አለምን በእንባ ያራጨው ፍቅር .ለኬኒያዊቷ ሞግዚት የተላከ መልዕክት"ልጆቼ ያለ አንቺ መኖር አይችሉም" Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 жов 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

КОМЕНТАРІ • 457

  • @hayatkibret9357
    @hayatkibret9357 10 місяців тому +153

    በከለራቸው ወይም በድህነታች ለሚፀየፉ አሰሪዎች ጥሩ መማሪያ ነው

    • @مريممحمد-ط3ش
      @مريممحمد-ط3ش 10 місяців тому +2

      ሳህ

    • @firehiwotbekalu585
      @firehiwotbekalu585 10 місяців тому +2

      በከለራችንም እንደሚጠሉ ባወቁ በደንብ እንድታጠብ ይነግሩኝ ነበር

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 10 місяців тому

      ​​@@firehiwotbekalu585 ክለር በመታጠብ አይለቅ ነጭ ሆነ ጥቁር ካልታጠበ ቆሻሻ መሆኑን ማገናዘብ ያቃታቸው ደደቦች ስለማይጠፉ ነው ይህ ስሜት ያላቸው።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 10 місяців тому +42

    እነዚን ሁሉ ስታሳድግ ስንት እንቅልፍ አታለች እኮ ልጆቹ ደስ ይላሉ የኛ ኢትዮጵያን ስንቱን ችለውታል ፍቅር ያሸንፋል

  • @ውዴማኬ
    @ውዴማኬ 10 місяців тому +281

    መስየ በቤዴወ ስላልታየ ነዉጅ የሁላችንም የማዳም ቅመሞች ታሬክ ነዉ እኔ ኩየት አራት ልጆች ነበሩ እና በጣም ተሳቀዉ ትምህርት ቤት ሁሉ ምን ሁነዉ ነዉ ተብለዉ ወላጆች ተጠርተው ተጠይቀዋል ለሌት ሁሉ እየባነኑ ምክንያቱም አረብ መውለድ እጅ ዘወር ብለው አያዩም ሁል ነገራቸዉ እኛነን

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 10 місяців тому +17

      እዉነት ነዉ ልጆች የሚወዳቸዉን ያዉቃሉ

    • @jenberlemajenber6194
      @jenberlemajenber6194 10 місяців тому +15

      እውነት ነው እሕቴ የሚያሳዝነው ግን አረቦች እንዲ ስነከባከብላቸው አንዳንዶቹ ምን አሰርታባቸው ነው የሚሉም አሉ😢

    • @መገንወሎደሤ
      @መገንወሎደሤ 10 місяців тому +5

      ትክክክል

    • @LubabaSaeed-ph6nd
      @LubabaSaeed-ph6nd 10 місяців тому +2

      እውነት ነው

    • @መሲኡሚሐያቲ
      @መሲኡሚሐያቲ 10 місяців тому +4

      እውነት ነው የኔ እማ በባሏ ብቻ ሳይሆን በልጆቿ ትቀናለች

  • @baletedare5567
    @baletedare5567 10 місяців тому +60

    ልጆች እውነተኛ አፍቃሪዎች ናቸው ለሚወዳቸው ለአሳዳጊዎቻቸው

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 10 місяців тому +50

    በመላው አለም ልጆችን የምታሳድጉ ደግ ሞግዚቶች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ፣ በኑሮአችሁ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ልጆች ላይ መክፋት ትክክል አይደለም፣ ምን ያውቃሉ? እንስሳት ማለት ናቸውና።

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 10 місяців тому +29

    በእውነት መሲዬ ይህ ከእነዝህ ከልጅትዋ አለቆች የተነሳ ነው ቤተሰብዋ የጨዋነታቸው ልክ የሮዚን ልደት ሁሉ ያከብራሉ ልጆቹ ለሮዚ ፍቅር እንዲኖራቸው ያደረጉት እኝህ የተባረኩ ቤተሰቦች ነው ሊባኖስ ካሉ ሰይጣኖች ማዳን ሰራተኛን በረሀብ ጭምር ይጎዳሉ ደሞዝ ይከለክላሉ
    እነዝህ ግን እጅግ የእግዝያብሔር ሰዎች የተከበሩ ናቸው ሊባኒሳዊ ናቸው ሲባል ገረመኝ ምንኛ የታደለ ቤተሰብ ነው ባልና ሚስቱ

    • @romanamohammed1685
      @romanamohammed1685 10 місяців тому

      Awo fikri ke bat new yemijemrewo deg silehonu new

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 10 місяців тому +42

    እንዴት ደሰ ይላሉ ፍቅር እኮ ከሁሉ በላይ ነው❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 10 місяців тому +22

