ከገጠር የመጣዉ አጎቴ እና ዉብዬ ተጣሉ እንደዛሬ ደንግጣ አታዉቅም🥺

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 сер 2024
  • #nahitube #couples #ethiopia

КОМЕНТАРІ • 988

  • @NahiTube1
    @NahiTube1  10 місяців тому +433

    20ሺ ላይክ ይገባኛል እናንተን ለማሳቅ😂 ማልቆፍረዉ ዳገት የለም ተዉ ላይክ አርጉ🤔 ከዚ ቪዲዮ በኋላ አባታችን እና እናታችንን አዝናንተናል ነገ ይለቀቃል😂😂😂😂

    • @mekedespertty5283
      @mekedespertty5283 10 місяців тому +20

      ግን ድምፅህ አልተቀየረም ፕራንክ ሳይሆን ድራማ ነው 😂😂😂😂😂አይ እናንተ

    • @abest4396
      @abest4396 10 місяців тому +3

      Kkkkkkkkሳላየው ሳቅኩ😂😂

    • @user-vz7ze1dj6d
      @user-vz7ze1dj6d 10 місяців тому +4

      ዛሬሢትኮምድራማነው

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 10 місяців тому +4

      Nahi እኔን መቸ ነው የምታበረታታኝ 🙏

    • @user-cg9hs7us5y
      @user-cg9hs7us5y 10 місяців тому +2

      የሚገርም ፕራክ😂😂😂😂

  • @ftube923
    @ftube923 10 місяців тому +450

    ወላሂ እኔ ነቅቻለሁ ማነዉ የናሂ ድምፃ መሆኑን ያወቀ በላይክ አሳዩኝ😂😂😂😂👍👍

    • @user-sp7td9tl6w
      @user-sp7td9tl6w 10 місяців тому +2

      እኔ

    • @netanetadane1193
      @netanetadane1193 10 місяців тому +10

      ግና መጀምርያ አንድ ድምፁን እንደስማዉ ነዉ ያወኩት ያስታዉቃል😂

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m 10 місяців тому

      ​@@netanetadane1193በጣም

    • @user-jt7hz2zr9t
      @user-jt7hz2zr9t 10 місяців тому +1

      እኔ😂

    • @RealmeCy-pn6if
      @RealmeCy-pn6if 10 місяців тому

      ​@@netanetadane1193😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @godislove2670
    @godislove2670 10 місяців тому +51

    አረ የውብዬን ቤተሰብ ለመተዋወቅ የናፈቀ ካለ እጅ ወዴላይ❤❤❤❤❤

    • @birtukanbekele859
      @birtukanbekele859 10 місяців тому

      ካሜራፊት መቅረብ የማይወድ ቤተሰባለኮ ሲስ ተረጋጉ ሁሉንንይ

    • @selamselam2215
      @selamselam2215 10 місяців тому +1

      Mina gebash woreyina hula

    • @bitewm7998
      @bitewm7998 10 місяців тому +2

      እሲቲ በማያገባችሁ አትግቡ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 10 місяців тому

