ላቦሮዎቹ - new ethiopian full movie 2023 laborowochu | new ethiopian movie ላቦሮዎቹ 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024
  • new ethiopian movie 2023

КОМЕНТАРІ • 105

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ 10 місяців тому +26

    ዋው ሙድ ያለው ፊልም ነው ይመቻቹ አቦ በቃ እንደዚህ አይነት ፊልም መስራት ነው ሁሉም አክተሮች ጎበዞች ነበሩ

  • @Abilovetube742
    @Abilovetube742 10 місяців тому +42

    ይህንን ኮሜንት እምታነቡ ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ሃገራች ህዝባችንን ሰላም ያድርግልንን ኣሜን ኣሜን❤❤🎉🎉 እባካቹሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ ❤❤❤❤❤❤

    • @Ahmed-211
      @Ahmed-211 10 місяців тому +1

      አሚን አሚን ለሁላችንም 🤲

    • @shewaye-l8g
      @shewaye-l8g 10 місяців тому

      አሜን❤

    • @Wonde12395
      @Wonde12395 10 місяців тому

      Amen❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 9 місяців тому +5

    ምርጥ ፊልም ነው ሸዋ ትልቅ ሰው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏❤

  • @lamlamlamlam273
    @lamlamlamlam273 10 місяців тому +5

    ይገርማል ሸዋፈራሁ ያለበት ፊልም ማየት በጣም ነበር የምወደው ግን አሆን አላውቅም ለምን ወዙ ጠፍ አልጥም አለ የምሰራሁ ሁሉ

    • @sosotete425
      @sosotete425 9 місяців тому

      በጣም አስጠላ አልመርጥ አለ የተሰጠውን ሁሉ ሲሰራ በተመልካች ፊት እየዘቀጠ ይሄዳል

  • @afroethio7066
    @afroethio7066 10 місяців тому +14

    አሪፍ ፊልም ነው በርቱ !ህፃን ልጅ ግን ከአቅም በላይ ስታወራ ያስጠላል!

  • @yasedtnch-chnal
    @yasedtnch-chnal 10 місяців тому +5

    ላይ ነበር እዩትና ንገሩኝ ምሪጥ ከሆነ ላይክ ብቻ አድሪጉልኝ

  • @Hafte-uw2zb
    @Hafte-uw2zb 10 місяців тому +1

    Papapapapa የምር ፍፄ ትለያለህ በርታልን ገናይቀረሃል!! 🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉❤

  • @altudz4055
    @altudz4055 10 місяців тому +2

    በርቱ 👏 ከfb በጥቆማ የመጣሁት በርቱ ናዝሬቶች🥰👏🥳

  • @wubittadesse5762
    @wubittadesse5762 10 місяців тому +15

    የመጀመሪያ ኮሜንት

  • @BemnetyekidaneyeLjjjj
    @BemnetyekidaneyeLjjjj 10 місяців тому +17

    ኮመት አብቤ ፊልም የማየው ነገርስ😂😂

  • @MartiMarti-qh7vx
    @MartiMarti-qh7vx 10 місяців тому +2

    Waaaaw mirtiyee film naw yemachachu endazi ayenatun degagimulen🙏🙏❤️❤️

  • @invisible1277
    @invisible1277 10 місяців тому +4

    በ 3 ደቂቃ ነው የጨረስኩት አስተማሪ ነበር 😆😅

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 9 місяців тому

      የአንድ ሰአት ፍልም በስውስት ዴቄቃ መጨረስ አይከብድም 😅😅😅

  • @EnenaEsa-
    @EnenaEsa- 10 місяців тому +3

    ሴቶቹ የለለ ምርጥ ናቸው ዋው

  • @AfAa-z7z
    @AfAa-z7z 10 місяців тому +7

    የመዳም ቅመሞች የት ናቹ

    • @uaeuae9553
      @uaeuae9553 10 місяців тому +3

      አለን❤😂😂😂

  • @Sisaaybaqalaa-p4f
    @Sisaaybaqalaa-p4f 8 місяців тому

    Wow Film

  • @beezabet7533
    @beezabet7533 10 місяців тому +4

    ድብድብ ያለበት ፊልም ውስጤ ነው

  • @WMQ-y3r
    @WMQ-y3r 9 місяців тому +2

    በተለይ ሴት ሌባዋ ምችት ብላኛለች❤ ያምራል

  • @ZeharaMohammed-n4i
    @ZeharaMohammed-n4i 5 місяців тому +1

    ማነው እንደኔ እያሣለፈ የሚያይ 😂😂

  • @yaredmoges3357
    @yaredmoges3357 10 місяців тому +1

    ያአዳማ ልጆች እየጠፋብኝ ያለውን የሀገሬን ልጆች መልክ ነው ያስታወሳቹህኝ

  • @WcshneW
    @WcshneW 10 місяців тому +3

    እር ልቀቁልን ❤❤❤❤❤❤

  • @keekiyaa
    @keekiyaa 3 місяці тому

    Wow ❤

  • @Beti-n5j
    @Beti-n5j 7 місяців тому +2

    .ከደራስው ይልቅ ፍልሙን ያሳመሩት ተዋኖቹ ናቸው በተለይ ሴቶቹ አንደኞ ናቸው 😊😊😅😅😅

  • @الحلوانيمحمدالشوتري
    @الحلوانيمحمدالشوتري 10 місяців тому +2

    ❤❤❤❤ممتع. جدا

  • @mulieworku4256
    @mulieworku4256 10 місяців тому +5

    Shewaferahu yemingizem mirt

  • @awol9172
    @awol9172 10 місяців тому +3

    ልየውና እኮመታለሁ😂🎉❤

  • @tigistmitiku-gp7qi
    @tigistmitiku-gp7qi 6 місяців тому

    Wow ater Yale mesach film new❤❤❤❤

  • @FiretaFireta
    @FiretaFireta 5 місяців тому

    ዋው ፊልም

  • @ያልተኖረውልጅነቴ
    @ያልተኖረውልጅነቴ 10 місяців тому +2

    ዋው መጨረሻው ደስ ሲል

  • @leulesahilu1956
    @leulesahilu1956 10 місяців тому +3

    😅😂😢 ምንድነውየሚባለው ? አታስቡም ለተመልካች😅

  • @marenyekerbelen9062
    @marenyekerbelen9062 9 місяців тому

    Bexaaam gerami film Fitseeeeeeeeee

  • @MohammedYassin-y4o
    @MohammedYassin-y4o 10 місяців тому

    ጥሩ

  • @ghanaghandoun1049
    @ghanaghandoun1049 10 місяців тому +2

    ❤❤❤

  • @tsehayneshseifu
    @tsehayneshseifu 9 місяців тому

    የኢትዮጵያ ፊልም ሌብነትን ቃሚነትን እና ጠጪነትን ዱርዬነትን የሚያበረታታ ፊልም ነው የሚበዛው

  • @ዳንኤል-ኘ1ኰ
    @ዳንኤል-ኘ1ኰ 10 місяців тому +2

    😊

  • @yoyako-n2b
    @yoyako-n2b 10 місяців тому +2

    የሚገርም ፊልም ነው። በጣም ተመችቶኛል ፍጹም ትችላለህ

  • @sosotete425
    @sosotete425 9 місяців тому

    በጣም ደባሬ ነው ግዚያችሁን አትግደሉ

  • @sisaysileshe1357
    @sisaysileshe1357 9 місяців тому

    እኔ ምለው ፒን ምታረጉት ኮመንት እራሳቹ ነው ምፅፉት
    የተቆራረጠ ሀሳብ ተረት እንኮን እንዲ አይነገርም pin argew

  • @jarssoobettoo7972
    @jarssoobettoo7972 10 місяців тому +1

    ጥሩ ፊልም ነው። ግን ግሪን ቦታው የፊልሙ ርዕስ ይመስል በተደጋጋሚ ታየ። ለምን?