    ከዚህ ቪዲዮ የተረዳሁት ቤተሰብ የዚን ያህል ከልጅ ፍቅር በስራ ምክንያት መራራቅ እንደሌለባቸው ነው በጣም ነው ያሳዘኑኝ ስቅቅቅ ነው ያሉት😢 እሺ እስከ መቼ የሷስ ህይወት እኛም ኢትዮጵያዊያን እንዲሁ ነው ሚዲያ ላይ ስላልወጣ ነው አሁን ተመልሳ የሆነ ዘዴ ፈጥረው ከቤተሰብ እኔዲቀራረቡ ከተደረገ በኋላ እሷም ወደ ሀገሯ ሄዳ የራሷን ህይወት ቤትኖር ነው።መልካምነት ለራስ ነው እኔም ሁለት ልጆች ብዙ አደለም 4 አመት አብሬአቸው ስኖር የማይረሱት ዲንቢ ለዲንቢ የሚለው ጫወታ በጣም ነው የሚወዱት ሹሚ ረጅም ጊዜኮ ሳንጫወት ነይ እንጫወት ይሉኝ ነበር❤

  • @rahel6046
    @rahel6046 10 місяців тому +3

    መልካምነት ከራስ ይጀምራል ሮዚ መልካምነቱዋን እግዚሐብሔር ይክፈላት ዘመንዋ ይባረክ

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 10 місяців тому +99

    አረብ ሀገር የሰሩ ልጆች በሁሉም መልክ ለትዳር አንደኛ ተመራጭ ናቸው !

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb 10 місяців тому

      ስም መገንባት 😂😂

    • @SaddHadf
      @SaddHadf 10 місяців тому +2

      ትክክል ነሽ ጀግኒት

    • @mazzselassie9865
      @mazzselassie9865 10 місяців тому +4

      አረብ ሀገር ኖሬ አላውቅም ግን በስራቸው ምክንያት በከፍተኛ (Highly trained) በሙያ, ቤት አያያዝ፣ ልጆች አያያዝን በግሩም ሁኔታ እውቀት አላቸው፣ በቀና መንፈስ አይተን ልምዳቸውን መቅሰም ያስፈልጋል፣

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb 10 місяців тому

      @@mazzselassie9865 ትክል ከጽዳት እስከ እውቀት ሞያ አንደኛ ነን

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 10 місяців тому

      ምኑ ላይ ?

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 10 місяців тому +30

    ሰዎች መልካም እንዲሆኑ መጀመርያ እኛ ቀድመን መገኘት አለብን። ልጅቷን ነው የማደንቀው።❤❤❤

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 10 місяців тому +9

    ማአሻአላህ ፍቅር የሆነች ልጅ እውነተኛ ፍቅር
    ለልጆች የሰጠች አላህ በሄድሽበት ይቅናት

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 10 місяців тому +71

    አንድ ሀገር ተፈጥረን መዋደድ መቻቻል አቅቶን እየተባላን ነው አምላክ ሆይ ይቅር በለን በቃችሁ በለን ፍቅር ስጠን አንድ አድርገን

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 10 місяців тому +27

    ምነው ሕፃናትን ሆነን በቀረን ያሰኛል።የቆዳ ቀለም አይሉ ቋንቋ አይሉ ንፁህ ፍቅር ቢቻ!!!የፍቅር ሰዎች ፈጣሪ ያድርገን

    • @አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ
      @አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ 10 місяців тому +1

      በጣም እኔ እማሳድገው ልጅ አራት አመቱ ነው እና እኔ ጸይም ስለሆንኩ እኔ ነጭ ነኝ አንቺ ደሞ እርሳሴ ነሽ አላህ ስለሚወደነው አይደል እንደዚህ ያደረገን አለኝ

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 10 місяців тому +4

    በጣም የሜገረም ፍቅር ሊባኖስ ዘጎች በጣም ጥሩ ናቸዉ በጣም መልካም ቤተሰብ የልጆቹ ፍቅር የናትናየአባት ለሮዜ ያላቸዉ ፍቅር ነው ልጆቻችዉ ይባረኩ

  • @ያረብመገዲህንምራኝ
    @ያረብመገዲህንምራኝ 10 місяців тому +9

    😢😢መሲየ እስኪ ስለ ለይላ ኑርሰቦ ብር አሰባስቢ ምነው ዝም አልሽ መሲየ እናቃለን የሮዚ ነገር አዲሳችን አደለም

  • @ashyalemu8373
    @ashyalemu8373 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ኣንች ምርጥ ውድ ሴት ለኣለም ሴቶች በኣጠቃላይ ለኣለም ህዝብ ኣስተማሪ ነሽ ውድድድድ

  • @nigatawgchew1356
    @nigatawgchew1356 10 місяців тому +7

    በእውነት እኔም 10አመት አድቤት ነው የሠራሁት ልጆቹ በጣም ነው የሚወዱኝ እኔም እወዳቸዋለሁ

  • @asrattadesse8597
    @asrattadesse8597 10 місяців тому +7

    አሜን ፍቅር አይለየን! በጣም ደስ የሚል ፍቅር ነው! እናመሰግናለን መሲ! እርስበርስ ለሚጋደለው የሀገራችን ህዝብ የህፃናት ልብ ይስጠው! ከነሱ እንማር እስቲ ከእንስሳም እንማር