      ግድ ማዉጣት የለባትም ካልፈለጉ

    • @annisamomaganda6826
      @annisamomaganda6826 10 місяців тому

      ብለን ብለን ደክሞናል ተያት ስንት ጊዜ ተጠይቃለች በኮሜት ግን አንድም ቤተሰብ አታሳየንም

  • @almaztarekegn8508
    @almaztarekegn8508 10 місяців тому +42

    የእውነት ፕራክ እድ ምስል ሸምገል ያለ ሰው አምተህ ሳይሸፋፈን ቢሆን ያምር ነበር ናሂ እደሆንክ ያስታውቃል❤❤❤❤❤❤

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t 10 місяців тому +52

    እህት ወንድሞቼ ከድንገተንኛ አደጋ አላህ ይጠብቀን የተጨነቀ ሁሉ ፈረጃውን ቅርብ ያግልን 😢😢😢

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 10 місяців тому +27

    አይ እኛም ነቅተናል ውብየ አውቃልች ላልማሰነቃት ነው እንጅ😅😅😅በጣም ነው የሚያሰታውቀው የናኒ ድምጸ ብቻ የመቻችሁ 😂😂😂😂

  • @user-qj1pw3cv5y
    @user-qj1pw3cv5y 10 місяців тому +27

    የናሂ ድምፅ መሆኑን ያስታዉቃል 😂😂😂❤

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 10 місяців тому +54

    ናሂ መሆኑ በደንብ ያስታውቃል ለማንኛውም ፈታ አደረጋችሁን እናመሰግናለን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ድል ለሆደ ሰፊው ለሚሲኪኑ አማራ

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 10 місяців тому +18

    ናኒ መሆኑ ያስታዉቃል በድምፅ😂

  • @almasslink8015
    @almasslink8015 10 місяців тому +116

    ይችን ኮመንት የምታነቡ የማዳም ቅመሞች ያሰባችሁትን አሳክቶ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ለሀገራችን ያብቃን❤❤

    • @user-it4ml1gz4n
      @user-it4ml1gz4n 10 місяців тому

      አሚንንያረብ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @halimahmed3558
      @halimahmed3558 10 місяців тому

      አማንንን

    • @etsegenetegebru2323
      @etsegenetegebru2323 10 місяців тому

      Amennnnnnnnn yarbe🎉🎉🎉

    • @ZahraBaharu
      @ZahraBaharu 10 місяців тому

      አሚን ያረብ 🤲

    • @user-bp2sd3se4x
      @user-bp2sd3se4x 10 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤አሚን ለሁላችንም❤❤❤❤❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 10 місяців тому +74

    ፈጣሪ አገራችንን ሳላም ያርግልን😢 ሁላችንም በየአይማኖታችን እንፀልይ የአገራችን ሰላም የናፈቀው🙏😢

  • @alainfef176
    @alainfef176 10 місяців тому +17

    😂😂😂ውብየ ነቅታለች. ድምፁ. ይለያል. እኳን ለውብየ. 😂ለኔም. ናሂ. ድምፁ. በደብ. አውቀዋለሁ

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq 10 місяців тому +30

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @AaAa-iy6ht
      @AaAa-iy6ht 10 місяців тому