  • @yonatandagm1968
    @yonatandagm1968 7 місяців тому

    Film aymslm ydbral btam tezaza

  • @GeletewShto
    @GeletewShto 10 місяців тому

    የምር የለያለ አደኛ ❤❤❤❤❤

  • @onlyme-o9i
    @onlyme-o9i 10 місяців тому +1

    ሠአት ገደላ የሌለ ነው ፊልሙ 30ደቂቃ በቂ ነው

  • @temumule6712
    @temumule6712 9 місяців тому

    ትውስታው መልሶ በቀጥታ መታየቱ ያሰለቻል

  • @TessaWudu
    @TessaWudu 9 місяців тому

    Commetatroch betam ewe yewedachu❤❤

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם 10 місяців тому +1

    የማዳም ማሮች የኔ ጥያቄ ስርቆት ጥበብ ሆነ እኔ ሳላውቅ

    • @Mነኝየተዋህዶልጂ
      @Mነኝየተዋህዶልጂ 10 місяців тому

      መሰል😂 መለስ ህግ እየተከቀረ ነዉ እስካልተያዙ ድረስ ሌብነት ስራ ነዉ ብሎ የለ

    • @KhanBaba-rh4eo
      @KhanBaba-rh4eo 10 місяців тому

      አዎ😂😂😂😂😂

  • @user-ho8mj2lx6b
    @user-ho8mj2lx6b 10 місяців тому

    ኣንደኛ ነው ፍጼ

  • @fayisalata5678
    @fayisalata5678 10 місяців тому +1

    🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹

  • @Hafte-uw2zb
    @Hafte-uw2zb 9 місяців тому +1

    ቆንጆ ፊልም ነው

  • @KadirAbdurahaman-ws1zv
    @KadirAbdurahaman-ws1zv 8 місяців тому

    Hin

  • @EnenaEsa-
    @EnenaEsa- 10 місяців тому

    የሄ አመታታቸው እድሜ ልክ በሺተኛ የሚያደርግ ያማታት ስልት ነው አይመከርም

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם 10 місяців тому +2

    ሰው ወርቅ ይቀብራል እናንተ ሀሺሽ አይ የደራሲ ደነዝ

  • @Weyinshetgetahun
    @Weyinshetgetahun 9 місяців тому

    Wuyi yemiyaschenk film new

  • @YabseraYabu-h1p
    @YabseraYabu-h1p 9 місяців тому

    Gash shefarewa mnew endzi aynt film yensese lemlemamed new yelj cowa chewata new yemslegn

  • @ayantube3577
    @ayantube3577 9 місяців тому

    አምስቴ አሳልፌ ጨረስኩት 😂😂😂😂

  • @ብሩኬ-የ5ቸ
    @ብሩኬ-የ5ቸ 10 місяців тому +1

    ጸዳ ያለ ያራድየ ፊልም ነው👌

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 9 місяців тому

    እትነት❤

    • @Josepharega-no8cl
      @Josepharega-no8cl 5 місяців тому

      ምንም ቁም ነገር የሌላዉ ፍልም

  • @Danishatube14
    @Danishatube14 10 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉❤🎉❤

  • @wonda8323
    @wonda8323 10 місяців тому

    Yemogn fillm new azenkugn betam SHEWAFERAHU zeketek..... yemanem script melemameja mehoneh

  • @zerihunhabteyes1484
    @zerihunhabteyes1484 10 місяців тому +1

    ትውልድ ለማጥፋት የተሳቹ ሁላቹም ለናተ ስራ ነው ግን የቆሸሸ ፊልም ነው

  • @Zakeya99
    @Zakeya99 10 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @OusmanEbrahim-z8v
    @OusmanEbrahim-z8v 9 місяців тому

    Aynefam

  • @aman-uel-s3v
    @aman-uel-s3v 10 місяців тому

    uvvvv nw

  • @aregashiwerisha9372
    @aregashiwerisha9372 9 місяців тому

    Waw bast move 😂😂😂😂

  • @zerehunekebede5269
    @zerehunekebede5269 10 місяців тому

    የዚህ ፊልም ደራሲ ምነው
    ሞተህ ባረፍከው ! የሚገርመው የሸዋፈራሁ ይሄ ሆዳም ሌሎቹስ ታይተው አያውቁም።አንተ ግን ከአሁን በኋላ ህዝብ አታጭበርብር።ሙትቻ።

