጠፋሁት ራቢዬ

    • @rabiykitchen
      @rabiykitchen Рік тому

      @@anafthehabesha4458 ውይ አላህ ይሰብራቸው ኢንሻአላ ወይ ኡምራ ወይም ሀጅ ከመጣሽ እንገናኛለን 🙏🙏🙏

  • @hanantube734
    @hanantube734 Рік тому +1

    Marsha allah hulum serawochshe konjo nachew

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ

    እህታችን አድናቂሸ ነኝ።።አረቦች ሙሰጋ ብለው ይጠሩታል።ለጤንነት በጣም ጥሩ ነዉ ።ለጣእሚያ ሳንዲውችም በዚህ መልኩ ወሰራት ይቻላል።የሸንብራ ጥብስ ማለቴ ነው ።።ሹክረን።።

  • @SM-gu8oi
    @SM-gu8oi Рік тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኢግ ፕላንት በወጥ ሞክሬው አላውቅም ስላጋራሽን ከልብ አመሰግናለሁ መሞከር ያለበት ምግብ ነው 😁😁🥰

  • @selam7643
    @selam7643 Рік тому +1

    እናመሠግናለን ብዙጊዜ eggplant መብላት አልተለመደም በዚ መልኩ ፕሮግራሞች ላይ ሙሠጋ ተብሎ ሲቀርብ አይቻለሁ

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch Рік тому +1

    ሰላምእንኮንደህናመጣሽመሽአላህብለናልእጅሽይባረክ👍👍👍😋😋