      صلي الله علية وسلم

  • @amhara74
    @amhara74 10 місяців тому +10

    እኔ ፕራንክ አልመሰለኝም ማለትም የናሂ ድምፅ እንደነበረ ነው አልተቀየረም😒ለማንኛውም ይመቻችሁ❤❤❤❤❤

    • @NaniNani-xj5fd
      @NaniNani-xj5fd 10 місяців тому +2

      ድራማ ነው ተመካክረው እንዴት የባልዋን ድምፅ ምንም ቢሆን መለየት ያቅታታል ብለሽ ታስቢያለሽ😂

    • @amhara74
      @amhara74 10 місяців тому +1

      @@NaniNani-xj5fd ግን እኮ ካየሻቸው እዳላወቀችው ነው ያስመሰለችው😂😂😂

  • @user-bo1jx8ol3z
    @user-bo1jx8ol3z 10 місяців тому +4

    ውብያ በደንብ አድርጋ ባሏ መሆኑን ታውቃለች ድራማ ነው ግን ደስ ይላል ያዝናናል ፕራንክ እምትሉትን ቀይሩት ለድራማ

  • @user-od3bc9xt4r
    @user-od3bc9xt4r 10 місяців тому +11

    ድምፁ ናህ እደሆነ በደምብ ይታወቃል እ ዝም ብለን ስናያቹሁ ሃሳስ አደረጋችሁን እዴ 😅😅😅

    • @user-xr6bt8gq3w
      @user-xr6bt8gq3w 10 місяців тому

      ሀሣስ ማለትኮ ቶሎ የሚያውቅ የሚነቃ ማለት ነው ጂል አይሻልም ወይም ቡለሀ

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 10 місяців тому +62

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😢😢😢

  • @user-od5dx9vz8b
    @user-od5dx9vz8b 10 місяців тому +12

    በሳቅ ነው የጨርስኩት ወይ ዉብዪ ምርጥ ልጅ ናት ❤ በጣም ሰው ኣክባሪ ናት ሞሻኣላህ ❤
    ስወዳቹ

  • @hiwotdemissie681
    @hiwotdemissie681 10 місяців тому +9

    ዉብዬ እንዴት እንደተሸወድሽ ድምፁ እኮ ያስታዉቅ ነበር።😂😂😂

    • @afiyatube6892
      @afiyatube6892 10 місяців тому +1

      አውቃ ነው ላሀማስነቃት ነው

    • @user-ch3hg9yt7j
      @user-ch3hg9yt7j 9 місяців тому

      መች ተሸወደይ😃😃😃

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 10 місяців тому +23

    ሠላም ለእናት ሀገራችን 😢😢 ከአንገት በላይ ቢሆንም አስቁን እስኪ😂❤❤

  • @user-xl7qb1fb9m
    @user-xl7qb1fb9m 10 місяців тому +5

    😂😂😂😂ምን አገባሽ አላለም ግን እኮ ድራማዉ😜😜 ጎሽ በሉ ሀገራችን ሰላም ሆኖልን ከልብ ለመሳቅ ያብቃን ሸቃሎች አላችሁ አይዞን በርቱ😊😊

    • @stgjjhsdcbbnjjj
      @stgjjhsdcbbnjjj 10 місяців тому

      አሚን ያረብ 😔😔አለን አለን 😘😘😘

  • @ahmedseyd4404
    @ahmedseyd4404 10 місяців тому +5

    እኔን ያሣቀኝ የዳጊ ሣቅነዉ ሣቅህ ሣይመጣ የምትሥቃት ነገር ሣቅ በልመና ነዉ የሆነዉ ለማንኛዉም ይመቻችሁ

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t 10 місяців тому +11

    ውብዬ ተሸወድሽ የናሂ ድምፅ መሆኑ ያስታውቃልኮ ግን አስቆኛል❤😂😂😂😂😂

  • @yab282
    @yab282 10 місяців тому +10

    ግጥም አደርጋ ታቃለች😂👍

  • @EMUETHIOTUBE-lh3gi
    @EMUETHIOTUBE-lh3gi 10 місяців тому +14

    እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ዑራኤል ወራዊ መታሰቢያ ባዓል እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶቼ አረ እንደዚህ አትጥፎ ተናፍቃቸዋል ደሞ ፈጣሪ ሐገራችን ሰላም ያድርግልን የዛሬውስ ይለያል😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 10 місяців тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጅ አሜን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን

  • @shukriatube2535
    @shukriatube2535 10 місяців тому +7

    prank ሳይሆን ድራማ ብትሉ ይሻላል😅😅😅

  • @hawawsirig9469
    @hawawsirig9469 10 місяців тому +7

    ግንእኮ ደምፁ ናሆም እደሆነያስታዉቃል😂😂😂

  • @user-wt5kk6br4s
    @user-wt5kk6br4s 10 місяців тому +4

    ዝም ብላ ላሥመሥልለት ብላ ነዉ እንጅ ድምፁ ያሥታዉቃል ሀሀሀሀሀ

  • @kubratadesse7978
    @kubratadesse7978 10 місяців тому +12

    ድምፅህ ያሥነቃል መቀየርአልቻልክም በተረፈ ይመቻችሁ

    • @wenoalamayoture5046
      @wenoalamayoture5046 10 місяців тому

      kkkkkkkkkklllkkkkkkk

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 10 місяців тому

      ሀገራችንን ሰላም ያድርግል እግዚአብሔር የዛሬ ይለያል ሰላማቸሁ ይብዛ ናይ ድምፁ ያስታሁቃል 😂😂😂😂😂😂❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube 10 місяців тому +37