  • @mulu5
    @mulu5 10 місяців тому +43

    እናት አባት ጥሩ ሲሆን ሰራተኛም ጥሩ ይሆናሉ ለልጆች ፍቅር ይሰጣሉ ለምን አይወዷት ጥዋት እስከ ማታ እየለፋች አንዳንዶች ገና ሳሙብን ወይም አዩብን ብለዉ ይቆጣሉ

    • @kabetube
      @kabetube 10 місяців тому +2

      በጣምወላሂ የእናትና አባት መልካምነት ሰራተኛዋምመልካምትሆናለች

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 10 місяців тому +15

    አረብ ሀገር የሰሩ ሴት እህቶቻችን እንዲህ ነው ዋጋ የሚከፍሉት የአረብ ሴቶች መውለድ እንጂ ማሳደግ አይችሉም። ከወለዱ በዃላ ለሞግዚት ነው የሚሰጡት የልጅ ፍቅር የእውነት ነው። ❤❤❤❤❤

  • @MimiAbera-ol3ox
    @MimiAbera-ol3ox 10 місяців тому +20

    ሲወዱ ልዮ ናቸው እስር ስምንት አመት አሳድጊያቸዋለው ብቻ አሁንም እናወራለን ❤

    • @zabibam7335
      @zabibam7335 10 місяців тому +2

      እኔም:ያሳደካቸው:አግብተው:ይደውሉልኛል

  • @نورهاثيوبيا-ث1د
    @نورهاثيوبيا-ث1د 10 місяців тому +8

    የሁላችንም ታሪክ ነው የምሬ ባንወልዳቸዉም ልክ ከማህፀናችን የወጡ ያህል ነው የምንወዳቸዉ እንደወላጅም ይወዱናል ከሚገርምሽ የኔ እማሳድገዉ ልጅ በጣም እኔን ከመዉደዱ የተነሳ እኔ እናቱ ይመስለዋል መሰል እና ልድዎች ሲቆጥት አባት እናቱ ሲቆጡት ወደኔ እየመጣ ነይና ነይና ተቆጫጨዉ ይለኛል እኔ የቤቱ አስተዳዳሪ ይመስለዋል ከሁሉም በላይ ይወደኛል

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 10 місяців тому +9

    ወይኔኔኔኔ የኔ ፍቅሮች ሲያሳዝኑ!!ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ እንዳይታመሙ!!መወለድ ቋንቋ ነዉ ፍቅር ከምንም ይበልጣል!! Rosyea please go back to Lebanon!!

    • @መእላኩቅዱስገብርኤልአንተ
      @መእላኩቅዱስገብርኤልአንተ 10 місяців тому

      ማንኛውም ስው የሚከባክበውን ይወዳል በተለይ ሕፃኖችግን ምን ይሁናል የራስ ህይወት እስከመቸ የቤት ስራተኛ

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 10 місяців тому

      @@መእላኩቅዱስገብርኤልአንተ ልክ ነዉ እሷስ የምትመለስ አይመስለኝም ሀገሯ ላይ ብዙ ትልልቅ ትእይንት ላይ እየተጋበዘች ነዉ የምትገኘዉ። ትዳር ፈርሶባታል እንጂ ልጆችም አሏት የእስፖርት አልባሳት ሱቅም ሀገሯ ላይ ከፍታለች ተብሏል ፈቃደኛ ከሆነች የካናዳ መንግስትም ወደ ካናዳ መግባት እንድትችል ግብዣ አቅርቦላታል።ለዚህ ሁሉ ያበቃትን የአሰሪዋን ሶሻል ሚዲያ ግን ሳያመሰግኑ ማለፍ አይቻልም።

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 10 місяців тому +8

    እኛ እኮ የሀረብሀገር ሴቶቺ እፍ እደሻማቀልጠን እረስንቱ❤❤❤❤

  • @seblegirma7315
    @seblegirma7315 10 місяців тому

    መሲዬ የኔ አንደበተ ርቱእ በጣም ወድሻለሁ የኔ ጄግና ሠላምሽ ይብዛልኝ❤❤❤

  • @manycell9813
    @manycell9813 10 місяців тому +3

    ጀግኒት ናት❤❤❤ ያልተዘመረልን ብዙ አለ እድሉን አላገኘንም እንጂ 🙏

  • @yoditmulatuketema4940
    @yoditmulatuketema4940 10 місяців тому +84

    የልጆች መዉደድ እና እንክብካቤ እንደ ኢትዮጵያዊ የለም

    • @addishode1541
      @addishode1541 10 місяців тому +3

      Wht is that mean😏😏😏😏love comes in different races
      Wht is this mean????

