ጂጂ ኪያ Vs ፍቅረኛዋ ሆዴ።ዮኒ ማኛ አስታራቂ ሽማግሌ ሆኗል።የቤት ጉድ አደባባይ ወጣ።ሊያ ሾው ነገሩን አቀጣጠለችው።EBS Tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 47

  • @Teddy-m3v
    @Teddy-m3v 12 годин тому +14

    ድምፅ ለሆዴ❤️‍🩹❤️‍🩹በርቱ ዝሆኔ ከሚዲያ መጥፋት አለባት:: ብዙ ሴቶች ሆዴንደግፈው ከእናንተ ጋርመተባበር የሚፈልጉት ቢገቡበት ጥሩ ነው:: ጂጂን የሚደግፉት በሙሉእንደሷ የበሰበሱ ናቸው::

  • @Hanna12930
    @Hanna12930 11 годин тому +9

    መጀመሪያ ወንድ ሁኑ ሲያስጠሉ ሲጀመር እድሜዋ ትልቅ መሆኗን እያወቀ ምን ይሰራል ሲነቃባችሁ ነው ጥቅም ሲቀርባችሁ ነው እንዲህ ያንጫጫችሁ ምድረ የወንድ አልጫ ቱ

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise7494 6 годин тому +2

    አይ ወዶች ስራ እና ገዘብ ሲያጡ ከሴት መጣላት 😂😂😂😂😂እደፈራ ያስታውቃል ልጁ ምስኪን 😂😂😂 ጂጂን ያልፈራህ ማንን ይፍራ አይዞህ በቃ አብይን ንገረዉ የግል ጠባቂ ይስጥህ 😂😂😂😂😂

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 10 годин тому +3

    ባለጌ ነው ሆድዬ የሚባለው አንድ አንሶላ ስትጋፈፍ ከርመህ ገበና ማውጣት በጣም ነውር ነው ገሊ ሴት ቤት እየገባ ውርደታም

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 5 годин тому +1

    ዮኒ ጥርሷ ይግማል የሚለውን ሲሰማ ደንግጦ ሳቁ መጥቶ አቀረቀረ 😂 ወይኔ ይህን ለዮኒ ባልነገርሽው ጂጂዬ አርቴፍሻል

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 8 годин тому +1

    ሰላም ሰላም ወይ ጉዳይ የነ ጂጂ ነገር የት እየሄደ ነው ጋይስ❤❤❤

  • @SumiWelloTube
    @SumiWelloTube 2 години тому

    ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣቺሁ ውድ የኢትዮጵያ ህግብ ሆይ ስላም እና ፍቅር ያምጣልን ተስማሙ ወግኖቼ 🎉

  • @ritahaile1787
    @ritahaile1787 13 годин тому +1

    Ereeeee enem setewa be hode side negne. Men agebat eswa insurance lemegebat ??

  • @Teddy-m3v
    @Teddy-m3v 12 годин тому +2

    ጉድ እኮ ነች ጂጂ መሞት ይሻልሻል::

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 8 годин тому +1

    ባለጌ ሰው ሲጣላ ሚሰጥሩን ያወጣሀል አሉ 😭😣 ግን እሱ እቤቷ ለምን ገባ ጥፍተኛ እሱ ነው

  • @Sarah-f7b7l
    @Sarah-f7b7l 13 годин тому +4

    ዮኒ አታሺቃብጥ ትክክል ነዉ ግማታም አሮይት ነሺ

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 14 годин тому +2

    Yoni mad man pls pls why you are doing that

  • @mignotlulu7590
    @mignotlulu7590 11 годин тому +2

    የወንድ ሾካኮች ሲቀፉ disgusting shame on them

  • @Gelagaymedia
    @Gelagaymedia 19 годин тому +2

    ay yezendro fikir gira geban eko family

  • @milan8639
    @milan8639 8 годин тому +1

    ቬነር ጥርስ እኮ ብዙወቹ ተቸግረዋል በጣም ነው የሚሸተው ችግሩ ግን ብዙ ሰው የራሱ አፍ ስለማይሸተው አታቀው ይሆናል

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 14 годин тому +8

    ስታስጠላ ይቺ ጭቃ አዎ ትገሚያለሽ

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 10 годин тому +1

      ውሃ እና ሳሙና እያለ ሰው አይገማም ያውም በሰለጠነ ሃገር

    • @tgstlssn6778
      @tgstlssn6778 8 годин тому

      @saraamagreedavid6763 የስዋ ግማት ውሃም ሳሙናም አያስለቅቀውም የጠነባች አጋንንት ነች ገና ምን አይታችሁ

  • @aregashgebrezgiabiher2722
    @aregashgebrezgiabiher2722 2 години тому

    ጆን
    እሷ ወንጀለኛ ነች ከእሱ ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት ማድረግ ትፈልጋለች ?
    እሱ ግን እሷን አይወድም