    ይችን ኮሚት እምታነቡ ፈጣሪ ይሀገራ ችንን ሠላም የሰማችሁ😭❤በቅንነት ❤ደምሩኝ ❤

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 10 місяців тому +1

    ኧር በጨራሺ ናሂ ነው ገና ሳልሰማው እሱ መሆኑ ድምጹ ያስታውቃል የት ሂዳነው ሲል ድምጹ በጨራሺ አልተቀዪርም ናሂ ናሂ ነው

  • @user-gu1zg9fs7g
    @user-gu1zg9fs7g 10 місяців тому +2

    ፕራንክ እየሆነማ አውቃለች አውቃ ነው እንጂ እኛ እንኳን ድምጹን አውቀናል አይይይይይይ ውብዮ

  • @SuraWleyu-ft9sp
    @SuraWleyu-ft9sp 10 місяців тому +3

    እኮን ውብዬ እኛም ነቀተናል ድምፅህ😂😂😂😂

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 10 місяців тому +5

    አይድምፅ ያስታውቃል😂አውቃችሁነው😂😂😂

  • @AddisFamily23
    @AddisFamily23 10 місяців тому +8

    ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርቱልን❤ ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦች ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛላችሁ ❤ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን 😢😢😢በሰው አገር ያላቹ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ ❤🌻🌻🌻ሰላም ለውዷ ሀገራችን 🌻🌻🌻 ይህንን የሚያነብ ሁሉ ቤቴን እይሁልኝ 🙏🙏🙏

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 10 місяців тому +3

    ውቤ ትፎግሪናለሺ እንኳን አቺ የባልሺን ድምፅ ይቅር እና እኔ እንኳን የናሂን ድምፅ በምንም አይሸውደኝም

  • @seid2238
    @seid2238 10 місяців тому +4

    ድምፁ ያስታዉቃል

  • @user-pl4lb1qn3e
    @user-pl4lb1qn3e 10 місяців тому +3

    ወላሂ ትግስቷ የኔደርባባ❤❤❤❤❤ውብደየስወድሽወላሂ አቤትትግስት😊😊

  • @newcyberia3330
    @newcyberia3330 10 місяців тому +1

    ናሂ ነው እኔ አውቄዋለው ውብዬ ሳትነቃ ቀርታ አደለም ገና ሳላየው ነው የኮመትኩት እስኪ እንየው😂😂😂😂😂😂

  • @Fatma-rd3hl
    @Fatma-rd3hl 10 місяців тому +1

    አረ ሲጀመር እንኳን ልስቅ ፈገግም አላልኩ በናተ ቤት ተመልካችን ፕራክ ለማረግ ነው ግን አልተሳካም ተመልካችን ፕራክ ለማረግ አትሞክሩ ይነቃል እና ደሞ ውብየም አልደነገጠሽም ለኛ ይምሰል ነው ሲጀመር

  • @KiyaQueen363
    @KiyaQueen363 10 місяців тому +43

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ💚💛❤️

  • @page4433
    @page4433 10 місяців тому +4

    ስጀመር አዉቃለችህ ድምፅ ያስታወቀል ለላመስነቀት ነው ነቅተናል😂😂😂

  • @ytub8615
    @ytub8615 10 місяців тому +1

    እንዴ አረ ተው እንዴ እስከዚህ ሞኞች ነን እንዴ
    የባለቤትዋ ድምጽ ጠፍታዋት ነው ለእይታ ብሌ ነው እንጂ

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 10 місяців тому +1

    እንኳን እሷ እኛም ናሒ እንደሆነ አውቀነዋል ማሥመሠል አልቻላችሁም

  • @godislove2670
    @godislove2670 10 місяців тому +3

    ናሆም እንዴሆነ ድምፁ ይለያል😅😅😅😅

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 10 місяців тому +3

    ከመጀመሪያው አውቃለሁ የናሂ ድምጽ 😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @ALEMAYHOKebede
    @ALEMAYHOKebede 2 місяці тому

    wuyyi nahi tanste sitti cafirii askeng😄😄😄 lamngum xuruu tawinali arif nawuu qaxilitti👍👍👍

