ሀዋዝ እያነባ ሰለለነበረበት ተናገረ! ሚስጥሩ ወጣ በርካቶችም ሊመለሱ ነው!ዋንቲያ ጉዱን አጋለጠችው ማግጦብኝ ያዝኩት!ሞጣ ጉዱ ልጁን አልድርም አለ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 493

  • @mikooffical234
    @mikooffical234  20 днів тому +84

    እንኮን ደስ አላቹ አንደ ነብስ በሰማይ ቤት ዋጋ አላት

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 20 днів тому

      @@mikooffical234 Betam Yemer mezmurochu Erasu Lib Tegagn Neberu Siwegez Mesmat Techa New Enji Betam Enbuaya Yemetal Sesemaw Yemer Dessss Belognalllll

    • @masarat2998
      @masarat2998 20 днів тому +11

      ማርያምን ስውድክ በተዋህዶ ያፅናክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Jaa1231-c8q
      @Jaa1231-c8q 20 днів тому +7

      ስወድህ ወድሜ በቤቱ ያፅናህ የድንግል ማርያም ልጆች ✝️✝️⛪⛪⛪💐✝️✝️⛪⛪✝️✝️

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 20 днів тому +2

      Amen Amen Amen enkune abero adresn 🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @LemlemAga
      @LemlemAga 20 днів тому +1

      ትክክል በቤቱ ያፅናዉ❤❤❤

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 20 днів тому +25

    እህታችን ዘርሽ ይባረክ የቅዱሳን አምላክ ያክብርሽ አምላካችን ያከበሪቸውን የመረጣቸውን እናከብረዋለን ክብርንም እንሰጣለን እውነት ነው ይህንንም የገለፀልሽ መንፈስ ቅዱስ ነው እህታችን አንቺንም ወደ ቤቱ እንዲያመጣሽ እንፀልያለን ተባረኪልን እህታችን እናመሰግናለን

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 20 днів тому +26

    የኔ ውድ በጣም ገብቶሻል ዘመንሽ ይባረክ

  • @መቅዴሥየማርያምልጅ
    @መቅዴሥየማርያምልጅ 20 днів тому +29

    እናመሠግናለን ሙሥሊሟ እህታችን ነይ ወደተዋህዶ❤❤❤

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 18 днів тому

      👀👀👀

    • @YadesaGemechu
      @YadesaGemechu 15 днів тому

      ሙስሊሞ እህታችን እናመስግናለን እግዚአቢሕር ይባርክሽ

  • @اوديباي
    @اوديباي 19 днів тому +10

    ሚኮየ የምታቀርበውን በጣም ነው የምወደው በእምነትህ ለዘላለም ፀተህ ኑር ወድሜ ተባረክ እህቴ እንኳን ወደትክክለኛው ሀይማኖት,መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @emebetregasa5398
    @emebetregasa5398 19 днів тому +25

    እናመሰግናለን እህታችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፀንታ ለዘላለም ትኑር

  • @YalewTeshome-l5k
    @YalewTeshome-l5k 5 днів тому +1

    እግዚአብሔር ህይወትሽን ይባርከው ወደቤቱ ይመልስሽ እናመሰግናለን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 20 днів тому +16

    እናመስግናለን እህቴችን ነይ ወደተዋህዶ❤❤❤❤

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 20 днів тому +22

    ወንድማችን ሐዋዝ እንኳን ወደ እናት ቤተክርስቲያንህ በሰላም መጣህ ❤🎉🎉🎉🎉

    • @MalasechMarikose
      @MalasechMarikose 18 днів тому +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Zeritu-r8o
    @Zeritu-r8o 20 днів тому +15

    እልልልልልል ሀዋዝዬ እኛ ኦርቶዶክሳዉያን እንወድሀለን እናከብርሀለን። ይህንን ታላቅ ነገር ላደረገልን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ። አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @firehiwotbogale523
    @firehiwotbogale523 19 днів тому +9