    • @مريممحمد-ط3ش
      @مريممحمد-ط3ش 10 місяців тому

    • @sarasami6129
      @sarasami6129 10 місяців тому +5

      ተይ ባክሽ ልጅ ሚጠላ የለም ግን የአረብ ልጅ አዝግ ስለሆኑ በብዛት መዳረቅ አንወድም fact nw

    • @emuye-f8t
      @emuye-f8t 10 місяців тому

      አረ ተይኝ እኔ ጭራሽ ላብድ ነዉ በአረብ ልጅ
      እዴ በጣም አድርቅ ናቸዉ

    • @sarasami6129
      @sarasami6129 10 місяців тому

      @@emuye-f8t እንዴ እኔስ ብቲ ያጨልሉሽ የለዴ

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 10 місяців тому +15

    ክብር በመላው አረብ ሀገራት ላሉ ለማዳም ቅመሞች እንደሻማ ቀልጠው ለሰው የሚኖሩ

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 10 місяців тому

    ባጣም ደስ ይላል እግዚያቤሔር ይማስገን እኔም ሦስት ልጆች ነው እምከበከበው አስር አማቴን ጨርሸላው ልጆቹ ከቤታሠባቻው በላይ ነው ያሚወዱኝ ማደሜ ትነደደላች አንች ከሄድሺ እዴት እሆነላው እያላች ላብቻቻው ባር ዘግታ ትማክረቻወላች እነታችው እኔነኝ እህቶቻችውም እነዚ ነቻው ልብስ ያምገዘው ጨወታ ቦታ እምወስደችው እኔ እያላች አሁን ወደእነሱ እያቀረቡ ነው አደኛው ብቻ ነው ያስቻገረው ልሠፈር ነው ስላው ያላቅሠል ታማስገን ማጨረሸዬን ያሠምረው በፀሎት አስቡኝ

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 10 місяців тому +10

    የነዚህ ልጆችና የሮዚ እንባ ባየው ቁጥር እኔ በእንባ አልቅሼ ልሞት ነው እውነተኛ ፍቅር እሱ ፈጣሪ ነው

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 9 місяців тому

    ዋው ደሥላል ሮዚ እናመሠግናለን መሢ

  • @fekr21tube82
    @fekr21tube82 10 місяців тому

    መሲዬ ደስ የምትይ ጋዜጠኛ ነሽ በርችልን

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 10 місяців тому +5

    የስራ ቀላል የለውም፣ ግን በጸጋና በፍቅር መወጣት ግን እድል ነው።

  • @godislove5271
    @godislove5271 10 місяців тому +10

    Good to hear that ❤

  • @bemenetbayi9972
    @bemenetbayi9972 10 місяців тому +7

    እኔ የማሳደግው ልጅ ሆቲዝም እመምተኛ ነው እናቱን እና አባቱን በጣም ያስቸግራል ከእኔጋ ሲሆን ግን በጣም ደስተኛ ነው ምክንያቱም ልጆች የሚያጫውታቸውን ❤ እኔ ከሱጋር ስሆን እራሴን አላውቅም በጣም ነው የምንጫውተ እና ልጃቸ ፍቅር ናቸው❤❤

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894 10 місяців тому

      ኦርቶዶክስ ከሆምሽም እየፀለይሽ በእመቤቴ ምልጃ አድኚላት የበለጠ የሃይማኖትም ሃይል አሳዪ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 10 місяців тому +5

    እውነት ነው ልጆችን መለየት የከብዳል

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ 10 місяців тому +20

    የአረብ ልጅ ሰራተኛን በጣም ይወዳሉ ችግሩ እነሱን ማሳደግ ጠካራ መሆንያስፈልጋን አስቸጋሪነው ልጅ ስራ😢😢😢😢😢😢😢😢😢የመዳምቅመሞች በአገራችንየራሳችንልጅወልደንእምናሳድግ ያርገን❤😢😢😢😢😢

  • @የኔወርቅተስፋዮ
    @የኔወርቅተስፋዮ 10 місяців тому +18

    ፍቅሩ የሮዚ ብቻ ሳይሆን የአሰሪወችም አስተዋፅኦ አለበት ሰራተኛን የመከባከብ ሰራተኛን ቤተሰብ ማድረግ ነው ያደሞ መልስ አለው ጆርዳኖች ይህን ቢያዮ 😢

  • @SaaidGbh-su6xp
    @SaaidGbh-su6xp 10 місяців тому +3

    ማሻአላህ አላህዋየ የሰው ፍቅር የሰው መወደድ ስጠኝ ያረብ😢

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 10 місяців тому +17

    እኔ የዛሬ አመት ልሳፈር አስቤ ለአሰሪዎቼ ተናገርኩ ልጆቹ ታመሙ ለሊት ዘጠኝ ሰአት እየተነሱ እነጋር ይመጣሉ ይተኛሉ ሻውር እንኳን እናትዬው ልታጥብ ስትል አንፈልግም እሷ ትጠበን የሚሉት በቃ ፍቅራቸው ገና ሳስበው ያስለቅሰኛል