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 10 місяців тому +1

    ክክክክክ ውይ በሳቅ ሞትኩ ድምፁ ናሂ መሆኑ ያስታውቃል ፈታ አደርጋችሁኝ

  • @desta.21.27
    @desta.21.27 10 місяців тому +3

    በደብ የናሂ ድምፅ ነዉ 💯 በርሰት

  • @user-od3bc9xt4r
    @user-od3bc9xt4r 10 місяців тому +8

    ሰላም ለኢትዮጵያ❤❤❤❤

  • @user-vr9cx6tz8p
    @user-vr9cx6tz8p 10 місяців тому +1

    እኔ ድምጩ ምንም አልተቀየረብኝ ጠርጥሬ ነበር ውብዬ አቤት እውነትም ውብ ነሽ አይ ናሂ አጎቴ😂😂😂😂

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y 10 місяців тому +1

    ወላሂ በሳቅቅቅቅቅቅ ግን አውቄህ ነበር ድምፅህ እኮ ያሥታውቃል እዴት እዳልገመተች ውብዬ😂😂😂😂😂😂

  • @user-uj3ks9fz9x
    @user-uj3ks9fz9x 10 місяців тому +3

    እየተመካከራችሁ ነዉ የምሠሩት ሁሌም

  • @user-jf7ut6sz1g
    @user-jf7ut6sz1g 10 місяців тому +4

    ፡ሀገራችንን ፋጣር ሰላም ያድርግልን የዛሬው ይለያል❤❤❤❤😅😅😅

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 10 місяців тому +1

    ናሂ እንደሆነ ነቅቻለው ግን ውብዬ ተሳቀቀች ሀራም ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤

  • @sinidudenku5504
    @sinidudenku5504 10 місяців тому +1

    አውቀንሀል ባክህ

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 10 місяців тому +2

    እኛ የማዳም ቅመሞችን አንሸወድም ተማክራቹ ነው ሲጀመር ድምጹ ያስታውቃል ግንወደፊት ስትተዉኑ የሚመስል ነገር ይሁን በርቲ😂❤

  • @mudemlie5242
    @mudemlie5242 10 місяців тому +4

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤

  • @yeneneshassen2749
    @yeneneshassen2749 10 місяців тому

    አሁን አልተሳካላችሁም ሌላ ሰው ብታመጡ ይሻል ነበር ድምፁ በደንብ ያስታውቃል

  • @TigstMelkamu-uh9mt
    @TigstMelkamu-uh9mt 9 місяців тому

    ወይኔ ውብየ ስወድሽ ማርያምን በጣም ጭዋነሽ የክርስቷን አለባበስ አደኛ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 10 місяців тому +2