    ሙስሊሟ ልጅ ተባረኪ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ

  • @EtagegnTadesse-mp4fx
    @EtagegnTadesse-mp4fx 19 днів тому +9

    እግዚአብሔር፡ይባርክሽ፡ላንቺ፡የምስጋና፡ቃል፡የለኝም፡ይህን፡ዓይምሮሽን፡አይለውጠው፡ዘመንሽ፡ይባረክ

  • @ananiyadambu
    @ananiyadambu 18 днів тому +11

    እናመሰግናለን እህታችን ኣርቶደክሰ ተውህደ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 20 днів тому +12

    ሙስሊሟ ህህታችን እዉነት በደንብ ተረድተሽናል!! ንግግርሽ ደስ ይላል እግዝአብሔር ሰላምሽን ያብዛዉ
    እናመሰግናለን!!❤❤❤❤

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 20 днів тому +15

    ሙስሊማን እህታችንን እናመሰግናታለን እውነት ነው ተዋህዶ እፁብ ድንቅ ነች ትህትናዋ ብቻ በትልቁ በቂዋ ነው ከፈጣሪዋ የወረስችው🙏👍

  • @TasgastT
    @TasgastT 20 днів тому +18

    እናመሰግናለን እህታችን ወደ ቤቱ ያምጣሽ❤❤❤❤❤

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 20 днів тому +5

    እናመሰግናለን እህታችን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ያምጣሽ እህቴ

  • @MisrakAsefa-h9k
    @MisrakAsefa-h9k 20 днів тому +7

    ሚኮዬ አንተ እጅግ በጣም የዋህ የሆንክ ልጅ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናክ ❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክልን

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 20 днів тому +7

    እልልልልልልልልልልልልልተ እግዚኣብሔር ይመስገን እኳን ወደ ትክክለኛው መንገድ ተመለስክ ወድማችን❤።

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 20 днів тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አንደበተእርቱብ ተባረኪ ወደቤቱ ይጥራሽ እማ እናመሰግናለን ኑሪልን እዬን አመለካከት አይቀይርብሽ❤❤❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 20 днів тому +8

    እልልልልልልል ተመስገን ማንደተዋህዶ ተዋህዶ ለዘላለም እልልልልልልልተመስገንማንደተዋህዶተዋህዶለዘላለምትኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤ኒኬ በርተልን

  • @kalkidan745
    @kalkidan745 20 днів тому +4

    እህታችን እግዚያብሔር ይባርክሽ ለምስክርነትሽ ዘማሪ ሐዋዝ እንኳን ወደ ቤቱ መለሰህ በቤቱ ያፅናልን፣ያፅናን

  • @Messi2328-hf8nz
    @Messi2328-hf8nz 20 днів тому +6

    Miko yegna jegna tebarek like eyaregchew ቤተሰብ yehe ምርጥዬ ልጅ ነው

  • @EnatBayu
    @EnatBayu 20 днів тому +8

    መጥመቀ መለኮት ቅድስ ዩሀንስ ብቻ ና ብቻ ነዋ ክብር ምስጋና ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ ማርያም ታምጣሽ ውዶ እህቴ❤

    • @EnatBayu
      @EnatBayu 20 днів тому +1

      ተመስገን ገና ሁሉም ይመጣሉ

  • @emememem2658
    @emememem2658 19 днів тому +3

    አንቺ የተባረክሽ እንደዚህ አይነት ንፁህ ልብ ስለተሰጠሽ እኔ ስለአንቺ እግዚአብሄርን በጣም አመሰግናለሁ

  • @SelamSara-c8p
    @SelamSara-c8p 20 днів тому +6

    እግዚአብሔር ይመስጌን ለሱ ምን ይሳነዋል እልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤በቤቱ ያፅናዉ

  • @SelamSara-c8p
    @SelamSara-c8p 20 днів тому +22

    እህታችን በጣም እናመሰግናለን ፍቅር ከእግዚአብኤር ትህትና ከማሪያም ተምረናል ወደ ኦርቶዶክስ ትክክለኛዋ እምነት ፈጣሪ ያምጣሽ❤❤❤

  • @Dejuyabatulj2
    @Dejuyabatulj2 20 днів тому +7

    እግዚአብሔር እንደዚህ ለተናገርሽለት እምነት ይመልስሽ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @BinaHaylu
    @BinaHaylu 19 днів тому +2