  • @samsonasrade4945
    @samsonasrade4945 9 місяців тому

    እሔ ሰው ጤንነቱ ግን ጥሩ አይመስልም፣ ከባድ ኦኘሬሽንም ሳይገጥመው አይቀርም፣ እንቅስቃሴው /bodylanguage/ በጣም ውስን ነው፣ ሲስቅም ከባድ የጉልበት እጥረት ይታይበታል።
    ጃዋር ስሙን በተግባሩ አስመስክሮ ወደ ፖለቲካው የየሚመልሰው ፍቃደኛ መንግስት ቢኖር፣ ተዓምር መፍጠር የሚችል ሰው ነው።

  • @ErmiasZemikael
    @ErmiasZemikael 10 місяців тому

    Ehen film belachehu post margachehu maferiawoch

  • @AzmirAmeha-bw9xs
    @AzmirAmeha-bw9xs 10 місяців тому

    Ayyy shiefa kosher stl Ayamrbhm 😂😂😂

  • @medhaneteklehay207
    @medhaneteklehay207 9 місяців тому

    የፊልሙ ማጀብያ ሙዚቃ የመዝሙር ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @aratkilo1808
    @aratkilo1808 10 місяців тому

    What's Laboro

  • @fasilhabtamu2253
    @fasilhabtamu2253 9 місяців тому

    ፊልም ነው

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 9 місяців тому +1

    ሲጀምር መጨረሻውን ያወቅነው ተረት

  • @tezazu-l6d
    @tezazu-l6d 10 місяців тому

    Wow ለየት የለ ፊልም እሄ ነው ፊልም የምን ፊቅር ማግባት መጋባት ነው
    ትለያለችሁ!

    • @beezabet7533
      @beezabet7533 10 місяців тому

      እኮ የምን ማለቃቀስ ነው ተመችቶኛል ይሄ

  • @semharabraham4534
    @semharabraham4534 9 місяців тому

    Shiwaferaw gn mnew menew endezi weredk

  • @abrahim-wv9ly
    @abrahim-wv9ly 4 місяці тому

    እብራሂም

  • @GeletewShto
    @GeletewShto 10 місяців тому

    የሴቶ በቃት

  • @user-hks333
    @user-hks333 9 місяців тому

    ህንድ ፊልም

  • @abdulfetayassin
    @abdulfetayassin 10 місяців тому

    film nww??😂😂😂😂😂

  • @ሪችፍቅር
    @ሪችፍቅር 10 місяців тому

    አቤት ሊብነት😅😅😅😅😅😅

  • @abduselamshemsu3033
    @abduselamshemsu3033 10 місяців тому

    አይዲአው ሌላ የተሰራው ፊልም ሌላ ኦፍ መቼም አትሻሻሉም 👎
    ሁለት ኮንቲነር ሀሽሽ ያለው ማፊአ በሁለት ምንም ባማያቁ አቅመቢስ ወጣት ነው እንዴ ሚጠበቀው
    ዓለም አቀፍ ወንጀለኛ የሚያስብል ትልቅ ዕርህስ ኢዛቹ ቀበሌ ውስጥ........... 😄😄😄
    የናንተስ ከፋ 🤔

  • @henokeshetu2491
    @henokeshetu2491 6 місяців тому

    ፉልም መሆኑ ነዉ

  • @Alassadfuad
    @Alassadfuad 10 місяців тому

    Ara malatawe wana laba hono

  • @MmMm-i1v8k
    @MmMm-i1v8k 2 місяці тому

    😂😂😂

  • @HagiHagi-h6f
    @HagiHagi-h6f 10 місяців тому

    ❤❤❤

  • @Hayat-jn1uq7fb1i
    @Hayat-jn1uq7fb1i 10 місяців тому

    ❤❤❤

  • @MohammedYassin-y4o
    @MohammedYassin-y4o 10 місяців тому

  • @Beznetihnebsenadera
    @Beznetihnebsenadera 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