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 10 місяців тому +4

      ልክነው ስላልተቀረፃ ነው እንጂ ልጆች ፍቅር ከሰጦችው ከወላጅ በላይ ሞግዚታችውን ይወዳሉ

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb 10 місяців тому +1

      ​@@MesiMesi-jy2rtእረ የሠው ልጅ የሠውነው አታሽቃብጡ

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 10 місяців тому

      @@GenetGeni-ob4kb ❤️👍

    • @መእላኩቅዱስገብርኤልአንተ
      @መእላኩቅዱስገብርኤልአንተ 10 місяців тому

      የስውልጅ የስው ነው በራስ መኩርት ነው ሲለዩ ባዳ ናቸው

  • @aynalemh9590
    @aynalemh9590 10 місяців тому +6

    ፍቅር ይበልጣል ከሁሉ ❤❤❤❤

  • @mdenatshom6352
    @mdenatshom6352 10 місяців тому +1

    መሻአላህ ደስየሚል ፍቅር ደሞልጅቷ የደስደስ አላት ረጋያለች ደስየምትል ልጅናት❤❤❤

  • @danattesfaye8977
    @danattesfaye8977 10 місяців тому

    ይግርማል ያሳቃል በጣም እኔ ተረበሽኩ

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 10 місяців тому +11

    የራስሺን ልጂ ወለጂ እህቴ የሰው ልጂ ልጂ አይሆንም ።

    • @marmymar5335
      @marmymar5335 10 місяців тому +1

      ልጆች አላት እኮ

  • @genetyoutube5524
    @genetyoutube5524 10 місяців тому +4

    እውነት እኔም ልጆች ነው እማሳድግ እስኪ አድጉ በላት የኔን ህይወት ትቸ ለሱ ስል ቆይቻለሁ አሁን ግን አድገውልኛል ስወዳቸው ህይወቴንም ብሰጣቸው ደስ ይለኛል❤❤❤❤

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 10 місяців тому

      ❤❤❤❤

    • @solomontenaw9455
      @solomontenaw9455 10 місяців тому

      አትሞኝ። ልጆችን መውደድሽ ጥሩ ቢሆንም ራስሽን መጣልሽ ትክክል አይደለም። ነገ ይጸጽትሻል እህቴ።

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 10 місяців тому

      @@solomontenaw9455 ደምረኝ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 10 місяців тому +2

    መስየ አንች እኮ ትልያለሽ የሚልሽ ለዚህ ነው ለሁሉም ድምፅ ነሽ እህቴ አርብች በብዛት እንደዚህ ናቸው ስትልያችው በጣም ነው የሚስማቸው የሁላችንም ታሬክ ነው

  • @tenawt6636
    @tenawt6636 10 місяців тому +3

    እኛ የማዳም ቅመሞች ክብር ይገባናል 😢😢😢😢😢

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 10 місяців тому +3

    እኔም በጣም ነው የምወዳቸው መሄድ ሳስብ ልጆችን አስባለሁ እነሱም በጣም ይወዱኛል😢😢😢😢😢😢

  • @jenberlemajenber6194
    @jenberlemajenber6194 10 місяців тому +6

    የአረብ ልጆች የሚወድድ ነገር አላቸው አኔም ሞቼ ነው ምወደቸው በተለይ 4ኛ ልጃቸው
    ሴትየዋ ግን አንደ ቀልድ አድርጋ የሆነነገርማ አለ የሆነነገርማ አስርተሽባታል አለችኝ ለምን እንደዚ ትያለሽ ሐራማ አልኳት የመጀመርያ ቀን ግን በጣም እረበሸኝ እንዴት እንደዚ አለችኝ ብዬ ግን አረቦች በኛ በሆነ ነገር ስለሚቀኑ ቅናቷ ነው ብዬ ተውኳት ደሞኮ ሌላ መዳምም እንዲ ብላኛለች እሺ ልጆቹ ከወደዱኝስ ምን ላድርግ የአረብ ሴቶች ግን ሲያስጠሉ ሲናገሩ ሰው ይከፋዋል አይሉም😭

    • @firehiwotbekalu585
      @firehiwotbekalu585 10 місяців тому

      ልክ ነሽ ልጆቹም ግን ከባድ ናቸው

  • @የሀግሬናፋቂ
    @የሀግሬናፋቂ 10 місяців тому +9

    በሚድያ ስለወጣችነዉ ብዙ እንደዚህ እምንጎዳዉ ግን ደካማ እናቶች ህፃናቶች እየተጎዱነዉ ምክኒያቱም ለነፃነታቸዉ ሲሉ የልጆቻቸዉን ሀላምነት ሙሉበሙሉ ሰራተኛላይ ይጥላሉ ህፃናቶች ከናታቸዉ በላይ ለሰራተኛቦታ ይሰጣሉ ሲለዩበጣም ይጎዳሉ

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 10 місяців тому +3

    ስዎቹ ጥሩ ሲሆኑ ልጆችም ጥሩ ይሆናሉ እኔ ማርያምን እንዲህ ነበርኩ ልጁ ትንሽ እያለ ግን አሁን ትልቅ ሲሆን እንደድሮው አይደለም በፊት ሲሂድ አልቅሶ ነበር አሁን ተመልሼ ሥመጣ አውቄ ልሄድ ነው ስለው ዙርሽ ነይ ሄጅ ይለኛል😅 ❤😢😅