    የኔ እህትእግዚ አብሄር በቤቱ ይመልስሽ በእዉነት አነጋገርሽ ያረካል ድንግል ማሪያም ትርዳሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 20 днів тому +4

    እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስሽ እሕታችን

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 20 днів тому +2

    በእዉነት ሙስሊም እህቴ አነጋገሩዋ አገላለፁዋ ተመችቶኛል ስለተረዳሽን እናመሰግናለን ክበሪልን ወደቤቱ ያምጣሽ ወንድማችን አዋዝ እንኩዋን ወደቤቱ መለሰህ ደስስ ብሎናል በቤቱ ያፅናህ የምንወድህ ወንድማች❤❤❤ ሚኮዬ ክበርልን❤❤❤

    • @lililili7992
      @lililili7992 20 днів тому +1

      እንም ደሰ አለችን❤❤❤

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 19 днів тому +2

    በስመአም እህታችን እንባዬን ነው ያመጣችው ፈጣሪ ይባርክሽ ❤❤❤❤

  • @MohmedAlay-h3u
    @MohmedAlay-h3u 20 днів тому +5

    እናመሠግናለን እህታችን ትክክለኛዉን መንገድ ይምራሽ❤❤❤

    • @HayatTatrg
      @HayatTatrg 18 днів тому

      👏👏👏❤️❤️❤️

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 19 днів тому +1

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ የገባሽ ነሽ ትህትናሽ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስሽ❤❤❤

  • @AsgaTqshu
    @AsgaTqshu 19 днів тому +1

    ወንድማችን ሚኮ ዘንድሮ የማንሰማ ገዱ የለም አጀብ አጀብ እህታችን የእሰልምና አምንት ተከታይ የሆንሺው በጣም እናመሰግናል ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር

  • @Wesen-kj1ig
    @Wesen-kj1ig 20 днів тому +9

    ዘማሪ ሀዋዝ ማን ነው ስለማላውቀው ነው? ግን እንኳን ተመለሰ ደስ ይላል ገና ሁሉም ይመለሳሉ ❤🙏

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 19 днів тому +2

      አይቀርም ቢዝነሳቸው ሲጠርባቸው ይመጣሉ በእየሱሰ የሚነግዱ ወንበዴዋች

    • @HanaLakew-u7q
      @HanaLakew-u7q 19 днів тому +2

      እህቴ ዘማሪ ሀዋዝ ተገኝ ብለሽ ስትፅፊ ይመጣልሻል በጣም የምኖደውና የምናከብረው ዘማሪ ነው❤❤❤❤❤

  • @nebiyatasfaw
    @nebiyatasfaw 19 днів тому +2

    እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስሽ አሜን አሜን አሜን ።

  • @Meskifiker
    @Meskifiker 20 днів тому +4

    ዘማሪ አዋስ እንኳን ወደ እግዚአብሔር ቤት በሰላም መጣህ❤❤❤❤

  • @emebetassefa2628
    @emebetassefa2628 19 днів тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን በእዉነት መንፈስ ቅዱስ መሆን አለበት እዲህ አንደበትሽን ተጠቅሞ የተናገረን❤

  • @HabtamGebre-r2r
    @HabtamGebre-r2r 19 днів тому +1

    እህታችን እድሜና ጤና ይስጥሽ ድሮም ተከባብረን ትዋደን ለመኖራችን ምስክር ነሽ እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @addisalemdagne8058
    @addisalemdagne8058 20 днів тому +3

    ሚኮ ይቺን የሙሰሊም እህታችንእ አመሰግንልን

  • @تاقي-د7ظ
    @تاقي-د7ظ 10 днів тому

    እመብርሀን ትጠብቅሽ ከልጅዋ ከወዳጃጃ ትጠብቅሽ ሀዋዝ በቤቱ ያፅናክ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretalemayehu6110
    @meseretalemayehu6110 19 днів тому +2

    ማርያምን የሀዋዝ መመለስ በጣም አስደሰተኝ። እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @sintayehudawed3132
    @sintayehudawed3132 19 днів тому +1