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 5 годин тому +1

    ይሄ ሁሉው ሪኮርድ ዮኒ ማኛ አንድ ቀን ይሰድብሻል ዥልጥ ነሽ

  • @ethiochannel2366
    @ethiochannel2366 Годину тому

    ወንዶቹ ሁሉ ከሴት የባሱ የመንደር ሴቶች ሆነዉ የለ እንዴ አረ ብሳችኃል በጣም ይቅር ይበላችሁ ስታሳፍሩ ግን ሁለቱም የተጣሉት ሰዎች ግን አታፍሩም ቢያንስ ቢያንስ ጥሩ ጊዜ አሳልፋችኃል ስትለያዩ ባትባሉ ምናለበት በቃ በዉስጣችሁ ቢቀር ግን

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 10 годин тому +1

    ዉይ ይች ሴትዮ አረቦች ጐበዝ ምን መሠለች😂😂😂ጣሳ

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 4 години тому

    ጂጂ ሚድያ አድማቂ ነች እሷ ከሌለች ደስ አይልም ኢንሹራንስ እሚያስፈልግሽ ላንቺ ነው ምክንያቱም ሊፈርስ የሚችል ስውነት የተስራው ያንቺ ነው የፈጣሪን ስራ የለወጥሽው

  • @debreworkafeworki6778
    @debreworkafeworki6778 10 годин тому +1

    You guys ist your job to talk about one lady. What a shame when you say, "Old lady, do you think you are nothing to get old ? 😮

  • @صالحالمطرفي-ق2و
    @صالحالمطرفي-ق2و 11 годин тому +1

    Egzo egzo egzo marne kerstos😢😢😢

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 11 годин тому +1

    ሁሉ ነገር አርተፊሻል ከሆነ ካላፀዳሽው ለምን አይሸትም?

  • @chuchuyaye9199
    @chuchuyaye9199 5 годин тому

    Japi were is your kids and wife??????

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 11 годин тому +1

    ፎርጅድ የሆነ ህይወት መነካከስ መልከስከስ ።

  • @NebyuHussien
    @NebyuHussien 9 годин тому +1

    ሊሸጥ ሄዶ ገዛችው

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 8 годин тому

    ስማቸው ደሞ ሞላላ ቡላላ ስታስፈሩ ቆይ ለሚዲያ እንደዚ መንጫጫት 😮አያ ጅቦ ምን ጉድ ነክ በስማም 😅😅 ሲጨንቁ

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 6 годин тому

    አርቴፊሻል ጥርስ መሽተቱ የታወቀ ነው በጥንቃቄ ካልተያዘ

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 6 годин тому

    እግዚአብሔር ፍሩ ለአንደበታች ቁጭራ ሸፏሮ ሁላ ። የሐጥያት ገንዘብ ሐሜት

  • @ssss-uz4ys
    @ssss-uz4ys 9 годин тому +1

    Yedro tirsish yamrall

  • @ritahaile1787
    @ritahaile1787 13 годин тому +1

    Afewa ayehonem. Yehe Fake teresewa naw naw yemeshetew

  • @Teddy-m3v
    @Teddy-m3v 12 годин тому +2

    እውነቱንይሆናል ጥርስሽ ገምቶት ይሆናል:

  • @aregashgebrezgiabiher2722
    @aregashgebrezgiabiher2722 6 годин тому

    Ebde 👎👎👎

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 12 годин тому +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @cequa4067
    @cequa4067 14 годин тому +5

    የሽማግሌ ጥርቅም በጂጂ ይነግዳሉ ሽማግሌዎች ተጫጫችሁ😢😢😢

  • @fantushtewodros6906
    @fantushtewodros6906 4 години тому

    Why should you buy him life insurance? He is not your son.
    Well he said you are" Tinb"
    So get good toothpaste 😅