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf 10 місяців тому +3

    እባክሽን መሢ የለይላ ነገር አስታውሺ

  • @kamellaseid6508
    @kamellaseid6508 10 місяців тому +5

    እኔም 8ወር ቆይቸ የተመለስኩት ሴትዮየ ልጆቾን ይዛ 5ግዜ ኢትዮጵያ ስትመላለስብኝ ነው 😭😭😭አሁንም ሲተኙ እንካ አላምንም በጣምነው እምውዳቸው እነሱም ይውዱኛል 10 አመቴ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 10 місяців тому +3

    መሲየ የአርብ አገር ልጃጆ እናታችን አይሉም ምክንያቱም ሁሉም ነገር ስራተኛ ነው የሚስረው. እኔ ክዚህ አገር ስገባ 11 ፣10፣8፣4 ናበር አሁን አሁን. 2 ስራ ይዘዋል. ግን ትንሹ. ሁሉም ክእኔ ጋር ነው ወደ ኢትዮጵያ ስውዳ ተኛቶ ናበር ይህዳኩት. ግን እስክመጣ በጣም ናበር እናቱ የተችገርች ምግብ አይበላም መጫወት አይፈልግም. እንደዚህ ናቸው ክአደጉ ነው. ሁሉንም የሚውቁት

  • @beetyube
    @beetyube 10 місяців тому +2

    ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ድና መጣቸሁ መሲዬ እውነት እኔም ስባት አመት በሃላ ነይ እያሎ ነው ዋናው ስራ ነው እና እኛ ጀግና ነን

  • @shiberaadem5197
    @shiberaadem5197 10 місяців тому

    ሮዜ በህድሽበት መልካም ይግጠምቭ ፍቅር ነሽ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 10 місяців тому +8

    እኔ የማውቃት የቅርቤ ሴት ከዱባይ ድንገት ተይዛ ስትመጣ ልጆቹ አስቸግረው ወላጆች ልጆቻቸውን ይዘው ተከትለዋት ኢትዮጵያ ድረስ መተው ነበር

  • @tamrtaambaye
    @tamrtaambaye 10 місяців тому +5

    The true love ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕 💘 ❤️

  • @Kuku_sha41
    @Kuku_sha41 10 місяців тому +9

    አይ እናተ ስቱ ሀበሻ እያሳደገ መጨርሻ ግን እኛን አይወዱንም እኔ እኮን ልጅ ላሳድግ ቀርቶ አልቀርባቸውም ልቤ ተሽራቶል አድርቅ

  • @yayahala615
    @yayahala615 10 місяців тому +1

    ጥሩም አሉ መጥፎ የሆኑም በዚው ልክ ነው ።።ኢትዮጵያዊ የሆኑት ከመግደል እና ከመጨቆን ሌላ ታሪክ የለንም ሰደት ላይ 😢😢😢በተለይ ቤሩት እና ሳውዲ

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 10 місяців тому +5

    መልካም መሰራት ለራስ ነው😢😢😢😢😢

  • @zinasha-od7ul
    @zinasha-od7ul 10 місяців тому +7

    እኔ እሷን ብቻ አላደንቅም አሰሬቿንም ነው ምክንያቱም እነሱ ለእሷ መልካም ባይሆኑ ለልጆቹ ጥሩ መሆን አትችልም ነበር ስለምናውቅ ነው ስንት የሚፀየፉ ስላሉ እና ግፍ የሚሰሩ ግን ስራችንን የሚፈልጉ

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi 10 місяців тому +1

      እውነት ነው የምር ልደቷን እንዴት እዳከበሩላት እራሱ ጥሩዎች ናቸው እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 10 місяців тому +3

    ሰላም መሲ አሉ ጥሩ ሰዎች ቤሎ አልብሰው እሚድሩ አሉ እደል ነው

  • @YalgaAbera-wy6jf
    @YalgaAbera-wy6jf 10 місяців тому +2

    ይሄው ታስረን አለን በልጆች የተነሣ ሀገር መግባት እየናፈቀን😢😢😢😢😢

  • @Defend202
    @Defend202 9 місяців тому

    ልጆች ፉቅርናቸው እኔም በጣም ይወዱኛል እደት እደምለያቸው ጨቆኛል

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 10 місяців тому +4

    እኔ ስሰፋር ማዳሜ በጣምነው ያለቀሰቹ አቅፋኝ ከምር እናዝ እንኳን ህፅናቶች ናቸው

  • @tsehayalehegn4795
    @tsehayalehegn4795 10 місяців тому

    ቤተሰቡ በጣም ጥሩ ስለሆኑ ነዉ እስዋም ጥሪ የሆነችዉ

  • @zeritutube
    @zeritutube 10 місяців тому +5

    የኔ ማሮች😢 ሲበሉም ሲተኙም ከሰራተኛ ጋርነወ ትንስ ከፍ እስከሚሉ ከዛ አንዳዱ ክብር እኮ የላቸዉም እኔ እድለኛነኝ በጣም ተከባብረንነወ የምንኖረዉ አንዳዱ ዉለታ ቢስናቸዉ ብዛት ሳዉዲ ያሉ አረቦች ደስ ይሊኛል እረጂም ግዜ ለተቀመጡ አጋዣቸዉ በጣም ክብር ይሰጣሉ