    ፈጣሪ ማሰተዋል ሰቶሻል
    አሁንም መጨረሻሽ ያሳምርልሽ

  • @HanaFentahun-th7wu
    @HanaFentahun-th7wu 19 днів тому +3

    እኔን የገረመኝ የልጅቱ አንደበት እህቴ እግዚአብሔር በፋቃዱ ይመልስሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @LekeTafiri
    @LekeTafiri 20 днів тому +4

    ዛሬ አንደኛ ነኝ መልካም ምሽት ወገኖቸ❤❤❤

  • @lidyakesete
    @lidyakesete 14 днів тому

    ውድ እህታችን እግዚኣብሔር ያክብርሽ።ውድ ወንድማችን ሃዋዝም ባንተ መመለስ በሰማይና በምድር ደስታ ሆነልን እሰይ ተመስገን እንበለው።

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 19 днів тому +1

    እልልልልልልል እንኳን ወደተዋህዶ መጣህልን ዘማሪ ሀዋዝ ፀጋዉን ያብዛልህ እህታችን ወደቤቱ ይመልስሽ ❤❤❤❤

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 19 днів тому +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር ወደቤቱ ያምጣሽ የእመአምላክ ፍቅሯ በልብሽ ይደር

  • @ሀባሻዊ
    @ሀባሻዊ 20 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያም
    ልቦና ሰታቸዉ ለሎችንም ወደ ቤቷ ትመልሳቸዉ🙏

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 20 днів тому +1

    Ehtachn EGZEABEHEIR yebarksh ❤❤️❤️❤️

  • @messilebanon5167
    @messilebanon5167 19 днів тому +2

    ክበርልኝ እሕታችን🙏🙏🙏🙏

  • @GalaxyJane-ec6yy
    @GalaxyJane-ec6yy 19 днів тому

    እህታችን ❤❤❤እናመሰግናለን ይመልሥሽ አንቺ ደስተኛ ከሆንየኔ ቆንጆ

  • @FikirSentayew
    @FikirSentayew 18 днів тому

    አንቺ በጣም የገባሽነሸ ተባረኪ እነኛም በጣም እንወድሻለን አንቺ ፈጣሪ ያክብርሽ ወደቤቱ ይመልስሽ።

  • @Salammelewn
    @Salammelewn 4 дні тому

    ነይ እሕታችን በብርሐኑ ተመላለሺ የተዋሕዶ ልጆች ከዚሕ በላይ ትሁት መሆን አለብን

  • @ዶናት-ኈ1ቘ
    @ዶናት-ኈ1ቘ 20 днів тому +2

    ከልብ እናመሰግናለን ይማሩበታ ብለክ መርጠክ ተጨንቀክ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን እግዚአብሄር ያክብርክ በርታ 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @tsion_koratsion_k5073
    @tsion_koratsion_k5073 20 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስጌን የምንወዶ ዘማር

  • @Selam-2015
    @Selam-2015 19 днів тому +2

    በእርግጠኝነት የምነግራችሁ ስለ ኦርቶዶክስ ያወራችዉ ሴት ሙስሊም አለመሆንዋን ነው ።

  • @ትንሳኤደስታ
    @ትንሳኤደስታ 19 днів тому

    ❤""እግዚአብሔር ሁሉንም ይመልስልን እኛም በቤቱ እያለን የጠፍነውን ይመልሰን ያንደበት ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን ያርገን""❤

  • @emebet2513
    @emebet2513 20 днів тому +1

    ሙስሊም እህታችን እግዚአብሀሔር ዘመንሽን ዘርሽን ሁሉ ይባርክልሽ❤

  • @Masi-c6z
    @Masi-c6z 20 днів тому +1

    እናመሰግናለን እህታችን እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ועח
    @ועח 19 днів тому

    እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስሽ የኔ ቆንጆ 🙏❤️❤️🎉🎉🇪🇷

  • @Hirutsheferaw-h2t
    @Hirutsheferaw-h2t 20 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 Egziyabher wede bitu yamtashe❤❤❤❤