    ናህ መሆኑ ያስታዉቃል በድምፁ 😂😂😂😂

  • @aishataha2657
    @aishataha2657 10 місяців тому +3

    የዛሬው ኮሜዲ ነው 😂😂😂

  • @user-sp7td9tl6w
    @user-sp7td9tl6w 10 місяців тому +1

    አወቃነውእጂታቃለች ድምጡበድብነውየሚሰታውቀው

  • @ማራናታ-ከ5ጘ
    @ማራናታ-ከ5ጘ 10 місяців тому +1

    እኝያም አዉቀን እንዴት ዉብዬ አላዋቀቺም? እሔ አውርታችሁ የሳራቹት ፕራንክ ነው 😢

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 10 місяців тому +3

    እኛም ነቅተናል ውብየም አውቃለች ላለማስነቃት ነውጅ ዝም ያለችው😂😂😂
    ቂጡ ያበጠ ሽማግሌ ወደ እኛ ዞሮ ተኛኮ😂😂😂

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 10 місяців тому +2

    Wow the best prank i swear ❤❤❤❤

    • @edomedom4342
      @edomedom4342 10 місяців тому

      Prank አላልሽም 😂😂😂

  • @kokobekebede7342
    @kokobekebede7342 10 місяців тому

    ናሒ ነው በደንብ ያሥታውቃል

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 10 місяців тому

    አሪ ናሁም የገፀር እግዳ ጨዋነው እሰው ቤት ገብቶ አይለፍልፍም እንደዚህ አላወክበትም

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 10 місяців тому +1

    ኧር ውቤዬ እኮ አችም የናሂ ድምፅ እኔ እራሱ አወኩት ክክክክክ

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o 10 місяців тому +2

    ሞቶኩ በሣቅ ዉብየ የዛሬዉ ጫን ያለነዉ ጠፋቸሁ በሠላም ነዉ 😂😂

  • @agizasurakoyomedia
    @agizasurakoyomedia 10 місяців тому

    እኔማ ናሆሜ መሆንክን አዉቀሀለዉ ምዼክኒያቱም በተፋዉ ልጅ ላይ አባት ሆኔ በሰራዉ ጭዉዉትላይ ስለማቅክ ብቻ ፈታ ዘና ብያለዉ እናንተስ ደሞ ዉብዬን አሳቀክብኝ የኔ ዉድ ለትወና ዋዉ ብያለዉ ደግሞ የኔ ማዘርን እጠብቃለዉ

  • @user-vf4hw7dj2b
    @user-vf4hw7dj2b 10 місяців тому

    አረቄው ከየት መጣ ቤት ውስጥ ለምን ተቀመጠ አየ ፕራንክ

  • @emu6470
    @emu6470 10 місяців тому +1

    ቪድኦውን ገና አላየሁትም ግን ናሂ ነው በርግጠኝነት😅😅😅😅

  • @xboxone8393
    @xboxone8393 10 місяців тому +1

    ናሂ ነው እንኳን ለውብዬ ለእኛም ያስታውቃል😅

  • @SkaliA-no2gu
    @SkaliA-no2gu 10 місяців тому +1

    Yenahi dimtse mhonune yastawkale ❤❤❤❤❤

  • @ZakeyaKaram-nm9ji
    @ZakeyaKaram-nm9ji 10 місяців тому +1

    ማነው ውብዬ ያሳዘነቺው እንደኔ ሚስኪን ውይ የኔ እናት እስኪ በላይክ👍

    • @user-cy2qe1nh4b
      @user-cy2qe1nh4b 10 місяців тому

      ምስኪንስ ኣንቺ ነሽ ደነዝ ድምፁ በደምብ ያስታዉቃል የባልዋ ድምፅ ጠፍተባት ማለት ነዉ ሆ😊

    • @ZakeyaKaram-nm9ji
      @ZakeyaKaram-nm9ji 10 місяців тому

      @@user-cy2qe1nh4bእና እያስመሰለች ነበር እያልሽ ነው ማን ጠራሽ ተሳድበሽ ሞተሻል አንቺ ኮተታም የስድብ ጥም አለብሽ እንዴ?