  • @fafafafa1396
    @fafafafa1396 10 місяців тому +4

    እንደዚህ አይነት ቤተሰብ እድሜን ያስረሳል

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 10 місяців тому +9

    አረብ ወልዱ ለሰራተኛ ነው የሜሰጠው እናም ከቤተሰብ ይልቅ ሰራተኞቻቸውን ነው የሜወዱት የእኔም በልቅሱ ነው የተለየነው ከቤተሰቡቸ ያላነሰ ይናፍቁኛል

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 10 місяців тому +2

    በጣም የምትገርም ሞግዜት ፍቅሯ እንዳይቀንሰባት

  • @saedabdallah7463
    @saedabdallah7463 10 місяців тому +1

    ልጅ ያሳደግን የመዳም ቅመሞች እናውቀዋለን በየቤቱ ስንት አለን ❤❤❤❤❤❤ ስላልታየልን እንጅ

  • @sintawoldesenbet7973
    @sintawoldesenbet7973 10 місяців тому +9

    አሰሪዎች በጣም ደግ ስለሆኑ ነው እንጂ እንደዚህ በቢዲዮ ያሳዩት አሉ ብዙ ሞግዚቶች ግን አረቦች በጣም ክፉናቸው እንዴውም በጣም ከወደዱሽ እማይወዱ አረቦች አሉ?የአረብ ልጆች ደግሞ ሚወዱ ሰራተኛ ነው? ግን አንዳንዶች በጣም ሲወዱባቸው አይወዱም?የእነዚህ አረቦች ግን ጥሩነታቸው ያስታውቃል።

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 10 місяців тому

      ለምንድነው ግን ልጆቹ ሲወዱሽ ይናደዳሉ አይወዱም ለምን?

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 9 місяців тому

    መሲዬ እኘ እውነተኘ ፍቅር ነው የምንሰጣቸው ለእኘም እንሱ እንደዚህ መሆን አለባቸው 👍👍👍

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 10 місяців тому +2

    ውይይይ ፍቅራቸው ቢያሳዝንም የራሷን ህይወት ደሞ መኗር ግድ ነው። ከዚህ ሁሉ ብዙ አለመቅረብ በኃላ መለያየቱ ስለሚጎዳ።

  • @مريمانامريم-ت9ز
    @مريمانامريم-ت9ز 10 місяців тому +1

    ይድረሥ ለኢቶ ማዳሞች😂😂😂አየ የኛነገርኮ ለሀረብ መስራት ይሻላል የምንለዉ በምክናየትነዉ❤❤❤😂 ኑሪልኝ ማዳሜ😢

  • @neimasani5818
    @neimasani5818 10 місяців тому +2

    ሁላችንም ያው ነን አብረን 11 አመት ቆየሁኝ ሀገር ገብቼ ወጪዬን ችለዉኝ ዛሬ ይኸው በ7ወሬ ተመልሼ መጣሁ

  • @mangasha876
    @mangasha876 10 місяців тому +3

    ትንሽ ከፍ እስኪሉ የአረብ ልጆች እንደዚህ ናቸው ሲያድጉ ግን!!!!!

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 10 місяців тому

    ጎበዝ ነች ልጅ መያዝ ከባድ ነው❤❤ቨ❤ቨ❤❤❤❤❤❤

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 10 місяців тому +1

    እንኳን ወደሀገር ተገብቶ ለእረፍት 2 ቀን ቆይተን ለመመለስ በእንባ ነው የሚሸኙን
    ልጆች ፍቅር ከተሰጣቸው ፍቅር ነው የሚመልሱት ❤

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 10 місяців тому

    እኔም የምሰፈሰፍላቸው ያረብ ልጆች አሳድጌያለሁ ከባድ ነው

  • @ሰደተኛዋሀላሌንናፍቂ
    @ሰደተኛዋሀላሌንናፍቂ 10 місяців тому +4

    እኛ የመዳም ቅመሞች እድህ ፍቅርነን

  • @senaithaile-f1j
    @senaithaile-f1j 10 місяців тому +1

    Tack!!

  • @ዙዙሀበሻዊትወሎየዋ
    @ዙዙሀበሻዊትወሎየዋ 10 місяців тому +4

    እኔም 8አመቴ አሮጊት መንከባከብ ነዉ ሴትዮየ በጣም ነዉ የምታለቅሰዉ ስለመሄድ ሳወራ እኔም ከልቤ ነዉ የምወዳት ምንም ቢዋደዱ መለየት አይርቀርም እና ከትንሽ ወራት ቡሀላ ልንለያይ ነዉ

    • @ttww9470
      @ttww9470 10 місяців тому +2

      በሰላም ግቢ

    • @firehiwotbekalu585
      @firehiwotbekalu585 10 місяців тому +1

      አረ ሀገርሽ ግቢ እነሱ ቤት እንድትወጪ አይፊልጉም ወደውሽ አይደለም እራስ ወዳድ ናቸው ጎደኞይ Dv ደረስኝ ነይ አለኝ ኮንትራቴን ጨርሼ አልክም አለችኝ ብዙ ሞከርኩ ያላልኩት የለም ግን መቼም አልክሽም አለችኝ አሜሪካ ነኝ ግን አረሳውም