  • @HanaTsegay-k5z
    @HanaTsegay-k5z 18 днів тому

    መዑስልም እህቴ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ዓንድ ቀን ከኛ ጋር ትቀላከያለሽ እመቤቴ ትርዳሽ 🤲🤲🤲🤲የኔ ውድ እህቴ 😘😘😘😘😘😘🙏🙏💞💞💞💞

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q 19 днів тому

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለፀላለም ፀንታ ትኑር❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤

  • @TegeneAbebe
    @TegeneAbebe 18 днів тому

    ሙስሊሟ እህቴ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን።የእውነት መንፈስ ካንቺ ጋር ነው።በዚሁ ያጽናሽ።❤

  • @SalamSiso
    @SalamSiso 19 днів тому

    ሙስሊማ እህታችን እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስሽ እናመሰግን አለን🙏🙏🙏

  • @Afbom-d2m
    @Afbom-d2m 19 днів тому

    ሙስሊሟ እህታችን እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሠግናለን እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ ይመልስልን ❤❤❤❤❤

  • @TameratGutema
    @TameratGutema 18 днів тому

    እሕታችን ልብሽን ያቀናልሽ ያበራልሽ አምላክ ሕይወትሽን ያቅናልሽ ያብራልሽ ደስታው ይሙላልሽ ብሩክ ሁኚ እሕት አለም

  • @alemgenetabebe8700
    @alemgenetabebe8700 18 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Jsjsh-h1o
    @Jsjsh-h1o 14 днів тому +1

    እናመሰግናለን እህታችን ወደቤቱ ተመለሽ ወደኦርቶዶክስ🙏🙏🙏

  • @themane9894
    @themane9894 20 днів тому +2

    ሙስሊም እህታችንን አለማመስገን አይቻልም እንዴት አይነት አመለካከት ነው ያላት ይገርማል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @yohannes5352
    @yohannes5352 19 днів тому

    አግዚአብሔር ይመስገን እንኻን ደህና መጣህ ወንድማችን ሀዋዝ🙏

  • @hiruttsigab9274
    @hiruttsigab9274 14 днів тому

    እህታችን ተባረኪ እግዚአብሄር ወደ ቤቱ ይመልስሽ

  • @ሐብታምዘተዋሕዶ
    @ሐብታምዘተዋሕዶ 20 днів тому +1

    እናመሰግናለን እኅታችን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስሽ❤

  • @MedanitAlemu-fb4wu
    @MedanitAlemu-fb4wu 19 днів тому

    እህታችን እግዚያብኤር ይባርክሽ ስለተረዳሽን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TedlaDemissie
    @TedlaDemissie 19 днів тому

    የሙስሊሟ ሴት መረዳት ጥሩ እና መልካም ነው።በጣም ደስ የሚል መረዳት ነው።ትህትናን እና ክብርን መሰረት አድርጋ ነው መረዳቷን የገለፀችው ጥሩ ነውም።የሰው ልጅ በሚኖርበት አለም ውስጥ ለራሱ ክብር እየፈለገ ለቅዱሳን ለፃድቃን ሰዎች ክብር ስለሰጡ ከሰው በማይጠበቅ ያልተገባ መረዳት ብዙ ሲሉ ይገርማል።እግዚአብሔር ያከበራቸውን ማክበር ለራስም ዋጋ አለው።ባናከብራቸው እግዚአብሔር የሰጣቸውን ክብር አይቀንሰው።ስምሽን ባናውቀውም እኛም እንወድሻለን።

  • @samritube645
    @samritube645 19 днів тому

    *እግዚአብሔር ይመስገን ከቤታቸው የጠፉትን ሁሉ ይሰብስብልን እና ስለፍቅር ደግም ፍርቅ ቀንሷል በሚለው እስማማለው*

  • @YoyoYo-d2u
    @YoyoYo-d2u 16 днів тому

    ሙስሊሟ እህታችን እናመሰግናለን ወደ ቤቱ ያምጣሽ 😍😘😘😘

  • @ZufanSetegn-em8sw
    @ZufanSetegn-em8sw 19 днів тому

    ወድማችን እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ ፈጣሪ መለሰህ ሚኰ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 19 днів тому