  • @elhamnuredin358
    @elhamnuredin358 10 місяців тому +1

    ምን ነው ሰውን ካላጃጃል አላችሁ ተነጋግሮ ኘራንክ ማለት አይደብራችሁም

  • @user-fx9gj6cs2d
    @user-fx9gj6cs2d 10 місяців тому

    ናሂ ሙቶ ራሱ ቢያወራ አዉቀዋለሁ

  • @nehmemehanna6265
    @nehmemehanna6265 10 місяців тому

    Nahi endehon bedmtsu awkiyalehu. Ehe pranke aydelem wibe tawkalechi

  • @user-dt2pc1eq2n
    @user-dt2pc1eq2n 10 місяців тому +1

    የኔ ውድ ውብየ በጣም ነው ያሣዘነችኝ❤❤❤❤ ናሆም ደሞ በሣቅ ደገልከን😅😅😅😅😅

  • @user-wt3wv6zd9j
    @user-wt3wv6zd9j 10 місяців тому +1

    ድምፁ መሆኑ ያስዝታውቃል

  • @lilinoricucci3290
    @lilinoricucci3290 10 місяців тому +1

    ayyyii aletesakam zares berget wubyem tawukalech egnan mud yazuben senasazen😢

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 10 місяців тому

    በጣምአረፍነበረ ጎበዝ ዬዬዬ

  • @user-ig4jl2fr2t
    @user-ig4jl2fr2t 10 місяців тому +1

    እነኳንላንች ለኛም ያስታዉቃ ተመካክራችሁ ነወ

  • @MKTube-ve2rw
    @MKTube-ve2rw 10 місяців тому

    ተጃጃላቹህ ባስለተመልካቺ ክብርኑሪቹህ እማናቅመሠላቹህዴ የምክክርቢዶሳስጠላ

  • @gamalyassinabdogamalyassinabdo
    @gamalyassinabdogamalyassinabdo 10 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ወለሂ ያናንታን ፕረክ በጉጉትነዉ ሚጣብቃዉ😂😂😂😂ኡፍፍፍ በሰቅ ሚሰኪ ነፈር ዉቤ💗💗💗ያኔ ደረበባ🤔🤔🤔

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr 10 місяців тому

    ክክክክ ምንእየሆነችነዉ ይች ሲልጭራሽበደብያሥታዉቃል😅😅

  • @user-bc7zj1ft3h
    @user-bc7zj1ft3h 10 місяців тому

    ለኛ ነውዴ ፕራንክ ምትሉት

  • @samrahail8221
    @samrahail8221 10 місяців тому

    ናሂ እራሱ ነው

  • @edentadesse2578
    @edentadesse2578 10 місяців тому

    dagiyee yene gobeza betame ketafa lija nak video meserata sechelebeta 👍…nahiyee damo samerebeta shemagela mehoneka be sake moteku😂😂😂😂

  • @Susu-gq9dg
    @Susu-gq9dg 10 місяців тому

    ደምፁ እኮ ያሰታውቅል አውቅሸ ነው

  • @mdahmed5277
    @mdahmed5277 10 місяців тому +1

    ናሂ ነቅተናል አንተ እንደሆንህ

  • @habtamwagulema8730
    @habtamwagulema8730 8 місяців тому

    እንኳን አንቺ እኛም ናሂ መሆኑን አዉቀናል

  • @kadijaa9088
    @kadijaa9088 10 місяців тому

    Ani sagalee beeke jiraa dhugaa Akka nahi tahee kkk

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 10 місяців тому +1

    ኧረ ወደዛ የባሌ ድምፅ ሊጠፋኝ ነው ውሸታሞች

  • @user-cy2qe1nh4b
    @user-cy2qe1nh4b 10 місяців тому

    እረ ቱ ስታስጠሉ ትንሽ ልድ ሳቁ ሳይመጣ በግድ ይስቃል እረ ያስጠላል ዉሽታሞች ገደል ግቡ ድራማ ኣትሉም ነበር

  • @sssadaaachannel322
    @sssadaaachannel322 10 місяців тому +1

    እኔከመጀመሪያውነው ያወኩት ይመቻችሁ❤❤❤❤

  • @mhretmeri
    @mhretmeri 10 місяців тому +1

    dimusu nahom new sijemer yasitawokal😂😂

  • @user-xf6db6tt5l
    @user-xf6db6tt5l 10 місяців тому

    ወላሂ እኔምነቅቻለሁ እደት አታቂውም

  • @user-kl5un9ym8d
    @user-kl5un9ym8d 10 місяців тому +1

    እዉነት ደብሮኚ ነበር በደብ ነዉ ፈታ ያረጋቺሁኚ