  • @امالبه
    @امالبه 10 місяців тому

    አንች የሮዚ ደግነት ብቻ ታየሽ እንጂ ሰዎቹም በጣም ጥሩዎች ናቸው ማሻአላህ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 10 місяців тому +4

    እኔንም ያስለቀስኩኝ ልጆች ናቸው

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 10 місяців тому +6

    ለኢታዮ አሠሪዎች ሠዉ ለሚንቁት ለጨካኞቹ ፍሪጅ ሣይቀር ለሚቆልፉት ለሐገራችን አሠሪዎች ጥሩ መማሪያ ይሑን

  • @emuemuti1105
    @emuemuti1105 10 місяців тому

    የጭካኔ ስራ እየሰራችሀ የምትገኙ ከዚህ ተማሩ ፍቅር ከልብ የሚመነጭ እንጂ ገንዘብ የሚጠይቅ አይደለም ሮዚ ተባረኪ ባህሪሽን አይለውጥብሽ

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 10 місяців тому +3

    እኛ ሀበሻ ሰም አስጠርተናል ግን እንደእድል ሆኖ አልተነገረልንም አልተወራልንም ኪኪኪኪኪኪ

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 10 місяців тому

    ምታለብስ እሶ ምታበላ እሶ ምታለብስ ምታጥብ ታዳ እዴት አይወደዱዋት ምናለ ዘግነት ቢሰጣት❤❤❤

  • @emmuabraham1522
    @emmuabraham1522 10 місяців тому +2

    መሲ ስሜ ሀገሩን ባይጠቀስ እዚ ስራዬ ከልጆች ጋር በሰሞኑ ምርጫ የተመረጠው ስደተኛ ለማባረር የተዘጋጀ ሰው እና የምጠብቃቸው ልጆች በእባ ሲራጩ አደሩ ብላ እናታቸዉ ነገረች ጠዋት ወደ ስራዪ ስገባ ነው ምክንያቱም እኔን እንዳያባርረኝ ፈርተው, ሮዚንማ ሳይ ያ ነው የተሰማኝ

  • @mercyadane3964
    @mercyadane3964 10 місяців тому +1

    mesi gobez

  • @rahma6779
    @rahma6779 10 місяців тому

    Alu bezu xeru areboche gn bezu geze mexfonetachew becha nw meweraw bexam Merx Merx alu andegnam Yene aserewoche 8 amete nw sedet yalew eskemaymeselegn deres nw yalewut temesgen amlake 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @chfchc8756
    @chfchc8756 10 місяців тому

    መስዬ እኔም የምሰራበት ልጆቼን በጣም ነው የምወዳቸው እነሱም ለኔ ያለቸው ፍቅር ይለያል ህፃኗ ልጄ እናትና ። አባቷንና እናቷን በሙንጭሪያ ነው የምታባርራቸው ከኔጋ ሊወስዷት ሲሉ። ትላልቆቹም ሌላ ሰራተኛ ትምጣላችሁ ስላቸው ስድብ ነው የሚወርድብኝ ስድብ ትያለሽ። ከኔ ውጭ ሌላ ሰራተኛ ስለማይፈልጉ

  • @መቅዲየኔ
    @መቅዲየኔ 10 місяців тому +1

    እኔም የማሳድገው ልጅ እንዲ ነው ባለፈው ለረፍት ለአንድ ወር ሂጄ ምግብ አይበላ ክፍሌ በርላይ ቁጭ እያለ ስሜን እየጠራ ነበር ሲያለቅስ የነበረው ልጆች እኮ እውነተኛ አፍቃሪ ናቸው

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 10 місяців тому

    በክክለ

  • @ሳሪ-ዀ3ዠ
    @ሳሪ-ዀ3ዠ 10 місяців тому +3

    ስለ ራስሽ ዜጋ ስንት የሚወራ አለ

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 10 місяців тому

    በጣም አረብ እንደዚህ ነው በብዛት ልጆቹ ስትቀርቢያቸው ፍቅር ናቸው በጣም ነው የሚያሳሱት ልጆቹ ሲቀርቡሽ

  • @mulumarumaru7141
    @mulumarumaru7141 10 місяців тому +3

    እኔ አምስት ልጅ አሳድጌ ለፍቼ ደክሜ ካደጉ ወዲ መነው ቆየሽ እኛቤት አገርሽ አትገቢም ይሉኛል አረብ አገር ልጅ ማሳደግ በጣም ልፋት አለው ከነሱጋር መከራ ስቃይ ታይቶ መልሡ እዲነው ደሞ የተባረኩ አሰሪ ልጆቹን ደና ምክር ይመክራሉ ፍቅር ይሰጣሉ አረ ስንት አለ በስደት እነዚ የተለዩ ናቸው

    • @tiz59905
      @tiz59905 10 місяців тому

      😂😂😂😂