    Gobeze Betam New Yeterdashew Fetarachen Feker Selehone Besu Feker lelochen Enkebralen tebrkilen ❤❤❤

  • @GetahunGesese
    @GetahunGesese 18 днів тому

    አንቺ ሴት ጌታ ይወድሻልና ገለፀልሽ በእውነት ተባረኪ!ወደድኩሽ።

  • @Copri23
    @Copri23 19 днів тому

    ክበርልኝ የእኔ እህት እግዝአብሔር ይውደድሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @EDIT-o-w
    @EDIT-o-w 20 днів тому +2

    መፀሀፍ ቅዱስ አንብቢ አእግዚያቤር በቀር ለማንም አይሰገድም ዮሐንስ እራይ ከፍተሽ አንብቢ

    • @lijegirum
      @lijegirum 20 днів тому +1

      ግልብ😂😂😂 ይቅርታ ግን ስለሆንክ ስለሆንሽ ነው:: ለእነርሱ የምንሰግደው የሱ የጌታችን የመድኃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስለሆኑ ነው:::: ገባሽ ልል ነበር ግን😅😅😅
      እኔ የታላላቆቼን እግር እስለሁ እንኳን አርአያ ሆነው ጌታዬን በማምለክ እንድጸና የሚያበረቱኝን::
      ንባብ ይገላል ትርጉም ያድናል ❤❤❤

  • @mateyamenata
    @mateyamenata 19 днів тому

    እናመሰግናለን እህታችን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስሽ❤❤❤❤❤

  • @MunaMuna-p2v
    @MunaMuna-p2v 20 днів тому +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤❤

  • @AbabejGilma
    @AbabejGilma 20 днів тому +3

    እልልልልልል እልልልልልል ታማስገን ኦርቶዶክስ ልአ ዛላላም ትኑር አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fentaneshwondimu3593
    @fentaneshwondimu3593 5 днів тому

    የኔ ውድ በጣም ገብቶሻል ዘመንሽ ይባረክ

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም 20 днів тому +1

    ወንድሜ ሀዋዝ እኔ እኮ ኦርቶዶክስ ነው ምመስለኝ ❤ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል ❤️ እልልልልል ❤️ እልልልልል ❤️

  • @Ahmedd-br4ht
    @Ahmedd-br4ht 17 днів тому

    እግዛኣብሄር ወደ ቤቱ ይመልስሽ ሞስልም እህታችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 19 днів тому

    THANKS FOR MY MUSLIM SISTER GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY ♥️ 🙏

  • @እናቴሂወቴማርያም
    @እናቴሂወቴማርያም 19 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ፍቅር አለኝ 10 አመታችን ነው አሁን ግን በመንገድ ላይ ነኝ ለንገናኝ ነው የተዎሒዱ ልጁች ስለታገቡ በቤተ መቅደሱ ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @Habtam-sz2mi
    @Habtam-sz2mi 20 днів тому +1

    እግዚአብሔር ወደ እዉነት ይመልስሽ

  • @mimibh7495
    @mimibh7495 19 днів тому

    አኛም እናመስግናለን ሰላተረዳሽንእግዚቤሔር ወደቤቱ ይመልሽ

  • @arsemawit
    @arsemawit 20 днів тому +2

    Egziyabhar wedebatu yemelseshe Amen

  • @AzadiAzid
    @AzadiAzid 20 днів тому +1

    እመበቴ ማሪያም ታምጣሸ እህቴ❤❤❤❤❤❤

  • @KoketBoki
    @KoketBoki 20 днів тому +1

    ዎው ፈጣሪ የምስገን ሐዋዝዬ

  • @MekdesArage-ne8ic
    @MekdesArage-ne8ic 12 днів тому

    የችን ሙስሊም እህታችን የት አግኝች ባቀፍኩት እፋፋፋ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🙏🙏

  • @YeshiHabta
    @YeshiHabta 20 днів тому +1

    እግዚአብሔር ወደቤቱ ያምጣሽ❤

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 20 днів тому

    Ehetache egzabhre yebarkeshe wedebatuu tatashee🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💔💔💔💔☦️☦️☦️☦️